Тёмный

ምርትነሽና ፕሮቴስታንት በምን ይለያያሉ? | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021- Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ምርትነሽና ፕሮቴስታንት በምን ይለያያሉ? | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: ru-vid.com/show-UCTuO...
#Yemankiya_Dewel #Memihir_mehreteab_asefa #ምርትነሽ_ጥላሁን_Mirtnesh_Tilahun #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ #Fetena #Meskel #መስቀል
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

21 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 656   
@danieleshetu8415
@danieleshetu8415 2 года назад
ኦርቶዶክስ ነኝ መቼም አፍሬባት አለውቅም ምህረተአብ በጣም ላንተ ቦታ ክብር አለኝ በስራህ ቀጥልበት ወንድም።
@ቲት
@ቲት Месяц назад
እኔም የተዋህዶ ልጅ ነኝ።መምህር ምህረተ ኣብ እድሜ ከፀጋ ይስጥልን እህቴ ምርት ነሽ ዝማሬ መላእኽቲ ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@samijesus9953
@samijesus9953 2 года назад
“ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።” - መዝሙር 118፥14
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
አሜን መምህሬ ክበርልኝ ተባረክ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ😍😍😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤💚💛❤💖💖💕💕💓💔💔💗💗
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 2 года назад
እግዚአብኄር ምህረት ያድርግልህ!!! እግዚአብኄር ምህረት ያድርግልህ!!! እግዚአብኄር ምህረት ያድርግልህ!!! እግዚአብኄር ምህረት ያድርግልህ!!!
@Egello
@Egello 2 года назад
I am the way the light and the life. Said Jesus Christ
@mussealemayew8157
@mussealemayew8157 2 года назад
ምርቴ ፀጋ የበዛላት አገልጋይ ናት የምትዘምረው መዝሙሯ ውስጥ ሀይል አለው የአገልግሎት ዕድሜዋን ያርዝምልን በዚህ ቀጥይ እህታችን!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ዘማርያን ፣ሰባኪያን ፣አአባቶች ካህናት መላው አገልጋዬች በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ዘማሪት ምርትነሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ዝማሬውን ለነፍሳችን ድህነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@mintesnot6469
@mintesnot6469 2 года назад
Zemare adelem dihnet misgana nw dihnet be krstos eyesus nw
@liyoueshetu4655
@liyoueshetu4655 2 года назад
ere eyesusn meche new mtsebkew ....eyesus geta new esu bchegna hiwot, menged ewnet new mrtnesh atadnm ...eyesus enji
@samijesus9953
@samijesus9953 2 года назад
“ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።” - ራእይ 19፥10
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የተዋህዶ አርበኛ ውድ መምህራችን በእውነት ምርትነሽ ዝማርሽ በሙሉ እኔን ቀይሮኛል ብል አልሰሳትም ፀጋውን ያብዛልሽ
@besufikad1745
@besufikad1745 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የተዋህዶ አርበኛ ውድ መምህራችን
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 2 года назад
ዝማሬ ሽብሸባ እልልታ የሚገባው ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ሁሉን ለሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ። መድረክ ላይ ስትወጡ እውነተኛውን ወንጌል የእግዚአብሔርን ቃል ለህዝቡ አሳውቁ
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 года назад
አዳራሽሽ ገብተሽ ንገሪያቸው
@atalaymitku7034
@atalaymitku7034 2 года назад
አዳራሽ ለነብዮች የምትሰገዱትስ? 😂
@Amanuel465
@Amanuel465 2 года назад
ያልጠፋነዉ በእግዚአብሔር ምህረት የተነሳነው እርህራሄዉ አያልቅም እና 🙏🙏🙏
@atalaymitku7034
@atalaymitku7034 2 года назад
ማለዳ ማለዳ አድስ ነዉ 🙏
@weynitube3466
@weynitube3466 2 года назад
ደምሪኝ ውድ እህቴ በኪዳነ ምህረት
@weyniweyni9586
@weyniweyni9586 2 года назад
መምህሬ እንደው ምን ላድርግህ የኔ አንደበተ እርቱ እውነት ነው እኔም ቅር ብሎኛል እይታዬ ያአንተም እይታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከፊትህ ትቅደም 🙏🙏🙏
