Тёмный

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ድህነት ኡ...ኡ የሚያስብል ነው // ፖስተር ዳዊት በቡና ሰአት // በእሁድን በኢቢኤስ // 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 222 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

30 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 504   
@Brook7
@Brook7 2 года назад
ጴንጤዎች ግን ለማንኛውም ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ሲጠቅሱ ደስ ሲሉ።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ወንዝ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ
@belimeku5630
@belimeku5630 2 года назад
Diablosim lamelu eyetekese Newe yemiyaweraw 😂... Demo le pentay 666
@Brook7
@Brook7 2 года назад
የእኔ ጉዳይ ከሀይማኖት ጋር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ነው። anyhow እናንብበው።
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 года назад
ከእግዚአብሔር አምላክ ቃል ውጭ የሆነው ሁሉ .. ልዩ ወንጌል ስለሆን ነዋ,! ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱❣️ መሲያችንን,🙏🏼
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 года назад
ይሄ ሰውዬ ከንቱ ነው። የኢትዮጵያ ድህነት መንስኤ ግብፅ፣ የወያኔ ማፍያ እና ምዕራባውያን መሆኑን እንዴት ዘነጋው ላለፉት 100 አመታት መሳሪያና ጥይት በመግዛት ላይ ኢንቨስት በማድረግ/ያባክኑናል። በታሪክ ድሃ ስለሚመስለው ባለፉት 100 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ ምን እንዳለፈች አያውቅም። ጦርነቱ አሁንም ቀጥሏል። ኢትዮጵያውያን ድህነትን በምርጫ ይመርጣሉ ለማለት እየሞከረ ነው። ይህ በጣም ደካማ አስተሳሰብ ነው. ማንም ድሃ መሆን አይፈልግም። ኢትዮጵያውያን በእውነት በጣም ታታሪ ሰዎች ናቸው። ይህን እውነታ እንደማትክዱ እርግጠኛ ነኝ። This man talks useless. How can we forget that the cause of Ethiopia's poverty is Egypt, the TPLF mafia and the West? He seems poor in history and does not know what Ethiopia has gone through in the last 100 years. The war continues. He is trying to say that Ethiopians choose poverty by choice. This is a very weak point of view. No one wants to be poor. Ethiopians are really hardworking people. I am sure you will not deny this fact.
@elamebodasaleng431
@elamebodasaleng431 2 года назад
እጅግ በጣም የሚከበረው የእግዚአብሔር ሰው፣በህይውቴ ብዙ ተጽዕኖ ከሳደሩኝ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ፣እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርክህ ረጅም እድሜ ከእነ ሙሉ ጤንነት ጋር
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ሁሉሙ የቴሌቭዥን ጣቢየወች ለዘመናት የሚየያቀርቡት አለማውንን ዝና ያተረፉ ሰወች ነበር ያ ደሞ ወጣቱ እነሱን በማየት ወደየት እየሄደ እነደሆነ EBS የተማረ የመስለኛል የሁሉንም የሀይማኖት አባቶች የቴሌቭዥን ጣቢያወች;የሬደዋ ጣቢያወች እየጋበዟቸው መላው ህዝቡንም ሆነ የሀይማኖታቸውን ተከታይወች ልብ ወደመልካም አመለካከት ለመመለስ አንዱና ዋናው መፍትሄ ነው ከእምነት ቦታወች ባሻገር የሚድያ ባለቤቶች የሄ ሀላፊነት አለባችሁ እና EBS እናመሠግናለን ፓስተር ደቭ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yared7699
@yared7699 2 года назад
ፓሰተርዬ አንደበትህ ይባረክ።ስለቃሉ ያለህ እውቀትና ክብር ተባረክ።
@selamyeJ
@selamyeJ 2 года назад
እንደ እግዚአብሔር ቃል ሰውን ጠቢብ የሚያደርግ ነገር ሰምቼ አላውቅም! May God bless you pastor Dave for your amazing revelation and a view full of truth!
