Тёмный

ካሁን በዋላ ላገኝክ አልፈልግም ፡ አጠገቤ እንዳደርስ 🥹 

Helu Tube
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 часа назад
የሄሉዬ እህቶች 100ሺ እናሥገባት❤ ይቅር ብለነሀል ወንድማችን❤
@MryamHdjjs
@MryamHdjjs 3 часа назад
❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 3 часа назад
❤❤🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 часа назад
በስገቦትት ደምሪኝ🎉
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 часа назад
❤❤❤
@Atit_Royal
@Atit_Royal Час назад
ሃዋሳ ውሰዳት የምትሉት Like አድርጉት ❤️✌️
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 33 минуты назад
ወጭን ቻሉና ዝብሎ መሄድ ስሌለለ
@UaeKfn-w6x
@UaeKfn-w6x 3 часа назад
ይቅር ብለናል በእውነት የምትሉ ብቻ ላይክ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ❤
@UaeKfn-w6x
@UaeKfn-w6x 24 минуты назад
​@@setedegnuw4503እሺ የኔ ውድ
@gggpppjjmaazaabdi
@gggpppjjmaazaabdi Час назад
ስታረቁ እዴኔ ደስ ያለው ማነው አረ በላይክ ኣሳዩኝ ሄሉ የኔ ጀግና ❤🎉💋
@AnshutiAnshu
@AnshutiAnshu 3 часа назад
ኧረ ዛሬ ሲንደሬላዋ የሌለ ነው ያማረባት❤❤
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 2 часа назад
በጣም የኔ ቆንጆ ሄሉነቴ ❤❤❤❤❤❤
@kadeejakadeeja2791
@kadeejakadeeja2791 2 минуты назад
በጣም የኔሄሉዬ
@RozaTuba
@RozaTuba 34 минуты назад
🎉🎉🎉🎉ሄሉን 100እናስገባት የጀመአ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HyeHwj-q1b
@HyeHwj-q1b 3 часа назад
ለሴት ልጅ ክብር አለው አላዛርዬ የኔ አስተወይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት❤
@HyeHwj-q1b
@HyeHwj-q1b Час назад
@@setedegnuw4503 ❤❤
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 часа назад
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 2 часа назад
ሶለላሁ ኣለህወሰልም
@ToubaMohammed-l8t
@ToubaMohammed-l8t 2 часа назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ToubaMohammed-l8t
@ToubaMohammed-l8t 2 часа назад
ሰለሏሁ አለይ ወሠለም
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 2 часа назад
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 2 часа назад
SAW❤❤❤SAW❤❤❤SAW❤❤❤SAW❤❤❤SAW❤❤SAW
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 3 часа назад
አላዛር ምርጥ ሠዉ👌
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 2 часа назад
በፈጣሪ መጨረሻን እንጅ መጀመሪያን አይታችሁ አትፍረዱ የሚባለው እውነት ነው የመጀመሪያውን አይቸ ከፍቶኝ ነበር ሁለታችሁም ምርጥ ሰወች ናችሁ ሄሉየ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 2 часа назад
ማርያምን ሄሉ አላዛር ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ደሞ ይቅር ብለንሀል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 41 минуту назад
የኔ የዋህ የኔ ጀጌና ሄሊየ ሰወደሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 3 часа назад
ስጦታ አልቀበልም ማለት ምን ያክል እንደሚያናድድ ይግባህ አላዛር ወድሜ😂😂😂😂😂
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 2 часа назад