@gizachewaluye2372
@gizachewaluye2372 2 года назад
ዘማርያን ፣ሰባኪያን ፣አአባቶች ካህናት መላው አገልጋዬች በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ
@marymikel565
@marymikel565 2 года назад
እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እህታችን እመቤታችን ትጠብቅሽ ክብር ለኦርቶዶክሳዊት እምነታችን ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 2 года назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ❤🙏 እህታችን ያገልግሎትሽን ዘመን እመብርሃን ትባርክልሽ በድሜ በጤና ትፀብቅሽ እህታችን ምርትነሽ🥰🥰❤🙏
@TB-pj9ds
@TB-pj9ds 2 года назад
መምህር ሀዘን ከደረሰበዎት በኋል ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ብቅ አሉ አጽናኝ መምህር ነዎት መምህራችንም ዘማሪዎች ለሁሉም ክብረት ይስጥልኝ እናመሰግናለን እያልኩ ከዚህ ታች ያስቀመጥኳት የቻናል ሊንክ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን የምለቅበት ስለሆነ ቤተሰብ እንድትሆኑልኝ : ምንም እንደማይከፈልበት ታውቃላችሁ ሁላችሁንም እዚአብሔር ያክብርልኝ
@batemngste6155
@batemngste6155 2 года назад
አረ ሌላም ስብከት አቅርቦ ነበር
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
በጣም መምህራችን እመቤቴ ታፀናናልን
@user-ud6gr5mh6f
@user-ud6gr5mh6f 2 года назад
ምን ሆኖ ነው ሀዘን የደረሰበት
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
@@user-ud6gr5mh6f እናቱ አረፈዉ
@user-ud6gr5mh6f
@user-ud6gr5mh6f 2 года назад
@@shadiuae5761 ውይ በቀኙ ያቁማቸው 🙏
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ምርትነሽ አለቀቃትም ይቼ ሊባ
@nefisareshad4711
@nefisareshad4711 2 года назад
#እድሜ_እና_ጤና_ይስጥልኝ_ምህርትነሽ_መምህር_ፈጣሪ_ያክብርልኝ
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያውያን አገራችን ሰላም ይሆን ደስ ሚል መልክት ነው ለአዲስ መዝሙር ስጡታ እናመሰግናለን መምህራን እድሜ ጤና ይስጥልን።
@firaolahmed153
@firaolahmed153 2 года назад
Amennnn
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@samharamen6278
@samharamen6278 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@user-ex7qj5kl9t
@user-ex7qj5kl9t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Betemaetentmedia1
@Betemaetentmedia1 2 года назад
አባቴ ቀበቶ ፍታ ተብሎ ማርያም ማርያም ማርያም እያለ ሰዉ ሁሉ ማርያም እያለ ነዉ የተወለድኩት እንዴት ትክዳለቺ የማርያምን ድምጥ የሰማ አይክድም ማርያም ከክፉ ትጠብቅልን አብ የተከለዉ ይፀናል ያፅናሽ ፈጣሪ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 2 года назад
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kalkidanmerisawoloyewa5003
@kalkidanmerisawoloyewa5003 2 года назад
ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ክፉ አይንካብን አሜን
@mikiyasmulugeta6316
@mikiyasmulugeta6316 2 года назад
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ምርትነሽ ምርጥ ዘማሪ ናት በመዝሙሮቿ ተፅናንተናል ተፈዉሰናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣሪ በቤቱ ያቆያት
@emutube7545
@emutube7545 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልሽ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፉት በተዋህዶ ሀይማኖታችን ፈጣሪ ያጽናን አሜን 👏💒💒💒✅
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 2 года назад
የእዉነት መምህሬ ቃለ ህወት ያሰማልን ምርትነሽ እኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናሽ 💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏
@ha-sy6bv
@ha-sy6bv 2 года назад
እባክህ እባክህ ወንጌልን ስበክ አዎ ድንግል አማላጅ ናት መላአክትም ያማልዳሉ ግን ሰለ ሌላው እምነት ባናወራ ሁሉም እንደየስራው ፈጣሪ ይክፈለው ይህን ወጣት ሀሜት አታስተምረው ሰለ እምነቱ አስተምረው እነሱን ስም አታንሳ ሀይማኖታችን ተዋህዶ በማለት ጊዜ አታባክን ካንተ ብዙ አንጠብቃለን ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናትና ስለ ሊላው ጊዜ የለንም ቃሉን አስተምረን የበለጠ በቤቱ ያፅናን ተባረክልን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