@gashawmelaku8146
@gashawmelaku8146 2 года назад
በትክክል ተመልሧል
@Abyssinia511
@Abyssinia511 2 года назад
አዎ ይሄ ሰው ብዙም አልተማረም።መፅሃፍ ቅዱሱ ምን ያህል አይምሮውን ሻርፕ እንዳደረገው ከንግግሩ መረዳት ይቻላል።
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 2 года назад
የተወደድክ ወንድማችን ፓስተር ድቭ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! ዘመንህ ይባረክ አሁንም እልፍ እልፍ በል!❤️❤️❤️❤️❤️
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@bezufanulay2317
@bezufanulay2317 2 года назад
Ebs you're the best media in Ethiopia. ጽድት ያለ ነው ፕሮግራማቹ...
@imkmimi6958
@imkmimi6958 2 года назад
አውነት ነው ዴቪ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ትልቅ መልዕክት ነው
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ
@betelteferi6523
@betelteferi6523 2 года назад
@@jemutube2689 5555555555
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 2 года назад
ጄቭ ተባረክልን፡ አንተ ሚዲያ ላይ ስትጋበዝ መናገር የሚገባህን ባግባቡ ጌታንም ስለምታስከብርበት እንወድሀለን ፡፡
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Betam egzhabehar yebarkhe!!
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝💝🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@gy8086 እንዛመድ በቅንቴ
@queenqueen73
@queenqueen73 2 года назад
Mashaallah You're so humble and knowledgeable! Keep doing great!
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 года назад
ፓስተር ዴቭ የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 🙏💝
@mekdesbogale9224
@mekdesbogale9224 2 года назад
ፓስተር ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክk በጣም ድንቅ መልእክት ነው🙏Mekdeye
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
እውነትኮ ነው እንደ ድህነት ወንበዴ ሰይፍ የያዘ የለም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ጠንክረን መስራት ብቻ ነው መፍትሄው
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ፓስተር ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ድንቅ መልእክት ነው🙏
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤
@bethelhemkedir9717
@bethelhemkedir9717 2 года назад
መቅዲዬ ፓስተርን ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ጥሩ መልዕክት ነው ተባረኩ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 2 года назад
" ድህነትን celebrateየሚያደርግ መንፈስ የተመታ ይሁን !!! "
@tnssyabda6861
@tnssyabda6861 2 года назад
ፓስተር ዳዊት በጣም የሚገርም ገለፀ ነው ተባረክ።
@ETC21
@ETC21 2 года назад
Be Blessed Pastor Dawit Molalign 😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏🙏
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ዴቭ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meron7439
@meron7439 2 года назад
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ።
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@ashenafiamelehateye8808
@ashenafiamelehateye8808 2 года назад
i didn't expect such a marvelous mindset from dev. you are chosen. I'm not protestant but man I wish I could listen to you preeching. may God bless you.
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 года назад
ትክል ነው ፓስተር ዴቭ በቃ ብለን መባነን አለብን ሁሉ ነገር አለን ፡ ስራ መናቅ የለብንም ፡ድሆችን መውደድ ድህነትን መጥላት አለብን።መቂዲ እናመሠግናለን የኔ ሴት ወይዘሮ።
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 🙏💝
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 2 года назад
"የተወደደ የምንወደው ፓስተራችን ደዊት ሞላልኝ!!👏👏👏💞
@mube8885
@mube8885 2 года назад
ፎጋሪ ሰውዬ
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 года назад
PLEASE EBS give the gust a table to put the coffee!!!!!!!!!!!!