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@masarat2998
@masarat2998 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
​@@masarat2998ውዴ በቅንነት ደምሪኘ ❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
​@@fekihamuhamed5447-l7nውዴ በቅንነት ደምሪኘ❤
@mftube5344
@mftube5344 2 часа назад
ሄሉዬ ስቀሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ አላዘር ምርጥ ሰው ይቅር ብለንሀል ❤❤❤
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 3 часа назад
ሄሉ አደራ አታስከፊው አታስከፋት 😢ይበቃል ሰላም ፍጠሩ ምትሉ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 часа назад
ደምሪኝ🎉በቅንነት
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 часа назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YamataAmara
@YamataAmara 2 часа назад
@@Sada-yc6pi ሄሉዬይቅርታየግዚአብሔርነውው
@uaeteam6287
@uaeteam6287 2 часа назад
አወየምር ሂለየይቅር ተባባሉ ያጋጥማል
@drr8432
@drr8432 2 часа назад
የምር ሞስለኝ ደንግጨ ነበር ሄሉዬ የኔ ዉድ እንኳን ታረቃችሁ አላዛር አሳዝንሄኝ ነበር ይቅሪታህ ተቀብለንሀን የኔ ወንድም እልልልልልልልልልልልል ደሰብለኛል በመተራቃችሁ ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤ ሄሉዬ ሁለየም ሳቅልኝ የኔ ዉድ እህት❤❤❤
@Fatma-q3n3
@Fatma-q3n3 3 часа назад
ሡባሃነ አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 2 часа назад
ኔሉቆንጆአምሮብሻልየኔውድውድድድድነውየማረግሽየኔብሶተኛ🙏🙏🙏🙏
@mulubrhanu
@mulubrhanu 3 часа назад
እስኪ እችን ሴት 100ሽ እናስገባት ደስስስ ይባላት ሄልዩ የኔ ማር
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ ❤
@mulubrhanu
@mulubrhanu Час назад
ደሞርክሽ ኣንችም ደምርኝ❤​@@setedegnuw4503
@MdEt-f4c
@MdEt-f4c Час назад
አላዛር ምርጥሰዉ ይቅርታዉን ብትቀበይዉ ደስ ይለዉነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nebanebati4742
@nebanebati4742 3 часа назад
እዉነት ነዉ የኔ ቆንጆ አምሮብሸላ በአላህ አትለያዮ አላዛር ጥሩ ሰዉ ነዉ ሲንደሬላየ ዛሬ ፈክት ብለሻል ❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 2 часа назад
አላዛር ምርጥ የዋህ ደግ እና አዛኝ ነዉ በዛዉ ልክ ቶሎ የሚከፍ ይመስለኛል ሄሉም እደዛዉ አደራ እዳትከፍፉ የምር ጓአደኝነት ማለት ክፉም ደግም ነዉ እና መልካም መልካሙን ባህሪያችንን ብቻ ሳይሆን ደካማ ጎናችንንም መሸከም መቻል ነዉ እኳን ፕራክ ሆነ መደባበራችሁ ደብሮኝ ነበር የእዉነት ነዉ ምወዳችሁ አይለያችሁ በርቱ ወደፊት በነገራችላይ ጡሩ ጓአደኝነት እቅፍት ይበዛዋል ማንንም አትስሙ❤❤❤❤❤❤❤❤ይቅር ብለንሀል እኛ ወዲማችን❤
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 3 часа назад
ሄሉዬ ከምር አብራችሁ ስሩ መቀያየም ጥሩ አይደለም ከሠዉ ላይ ስህተት ከብረት ላይ ዝገት አይጠፍም ተስማሙና ሁሌም አብራችሁ ኑልን🙏🌹
@Aminat725
@Aminat725 3 часа назад
ታረቁ እኮ
@ሪምወሎ123
@ሪምወሎ123 2 часа назад
እናተየተመታችሁ፣ምንይሻላችሃን፣፣፣እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤አለሞቼሁለየምበፍቅርኑሩልኝ
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 3 часа назад
ሰራችለት ሄሉዬ የኔ ጅግና አልአዛር አንተምርጥ ሰው ነው ግን ከዚ ብሃላ እዳትጎዳት❤🎉
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ❤
@salamgulnt
@salamgulnt Час назад
አላዛር አሥታዋይ ሠው እድሜክን ሣብ እረዘም ያርግልክ❤❤❤
@EtsayMulu-p2c
