Тёмный

ኢክራም ፍጡር ላይ ተበቀለችኝ 

nebilnur
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 297 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 837   
@nebilnur1
@nebilnur1 2 года назад
Check out my instagram 🤗 Instagram: instagram.com/nebilnur/
@susulily4368
@susulily4368 2 года назад
Endezi acir video sira
@bettybetty9477
@bettybetty9477 2 года назад
@@susulily4368 Limdu yelegnmi ednesu gadegn yelegmi
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 года назад
ነቢሎ ለሀኒ እንደምወዳት ንገርልኝ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 года назад
ስታምሩ በማርያም እንደ ተከታታይ ድራማ ነውኮ የምጠባበቃችሁ ❤️❤️
@sarahashem737
@sarahashem737 2 года назад
😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
በማርያም እኔስ ብትይ እየዘገዩብን አስቸገሩ እንጂ
@zeburamohammed463
@zeburamohammed463 2 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ
@rahel2834
@rahel2834 2 года назад
እኔ እራሱ ማርያምን
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@الحمدلله-ح1ك3س
@الحمدلله-ح1ك3س 2 года назад
አቤት ፍቅራችሁ ሣሥቀና ማሻአላህ ተባረከላህ አይለያችሁ ነፍ አመት አብራችሁ ኑሩልን👍🇪🇹
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 года назад
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሆች አባት 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ 🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 2 года назад
S a w🌹😍💋💋❤😘☝
@karimam3236
@karimam3236 2 года назад
صلى الله عليه وسلم
@zed7360
@zed7360 2 года назад
s,a,w🤲❤💯👈
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@karimam3236 ደምሪኝ በአላህ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@zed7360 ደምሪኝ
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
ለመላው ኢትዮጲያ ትልቅ አርያ የምታስተምሩ ትክክለኛ ሰው ፍቅር ትትና ትግስት ሁሉንም ያደላችሁ ናችሁ ፍፃሚችሁን ያሳምረው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
ስወዳቹሕ እኮ የእውነት ሰይፉ ጋር ሑላችሑም ቀርባችሑ ማየት ነበር ምኞቴ
@munasaid5499
@munasaid5499 2 года назад
Enam
@jerryash2344
@jerryash2344 2 года назад
Ene Nebilen news ya guregnama kerebe diheneten alakewem betran
@zed7360
@zed7360 2 года назад
❤💯👈
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 2 года назад
ለምንድን ነው ግን የማያቀርባቸው
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 года назад
ሴይፉ አርቲስት ነው የሚወደው ድሀ እና ሌላ ሰው ይንቃል ደግሞ አቀረበ አላቀረበ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 2 года назад
ኢትዮጵያ በእናንተ ውስጥ ይታያል አብሮ መኖሩ መከባበሩ ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹሁ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 года назад
ምናለ ባይነካኩን ባለሥልጣናት ሀይማኖት ከሀይማኖት ባያባሉን እኛኮ እንዋዴዳለን ህዝብ የዋህ አዛኝ አልቃሻ ነው ሙሥሌም አመመኝ ተቸገረኩኝ ብሎ በአደባባይ ሢወጣ ክረሥቲኑ አልቅሦ አዝኖ ገዘብን አውጥቶ ሥለት ተሥሎ ሙሥሌምን በፆለት በብረያግዛል ክረሥቲኑ አመመኝሢል ሙሥሌሞአልቅሦ ዱአ አድረጎ ነው እረ እጃችሁንአሡ ከሀይማኖት እኛፍቅረነን ተለያይተን መኖረአንችልም ባለሥልጣናት እረፉ ኡፍፍ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
your right ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምሪኝ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 года назад