አገታም አሰፋ ቃለ ህይወት የሰማልን የኔ ጀግናናናና የተዋህዶወ ወረቅ ለጀ እንወዲሀለን አገራችንንንን እመቤቴ ሰላም ታረግልን አሜን
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 2 года назад
ምርትነሽ የተባረከች የጌታ ልጅ ናት።አንተ ግን ወንጌልን እንዲህ ቀይጠህ ምህረት ይብዛልህ።ወንጌል እና ፓለቲካን ለይ። ወንጌል እንጂ ሀይማኖት አያድንም።ባማረ ቃል ምተርተው ተረት ሩቅ አያስኬድም።ታሪክም ይጠይቅሀል ሚያድጉ ህፃናት ጠይቁሀል ምህረት ይብዛልህ።ሁላችንን ጌታ ይማር።
@yodittefera2798
@yodittefera2798 2 года назад
መጨከን ያለባት ለክርስቶስ እንጂ ለተዋህዶ ስለቆመች አደለም ጌታ ይርዳህ በጭብጨባና በክብር ታስረህ የተቀመጥክ ሰው ጌታ የልብህን በር ከፍቶ ይግባ ህይወትህ ሌላ ንግግርህ ሌላ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ
@atalaymitku7034
@atalaymitku7034 2 года назад
Who are you to judge him? So tired of the Protestant hypocrisy! ልቦና ይስጣችሁ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን ሁላችንም ዘማሪት ምርጥነሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@endaleyirdaw5509
@endaleyirdaw5509 2 года назад
ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት ሌሎች ወንድሞችና እህቶች የሚመለስ ልቦና ሰጥቶቸው እንዲመለሱ እንፀልይላቸው።
@aldaam9276
@aldaam9276 2 года назад
ተው ልመድ ገላዬ ሀሀሀሀ መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Год назад
ትክክክክክል፡ዬኔአባት፡ንጋራቻዉ፡እሢት፡ማቼሚ፡አይጋባቻዎ፡መማህራችን፡ሽአሜት፡ኑርልን❤❤👍👍🙏🙏
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። የጠፊብን አገልጋዬችን ሁሉ ወደ እናታችው ቤት ይመልስልን። ቀሲስ አሽናፊ ፣ መምህር በጋሻው ወደተዋህዶ ይመልሳችሁ ምክንያቱም በስራችሁ ብዙ ስዎችን ነው ይዛችሁ የኮበላችሁት ለነሱም ልቦና ይስጥልን ። የናንተ መመለስ መላዕክትም በስማይ ሆነው እያሽበሽቡ ነው የሚዘምሩት ወንድሞቼ እህቶቼ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ምርተ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንች አድሮ በግልፅ እየሱስን ሰብከሺዋል በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
መምህርችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን በእዉነት እደሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ ⛪⛪⛪❤❤❤❤
@nitsuhtegen8669
@nitsuhtegen8669 2 года назад
ተረቱ ይብቃ ሕዝብ ንቃ ያመነይድናል ማን እንደ ጌታ አላወቁም
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ምርትዬ እንኮን ደስ አለሽ ማሬ🥰🥰
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 2 года назад
❤""ምርትዬ በደስታሽ ደስ ብሎኛል እድሜ ዘመንሽ ሁሉ በምስጋና ይፈፀም ቅር ያለኝ የኛ እንቁ አባት ቀሲስ አሸናፊ ምናለበት በዚህ ቦታ ቢገኝ ምኞቴ ነበር❤❤❤
@mimizemecha8062
@mimizemecha8062 2 года назад
አሽናፊ የታድሶ ዋና አካል ነው እህቴ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 года назад
እሙዬ ቀሲስ አሸናፊ ኦርቶዶክስ አደለም ተሀድሶ መናፍቅነው አትሸወጂ እሺ በጣም አሳሳች በዝቷል በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 года назад
ደሞ አሸናፊ ቀሲስ አይባልም መናፍቅ ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 года назад
ደሞእሱን እንቁ ትያለሽ ይሄን ካሀጂ
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 2 года назад
@@mihretmengestu2798 እህቴ ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማሪያም እንደእግዚአብሔር ሀሳብ መስቀሉን ተሸክሞ የሚሄድ እውነተኛና እግዚአብሔር የሰጠን እውነተኛ መምህራችን ነው ዪቱዪብቻናሉ ላይ ግቢና ትምህርቶችን ዝማሬዎቹን ስሚያቸው መንፈስቅዱስ ይነግርሻል አጋፔ ዘኦርቶዶክስ እና ገሪዛን የሚባለው ቻናል ላይ ግቢና እይው መምህሬን መጠየቅም ከፈለግሽ ቀጥታ ስልክ ቁጥሩን ልላክልሽና ጠይቂው እሺ እህቴ
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እቁ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ እኳን ደስ አለሽ ድንግል ማርያም ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ በርችልን ✝️✝️✝️💚💛❤️
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 года назад
መምህርየ እካን ሰላም መጥህ እግዝብሔር እድመ ይስጥህ መምህራቺን ቃል ህወት ያሰማልን ባተ ህውቴ ተቅየርዋል ብጣም ብጣም ብጣም ኣምስጊናልው እግዝብሔር ይስጥልን መምህር ቺን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለህታችን ጸጋውን ያብዛልን አሜንንንን
