Тёмный

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ እናየተሃድሶ ዳግም ወረራ ምሥጢር ተጋለጠ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo 2021 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 471 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ እናየተሃድሶ ዳግም ወረራ ምሥጢር ተጋለጠ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching #New_Sibket_2021 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #Niseha_ንስሐ #Fetena
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 344   
@wubshetalemu244
@wubshetalemu244 2 года назад
ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለም ገዢ።
@senperb8667
@senperb8667 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 2 года назад
አሜን ይሁን ይደረግልን ኢትዮጵያ ታሸነሰፋለች
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
እስኪ እየተነገራቹ እንኳን ስሙ የአለም ብርሃን ክርስቶስ ነው ሳታውቁ የመናፍቃኑ መጫዎቻ አትሁኑ
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 2 года назад
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ወድያ እናተ አዳምጡአንብቡ ሢጀመር ኢትዮጵያ አለምን ትገዛለች መባሏን ልትክዱ ነዉ ውቅዘቱን አሥፈቱት የለቅሥ ጳጳሱ ለምን ተወገዙ መመናን ለምን ተወገዝን ብላችሁ አዙራችሁ እዩ ከዛ ማን መናፈቅ እንደሆነ እናያለን
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
ንግሪልኝ ለእነዚህ ቀሚስ ለባሽ ለሆዳቸው ያደሩ ተኩላወች
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@kalkidanmerisa416
@kalkidanmerisa416 2 года назад
ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ከቅድስት ቤተክርስቲያን አፈንግጠው ወጥተው በጨለማ ለሚመላለሱት መድሀኒአለም ክርስቶስ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ይመልሳቸው አሜን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 года назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
የትወአዶ እንቁ መምህርቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስላማቹ ብዝት ይበልልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
በእውነት ድንቅ መልእክት ነው ምናለ ሁሉም የኦርቶዶክስ ልጆች ይችን ትምህርት ቢሠሙ😢😢😢በእውነት ብዙ እህት ወንድሞቻችን እየተሸወዱ ኘው😢
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 2 года назад
እውነት ነው በተለይ ውጭ ሃገር ያሉ ምእንመን እየጠፉ ነው
@josephparazza9417
@josephparazza9417 2 года назад
በትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@TechBamargna
@TechBamargna 2 года назад
ይህንን ትምህርት EOTC TV ላይ አይቼው RU-vid ላይ ስፈልገው አጥቼው አሁን አገኘሁት! በፍጥነት Upload ብታደርጉት አሪፍ ነበር❤ የሚገርም ትምህርት ነው❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እነደዚህ ምርጥና እንቁ ልጆቿን መድሃኒአለም ይጠብቅልን🙏
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አምላክ እንደ እናተ ያለ መምህራን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህራኖቻችን 🙏🏿😘ተዋህዶነትና ኢትዮጵያዊነት መቼም አይጠፋም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏿
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን♥♥♥
@bellergetie9311
@bellergetie9311 2 года назад
Åå å
@bellergetie9311
@bellergetie9311 2 года назад
@@MariMari-ov1no åå åå
@bellergetie9311
@bellergetie9311 2 года назад
Ä på äää
@bellergetie9311
@bellergetie9311 2 года назад
Det går inte åå åf åå
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሠማልንንን 💖💒💖💒💖💒💖🤲🤲🙏🙏🙏
@mulualem648
@mulualem648 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛ ለምመናን የተሀድሶ ስራን የምናውቅበትን ሥራ በደንብ ለምመናን መሳወቅ አለባችሁ ምእመናኑ እራሳቸውን እንዲጠብቁ
@demekeadiss8933
@demekeadiss8933 2 года назад
የወንጌል ደላላ ሁላ ሌላ አጀዳ የላችሁም ምነው ቤተክርስትያን ሲቃጠል ዝም አላችሁ
@rarecell7098
@rarecell7098 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማቸው ይድርልን ውድ መ ምህራኖቻችን በእውነት አምላክ ቅዱሳን ለኛም ማሰተዋል ልብ ያድልልን አሜን ለመ ምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
ሠላም። መምህሮቻቸን። እንኳን። ደና። መጡ🙏🙏🙏🙏
@gigibekele6938
@gigibekele6938 2 года назад