@hirutargaw6543
@hirutargaw6543 2 года назад
😂😂😂
@marthat6031
@marthat6031 2 года назад
This is Ethiopian traditional coffee ceremony that’s why 😅
@addisualemayehu5082
@addisualemayehu5082 2 года назад
Good observation though
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ዴፍዬ የተወደድ የእግዚአብሔር ሰው ጣፋጭ እውነታን አስተላለፍካል ጸጋው ይብዛል።❤❤👏
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 2 года назад
ችግሩኮ ለድህነት መፍትሔ የሚሰጥበት መንገድ ነው ባብዛኛው በስርቆት፡ በሙስና፡ በአራጣ በዘርፈ ብዙ መንገድ ነው ሰዎች ሀብታም ሆነው የሚገኙት ፡ ለዚህ ነው በድህነት መኩራቱን ያመጣው ፡የማግኛ መንገዱ ቢፀዳ ጥሩ ነው፡ምክንያቱም ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያውቁ ሙልጭ ያሉ ሌቦች ሆነዋል እንደ እከሌ ለመሆን ሲባል፡ ሁሉም በእውነት በተሰጠው መክሊት ነግዶ ቢያገኝ መልካም ነው፡፡
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 года назад
መቅዲ እና አስፋው በእናት በጣም በጣም ጦር እና ደስ የሚል ስራ ነው እየሰራችሁት የላቸውትህ እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ነው የምወዳቸው ኑርልኝ ሁሉም ከእናቴ ጋር ነኝ ደም ፓስተር ዴቭ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምወደው 🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏🙏
@denekealembo840
@denekealembo840 2 года назад
ዴቭዬ ጌታ ዘመንህን ከነቤተሰብህ ይባርክልህ እወድሀለው ኢቤሶች ጌታ ይባርካቹ ዴቭን ስላቀረባቹ
@tsehaybekeletege7232
@tsehaybekeletege7232 2 года назад
ውው አንተ ኢትዮጵያ በረከት ነክ ተባረክ በምትናገረው ንግግርህ ጌታ ኢየሱስ ይከብራል
@efthahspiritualchannel8155
@efthahspiritualchannel8155 2 года назад
ተባረክ ፓስተር I love you 😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ፓስተር ደቭ ትክክል ነህ ተባረክ አሪፍ እይታ ነው እናመሰግናለን
@hannahanna826
@hannahanna826 2 года назад
እናመሰግናለን ተባረኩ ዴቭ እናመሰግናለን ተባረክ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
ከተናገረካቸው አድም ሚጣል ነገር የለውም የጌታ ባሬያ ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ነህ
@tsega9038
@tsega9038 2 года назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ለገባን ድህነትን እንደስጦታችን አርገን እንድንቀበለው የተተረኩ ትርክቶቻችንን ማስተካከል አለብን እንደ ኢትዮጵያን የተሳሳተ አመከካከታችንን ባዶ ጉራችንን ማስተካከልና አለን ካልን ያለንን ማሳየት ያለሰበብ የለንም ካልን እንዲኖረን መጣር ፈራጅ ከመሆን መውጣት እና መስራት
@paulosnega4648
@paulosnega4648 2 года назад
ዴቨ አዋቂ ነህ ተባረክ
@amilko-tube395
@amilko-tube395 2 года назад
ጋባዥም ተጋባዥም ሳላደንቅ አላልፍም 👍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 🙏💝
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 2 года назад
ቢሾፕ ዳዊት እግዝሐብሄር ዘመንህን ያለምልም፡፡ መቂዲ በጣም ውድድድድድድድ አደርግሻለሁ፡፡ እባክሽን አንድ ቀን በአካል ሰላም ልበልሽ፡፡
@nesanetworku445
@nesanetworku445 2 года назад
እናመሠግናለን 🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 года назад
ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ይባረክክ ጡሩ መልክት ነዉ አጭረ ሆነጂ
@haran1234
@haran1234 2 года назад
ዋው ፓስተር ተባረክልን፡፡ አገልጋዮች እንደዚህ ዘርፈ ብዙ ዕውቀት ኑሯቸው ሕዝብና ትውልዱን ሲያቃኑ ደስ ይላል፡፡
@tesfashworkermias9329
@tesfashworkermias9329 2 года назад
ፓስተር ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበብ ይጨምርልህ
@jesus-on6fb
@jesus-on6fb 2 года назад
ድህነትን በጣም እጅግ በጣም ነው የሚጠላው!💪
@user-mt7cn5cr6x
@user-mt7cn5cr6x 2 года назад
ዴቫ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ተባረክልን
@user-ns1lu2om6x
@user-ns1lu2om6x 2 года назад
እንዲህ አይነት አስተማሪ ሰወችን አቅርቡልን
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 года назад
ይሄ ሰውዬ ከንቱ ነው። የኢትዮጵያ ድህነት መንስኤ ግብፅ፣ የወያኔ ማፍያ እና ምዕራባውያን መሆኑን እንዴት ዘነጋው ላለፉት 100 አመታት መሳሪያና ጥይት በመግዛት ላይ ኢንቨስት በማድረግ/ያባክኑናል። በታሪክ ድሃ ስለሚመስለው ባለፉት 100 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ ምን እንዳለፈች አያውቅም። ጦርነቱ አሁንም ቀጥሏል። ኢትዮጵያውያን ድህነትን በምርጫ ይመርጣሉ ለማለት እየሞከረ ነው። ይህ በጣም ደካማ አስተሳሰብ ነው. ማንም ድሃ መሆን አይፈልግም። ኢትዮጵያውያን በእውነት በጣም ታታሪ ሰዎች ናቸው። ይህን እውነታ እንደማትክዱ እርግጠኛ ነኝ።
@tizuselam9944
@tizuselam9944 2 года назад
የምኖድህ💖 paster Dave ተባረክልን አንተ ብሩክ የእግዛብሄር ሰው።
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ
@Fil732
@Fil732 2 года назад
ትክክል 💯 this is our Real Problem 💯 We need to change our Comfort Zone!