ምርጥ ሰው ምርጥ ኅደኝነት ሰላም ለናተ ይሁንን አላህ ይጠብቃችሁ
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 2 года назад
መምህረ ነን አስተማሪ ነን ባዮቹ በ ሀይማኖት መለያየታችን እንደ ትልቅ መሳርያ ተጠቅመው ሊለያዩን ቢጥሩም ፈቅራችን ሁሌም ይጨምራል ወንድም ወንድሙን እንዲጠላ ሚሰራው የ ሀይማኖተኛ ነን ባዮች ሴራ ኢትዮጵያ ለይ አፈር ድሜ ይበላል)ፍቅራቹን ያብዛው ነቢሎ & oll
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
your right ❤❤❤❤❤
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@M2Meriem ደምሪኝ ውድ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
እንደማመር
@salam9859
@salam9859 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ባህላችን አንድ ታች ነው 🙏❤❤
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@munajamal4751
@munajamal4751 2 года назад
ማነው ግን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው😢❤❤
@azizaaziza4407
@azizaaziza4407 2 года назад
😋😋😎
@rahmiruhi5795
@rahmiruhi5795 2 года назад
🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
me x1000000
@lubabaal8842
@lubabaal8842 2 года назад
እኔ
@seadanurye3426
@seadanurye3426 2 года назад
ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤እክራምን ስወዳት አይ የላጤ ቤት አብሽሩ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
አሚንን ውዴ ደምሪኝ
@ሰሚር
@ሰሚር 2 года назад
ማሻአላህ አጀማመሩ ተከታታይ ድራማ ነው እሚመስለው ነቢሎ ቤተሰብ ሆንናል አሁንማ አንድ ቀን አፍጥር ጥሩን እስኪ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምረኝ ወንድም
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 года назад
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል
@helentube325
@helentube325 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ 🥰ነቢሎ ኢትዮጵያ ስገባም መጀመሪያ ማግኝት የመፈልገው ቢኖር ነቢል አንተ ነው ከዮቱብሮች 🥰
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 года назад
መሻአላህ ከት ትፅማላችሁ ነቢል ከሁኔታችግን ሳያችሁ እምፅሙም አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም የኢስላምን መገድ እለቀክነው ያአላህንሰላምታ እራሱ ትተሀል
@hdhd9547
@hdhd9547 2 года назад
@zuuz98:ተረየገፈሰአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ አብሽሩ ተሳተፍ አሳትፍ ከሰደቃ ሁሉ በላጩ ትንሽ ኖሮት ከራሱ ጋር ታግሎ የለገሰ ሰው ነው። ሶደቃ ትንሽ በመሆኑ ዋጋው አያንስም። ስንት እና ስንት ትንሽ የሚባሉ መልካም
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
ስታምሩ በማርያም ክፉ አይንካችሁ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን ሞያችሁ ዋውው ደስ ትላላችሁ የቤት ሰራተኛ ቅጠሩኝ😡
@muluuaberha9386
@muluuaberha9386 2 года назад
Yebete Seratenga Alechemi 😂😂Lerasachewume Alehunemu 🙄😂
@hayminegn6148
@hayminegn6148 2 года назад
Are yebet serategna yaregush echi tega tega ekka lemanesat newe allu
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
😂😂😂 ኧረ ማዳም ትሻልሻለች ተይ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 года назад
ነባ ወላሂ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ያሰላምም አላህ እስከመጨረሻዉ ጓደኝነታችሁን ያፅናሳችሁ ወላሂ።።
@anjagranja
@anjagranja 2 года назад
ሰይፉ ላይ ይቅረቡልን የምትሉ በላይ♥♥♥♥
@hanahalel5473
