Тёмный

ኢየሱስ ክርስቶስ በሙሴ ታሪክ ውስጥ +++ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - Ethiopian Orthodox Sibket 

kiduel
Подписаться 234 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

© Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
Copyright ©2019: Kiduel
++++
-- RU-vid ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልኝ።
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታቻ ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
-- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
---------------------------------------­­-
« L I N K S »
Subscribe: goo.gl/cLLTU7
Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Опубликовано:

 

23 янв 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@miayohannes3825
@miayohannes3825 5 лет назад
አፈ ወርቅ፡ የዘመናችን አባ ጊዩርጊስ,እግዚያብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ ከእድሜና ከጤና ጋር
@aklilukassaw5656
@aklilukassaw5656 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ጊዜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 лет назад
ውይይይ ይሄን መምህር ስወደው የተሰጠህ ሚስጥርን ማወቅ ልዩ ነው በስመአብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣምላከ ሙሴ ዮሴፍ በረከታቸው ያሳድርልን።
@user-jj9xr6py9h
@user-jj9xr6py9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማቺን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@TGMTG
@TGMTG 9 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤ ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያኑርልን❤❤❤
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 5 лет назад
ለወድማችን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 года назад
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@arsema2166
@arsema2166 4 года назад
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ።
@missazmera6457
@missazmera6457 4 года назад
ለመምህራችን መምህር ሄኖክ ሃይሌ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏💛💚❤️
@user-ou7dv3mn8v
@user-ou7dv3mn8v 3 года назад
በእዉነት ለምህራችን ቃለ ህይወትንያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጥብቅልን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በበረከት ይጠብቅልን።
@teweldemedhnbrhane8126
@teweldemedhnbrhane8126 5 лет назад
ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር እግዚኣብሔር ጸጋ ኣብ ልዕሊ ጸጋ ይደርበልካ (የብዝሓልካ) ኣሜን!!!
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 лет назад
ወንድማችን. ዳቆን. ሄንወክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን. ተስፋ የምናረጋትን. መንግስተ ሰማየት.ያውርስልን. ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን
@bdusdi2288
@bdusdi2288 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 лет назад
በእውነት. ውድ መምህራችን. እግዚአብሔር. ያገልግሎት. ዘመንክን. ይባርክልህ. እኛን. በሚገባን መልኩ. ፈትፍተህ ነው. ያስተማርክን. እናመሰግናለን
@fthi3585
@fthi3585 5 лет назад
Tebarek igziabiher kante gaar new kalehiwet yasemalien
@mattymattmatterson2836
@mattymattmatterson2836 4 года назад
Memhurechane Be Ewnete kil hiowot yasmalen. Egziabhuer be edemey yetebekelen.
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህሬ
@mangestu4336
@mangestu4336 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 лет назад
ተወዳጅ ቃለ ህይወት ያሰማል ጸጋው ያብዛልህ ብዙ ነገር ተማርኩ #ወጣትነት ከእግዚአብሔር ከማገልገል ጋር መባረክ ነው
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 года назад
እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ቸሩ መድህኒ አለም አሜን አሜን አሜን።
@tigistadane8423
@tigistadane8423 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
መምህራችን ዲ/ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤት እንደት ድንቅ ትምህርት ነው ቸሩ እግዚአብሔር እድሜእና ጤናህን ይስጥልን ፀጋህን ያብዛልን ወንድማችን ያለ ሀጢአቱ በእኛ በደል የሰቅሎ ሞቶ በደላችንን የደመሰሰልን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 5 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር በየጊዜው ሰዎችን ያስነሳል:: እንዳንጠፋበት ሲል እንዲህ በብላቴኖቹ አድሮ ያስተምራል:: እግዚአብሔር ልበ ብርሃን አድርጎሃል:: ዘመንህን ሁሉ እንድታገለግለው ይርዳህ:: እኛንም ሰምተን እንድንለወጥ ያድርገን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ:: ያካፈላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን:: በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው:: የቀደመውን ትምህርት እንዲሁ ብታካፍሉን መልካም ነው::
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 4 года назад