አንተየወጌል ደላላእውነት ተናጋሪ ከሆንክ ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን ኢትዮጵያ የአለም ገዢ ኢትዮጵያ እርስተ ድግል ማርያም ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር መሆኗን ተናገር።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
እንደ ስምሽ ምናምንቴ ነሽ
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 💞💞💞
@tsigewoinhagos2790
@tsigewoinhagos2790 2 года назад
የሚገርም ትምህርት ነው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ምን ብዬ እንደማመሰግናቹ ቃላት አጠረኝ በተለይ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ ማንን እንደምጠይቅ ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም ይሰብኩኛ ምንም ልቀበላቸው አልቻልኩል እውነት ሊመስለኝ አልካለንው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከቤትሽ እንዳልወጣ ከልይኝ ድንግል ሆይ ያንቺ ልጅ መሆን መታደል ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን 👏👏
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 года назад
Amen Amen Amen Amen
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 года назад
አባቶቸ ውድድድድድ ሳረጋቹሁ እኮ ሽ አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏የኛ እቁወች መምህሮቻችን❤የተዋህዶ አርበኞች✝️💒✝️❤❤❤❤❤🙏❤❤❤
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 года назад
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የሚል የምንፍቅና ወረርሽኝ በጣም ብዙ ኦርቶዶክሳዊ እህት ወንድሞቻችን ተጠልፈዋል በዚህ በተሳሳተ ትምህርት መምህሮቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክላችሁ ደስስስ እያለኝ አዳመጥኩት እውነት ነው ሁሉም ነገር ለጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@kalkidan1213
@kalkidan1213 2 года назад
መምህሮቻችን በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማለን የበግ ለምድ የለበሱትን ተኩላዎች እግዚአብሔር ከእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቤተክርስቲያን ይለይልን ደግሞ ይለያቸዋል ወንድሞች እና እህቶች ይህን video ለሌሎች እና ጋራ ሁሉም ማወቅ አለበት ።
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 2 года назад
እናተን የመሰለ እንቁ መምህሮችን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 🙏 🙏 ሀያሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 🙏 🙏 እመዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏እኛንም ልጆቿን በቤቱ ያፅናን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቀንአሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@almazabrham879
@almazabrham879 2 года назад
Amen amen amen
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 года назад
እኔ በግሌ አሁን አሁን በጣም እያጠራጠረኝ ነዉ አምላካችንን አንስተዉ ስንከተላቸዉ በሌላ በኩል ይወጉናል ኦርቶዶክስ ናቸዉ ብዬ ለማመን እየተቸገርኩ ነዉ ...ለማንኛዉም 💚💛❤ድንግል እስከ ልጇ እስካሉ ድረስ ምንም አንሆንም እንፀልይ የእዉነት አምላክ አለ🙏🙏🙏🙏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 года назад
እህቴ እከተላቸዉ ነበር ማህበሩ ወስጥም ነበርኩኝ ግን እጠራጠራቸዉም ነበር አሁን100 % አልከተላቸዉም። ግን እህቶቼ ኦ እንጿቢ ብለዉ እስካሁን ይከተላቸዋል። አሁንማ አባ አምሐእየሱስ መልእክት ያቀርባሉ በዛ ይሸዉዳሉ
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 года назад
@@user-we8je5jb4dአዎ እህቴ አንዳንድ ሰዎች በማይሆን ቦታ ይገኛሉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 ዋናዉ ነገር መንቃታችን ነዉ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 года назад
@@user-cv6fi5cj1j አዎ እህቴ አምላክ ይጠብቀን።
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 года назад
@@user-we8je5jb4d አሜን🙏🙏🙏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 года назад
@@user-cv6fi5cj1j የአባ አምሐእየሱስን የመልእክት ያቀርባሉ አሁንማ ሊያታልሉ። ለምን እንደሆነ አላዉቅም እሳቸዉ ያዉቃሉ ብዬ እጠይቃለሁ? እህቶቼ ምክኒያታቸዉ ለማመን እነሱን ምክኒያቱም አባ አምሐእየሱስ አሉበት ስለዚህ እዉነተኛ ናቸዉ ነዉ የሚሉት። ፈጣሪ ይጠብ ወቀን ብቻ አታላዩ በዝትዋል ይህችን ሐይማኖት ለማፍረስ።
@SerkeMekonen-ok2vp
@SerkeMekonen-ok2vp Год назад
ኢትዮጵያ የሰላሴ የክብራቸ መገለጫ ኢትዮጵያ እርሰተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
መምህር ቃለ ሕይ ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን ኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር🙋