@EtsayMulu-p2c 3 часа назад
የኔ ልዩ ሴት ስለታረቅች ደስስስ ቡሎኛል❤❤😂
@عليمحمدحسنالمرشدي
ሚስኪን አሳዘከኝ ብድር በምድር አሉ ስታምሩ እኮ ሁለታችሁ ❤❤
@Sariy177
@Sariy177 3 часа назад
ሄሉን 100k እናስገባት ያጀመአ 👍
@MohamemedAlsayari
@MohamemedAlsayari 2 часа назад
❤❤
@turkiialsayari5749
@turkiialsayari5749 2 часа назад
❤❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 часа назад
❤❤❤
@Katy-t4b
@Katy-t4b 2 часа назад
Sareye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ghghghh217
@ghghghh217 Час назад
ይቅር ብለንሀል ወንድሜ❤ ሄሉነቴ ጉዞ ወደ100k💪💪💞የኔ ሤት
@newkw9034
@newkw9034 2 часа назад
እህህህ ማነው እደኔ ደስ ያለው ❤
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 часа назад
አልሀምደሊላአልሀምደሊላ
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 часа назад
እኔ❤❤❤❤❤❤😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 часа назад
🙋🙋✌✌😂😂😂
@SsSs-pz3yf
@SsSs-pz3yf 2 часа назад
ይቅር ብለናል ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 часа назад
አየኸው ስጦታን አለመቀበል ልብእንደሚሰብር👌👌👌👌
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 часа назад
ደምሪኝ🎉,በቅንነት
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት❤
@MakthMalth
@MakthMalth 36 минут назад
❤❤❤❤❤❤​@@setedegnuw4503
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o Час назад
ወይኔ የኔ ውድ ፕራኩ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደ ደነገጥኩ 😅 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች ስታምሩ🙏❤❤❤😘😘 ይቅር ብለንሀል ወንድማችን🙏❤❤❤😘😘
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
ሄሉዬ ሳቅሽ ተመልሶ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል በርቺ እናትዋ አንቺ ደግሞ እደዚህ ይቅርታ እያለሽ ችክ አትበይበት ደጋግሞ መወቀስ ወንዶች አይወዱ እና በቃ እርሽለት ስለታረቃችሁ እጅጉን ዴስስስስስ ብሎኛል
@የቆንጆዎችአፍቃሪ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ 2 часа назад
እስቲ ከአላዘር ጋር እናጣምራቸዉ ማለቴ እናጋባቸዉ❤❤❤ ይጋቡ የምትሉ👍👍👍👍😂😂😂😂
@zuzutubi3777
@zuzutubi3777 2 часа назад
መን ብሎን😂😂😂😂
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 часа назад
እረፉ የናቪ ናት❤
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف Час назад
የልብ ነው የተናገርሽው❤❤
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 24 минуты назад
​@@ZeinabaSaid💐💐💐
@samritube645
@samritube645 21 минуту назад
ውይ እኛ እኮ አይጣል ነው ደስ ያለንን እንድራለን ደስ ያላለንን እናፋታለን😂*
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 3 часа назад
አሁንም አረጋጋት በጣም ተደራራቢ ጉዳት አለባት አላዛር እናትህን እግዚያብሔር ይማርልህ ❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 часа назад
ሂሉየ እኮ አስታዋየ ልጅነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤንኳንም ታረቃችሁ በናተ መቀያየም ስት የተደሰተ ሰዉ አለነበር አዉን እርር በሉ አላዘርእና ሂሉየ መቸምአይለ ያ ዩም❤❤❤።🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘
@AricaShamero