@hanahalel5473 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሞትኩኝ😍😍😍ስታስቀኑ እመቤቴን እግዚአብሔር በያላቹበት ይጠብቃችሁ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 2 года назад
ዘና ነዉ የምታደርገውን ይመቻቹ ❤😍😁😅😅
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
ስታምሩ እንደተከታታይ ድራማ ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ
@rabay3337
@rabay3337 2 года назад
🙄🙄🙄
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
@@nejukhalid5446 አው ስራ የለኝም የቤትመቤትነኝ ቅቅቅቅናናናናናትትትትት
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
@@rabay3337 Hehehe
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@nejukhalid5446 ደምሪኝ ውድ
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
@@nejukhalid5446 እየሄድች እንደውም ሩጭ
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 2 года назад
ክክክክናቲሲያማስልእንዴትነዉ🤣ታስቃላቹ ጥምጣሙ የኢማራትወንዶችእንደሚጠመጥሙት ብትጠመጥሙትበጣምያምራል
@gyonait
@gyonait 2 года назад
😂😂omg am dead here "ማነው እየተቁላላ ያለው" nebil nw yalw
@zeyoutube9161
@zeyoutube9161 2 года назад
ምርጥ ሰው 😎 በርቱ ማሻአላህ ኢትዮጵያዮ ሰላምሽይብዛ
@nicetubejj4113
@nicetubejj4113 2 года назад
Ena emlew Abel enkwan kenante weta mirtya nachu
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@nicetubejj4113 እህቴ ደምሪኝ
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 года назад
ኧረ በረቢ ዉበት ቀሂጃብ በጀለብኛ ይለያል❤☪️
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 года назад
ለእክረምዬ ዩቱ ዩብ ማካፈት አለበት ነብል የታለያዩ ነገሮችን ያምታሳየን ፣ እበክን ክፈትለት።
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምሪኝ ውድ
@mahitube7604
@mahitube7604 2 года назад
Sewedachihu eko bemekenayeti new yene meritochi 😍😍😍😍❤❤❤💖💖💖💖💖
@ፓናዶል-በ4ዠ
@ፓናዶል-በ4ዠ 2 года назад
ነቢሎ ወላሂ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ አይለያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ጓደኝነት እድህ ነው ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤😍😍
@nebilnur1
@nebilnur1 2 года назад
አሚን 🙏
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምሪኝ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@nebilnur1 ዝም ብለህ ሰብስክራይብ አርገኝ ነቢሎ
@ፓናዶል-በ4ዠ
@ፓናዶል-በ4ዠ 2 года назад
@@murshidatube1147 አሁንስ ደምሩኝ የሚባል ነገር ሰለቸኝ ሀሪፍ ሀሪፍ ቪደወ ስሩ በራሱ ሰአት ሰብስክራይቡ ይመጣል ሰወች🙄🙏
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 года назад
Betam des tilalacu tiru sira new 👍👍👍👍👍👍👍 nati ena ..... gin tinshe kreta alen ante ye kirstyan eminet teketay nek gin endat asibekew new alebabesacu ena stimlu bitastekakilu tiru lemin kalacu enante kirstyan nacu so .........
@hannanegassa8594
@hannanegassa8594 2 года назад
እንደዝህ ነው በዓላችን ሙስሊም እና ክስተን አብሮ መኖር በፉቅር ዋው
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 года назад
ማሻ አላህ ነቢሎ የአላህን ስም ስትጠራ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ብዙወች ለምን እንደሆን ባላውቅም የእውነት በውነት እያላ ያናዱኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ለጉዋደኞችህ አላህ የህድየሁም ያረብ
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
Woww mashAlha🕌💒👈አንድነታችን ውባታችን ነው❤ 🇪🇹👈
