Тёмный

ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 4 ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu 

ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሕያው መንገድ ቤተ ክርስቲያን በተዘጋጀ የትምህርት ጉባዔ፣ “ኢየሱስ ማነው” በሚል ርዕስ በወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ የተሰጠ ተከታታይ ትምህርት ነው፡፡ ጊዜ ወስደው በጥሞና ይስሟቸው ደግሞም ለሌሎች ያጋሩ!!
ቀጣይ ክፍሎችና ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታታል ሰብስክራይብ ያድረጉ!!
#Paulos_Fekadu #Amharic_Teaching
ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ
እግዚአብሔር ማነው (ክፍል 1)
• ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 1 ...
ሥሉስ ቅዱስ (ክፍል 2)
• ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 2 ...
ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን (ክፍል 3)
• ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 3 ...
ቃል ሥጋ ሆነ (ክፍል 4)
• ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 4 ...
ሥለ ክርስቶስ ሊቀክህነት (ክፍል 5)
• ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 5 ...

Опубликовано:

 

10 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@DanielWeyesa-mk7xn
@DanielWeyesa-mk7xn Год назад
እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋዉ ያብዛልክ
@maluyebamud6032
@maluyebamud6032 Год назад
Geta yibarikik tsaga yibzalk Ewodihalew Eysus geta new haleluya
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ባንተ ትምህርት በጣም ነው የተጠቀምኩት🙏❤️
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ።
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 2 года назад
ዘመንክ ይባረክ
@regasadame7601
@regasadame7601 Год назад
ተባረክ ወንድማችን ፍቄ በጻፍካቸው መጽሐፎች ሁሉ መንፈሳዊ አይኔ በእጅጉ ተከፍቶል ቀጥልቡት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ይህ መንፈሳዊ እውነት እልገባቸውም ትምህርት ስላሴን የማያምኑ መድኃኒት ነው ።
@ChachiyeeYekirstosambassador
@ChachiyeeYekirstosambassador 7 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ! ሰው ሆኖ የመጣው ኢየሱስ ነው ለምን እግዚአብሔር ትላለህ ?አስረዳኝ?
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 7 месяцев назад
እየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ ሙስሊሞች ያምናሉ ግን አስተምሮዋቸው የተጣመመ ነው ስለዚ እየሱስ በስጋ መምጣቱ የሚያምን ሁሉ ትምህርቱ ልክ ሊሆን አይችልም
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 года назад
ታስረው ዘንድ ሰው ምንድነው?
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme Год назад
እግዚአብሄር ሰው ሆነ ማለት እና እየሱስ ክርስቶስ በስጋ መጣ የሚለው ትምህርትህ አይጣርስም? ምንም የአማረኛው ትርጉም ሁለት እግዚአብሄር እንድንል ቢያስመስልም እግዚአብሄር የሚለው ትርጉም ያህዌህን የተካ ነው ወይስ ያህዌን የተረጎመ ሌላ ቃል አለ? ያህዌ አንድ ያህዌ ከሆነ እንዴት ነው አዲስ ኪዳን ላይ ያህዌ ተቀየረ?
Далее
Wait for the BOWLING BALL! 👀
00:38
Просмотров 14 млн
SUNDAY LIVE SERVICE  14/07/24
48:13
Просмотров 285