Тёмный

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | እግሩን ይዘው ሰገዱለት | ስግደትን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 года назад
መምህር በዕውነት ፀጋውን ያብዛልህ። ትምህርቶችህ በሙሉ በቀላሉ ለመረዳት የሚቻሉ ብቻ ሳይሆኑ በልቦና የሚታተሙ ናቸው።
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад
ቃለሕይወት፡ቃለበረከት፡ያሰማልን፡ጸጋውን ክብሩን ያድልልን፡በድሜ በጤና ያቆይልን፡በእውነት። ለከተማ ከተሰገደ ማ ለድንግል ማርያም ምን ያሕል ይሰገድ ይሆን? የኔ አባት ጸጋውን ያብዛልሕ።
@lidmek2127
@lidmek2127 11 месяцев назад
የእውነት ስሰማው ብውል ባድር የማልጠግበው እንቁዬ ተባረክ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@alemaydagne9816
@alemaydagne9816 3 года назад
ኦርቶዶሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ።
@mytime........203
@mytime........203 6 месяцев назад
😅
@ቀለምወ
@ቀለምወ 3 года назад
ቅዱስና ደረጃ የደረሰማ ለታናናሾቹም ይሰግዳል:: ህይወታቸው ትህትና ነውና:: መናፈቃን ሁሉንም የመቃወም እራስን ከፍ የማድረግ አባዜ አለባቸው::
@wolansatesfa787
@wolansatesfa787 3 года назад
Memiher timhirtochih ayitegebum tsegawin yabzalih
@solianaberihun
@solianaberihun 3 года назад
Amen Amen Amen Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haila tsgawon yabzalek Egzabhare yemesgen enkwan dena metahelen memehera super excited for up coming weeks & the title is what I was looking for & what I need Egzabhare yemesgen Mahbire tsion Egzabhare maheberachehun yasfalachehu
@alemekidane5192
@alemekidane5192 3 года назад
የኔ ወንድም ባለብዙ ፀጋ ኑርልን ቃለህይወት ያሠማልን
@melonmesfin2895
@melonmesfin2895 3 года назад
Dislike አርጎ ከመቀሰፍ አለማየት ይሻላል !!
@binized7711
@binized7711 3 года назад
መምራችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጦት ...
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት አድርጓ ያድልልን እመብርሃን እድሜ እና ጤና ይትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን
@mesfinhabte3061
@mesfinhabte3061 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን,የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 года назад
አቤት መጣፈጥ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መምህር ትምህርቶችህ ሁሉ የማይጠገቡ ናቸው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Amanuel465
@Amanuel465 3 года назад
አመሰግናለሁ ሰሞኑን በሀሳቤ የሚመላለስ ጥያቄ ስለተመለሰልኝ!! ቃልሂወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 2 года назад
አሜን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን።
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን መምህር ስለሠጠሀን እናመሠግናሀለን ተመሥጌን ስለማይነገረዉ ስጦታህ ስምህ ለዘለለም የተመሠጋና ይሁን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒😘💚💚💛💛❤❤🎤🕊
@antexmynex5368
@antexmynex5368 Год назад
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ::
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን የምንሰማ ብቻ ሳይሆን ቃሉን የምንኖር ያድረገን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-c4zPE0MWZAg.html
@ፅዮንይቱብ
@ፅዮንይቱብ 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በርታልን የኛ እንቁ
@kdest____6070
@kdest____6070 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@seblewengelkidane8517
@seblewengelkidane8517 3 года назад
እንደው ምንም ቃል የለኝም መድኀኔዓለም ጸጋውን ያብዛልህ እንደ አንተ ያሉ መማህራንን ያብዛልን
@ሚሚየድንግልማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያቆይልን አሜን🌻💚💛❤🌻👏👏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይፀብቅልን
@meserettzazualimesi4297
@meserettzazualimesi4297 3 года назад
አሜን የቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር እዚህ በላይ የምታገለግልበትን ሚስጥሩን ጥበቡን ፀጋውን ያጎናፅፍልን
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-c4zPE0MWZAg.html
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 3 года назад
አሜን3// ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ትጠብቃህሁ አሜን
@sheglayoutube6955
@sheglayoutube6955 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን👏
@leadyuh1133
@leadyuh1133 3 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን 😘🙏🙏🙏🙏
@መሲየድግልማሪያምልጅ
መምራች እግዚአብሔር ፀጋበረከቱን ያብዛለወት የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክለወትአሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mulualamrew6622
@mulualamrew6622 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ዲያቆን::
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 года назад
ግልጽና ድንቅ ነው ።
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 года назад
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ !
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለመምህራችን ጸጋዉን ያብዛልን እድመከጠና ይስጥልን ምድርቱን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛💓
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
amen amen amen qale hiwot yasemalen memeher
@selamhiwot4806
@selamhiwot4806 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን✝️❤️
@bertukanbeyene3638
@bertukanbeyene3638 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያስማልን ! እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል
ቃለ ህይወትንንን ያሠማልንንንንንንን
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-c4zPE0MWZAg.html
@ሂዊየድንግልማርያምል-ጐ6ሸ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 😍በጣም ደስ ይላል🙏ተመስገን🙏🙏🙏
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰሰማልን ከእንቁዎች አንዱ መምራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልን
@bersabehlidetu2594
@bersabehlidetu2594 3 года назад
Amen amen amen ጉባኤው የት ነው እሚካሄደው እባካችው tell me
@arganon
@arganon 3 года назад
ዮሐንስ ማርያም ጸበል ቤት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒😘💚💚💛💛❤❤🎤🕊
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን ረቡኒ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@makdatadele4521
@makdatadele4521 Год назад
Hulm wede egzabhaer mememera sebket nw metastmaraw
@helensmulugeta6538
@helensmulugeta6538 2 года назад
Always thankful for you.🙏🙏🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 года назад
እግዛቢሔር ይባርክህእድሜና ጤናይስጥልን
@TsiyonBrhenu
@TsiyonBrhenu 4 месяца назад
መምህራችን ቃለ ሕወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@አዶናይጌታ
@አዶናይጌታ 3 года назад
አሜን ቌለ ሕይወትን ያሰማልን , የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም.
@tizta6325
@tizta6325 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 года назад
Ameen Ameen ameen kalehiyot yasamlen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 года назад
የበለአምን ፡ ታሪክ ፡ ሙሉውን ፡ አንብቡት ፡ በገንዘብ ፡ በወርቅ ፡ ተገዝቶ ፡ እስራኤልን ፡ ሊረግምለት ፡ ቦታ ፡ እየቀያየረ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የተጣላ ፡ ሰው ፡ ነበር። ሌላው ፡ መለአክት ፡ በሰው ፡ አምሳል ፡ በእንግድነት ፡ ሲያገኙቸው ፡ ነው ፡ ሰገዱ ፡ ወይም ፡ ሰላምታ ፡ ሰጡ ፡ ሚለው ፡ ለዚህ ፡ ምሳሌ ፡ ሎጥ ን ፡ መውሰድ ፡ እንችላለን ፡ ፀሀፊው ፡ ነው ፡ ጀመሪያ ፡ መልአክ ፡ መሆናቸውን ፡ ሚያውቀው ፡ አንብቡት ፡ በደንብ ፡ 2ሰዎች ፡ በደጅ ፡ ተገናኙ ት ፡ ነው ፡ ሚለው ፡ የሰዶም ፡ ነዋሪዎች ፡ ሚያውቁት ፡ ሰዎች ፡ መሆናቸውን ፡ ነው ፡ ለዛ ፡ ነው ፡ ከቤትህ ፡ አስወጣልን ፡ እንገናኛቸው ፡ ብለው ፡ ያሉት ፡ ፤በደጅ ፡ ወጥተው ፡ አይናቸውን ፡ እስኪያሳውሩዋቸው ፡ ሎጥ ፡ መላእክት ፡ መሆናቸውን ፡ አያውቅም። እግዚአብሔር ፡ በዮሐንስ ፡ ላይ ፡ አድሮ ፡ እኛን ፡ ለማስተማር ፡ ከነምክንያቱ ፡ መልአክ ፡ መሆኑን ፡ እያወቀ ፡ ሊሰግድ ፡ ሲል ፡ እንዳታደርገው ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስገድ ፡ እኔም ፡ እንዳንተ ፡ ባሪያ ፡ ነኝ ፡ አለ። መልአኩ ፡ ፡ በሰው ፡ አምሳል ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ዬሀንስን ፡ ቢያገኝ ና ፡ ቢሰግድለት ፡ አትስገድ ፡ ሰላም ፡ አትበለኝ ፡ አይለውም ፡ ነበር ፡ ምክንያት ፡ ባህላቸው ፡ ለሚያከብሩት ፡ ሰዎች ፡ ይሰግዳሉ። አብርሃም ፡ 3ሰዎች ፡ እንግዶችን ፡ ሰግዶ ፡ ቤቱ ፡ እንዲገቡና ፡እንደተጻፈ ፡ሌላው ፡ መልአኩን ፡ ጌታዬ ፡ ብሎ ፡ ሰገደለት ፡ ነው ፡ ያልከው?በጣም ፡ ይገርማል ፡ ሐዋርያትን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ ሲያስፈቱዋቸውስ ፡ ሰገዱላቸው ፡ ወይስ ፡ እኛም ፡ በአካል ፡ ካገኘናቸው ፡ እንድንሰግድላቸው ፡ የፃፉት ፡ መፅሐፍ ፡ አለ?ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሲያርግ ፡ 2መላእክት ፡ አናግረዋቸው ፡ ነበር፤ታዲያ ፡ ምነው ፡ ሰግደው ፡ እንድንሰግድ ፡ አልፃፉልንም ? ማርያምስ ፡ መልአከ ፡ ገብርኤል ፡ ሲያናግራት ፡ ለምን ፡ አልሰገደችም?ምክንያቱም ፡ በሰው ፡ መልክ ፡ አይደለም ፡ መጥቶ ፡ ያናገራት።
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 года назад
ችግሩ ፡ መስገድ ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ ወደ ፡ ሰማዕት ፡ ቅዱሳን ፡ መፀለይና ፡ እንዲለምኑላቸው ፡ መፀለይ ፡ ነው፤በመፅሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ላይ ፡ በመንግሥት ፡ ሰማያት ፡ ላለ ፡ ሰው ፡ ወይም ፡ ወደ ፡ ስእል ፡ ሰላምታ ፡ ሚሰጥ ፡ አለ?ዳዊት፣አብርሃም ፡ ሌላም ፡ ሰዎች ፡ ሰገዱ ፡ በአካል ፡ ላገኙት ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ሰገዱ ፡ ሰላምታ ፡ የተሰጣጡት። አንተ ፡ ግን ፡ በአካል ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ በሌለ ፡ ሰው ፡ ሰላምታ ፡ ትሰጣለህ ?ሌላው ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ማለት ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው ?ክርስትያን ፡ ሚባለው ፡ ሰዎች ፡ ናቸው ፡ የተሰበሰቡት ፡ ቤት ፡ ነው።
@weareone5941
@weareone5941 3 года назад
Melakt motewal ende? Tadya kidusan selemotu kehone matesegdew lemn le melakt atsegedem? And yalmotem eko kidus ale and please listen to the last part for more info.