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 2 года назад
በመምህራችን ላይ አድሮ ጥበቡን የሚገልፅልን አምላካችን እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው🙏
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 года назад
Amen amen amen
@weynitube3466
@weynitube3466 2 года назад
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እህታችን በቤቱ ያጽናልን እመቤታችን የምትወጂታ እርስዋ ትባርክሽ
@user-sx2pu8hh1u
@user-sx2pu8hh1u 2 года назад
ቃለሂወት ያሠማልን ለዘማሪት እህታችን ምርትነሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 года назад
ሀሀሀሀሀ የለመታደል ጌታ ያልበቹን አይን ያብራለቹ
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 2 года назад
yaltdlsschews anche nasch ye Marten lauter buchela
@tgtaf435
@tgtaf435 2 года назад
ምርቴ ዘመን የማይለውጣት ከትሁትም ትሁት እንዴት እንደምወዳት ትህትናዋ ከፊቷ ያስታውቃል
@mekdiyetewahdolijj8438
@mekdiyetewahdolijj8438 2 года назад
አሜን ፫ ውዷ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🌻
@user-yi7zo3ry3s
@user-yi7zo3ry3s 2 года назад
ምርቴ ስወድሽ እድሜሽ ን ያርዝመዉ መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖዎት ይርዘም
@gechodi3186
@gechodi3186 2 года назад
የእግዚያብሔር ቃል ያስተማሩን አባቶች ፣ መምህራን ፣ ሰባኪያንና ምዕንመናን እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።እዲሁም በእምነቱዋ የፀናች ምርቴ እ/ር ይባርክሽ።
@weynitube3466
@weynitube3466 2 года назад
በኪዳነ ምህረት ደምሪኝ እህቴ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 года назад
የኛ እቁ ሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ እቁ ምርትየ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግልት ዘመንሽን ይባርክልሽ ይባርክላችሁ 🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ✝️🙏🙏🙏
@betelhemmulgeta9567
@betelhemmulgeta9567 2 года назад
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ተቀኙለት ባዲስ ቅኔ ለሰው አትዘምሩ እየሱስ ያድናል ተባረኩ
@amanuallake8255
@amanuallake8255 2 года назад
KIDUSAN BE ALEM ENDEMIFERDU ATAKIMN
@alainall6304
@alainall6304 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት በእድሜላይ እድሜ ይጨምርልክ ፀጋው ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ፈጣሪ ይባርክልክ ምረረትዬ የምወድሽ ዝማረረ መላይክትን ያሰማልን አገልግሎትሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ
@asafashjawdo572
@asafashjawdo572 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር በቤተ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ ጤና ይጠብቅልን ዘምሪት ምርቴ እንኳን ደስ አለሽ ወድዋ እህታችን ዘማርያን እንድሁም የእግዚአብሔር ቤተሰባች ፀጋዉን ያብዛላች 🤲🤲🤲 💒💒💒 🤲🤲🤲
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ምርት ነሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህር ውይ በስው ፉት አቁመው መመስከረዎ ግን ለሷ ከባድ ነው ባዶዋን እንዳያስቀራት እግዚአብሔር ያለሽን ያብዛልብ
@saramehirt456
@saramehirt456 2 года назад
ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ነች መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን እንወድሀለን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
#እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ እህታችን #ምርትዬ ጸጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤና ይስጥልን💟💒💟💒🙏
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘማሪት ምህርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 года назад
Mirtua zemari mirtnesh fetsameshen yasamrelen bebetubyakoyesh. Mihretab tebarek. Kale hiwot yasemalen. Zemari meleket yasemalen.