@AricaShamero 3 часа назад
አላዘር በጣም ያሳዝናል የምትሉ 👍👍👍ሄሉዬ ስወድሽ ከ ልበ ነው 🎉
@YounusKhan-x8y
@YounusKhan-x8y 2 часа назад
ሄሉአደራ አታስክፊው አላዘር ምጥስው ነው እናታችን አላህ አፊያ ያጋት ሄሉ ቆጆ❤❤❤❤❤
@Salamiye
@Salamiye 3 часа назад
የኔ ዉዶች እንደዚህ ነው ሚያምርባችሁ አትለያዩ የናቴ ፈገግታ ነው ምን ፈልገው ያኔ ጀግና ሄሉዬ ባርቺ አላዘር ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 часа назад
ሴደሬላዋ የኔ ናፍቆት አላዛርየ ዳግመኛ አንድ ላይ ስስቁ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናትህንም ሥለተሻላት ደስ ብሎኛል ምቀኛን ይያዝላችሁ የኔ ውድ ጤናሽንም ይመልስልሽ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 3 часа назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 3 часа назад
እደት በ1ደቂቃ 27ሰው ይቀድመኛል ቅመሞችየ ተውተረጋጉ ብያለሁ 😂😂😂😂
@jamilajamila8797
@jamilajamila8797 3 часа назад
😂😂😂
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 2 часа назад
ማዳም የለችም ዛሬ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
​@Hereya-zz7ji ውዴ ደምሪኘ በቅንነት ❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Час назад
​@@jamilajamila8797ውዴ ደምሪኘ በቅንነት❤
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji Час назад
@@setedegnuw4503 ደመርኩሽ
@Gjmmm-r2h
@Gjmmm-r2h Час назад
አላዛር ወድማችን በጣም እንወድሀለን እህታችንን አደራ ሄሉየ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 3 часа назад
ይቅርታህን ተቀብለናል ወንድማችን ሄሉየ በርች🎉🎉🎉🎉
@mdksa7775
@mdksa7775 Час назад
ይቅር ብለናሀል ወንድማችን ሀሉንም አላህ ያሳካልህ
@keekiyaa
@keekiyaa 3 часа назад
ልክ እሱ እንዳደረገው ብድሩዋን መለሰች ስሜቱ እሚገባህ አሁነው አላዛር ወንድማችን ከንግዲህ ሰላም ፍጠሩ ይብቃቹ ሁለታቹም መልካም ሰወች ናቹ ስለዚህ ተውት ሰላም አውርዱ ❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 часа назад
ታዳ እኮ ይቅእታ ጠይቃል ምድነው ማዳበድ ደሞ በትንሺ ቀን ቢሆን አብሺር እዳይከፋሺ እያላት ነው
@Bety2026
@Bety2026 2 часа назад
በጣም ደስ ብሎኝል አምሮብሻል ሄሉየ የእኔ አበባ ፍንድሻየ ደግሞ ሐዋሳ ሂጅ አላዛር መልካም ሰዉ እኮነኅ አየኅ ሴትሎጅ የምትወደዉን የምትፈልገዉን ነገር ሲሰጣት ደስ ይላታል አንተም እንደዛዉ ነዉ ያረከዉ እግዚአብሔር ይስጥኅ
@seidahmed65
@seidahmed65 3 часа назад
እኔቆጆ ታምሬያለሺ ኧረ እደዚህ ስትስቂ እኛም ደስይለኛል አላዘረየ የኛመልካም ስለታረቃችሁ ደስስስብሎናል
@محمدعلي-ع2ز3ر
@محمدعلي-ع2ز3ر Час назад
በውነት በጣምምም ይህቀን ስጠብቀው ነበር ደስ ብሉኛልልል ይቅር የእግዚአብሔር ደስይላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemarwuhaTerefe
@YemarwuhaTerefe 3 часа назад
ሄሉ ያሳላፋችሁት ብዙነው ያረገልሽም ነገር እደዘው ያጠፈው ትጥት ግን1ነው❤❤❤ይቅታ መጠየቅ ትልቅነትነው አላዛር ደግሞ በጣም ደግ የዋህ ቅን ሰው ነው ሄሉዬ ይበቃል ይቅር በይው❤❤❤ስወድሽ😍😍
@Zenach-oh9io
@Zenach-oh9io 2 часа назад
ሄሉዬ ሁሌም እደዚህ ደስተኛ ሁኝ ህይወት መጠል አለበት ሁሉም የ ያልፋል አላዛር በእግዚአብሔር አታስከፋት ስትስቁ ታምራላችሁ እርስ በርስ ተረዳዱ❤
@MesiTube1
@MesiTube1 3 часа назад
የኔ የዋህ አላዛርዬ ሂሊዬ ስወዳችሁ በጣም ደስ አለኝ እፍፍፍፍ ሁሌም ከጎኗ ሁን ተባርክልን❤️👌👌👌
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