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 года назад
በጣም ተወዳጅ ፓስተር ዳዊት 💜😊
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 года назад
Thank you Pastor Dave.God richly bless you
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 🙏🙏💝
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ሰፍ ባለ ፕሮግራም ይጋበዝ በድጋሜ በጣም በለ አእምሮ ነው👍👍_
@jrose1077
@jrose1077 2 года назад
ሙስሊሞች ግን ቅን ናቹ አመለካከታቹንና አመለካከታቹን ስወደው😘
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 2 года назад
@@jrose1077 በጣም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 года назад
ፖስተር ዳዊትን ስለጋበዛችውልን እናመሰግናለን ፖስተር ተባረክ አንደበትህ ጣፋጭና ቁምነገር አለው
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 года назад
ፋስተሪ ዳውት በጣም ኢውዳላዉ ተባረኪ በቡዙ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-xk1wm3vg1d
@user-xk1wm3vg1d 2 года назад
Dave you're blessing i love so much thank you ❤
@samumele5467
@samumele5467 2 года назад
Pastor Dawit ገራሚ ሰው!!!!!
@lulalula7120
@lulalula7120 2 года назад
በሂወቴ ሙሉ ድህነትን ያላሳየኝ ጌታ ይመስገን
@betelihemhabte2261
@betelihemhabte2261 2 года назад
ፓስተርዬ ተባረክ
@simabelew
@simabelew 2 года назад
God Bless you Dev, and EBS.The people need more of such Godly advise.
@elroi--edenhailu5089
@elroi--edenhailu5089 2 года назад
በትክክል ፖስተርዬ አንተ የኛ በረከት ነህ።
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 года назад
ቢሾፕ ዳዊት ጌታ እየሱስ ይባርክክ መልካም ሰው ነክ
@elamebodasaleng431
@elamebodasaleng431 2 года назад
Wow pastor dvd big respect for my lovely pastor dev my Almighty god bless u &your family
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 года назад
ዲፍ የአበት ቢርክ ጌታ ዘመን። ይበረክ ለበረክት። ሁንልን። በጣም ትልቅ መልክት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካ
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 года назад
ፓስተር ዴቭዬ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ እድሜህንና ጤናህን ይብዛ
@seenaa7402
@seenaa7402 2 года назад
God bless you pastor 🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 года назад
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰዉ ፓስተር ዳዊት ተባረክ
@ETHIO889
@ETHIO889 2 года назад
Thanks Pastor DV
@user-mt7cn5cr6x
@user-mt7cn5cr6x 2 года назад
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@rb2782
@rb2782 2 года назад
እውነት ነው ድህነትን እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋልን፡ ፓስተር ዴፍ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Tadu1234
@Tadu1234 2 года назад
ተባረኩ ፓሰተር ዳዊትና መቅዲ
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 года назад
ደህነት ከሀገራችን አልጠፋ ያለዉ አንድነት ስለሌለንና አስተሳሰባችን ገና ጥሬነን
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 2 года назад
አንድነት ነው ቁልፉ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 года назад
ጋባዥህም ተጋባዥም አደንቃለሁ በጣም አስተማሪ ነው 🙏❤ፓስተር ዴቭ እናመሰግናለን ኤርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ተባርክልኝ ❤❤❤❤❤❤😍🙏🙏🙌
@wubalemyegetaliji1433
@wubalemyegetaliji1433 2 года назад
ተባረክ ዴቭ ሁሌም ትምህርት ያጠግባል
@damenejinga4493
@damenejinga4493 2 года назад
We need part 2 recently.በጣም አጠረ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 года назад
ፓስተርዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 года назад
ፓስተር ዳዊት ሁለገብ ስወድህ ጌታ ዘመንህን ያርዝምልን