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ወይኔ 😁😁😁😁በሳቅ ናቲዬ እማማ ዝናሽን 😁copy 😁ፊልም ለምን አትሠሩም ግን በጌታ
@sisususu1929
@sisususu1929 2 года назад
Mashallhaa dhunetii dubai nachunoo Bexamii dasii sitiluu waladhii alaa hixebiqachuu
@tube703
@tube703 2 года назад
Masha allah sitamru
@efuyegala1736
@efuyegala1736 2 года назад
የሃኒ አለባበስ በጣም ያምራል ♥️🥰🇪🇹♥️🙏🏼
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 2 года назад
እኝ እንዳልኩ አይቸ ጨርኩ ደስ ትትሉ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@ririintertain2119
@ririintertain2119 2 года назад
Masha allah siyamrbet natiye allah qetetgnawn menged yetequmh
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 года назад
ወላሂ ገና ከሀረም ረሱልን ዘይሬ መምጣቴ ነው ነባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለሁላችነም እንደዚህ አይነት ፍቅር ያድለን
@foz2810
@foz2810 2 года назад
እ እረሱል ምትው የለ እንደ ወይ ጉዲ እረ የምትፀፉትን እውቁ
@fmmsm2836
@fmmsm2836 2 года назад
ማታመጡት የለ 😅
@seadinuru862
@seadinuru862 2 года назад
ምን አይነት መሀላ ነው እረሱልን ?? አጅብ 🤔
@semusemu6775
@semusemu6775 2 года назад
እረ ጉድ ፈላ ረሱል እኮ ሙተዋል ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 2 года назад
ኧረ ምትፁፍትን አያስተዋላችሁ
@qintube28
@qintube28 2 года назад
#እዚህ ቤት ልዩ ኢትዮጵያዊ ይታየኛል ሁሌም ኧረ ናቲ 😆😆😆😃
@feruzyasin3389
@feruzyasin3389 2 года назад
wyiiiii setamru eko wellahi betam nw yemwdachu guadegntachu betam des yelal 🥰🥰🥰🥰
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 года назад
ማሻ አላህ ፍቅርኹም ይብዛሓለይ ሽኮሪናታት ኣነስ ክፈትወኩም ማዓት ወላሂ
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ ካይን ያውጤችሁ እንም ተመኘሁ ጓደኛችሁ ብሆን ብየ ኢሸአላህ ኢትዮ ስገባ አገኛችሁ ይሆናል
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 года назад
ስታምሩ እኮ መክሊትና መቅዲስ መቼም ከአቤል ጋር እንደተራራቃቹ ያስታውቃል ግን ያለናንተ ያእንደዛ የምወደው ሸበላ ልጅ ውበቱ ጠፋብኝ ውበታቹ አብሮነታቹ ነው የናንተ ፍቅር ለኛ ተስፋ ነው የጔደኝነትን ደስታ ውበት የምናውቀው እኛ ከጔደኞቻችን እርቀን ያለን ሰዎች ነን
@fedilatube3812
@fedilatube3812 2 года назад
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہ😂😂 በሳቅ ግን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፆማችን አላህ ይቀበለን ያረብ የነቢሎ ቤተሰቦች 👍👍 በቅንነት ግጩኝ ግቡና
@meazabekele5767
@meazabekele5767 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ባህላችን ምርጥ ሰው ምርጥ ኅደኝነት ሰላም ለናተ ይሁን
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 года назад
ውበትህ ተመለሰ ነቢሎ ፀጉርህ ሲያድግ😍😍😍😍
@tsgetube783
@tsgetube783 2 года назад
የፈቅር አምላክ ፈቅር ይስጣቺሁ ማሪያምን በጣምነው የምታምሩት
@seadamuhe1499
@seadamuhe1499 2 года назад
ነቢልዬ ማሻአላህ ስታምሩ ወላሂ ቶብ ጥምጣም በጣም ያምርብሀል አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በእምነትህ ጠካራ ያርግህ ያረብ
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 2 года назад
Nebilo...mabseyachihu ga yalew gidgida beberbere endayibelashibachihu cartoon or something adrigubet eshi...endet endemitimechugn gin don't ask me
@simsimmoussa8324
@simsimmoussa8324 2 года назад
የጓደኝነት ጥግ ማሻ አላህ😍
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@sisususu1929