አላዛር የእዉነት ምርጥ ሰዉ ነህ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ አትለያዩ የመጣባችሁን ነገር አብራችሁ መወጣት ነዉ ያለባችሁ እግዚያአቤሄር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@EtagegnAddis-b3o
@EtagegnAddis-b3o 3 часа назад
እደዚህነዉ የሚያምርባችሁ ሄሉየ የኔዉድሁለየም ሳቂልኝ አላዛር ሁሉየም አትለያት❤❤❤❤❤
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 25 секунд назад
በእዉነቱ ልቤ ደምቶ ነበር አሁን ደስብሎኛል ሄሉኮ ቆንጆ መምህር ነች
@yugu4361
@yugu4361 3 часа назад
አሰይ መላያየት የለባቸውም እንካንም ብራክ ሆነ👍😊
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 3 часа назад
ሆነዴ ገና ገባሁ ፕራክ ተሆነ እሰይ
@nebanebati4742
@nebanebati4742 3 часа назад
አረጋጋሺኝ ፕራንክ ነዉ ብለሺ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 часа назад
ፕራንክ ሆነ እንዴ ሳልሳደብ ገላገልሽኝ😂
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 2 часа назад
እፍፍፍፍ ርዕሱን አይቼ ደንግጬ ነበር ፕረንክ ነው ገነ አሁን መግበቴ ነው😔😔😢😢😢
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 2 часа назад
ፕራክ ነዉ ተረጋጋሁ😢😢❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 27 минут назад
ይቅር ለእግዚአብሔር ወንድማችን እንዴት እንዳሳዘነኝ አያምርም ስጦታው አልቀበልም ስትለው ደስ ብሎናል ስለታረቃችሁ ❤❤❤❤
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 3 часа назад
ሄሉ የምር ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽው ይገባዋል በዚህ መልኩ ባይሆን ኖሮ መቼም አይገባውም ነበር ስሜቱ ተባረኪ። አላዛርም ስለእናትህ ገና አሁን መስማቴ ነው ፈጣሪ ይማርልክ። ነገር ግን ሰው አንተ ላይ እንዲያደርግ የማትፈልገውን ነገር ሰው ላይ አታድርግ።
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 2 часа назад
በጣም ምን ያክል ቅስም እደሚሠብር ይየዉ
@SaraQatar-pw2mu
@SaraQatar-pw2mu 2 часа назад
እውነት አላዛርበጣም ምጥር ሰው ህልም በጣም ነው የመወዳት ❤❤❤❤❤
@burtaburta5763
@burtaburta5763 3 часа назад
ዋውው በጣም ደስ ብሎናል ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ H❤A🥰🥰🥰
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc Час назад
አላዛር የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ሄሉዬ የኔ ውድ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HyateLove
@HyateLove 3 часа назад
ሄሉዬ የኔ ስስት የኔ ንግስት እስኪ ውዶችዬ 100ሽ እናስገባት♥️
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
ደሞ ይህ አለባበስ በተለያየ ከለር ልበሺ ሲምርብሽ የኔ ስስት❤❤❤❤ ጉርድ ቀሚስ ያምርብሻል የምር
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 часа назад
የመጀመሪያ ነኝ የምር ዛሬ ቅመሞች ተቀድማችሓል😂😂❤😍😍😍😍
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 3 часа назад
እኔ ሁለተኛ ነኝ በቃ ልለፈሽ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 часа назад
❤😂
@burhanaburhana1922
@burhanaburhana1922 22 минуты назад
ማርያምን አላዛር ለሴት ልጅ ያለው ክብር ❤❤❤❤❤❤
@عليمحمدحسنالمرشدي
አላዛርየ አላህ ያክብርህ ወንድማችን ስለታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ማማየንም ስለተሻላት ደስ ብሎኛል
@kasutube8310
@kasutube8310 Час назад
ሄሉዬ የኔ ዉብ እኛ ሁሌም ከጎንሺ ነን የኔ ጠካራ ሴት❤❤❤❤ ደምቀሺልናል አላዛር እናመሰግናለን ሁሌም አትለያት❤
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 часа назад