Diakon Henok your sermon is very simple and easy to understand, and beautiful, Egziabher amlak kale hiwot yasemaln.
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@mattymattmatterson2836
@mattymattmatterson2836 4 года назад
Egziabehur Yebarkhe Denk temehurt newe .Abzeto Yechemerlehu Ewketunena Tebebune .
@abdiketema2222
@abdiketema2222 3 года назад
Kale hiwot yasemalin Deakon Henok Haile. Amen Amen Amen.
@teweldemedhnbrhane8126
@teweldemedhnbrhane8126 5 лет назад
ይቕረታ እቲ ዝሓለፈ ትምህርቲ ዮሴፍ ናይ ክርስቶስ ምሳለ ዝብል ልኣኩልና (ጽዓኑልና) የቐንየለይ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ያገልግሎት ዘምውንህን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@arontsegai
@arontsegai 5 лет назад
ሰላም ወንድሜ የባለፈው ሳምንት መምህራችን ያሉትን ትምህርት ብታቀርቡልን ደስ ባለን። እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@tigistkenenisa4999
@tigistkenenisa4999 3 года назад
Kale Hiwot Yasemalin Bedime Betsega Yitebikiln
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
@sintenega319
@sintenega319 5 лет назад
ቃለ ሕይወትያሰማልን አሜን መምህራችን እግህ ዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ አሜን
@sifaan3900
@sifaan3900 3 года назад
kale Hiwote yasamalen Mamahere
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 лет назад
የአባታችንን በረከት ያሳድርብን ለመምህራችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እዚህ በላይ የምታገለግልበት የምትገለገልበት እድሜና ጤና ይስጥህ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 года назад
Kalhewot yasemalen yaglgelot zemnhen yebarkeln Amen.
@yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማሥግን
@roesfetu9654
@roesfetu9654 4 года назад
Amen kale hiwot yasemaln
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 года назад
Memhr henok hayle betam yemnwedh memhr neh egziebhar ytebqh enam yekidus musa bereket fetari yasadrln...
@tyujErtgyegom
@tyujErtgyegom 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
በጣም የምወደው እና የማከብረው ጎበዝ መምህር ነው ትምህርቱን ሁሌም ፖስትልን ወንድማችን
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 лет назад
እኔም ፍቅር ነው
@hadiyanew9501
@hadiyanew9501 5 лет назад
ትምርቱ ጥርናው መምህር ቃልህይወት ያስማልን
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 лет назад
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-lo7zx8bk3l
@user-lo7zx8bk3l 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@loveisgood
@loveisgood 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜንንን።
@user-cl8is7xu8f
@user-cl8is7xu8f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሠማልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አሜንንን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን ትምህርቶችህን እንዴት እንደምወዳቸው አደራ ሄንዬ ከእናት ቤተክርስቲያን እንዳትርቅ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው
@philipossolomon3945
@philipossolomon3945 4 года назад
8
@user-lb4ns2iq4l
@user-lb4ns2iq4l 5 лет назад
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝብሄር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-bo6ox6yn2z
@user-bo6ox6yn2z 5 лет назад
ቓለ ህወት ያሰማልን ወንዱምችን ድያኣቖ ሄኖክ ጸጋው ያብዛልህ አምላክ
@etalemshimekit5847
@etalemshimekit5847 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት
@hhfj9761
@hhfj9761 5 лет назад
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤናዉን ይስጥልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! አንተን የወለዱ ወላጆች እንዴት የተባረኩ ናቸው! በጤና በሞገስ በቤቱ ናፈቀን!
@almazmelkamu2836
@almazmelkamu2836 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@makideskasa5892
@makideskasa5892 4 года назад
Amen amen amen qalhiwet yasemalin mengiste semayat yawirsiln idme xena yisxiln memihirachin
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 5 лет назад
በጣም ግሩም ድንቅ የሆነ አስተምህሮ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@geremechgetach
@geremechgetach 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በቤቱ ያቆይ ክፍል አንድ ይት እናገኚው አለን እባኳት ይጠቁሙን
@mereseaezgamn8997
@mereseaezgamn8997 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልን በእድሜና በጥኢና ያቆይልን
@ayedayed8820
@ayedayed8820 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን ያላየንውን እድናይ የፈቀደ አምላክ ክብሩ ይስፋ