@sisususu1929 2 года назад
Mashallahaa bexam hubee nachuu shagaa najuu konjo nachuu abilii 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የኬሚሴልጅነኝ
@የኬሚሴልጅነኝ 2 года назад
ማአሻአላህ ስታምሩ አብሮ ያቆያችሁ ክፉ አይካችሁ
@እሱየኔነው
@እሱየኔነው 2 года назад
ያ ማሻአላህ የኢክራምን ስቲግፋር ማረጊያ ቀለበት ያስተዋለ የኔ።ማር
@werka9274
@werka9274 2 года назад
አንኳን አደረስህ ወንድሜ መልካም ፆም
@hayatyasin3873
@hayatyasin3873 2 года назад
ነብሎ ታቃለህ ግን የሰው ፍቅር እንደሰጠህ ፈጣሪ
@azizamohmmed8394
@azizamohmmed8394 2 года назад
Ewy eski yesetn gud eyuln gn des tlalachihu 🥰🥰🥰🥰 nati miskin
@ወዲዓባይሃገረትግራይ
ነቢል እንካን ደህና መጣች ዋው ስታምሩ እኮ እንደ ተከታታይ ፈልም ነዉ የምጠብቃች ጌታን ፍቅር ማለት እናንተ ጋ ነዉ ያለው ዋውውው የመዳም ቅመሞች አይዞን ረመዳን ትንሽ ቀን ቀረን 🥰💪💪💪💪ሳብስክራይብ በሉኝ 🥰🥰🙏🙏
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምረኝ ወንድም
@sebledaher9422
@sebledaher9422 2 года назад
Natiyeeee yene bet'ami konjo sew waddddd bro and nebililyeeee all family Ramadan kareem ❤❤❤❤❤
@amsalselam7215
@amsalselam7215 2 года назад
😂😂😂😂😂weyna natii nebilo eysbrachu zeyt siyaktelk atshew yetbark fiture yamrbachuwal lebsachum ❣️❣️🥰🥰🤩🤩
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 года назад
ነብሎ አዲስ ቤተሰብ ነኝ ግን ሱስ ሆናችሁብኝ በሳምንት ሙሉ ቪዲዮዋችሁን ነው ሳይ የምውለው ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ጓደኛ የለኝም የምፈልገው እንደእናተ ጥሩ ጓደኛማቾች ነው የምፈልገው በጣም ነው የምወዳቹ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ያአላህ ለጉደኞችህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@almazwasi5104
@almazwasi5104 2 года назад
ያንች መንገድ ለኛ ቀጥተኛ አይደለም እህቴ ሁሉም ለሩሱ ትክክል ነው ስለዚህ አንቺ ሂጅበት
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 года назад
@@almazwasi5104 ግን የእውነት መንገድ አንድ ናት ውዴ
@mesimesi4305
@mesimesi4305 2 года назад
@@ጨረቃዋ4212 eswam orhotodogs nat
@almazwasi5104
@almazwasi5104 2 года назад
@@ጨረቃዋ4212 ?
@semutueb1304
@semutueb1304 2 года назад
በጣምነው እምታምሩት
@sejahdima1552
@sejahdima1552 2 года назад
Ewey... endezih ramadan haymanot saygedbachu selakberachu.. u guys showed us real friendship. We love u guys. Degmo yamer nbr.💓💓💓
@menenteshome1332
@menenteshome1332 2 года назад
በጣም ነዉ ምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ekramendris4828
@ekramendris4828 2 года назад
ማሻ አላህ አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሮት ማሻ አላህ😘😘😘😘😘
@hayatquin2249
@hayatquin2249 2 года назад
ኡፍፍ ወረቢ ስታምሩ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ 😍😘
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ሀዩቲ ደምሪኝ
@bettybetty9477
@bettybetty9477 2 года назад
በጣም የምታምሩ ጋደኛሞች ሁላችውንም እወዳችዎለው💖💖💖💖😘😘😘
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 года назад
Wow MashaaAllah fekrachu lehulachenem mesale naw Betam des telalachu , ayleyachu 💕🌙
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ ደግሞ ምግብ አሰራር ከዮቱብ ላይ እያያቹ ልመዱ ቀላል ነው
@tubanega3083
@tubanega3083 2 года назад