ሰደሬላዋ ይቅሪታ ተቀበይዉ የኔ ቆንጅ ሄሉኔቴ❤
@ሳምሪጓልራያማቻሬ
@ሳምሪጓልራያማቻሬ 2 часа назад
ስለ ተራቃቹ በጣም በጣም ደስ ብለኛል እናንተ መለያየት ያለባችም😊❤ሃሉዬ ህመምሽ የተረዳሽ እሱ ነዉ እና ሰላማቹ ይብዛ❤❤😊
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 3 часа назад
የኔውብ የኔሴዴሬላ የኔፈድሻ የኔደርባባ አምሮብሻል ሁሌምይመርብሽሄሉነቴ💎💎💎 ቅመሞች ያሰብኩትአለያሳካልሽበሉኝ
@HawaAli-rl5oj
@HawaAli-rl5oj Час назад
Esaye ❤❤❤❤❤❤ yene wuddd ehte heluye dag asayeshilen alazar Des belognal ekunan ayehaw enkuan tarakachiw betam Des yelale
@UaeKfn-w6x
@UaeKfn-w6x 3 часа назад
እንደኔ ደስ ያለው ሄሉዬ ና አላዛር በመታረቃቸው❤️❤️❤️
@MebrateTsegaye-q1r
@MebrateTsegaye-q1r Час назад
ይቅር ብለንሀል ይህን መልካምነትህን ጠላት አይይብህ አብዝቶ መድዬ ይባርክህ
@Embetwerku
@Embetwerku 3 часа назад
ሔሉዬዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና ሤት ይቅርታ ሥለተጠያዬቃችሁ ደሥ ብሎኛልልልልል❤❤❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 2 часа назад
እናትህን እግዛብሔር ጨርሶ ይማርልህ ሁሌም ሳቁልን ስስቁ ስትደሰቱ ደስታችን ነዉ ሳቃችሁን ነዉ ማየት ምፈልገዉ❤❤❤
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 3 часа назад
ማሻ አላህ ዛሬ እንኳንም ተረቃችሁ ዳስስስ ብሎነል❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Час назад
ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ ይቅር ብለንካኛ የኛ መልካም ወንድም🎉🎉🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 часа назад
መነው እዳኔ ስላታራቁ ዳስ ያላው አዳራ ቅም እዳይኖርባቹ ልባቹ ለይ😢😢😊😊🎉🎉
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc Час назад
አላአዛር ወንድማችን ትልቅ ሰው ነህ ማሚንም እግዚአብሔር ይማራት ሴንድሪላዋንም አንተንም ውድድ ነው ከልብ ይቅር ብለናልግን ያው ስጦታ አለመቀበል ምንያክል እንደሚያስከፍ ለማሳየት ያክል ነው አትዘንባት እሺ አባ❤አብራችሁ ሳያችሁ ደስ ይለኛል የምር
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 часа назад
የኔ ውዶች ሁሌም ሣቁልኝ ሔሉን ቅርብ 100k😘😘😘😘😘
@ZuleykaZulu
@ZuleykaZulu Час назад
ይቅር ብለናል እንደዚህ ስትሆኑም ያምርባችሁ በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤
@hayatHiwe
@hayatHiwe 3 часа назад
አረ ሄሉ አይባልም በአጭር ግዜ አውቀሽው በሽታሽን ጉዳኝነትሽ ፈልጎ የቀረበሽ ሌላው ሰው ግን ጥቅምሽን ነበር የሚፈልጉ ሄሉ ይቅር የማስባል ስህተት የለም የኔ ጨረቃ ስወድሽ ለኛ ለ እህትዎችሽ ስትል❤❤❤
@HAILHAIL-m2w
@HAILHAIL-m2w 2 часа назад
አረ መጨረሻዉን እይዉ
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 часа назад
ፓራንክ ነው ውዴ
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
ፕራንክ ነዉ እኮ
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 2 часа назад
እስኪ ቢዲዎን ጨርሱት ለዚህ ነው እኮ ጫፉን ይዞ ለፍርድ እሩጫ😢
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 2 часа назад
አረ መጨራሸውን አይተቹ ኮምቱ ኤጭ😔😔😏😏😏
@LobTop
@LobTop 2 часа назад
አላዝሪ በጣም ምረጥ ወንድም ነህ ከክፉ ነገረ አላህ ይጠበቅህ ሄሉ እራስሺን አበረታች ❤
@Toyba-s8d
@Toyba-s8d 3 часа назад
ውይይ ሁል ጊዜም እዳትለያዬ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ
@KatijaKatja
@KatijaKatja 2 часа назад