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዚምልን አሜን በርቱልን ውድ እንቁ የተዋህዶ መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላቹሁ አሜን
@user-kf9zf5ej9w
@user-kf9zf5ej9w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ ምህሮቻችን ኑሩልን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን አባቶቸ በዕውነት እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አፅናኝ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ስለመገብን ክፉ አይካችሁ ኑሩልን
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 года назад
የተዋህዶ እንቁ እንቁ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ቸሩ መድኃኒአለም በድሜ በጤና ይጠብቅልን በረካታችሁ ይድረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ደስስስስ በሚል ሁኔታ ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሁም መምህር ምህረት አብ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር ይስጥልን♥♥♥
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mimibabu9888
@mimibabu9888 2 года назад
መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጣችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እባላለሁ
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር አኢትዮጵያ ርስተድንግል ማሪያም አኢትዮጵያ የ ዓለም ብርሃን አኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን
@zeamazimare580
@zeamazimare580 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን መምህሮቻችን በህይወት ያቆያችው ❤🙏❤🙏❤🙏
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 9 месяцев назад
የ አለቃ አያሌዉን ና የ አቡነተክለሃይማኖትን ዉግዘት እናከብራለን
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 2 года назад
አረ ውዶቻችን የተዋወህዶ ዕንቁዎች እባካችሁ በርቱ እንደበፊቱ መምህር ምህረት አብ ጠፋህብን 😭 ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች እስከሞቴ 🙏🙏🙏🙏
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 2 года назад
ምን መቃዠት ነዉ ሥለ ምን እንደሚያወሩ አታውቁምን የኢትዮጵያ ትንሣኤ የለም እያሉ ነዉ ክክክክክ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
@@user-dq5ev9up1q የኢትዮጵያ ትንሳኤ እያላችሁ የበግ ለምድ ልብሳችሁ ብትመጡም ነቅተንባችኋል
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 2 года назад
@@woinshet2595 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@AW-go3su
@AW-go3su 2 года назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ አሁን ደግሞ በካርድ መንግስተ ሰማያት የሚያስገቡ መጡብን ማስተዋሉን ይስጠን
@MrDanyig197239
@MrDanyig197239 2 года назад
የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን ይላል ሌላ ማን ስበክ አለህ ነገሩ ክርስቶስን ለመስበክ እርሱን ማወቅ ያስፈልጋል
@ababba7519
@ababba7519 2 года назад
ስለ እስልምና እና ነቢዩ ሙሐመድ አሏህ በመፅሃፉ ላይ ቃል ገብቷል ። ወደ እስልምና የገባው ቁርኣን ከትንሣኤ ቀን በኋላ ለዘላለም በገነት ውስጥ ይኖራል ፣ ፈጣሪያችንን አላህን ይማፀናል።
@tgisitaddis4600
@tgisitaddis4600 2 года назад
ተባርክ.መምህራችን.እመቤቴትጠብቅህ
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
🇪🇹☦☦☦🇪🇹☦☦☦🇪🇹☦☦🇪🇹🌺🌺🇪🇹☦🌺☦🇪🇹🌺🌺✝️🇪🇹
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን በሰላም መጣችሁ እድ መምህሮቻቻን አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን. አሜን. አሜን
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 года назад
አሜን♥
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Год назад
ዛሬን አየሁበት ቃለሕይወት ያሰማልን
@edimealemgetnet7110
@edimealemgetnet7110 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ከእድሜና ከጤና ጋር
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s 2 года назад
ቃለሔወት ያሰማለን አሜንአሜን አሜን መምሕሮቻችን እደሜናጤናይሰጥልን
@makdsm8979
@makdsm8979 2 года назад
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ የህሆነ ነገር ነው ያስተማራችሁን
@bilenlove6432
@bilenlove6432 2 года назад
ፈጣሪ ከታኩላኦች ይጠብቀን 🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
አሜን ፫
@sahlegebrielbelete5343
@sahlegebrielbelete5343 2 года назад
Thank You! Amen!