ማሻ አላህ ኒቢሊ ስታምሩ ርመዳን ክሪም አላህ ሁሌ ርመዳን በስላም ያድርስን ያርብ ውድ የነቢል በተስብ ኑ በቅንንት የርመዳን ስጦታ አንድ ሺ ሙሉ ዩቱብ ፕሊስ በነፃ አይድል አጅረ ተገኛልችው ስአት ሞላው ስብ ግን
@አይሻብንትኢስላም
@አይሻብንትኢስላም 2 года назад
ማሻ አላህ አምሮባችዋል
@ሩሩየመዳምቅመምነኝ
ማሻአላህ ተባረክላህ ደስ ስሉ ወላሂ ፍቅር ያሸንፋል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ውይ በጣምነዎ የምወዳቹና የምትናፍቁኝ ውዱች ዋው ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛው
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 2 года назад
ውይ ነቢል ኢዶሚን እንኳ መስራት አትችል ጉድ እኮ ነው😍😍😀😀😀😂😂😂😂😎😎😎
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 2 года назад
ማሻ አላህ የአረብ ሸባቦችን መስላቹሀል ወላሂ ስታምሩ
@hikmahsultan
@hikmahsultan 2 года назад
الله يحفظكم.. nebuye we love ya
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 года назад
ዋዉ ማሻአላህ ሙስሊም መሆን ዉበት ነዉ ወላሂ😍😍😍ስታምሩ
@Hነኝእሱንአፍቃሪ
@Hነኝእሱንአፍቃሪ 2 года назад
ማሻአላህ ፍቅር እኮ እናተውስጥነው ያለው አላህይጨምርላችሁ
@sadasada6552
@sadasada6552 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ወዴች አይለይቸዎ
@hyutitube7628
@hyutitube7628 2 года назад
Masha alhi gadgnint malti idanta nawi
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@kadijaa8750
@kadijaa8750 2 года назад
አሚን አንኳን አብሮ አደረሰን አደረቹሁ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@kadijaa8750 ደምሪኝ ከዶ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
እንደማመር
@11six92
@11six92 2 года назад
Wow አልባሳቶቹ አንደኛ ናቸው 👍👍
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 2 года назад
ፍቅራችሁ ያስቀናል ማሻ አሏህ ግን ናቲ ይቱውብ የለውምደ
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 2 года назад
ናቲ እንዳይረጭብሀ ወደ ጎን እያወጣህ አማስል
@nigistweledai
@nigistweledai 2 года назад
ስታምሩ በድንግል ማርያም ፍቅራችሁ በጣም ደስ የሚል ነው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ነቢል ሁሌም የሙስሊም ስነምግባር ይኑርህ በጣም ያምርብሀል
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 года назад
ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ፍቅር ሰላም ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ
@zinet2555
@zinet2555 2 года назад
ኢክሩ ደግሞ ሜካብቀንሽ ቡሀቃውስጥየተዘፈቅሽኩባያመሰልሽ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 года назад
ከልቤ ነው የምወዳችሁ የኔ ምርጦች ታምራላችሁ
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 года назад
ትለያላችሁ ነቢሎ እድህ ነዉ አድነት ናቲየ ተባረክ ሀኒየ አችም ኩኪ እና መክሊት መቅዲ ቢኖሮ የበለጠ ያምር ይደምቅ ነበር
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 года назад
ነባዬ ሲያምርባችሁ እኮ
@hari7-x7k
@hari7-x7k 2 года назад
Ye Nati ye emma zenash impersonation andegna!! 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏👏👏
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ኧር ነቢል አቤል ግን ምን ነክቶትነው ሰፍላይ ቀርቦ ግራ የገባው ሃሃሃሃሃሃ
Далее
እንደዚ አናዳኝ አታውቅም
14:20
Просмотров 301 тыс.
የ መቅዲ ምርቃት
22:00
Просмотров 793 тыс.
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
ነቢልን አሰለቀስነዉ
30:59
Просмотров 644 тыс.
መክሊትን እኛ ጋር ልናስኖራት ነው
18:37
መክሊት እና ናቲን ያጋጨው ጉዳይ
25:23
ለ ኢክራም ፍጡር አዘጋጀንላት
13:30
Просмотров 277 тыс.
ኢድን በ ትግል አሳለፍኩት
32:47
Просмотров 640 тыс.