@hiwetube1058
@hiwetube1058 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫ 🇪🇹 ሀገራችንን ሰላምና አንድነታችንን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንም አምላክ ያበርታልን ።
@lamlamdainku951
@lamlamdainku951 2 года назад
ተባረኩ ሁላችንም ምርትየ አንኮን ደስ አለሽ
@emowymdabbetjerba9672
@emowymdabbetjerba9672 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 года назад
Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN ✝️✝️✝️
@user-bq1gp1kp4p
@user-bq1gp1kp4p 2 года назад
መምህራች ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ዕድሜ ጤና ይስጥህ
@etabeztaye6947
@etabeztaye6947 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ልኡል እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይባርካችሁ ልቦናችሁን አይለዉጠው የተዋህዶ ፍሬዎች እናንተን በቤቱ ያፅናችሁ የጠፋትንም እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሥልን
@asmerbeza90
@asmerbeza90 Год назад
አድሜ ጤናውን ያአድልከ
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 года назад
ዘማርት ማርቲሰ ብጣም እኒውድሻለን ሁሉ መዝመሮችሽ ብጣም ኒውድዋልን ኣቤቱ ላተ ለስምህ ኣለኝ ሚስጋና ማንው እዳተ ኣማኔ ስምህ ገናና ብጣም እውድሽ ኣለው ኣይዞሽ እግዝብሔር ያፅናሽ መምህርየም ብጣም እውዳሃልው
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 7 месяцев назад
ዝማሬመላእክትያሠማንን
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
ኑርልን +++
@bigdream1111
@bigdream1111 2 года назад
ማርያምን ምርትነሽ በጣም የምወዳት ዘማሪ ናት.....የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
@hailewgebireal5744
@hailewgebireal5744 2 года назад
ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህራችን እህቴ ዘማሪ ምርትነሽ ሆይ ነፍሴ በደስታ ተሞላች እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-tf8bo1oo3q
@user-tf8bo1oo3q 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💒💒👏👏👏👏
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 2 года назад
በእውነት ልዩ መዝሙር ነው ።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ማንቃው ደውል የኢትዮጵያ የተዋህዶ አርበኛ የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏🙏🙏
@memimime5701
@memimime5701 2 года назад
Amen Amen Amen Zemar Meleket Yasemachu
@samijesus9953
@samijesus9953 2 года назад
“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤” - ቆላስይስ 3፥16
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 2 года назад
እናንተ ሰዎችን አገልጋዮችን ፍጡራንን ስበኩ እኛ ግን የተሰቀለውን እንሰብከዋለን
@dinkneshdemeke
@dinkneshdemeke 2 года назад
📖📖👈
@atalaymitku7034
@atalaymitku7034 2 года назад
Samson ወደ ቅድስት ቤ /ክርስትያን ተመለስ 🙏
@user-fy9tu2cr1o
@user-fy9tu2cr1o 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምርትየ እናከብርሻለን
@amarefentahun9081
@amarefentahun9081 2 года назад
ምርትነሽ ሆይ በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን!አልበምሽ እጅግ ተወዳጅ መንፈስን የሚያድስ ነው!!!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Ewunte newu memhr kale hiwot yasemalen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@filimondesale8136
@filimondesale8136 Год назад
Amen (3) egzaber tena yestli
@WjwjJjj
@WjwjJjj 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ruhamarich1652
@ruhamarich1652 2 года назад
Amen Amen Amen
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መምህር ምህረትሀብ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድግል እየሱስ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ለመምህራችንም ለእህታችንም ቃለሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን።
@beckyet5283
@beckyet5283 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 года назад
ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ አሜን ፫
@ethiohagere8225
@ethiohagere8225 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ምርቴ የኔ ውድ የልጅነቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ከእንቁ አገልጋዮች ጋር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ክበሪልኝ🙏
@hggff9535
@hggff9535 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እህታችን አሜን፫ ሁላችነንም በቤቱ ያጽናናን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እህታችን ምርትነሽ ጸጋው ያብዛልሽ
Далее
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 15 млн
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 682 тыс.
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 15 млн