@etenesbisat6608
@etenesbisat6608 5 лет назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@wereyae5344
@wereyae5344 4 года назад
ጣፋጭ የነፍስ ምግብ ህይወትን የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን ! ኣሜን!
@merongashe9
@merongashe9 5 лет назад
Kalehiwot yasemaln
@tinsuyemane8201
@tinsuyemane8201 5 лет назад
አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዋርሰልን እድሜና ጠና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠልን አሜን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ድያቆን ሄኖክ።ኣምላካችን በጤና በፀጋ በእድሜ ያቆይልን።
@fatiyahuseen8202
@fatiyahuseen8202 5 лет назад
የእኔ ውድ ጸጋውን ያብዛልን
@user-vx8mt5oi3f
@user-vx8mt5oi3f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንንንንንን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 4 года назад
Egzabher tsegu yabezalih yene wendim betam des emyil tmhrt new. Egzabher yaglgulet edme yasrezmlih yekrstos barya neh ewnet betam libi emgeba tmhrt new. Kal hiwet yasemalin.
@salam95
@salam95 5 лет назад
መላዕክትን ቃለ ሂወት ያሰማልን በስደትን ሃገር ያለንን ነዚህ የተቀደሰን የተባረከን ደጁን ያብቃን አባታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@user-fk9vz5ux3g
@user-fk9vz5ux3g 5 лет назад
አሜን አሜንአሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 5 лет назад
ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የእኛ እንቁ በርታልን እና ይህ መዝሙር አጣሁትኝ ጠቁሙኝ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ፪ እድሜ ለንስሀ እንደ ህዝቅያስ ሰጥተህ ጠማማውን ልቤ በቃልህ አቅንተህ አጣሁትኝ😢
@tekestt9185
@tekestt9185 5 лет назад
ቃህወትንያሰማልንወንድማቸንየአግልግሎትዘመንህንዶባረክልንየእኛእንቁ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigestfeleke4002
@tigestfeleke4002 5 лет назад
Kale hiwetn yasemalen bedma betana ytebkelen
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ እንድንመገብ ላቀረቡልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
@hawwiishawaa8144
@hawwiishawaa8144 5 лет назад
Kale hiwot yesmalin stagahun hi haa bizalin
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 5 лет назад
በእውነት ህይወት የሆነ ቃል ነውና የተማርነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እግዛብሄር አምላክ አሜን
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
አሜን ፫ በእውነት ለመህራችን ቃል ህይወትን ያስማልንበእድሜ በጤና በፅጋውን ያብዛለት ።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ከሞት በኋላ ሕይወት አለ እግዚአብሔር ይመስጌን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@almiyedngllji8411
@almiyedngllji8411 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@sudyhherh1860
@sudyhherh1860 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን መምህሬ ♥
@user-sl3bv1eh4w
@user-sl3bv1eh4w 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድመ ድያቆን ሄኖክ
@jtellarsematariku8217
@jtellarsematariku8217 5 лет назад
💒እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት አሜን ፫ እኔ አዲሰ ነኝ 🌹
@mduddin5893
@mduddin5893 5 лет назад
Amen kalehywotn yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln memhr
@etenutadesgetaweyeedateley3946
Kale eyhote yasemalen
@user-he7hv4ry7s
@user-he7hv4ry7s 5 лет назад
Amien qale hiwet yasemalen Egziabhier Amlak xegaun yabza.
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 лет назад
Kale hewet yasemalen
@jaxmilo6306
@jaxmilo6306 5 лет назад
አሜን፫ የህይወትን ቃልህ ያሰማልን የሰማዩን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እንቁ ወንድማችን በሰማይም በምድርም የተወደደክህ ሰው ነህ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን እስቲ የርሱን ትክክለኛው ዩቶብ እንዴት መግኛት እችላለሁ ነገሩኝ?
@ethiopia2280
@ethiopia2280 5 лет назад
አሜን ፫ ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልኝ
@Dfg-wd9oh
@Dfg-wd9oh 5 лет назад
ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በሀይማኖታችን ያፅናል በቤቱ ያኑረን
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 лет назад
Amen Amen Amen kalehiwer ysemalen agelegelut zemenhem fetar yebarkelhe wedmachen 🙏🙏⛪⛪
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@semirabiede3798
@semirabiede3798 5 лет назад
Kale Hewat yasemalen!!!!
@tserqanemariyaam_youtube9741
@tserqanemariyaam_youtube9741 5 лет назад
Kale hiyotin yasemalin bewnti
Далее
1❤️
00:17
Просмотров 5 млн