@SalamSalam-bc7ew
@SalamSalam-bc7ew 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ መምሮቻችን
@Yeshimartube9856
@Yeshimartube9856 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 года назад
Amen
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p 2 года назад
እንኳን በደህና መጣህ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏💝
@user-my2ko2wl7w
@user-my2ko2wl7w 2 года назад
ስለ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ከምታወሩ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ያወገዙትን ወግዘት እንዲፈታ አታደርጉም
@amentensay3369
@amentensay3369 2 года назад
እውነት ድንቅ ትምህርት ነው የተዋህዶ ልጆች እራሳችሁን ጠብቁ ከመናፍቃን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንቁ የሆናችሁ የተዋህዶ አርበኞች ክብር ይገባችህኃል ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። እግዚአብሔር አብ ፀጋውን ይብዛላችሁ በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆያችሁ /ይጠብቃችሁ ። በከንቱ ለጡፊብን መናፍቃን ወገኖቻችን ዓይነ ልቦናችውን ያብራላችው ሚስጥሩን ይግለጥላችው ጥቅም ብቻ ነው የሚያምኑት አንድ ቀን መላከሞት እንደሚወስዳችው ዘንግተዋል ፣ ብቻ መመረጥ ያስፈልጋል ለምዬ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ አምላኬን ለዘላለም አመስግነዋልው እስከመጨረሻ እቅታ ድረስ የሱን የጌታችን የመድሀኒያለም ማመኑን ይስጠን ። የመቤታችን የቅዱሳን የመላዕክት አማላጅነት ረድኤት በረከታችው አይለየን ።አሜን አሜን አሜን. ይቆየን (፫)
@yonasgerma3354
@yonasgerma3354 2 года назад
Amen Amen Amen kale yehut yasemalen tewahedo lezelalem tinuer 🙏🏽🙏🏽💚💛❤🙏🏽🙏🏽
@hewanderbew800
@hewanderbew800 2 года назад
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🇪🇹
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
መምህሮችቻን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይከተላችሁ በርቱልን እውነት ታሸንፋለች
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
ፀጋውን ያብዛላቹ ውድ መምህሮቻችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 года назад
✝️ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@yosefdinkneh5356
@yosefdinkneh5356 2 года назад
እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ሁላችንም ንስሐ እንግባ በንፁህ ልቦና አምላካችንን እንጠብቅ
@mhthj2584
@mhthj2584 2 года назад
ቃልወትያሰማልንአሜንአሜንንንን
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yeshiy397
@yeshiy397 2 года назад
ቃል ተውት ያሰማለን
@user-my2ko2wl7w
@user-my2ko2wl7w 2 года назад
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ምንም ጥፋት የለውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዶግሞዋ ቅኖኗዋ ትውፈቷ ተጥሷል ነው ትምህርቱ የሊቃውት አለቃ አያሌው ታምሩ ያወገዙትን ውግዘት እንቀበላለን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአቱን ጠብቁ ነው የምንለው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
ማን ነሽ አንቺ??????ከአባቶቼ አልበልጥም እና--------ሁሌም ቅዱስ ኤልያስን ያለውን ቃሉን በራስሽ ውሰጂው ብዙ እልስ ነበር ጊዜ የለኝም እረ ነውር ነው ያልነው አላለችም እንዴት ነው ኦርቶዶክስ ተሳስተዋል ዶግማዋ ቀኖናዋ ተፊቱዋ የልሽው ልጅ እናንተ እኮ አንድ ቤት ተከራያታችው አንድ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ ሰው አምጥታችው ጥልቁን ምስጢር የምታደርጉ በማን? በምን? ስልጣን ታላቁዋን ቤተክርስትያን የሐዋርያትን ስብስብ ተሳሳተ ካላችው ሽናንትው ማን ናችው እስኪ ማን ነው የተሳሳተው? ክህነት ከተወገዘ የእናንተ ክህነት ከየት ተገኘ አታውቁትም ስለዚ ትስታላችው ማን ልበልሽ የአለቃ አያሌው ዲያቆን ክክክክክክክክክ ረጋ ማለት ጥሩ ነው