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 2 года назад
ያባቴ ብሩክ ንግግርህ ክርስቲያን ክርስቲያን የሚሸት ኡፍ ተባረክ የዚህ ጀነሬሽን በረከት❤️❤️❤️
@maranat7829
@maranat7829 2 года назад
ይቺን ኮመንት የምታነበቡት ሁሉ አግዝሃብህር ክክፉሁሉ ይጠብቃቹው ለሀገራችህንም ሰላም ፍቅር አንደነቴን ያዉርደልን 🙏🇪🇹ፓስተር ደብ ተልክመለክት ነው ጌታ እየሱስ ይባረክ ተሰጋዉን ያብዛልክ 👏❤❤
@jo4801
@jo4801 2 года назад
We love you pastor Dave
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍
@user-mt7cn5cr6x
@user-mt7cn5cr6x 2 года назад
ዴቫ ትክክል ነህ ቀድሞም መባረካችንን አለማስተዋላችን ነው እግዝአብሔር ማስተዋልን ያብዛልን
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 2 года назад
ተባረክ ፓስተር ይብዛልህ በመንፈሳዊና በአእሮ መኖር የሚገባን ስለ አስተማርከን።እደነዚ ሰዎች አቅርብልን ተባረኪ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 года назад
ተባረኩ 🙏🙏🥰🥰
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 года назад
ፓስተር ዴቭ ዘመንህ ይባረክ
@BB-je4id
@BB-je4id 2 года назад
Dave blessings You’re amazing humble 🙏
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 года назад
መቅደዬ እቀራሪብሽ እንዴት ደስ እንደሚል እዳማጭ ነሽ መቅድዬ በርቺ
@kewakebit
@kewakebit 2 года назад
I am impressed to see a lot of positive comments coz most people in Ethiopia focus on the person instead of the message...he is a very wise man. Stay blessed my brother. I am not protestant FYI 😌
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
አሜን አሜን በማለት እውነት እኔ ቁም ነገር ሲያወራም ያስቀኛል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
አይ አንተ ፓስተር እንዲህ ተረጋግተህ ቁም ነገር ስታወራ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 2 года назад
ፓስተርዬ ብርክ በልልኝ
@misikiryeshowalul325
@misikiryeshowalul325 2 года назад
ድንቅ መልዕክት ፓስተርዬ ስወድህ እኮ ተባረክ።
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 года назад
ፓስተር ዴቭ ተባረክ አንተ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረብህ ነው። ያንን ወንድምህን አቃለሁ ባይነቱን ተው ሰከን በል ብዙ አትመካ በልልኝ
@robtube9496
@robtube9496 2 года назад
ፓስተር ዳዊትን በጣም ነው የማደንቀው አሪፍ ንግግር ነው። በዚህ ፕሮግራም ላይ የሌላ እምነት ተከታይ ብትጋብዙ ከደሀነት የምንወጣበት መንገድ ከግዴታ አንጻር
@senaitgamlak3515
@senaitgamlak3515 2 года назад
I love this it is amazing teaching .The truth will set as free God bless you
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 года назад
ትክክል ነው
@stellamichaele3602
@stellamichaele3602 2 года назад
እናመሰግናለን ዴቭ ተባረክልን
@wazircell4191
@wazircell4191 2 года назад
አላህይድረሥልን
@Ethi912
@Ethi912 2 года назад
የአይምሮ ድህነት ይበልጣል
@kebedeagawi7072
@kebedeagawi7072 2 года назад
God bless you Dave
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 2 года назад
ፓስተ ዴቭ ተባረክ❤️❤️❤️
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 года назад
ፓስተርዬ የኔ አባት የተባረክ
@elroe.373
@elroe.373 2 года назад
ፓስተር ዴቭ ተባረክ እንወድሀለን
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 года назад
አለማወቅ ልክ ነው ሌላ ደግሞ የራስን ከማየት ይልቅ የሌላውን አሻግሮ ማየት ሌላ ትውልዱ ሰነፍ ነው በተለይ ባሁን ስአት ወጣቱ በሱስ ካፌ ለካፌ በመዞር ጊዜውን ያቃጥላል
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅንቴ 💝🙏
@betseb9258
@betseb9258 2 года назад
dave God bless u you are really pastor
Далее
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ - ሚዜ ሁኑ
33:13
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 326 тыс.
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Просмотров 4,4 млн