ማነው እደኔ ደስ ያለው ወላሂ ሄሉየ አላዘር 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 3 часа назад
እንቁ ይስጣላል ሄሉየ የኔ ቆንጆ አዉጭው የምርርርር ሽሩባ ደስ ይላል አላዛር አታስከፊዉ አደራ የብቃሽ ደረቅ አትሁኝ
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 2 часа назад
እኔ ከተሠራችዉ ጀምሮ ምንም አልወደድኩት ይሄን ስሬት ብትቀይርዉ ብየ ተመኘዉ ልፅፈ ነበር ፈርዋቸዉ ኮሜታተሮቹን ወደሌላ ይስዱብኛል ብየ
@melNe-gb5sj
@melNe-gb5sj 2 часа назад
ሄሉነት ሁሌም ፈክት በይልኝ አላዛር ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 3 часа назад
ሄሁዬ❤አላዛር እዴው አንድ ላይ ስትሆኑ ስወዳችሁ የኔ ማሮች❤❤❤
@aaasa3348
@aaasa3348 2 часа назад
አላአዘር የኔ የዋህ ስታሳዝን ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ ትግስትህን ስወድልህ
@Beba873
@Beba873 3 часа назад
ሔሉ በፈጠረሽ አላዛርን አታስከፊብን አረ ተይ እሱንም የምንወደው ወንድማችን ነው
@HappyAutumnTrees-ve5gb
@HappyAutumnTrees-ve5gb 2 часа назад
አላዛር እና ሔሉ ሥለታረቃች ደሥ ብሎናል ሔልዋ የኛ ጨረቃ ወደ ቀድሞው ጤናሽ ተመለሠሽ የድሮው ፈገግታሽ ይመለሥልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደግሞ አምሮብሻል የኛ ጨረቃ ጉዞ ወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 3 часа назад
የኔ ጨረቃወች ሄሉየ ሁሌ ፍክት በይልኝ አላዛርየ የወንድምነት ጠግ❤❤❤❤
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 2 часа назад
አላዛርኮ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያን😢❤
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 3 часа назад
መ😅😅አሳልፌ አየሁት ተመስገን ሰላም ሆናቹ ስላየዋቹ ደስብሎኛል❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 часа назад
እኔ እራሱ ኮሜት ላይ ነው የገበሁት ያችን ኮሜት ሳይ በጉጉት አየሁት 😂😂😂😂😂
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 3 часа назад
😂😂​@@ttinaabate9710
@HamedaSeid
@HamedaSeid 3 часа назад
እኔ እራሴ😂😂😂
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤እኔ
@وجدانابراهيم-ف9ج
ሄሉዬ የኔስስት ሁሌምሳቂልን የኛድክመት አላዘርየእናመሰግናለን ሁሌምከጓኗሁን❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድነዉእማርጋችሁ
@ሠሠሠሠሠ
@ሠሠሠሠሠ 3 часа назад
ሂሉየ ዛሬ በጣም አምሩብሻል ሁለየ ይመረብሽ የኔ አሰዛኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh 34 минуты назад
ይቅር.ብለናል❤❤❤❤❤❤❤ይቅር.የማይልይቅር.አይባልም.ይቅርታ.የፍቅር.ማራዘሚያነዉ.ክርስቶስ.ከእጁላይ.ሚስማሩ.ሳይወጣነዉ.አባትሆይ.የሚያረጉትን.አያቁምና.ይቅር.በላቸዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏ስሙ🙏የተመሰገነ❤ይሁን🙏አሜንአሜንአሜን🙏🙏
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 часа назад
መጨረሻውን አሳልፌ አየሁ ሄሌኔ የኔ ማር ልእልት😍😍😍😍
@Aminat725
@Aminat725 3 часа назад
እኔለራሡ አቸነው የኮመትኩት
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 часа назад
እኔ😂😂😂
@Bety2026
@Bety2026 2 часа назад
እኔ እራሱ መጨረሻዉን አሳልፋነዉ ያዩሁት❤❤❤
Далее
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3,1 млн
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 227 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 20)
36:41
Просмотров 13 тыс.
እናቴ በጣም ደስተኛ ናት😍
31:13
Просмотров 10 тыс.