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
@@asegedechanbesso1399 ጊዜው ደርሷል ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቱን ሊፀዳ ነው እድሜ ከሰጠን አብረን እናያለን
@onlymine4294
@onlymine4294 2 года назад
ማናቸው ቄስ አያሌው ደሞዝ አነሰኝ ወይም ስልጣን አነሰኝ ብለው ቢያወግዙ አይሰራም የቤተክህነት ሰራተኛ ነበሩ ጳጳሳት በላይ ሆነው ማውገዝ አይችሉም
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚል በመርዝ የተለወሰ ማራችሁ ተውት ማንን እየተናገራችሁ እንዳላችሁ እወቁ በማታውቁት መንገድ አትነዱ
@gashenatube996
@gashenatube996 2 года назад
@@kannsein5607 eyesus kirstos yesew Emmet satamnu endeselay selilachihu afrsachihu amtulign bilual ende? Esti kes bileh nigeregn. Endih aynet telko kedabilos new nika wendme.
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን
@mesfintirore9729
@mesfintirore9729 2 года назад
የአባቶች እርምጃ በልጁ በኢየሱስ ስም አምኖ በዳን ብቻ ነው
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 года назад
Kalehiwet yasemalin Amen Abatachin!
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ የእውነት በዚህ በተሀድሶ ምክንያት መቂ ላይ ከኛ ጋር ያየከውን መከራ የከፈልከውን ዋጋ መቼም አንረሳውም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ውለታክን ይክፈለው መምህራችን እጅጉን እንወድካለን
@genettedla4843
@genettedla4843 2 года назад
አረ፡ባካቹ፡ወሬቀርቶ፡ሁላችንምወደእግዚያብሄር፡እንፀልይ፡የመወሻከቻ፡ጊዜአይደለም፡ልቦናይሰጣቹ።
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 года назад
መምህሮቻችን ♥♥♥
@yakutlop5416
@yakutlop5416 2 года назад
አማን አሜንአሜንአሜንአ 💐💐💐🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@solomongebeyehu1647
@solomongebeyehu1647 2 года назад
ኢትዮጵያ አለም ብርሀን ቤተ ክርስቲያንን ምን በደለ ከቤተ ክርስቲያነ ዶግማ እና ቀኖና ውጪ ምን አደረገ ምንስ መጥፎ ስራ እና ተግባር አለበት? የሚያምነው ቤተ ክርስቲያንን አይደለምን?
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
የቤተ ክርስትያን ተፃራሪ ነው ቤት ክርስትያን ምን አጣክ ስና ነው ምንም በሌለበት አዳራሽ ምስጢር የሚያቃብል ትክክል ነው ቤተ ክርስትያን ከተወገዘ ከህነት ከተወገዘ የእነሱ ክህነት ሽና ክርስትና ከየት መጣ ሲጀመር ቤተ ክርስትያን የክርስቶስ አካል ክርስቶስ እራሱዋ የሆነላት ማን ያውግዛታል ማን ያሳንሳታል ማን ይዘጋታል በፍፁም ስህተት ነው የአለም ብርሃን ህዝን የሚበላ ነጣቂ ተኩላ ናቸው ልብ ያለው ልብ ይበል ወንድሜውሳጣዊ አይንክን ክፈት
@addisababa8897
@addisababa8897 2 года назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የሴይጣን ስብስብ የተዋህዶ ልጆችን እያታለለ ያለ ስብስብ ነው እናንተም ግን ቆያችሁ ለህዝቡ በደንብ ተደራሽ ብታደርጉት ትምህርቱን እላለሁ። የተቀባው ይመጣል ይላሉ ስለሱ መምጣት እንኳን አያቁም።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
እንኳንበሠላምመጣችሁውድመምህራቻችን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
ምእመናን እባካችሁ ስለ መናፍስት እወቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ገጠመኝ የሚል ነው አለ እዚያ ላይ ታውቁታላችሁ ጠላታችሁን እባካችሁ እንቃ ተይዘናል
@MartaMarta-pj9nc
@MartaMarta-pj9nc 2 года назад
Mamererachen be uwenat kale hewot yasemalen betam dassss yemel temeherti new 💒❤️
@arsematube3638
@arsematube3638 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN Kalehiwotin yasemalin memihiranochachin.
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ ለሌለው በጣም አደጋ አለው ስለዚህ ትምህርቱን በስፋት ማስተማር በጣም አስፈላጊ ይመስለኛል
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 2 года назад
Amen 🙏!! Kale hiwot yasemaln
@user-ou6lm2xc7s
@user-ou6lm2xc7s 2 года назад
አሜንአሜን
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 года назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቃቹ
@user-sc4wk1ub1e
@user-sc4wk1ub1e 2 года назад
አሜንቃለህወትያሰማልን
@yaredlame6538
@yaredlame6538 2 года назад
Egzabehere amilake erajime edemena tena abizeto yestachu memerehanochachen
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@sarahazza691
@sarahazza691 2 года назад
በዉነት እንኮን ደመና መጣችሁ ቃለሂወት ያሠማልን
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 года назад
እግዚአብሔር ልጆቹን የበግ ለምድ ለብስው ከተደበቁት ተኩላዎች ይጠብቅ በተለይ በውጭ እለም ያሉትን በስመ ኦርቶዶክስ ስም እየተጠቀሙ ስው እያጠፉ ነው ይሄንን ክፉ መንፈስ ይገስፅልን እኛ የምናቀው እንዲትን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ነው እባቶቼ መምህሮቼ እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ያብዛልላችሁ እግዚአብሔር ቅድስት እገራችንን ይጠብብቅልን
@talilamagarsahteshome4321
@talilamagarsahteshome4321 2 года назад
Besemeab wewelde wemenfeskedws amen!!! Menfeskedus kantegare yehun!!
@danieyob1476
@danieyob1476 2 года назад
እረረረ ወንጌል ስበኩ መፅሐፍ ቅዱስ ለጌጥ ነው የያዛቹት
@iamchristian5735
@iamchristian5735 2 года назад
Menafekkk ezi men tadergalek
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 2 года назад
EGZIABHER YASIBEN be hulu ortodox nat 😭😭😭😭😭 Abbatochachin KALE HIWOT YASEMALN memerachin enameseginalen enan ahun yemigeremagn neger wendimachin selamon mindenew be MARIYAM
@aabbccdd6406
@aabbccdd6406 2 года назад
አምን አምን አምን እናመሰግናለ ብልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 2 года назад
እባካችሁ በጣም መርምራችሁ ይህንን ኢትዮጵያ ያለም ብርሃን የሜባል ነገር ለህዝብ አሳውቁ ብዙ ህዝብ እየጠፋ ነው የቤተክርስትያን ጠላት ናቸው
@user-kl7vt8nk3c
@user-kl7vt8nk3c 2 года назад
Amen amen amen qalewnti adrenalin Amen
@zahrasalman1162
@zahrasalman1162 2 года назад
Ameen Ameen Ameen
@egzabehreranyenew8650
@egzabehreranyenew8650 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲 Egizabehr yitabekachu tabarebarku orthodox lezalem tinuri 💔 💒 ♥
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 2 года назад
Amen
@muluemehari6914
@muluemehari6914 2 года назад
Qal hiwet yasemaln memhr edmina tina ystlin
@tesemamitiku7336
@tesemamitiku7336 2 года назад
kalhiyot yasemachu bertulin egziabiher yabertachiw
@tsigetesfu4843
@tsigetesfu4843 2 года назад
kalehiwot yasemaln,Edmena tena yistilin lememranochachin
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 2 года назад
Egzihaberi edemena xena yistachu abatachine ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
Далее
لدي بط عالق في أذني😰🐤👂
00:17
لدي بط عالق في أذني😰🐤👂
00:17