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 года назад
 ፡ በዬሀንስ ፡ ራዕይ ፡ 19 ፡ 10& 22:8-9 በግልፅ ፡ መልአኩ ፡ ከነምልክቱ ፡ ነግሮታል። ሌላው ፡ መልአከ ፡ መሆኑን ፡ እያወቀ ፡ ስላደረገው ፡ ነው ፡ የከለከለው። በሌላላ ፡ ቦታላይ ፡ በሰው ፡ መልክ ፡ የተገለፁበት ፡ ግዜ ፡ ለሰላምታ ፡ ባህል ፡ ሲደፉ ፡ ወይም ፡ ሲሰግዱ ፡ ምንም ፡ አልተቃወሙም ፤ለምሳሌ ፡ ኬልክ ፡ ሎጥ ፡ በደጅ ፡ 2ሰዎች ፡ አግኝቶ ፡ እጅ ፡ ሲነሳቸው ፡ ሰገደ ፡ ወይም ፡ ተደፋ ፡ ይላል ፡ በእንግድነት ፡ ተቀብሎ ፡ ወደቤቱ ፡ እንዲገቡ ፡ ለመናቸው ፡ የሶዶም ፡ ጎሞራ ፡ ነዋሪዎች ፡ 2ሰዎችን ፡ አይተው ፡ ሎጥን ፡ ካልሰጠን ፡ አሉት ፡ My ፡ point ፡ በአዲስ ፡ ኪዳን ፡ ሀዋሪያት ፡ መላእክት ፡ አናግሮዋቸዋል ፡ አንድም ፡ ቦታ ፡ ላይ ፡ ለመስገድ ፡ አልዳዱም። ለምሳሌ ፡ ጳውሎስን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ መልአከ ፡ አስፈትቶት ፡ ነበር ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሲያርግ ፡ 2መልአክ ፡ ተገልጠው ፡ ለምን ፡ አፍጥጣቹ ፡ ቀራቹ ፡ ሲወጣ ፡ እንዳያቹሁት ፡ በዚሁ ፡ በመልዕክቱ ፡ በደመና ታጅቦ ፡ ይመጣል ፡ አሏቸው ፡ ታዳያ ፡ አልሰገዱም። አንተም ፡ በአካል ፡ መላክትን ፡ ካገኘሀቸው ፡ ስገድና ፡ መልሱን ፡ እራሱ ፡ ይነግርሀል፤በስዕል ፡ ግን ፡ መስገዱ ፡ ለማታውቀው ፡ ጣኦት ፡ ነው።
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 года назад
@@danielsemere4971 ye adis kidan sewoch kebluy kidan kbrachew slechemere new lemelakt maysegdut yebluy zemen sewoch sisegdu aytenal kemetsaf... is that make sense ?
@banchiamlake4947
@banchiamlake4947 3 года назад
Memher kale hiwote yasemalen rejm edmay ke tena gar yadelhe Dingel be milejawa ateleyn Amen
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 года назад
ይሄን ትምህርት ነው መምህር ግርማ የሚያስተምሩን ግን መርጠን ሰሚ ስለሆን እንጂ። የአምልኮ ስግደት ከሳቸው ነው የተማርነው።።።።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 года назад
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🙏የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን🙏🙏 እኛን እነሱ ሚነቅፉን በየትኛው ሞራላቸው ነው 😏እነ ሆድ አምላኩ እነሱ ዘይት እና የሀይላንድ ዉሃ እስራኤል ዴንሳ ፀልዮበታል ወይም በኔ አገላለፅ ጨፍሮበታል 🤭ተብሎ የሕዝቡን ገንዘቡ እጥብ ነው ያደረጉት😏 እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ግን ስለማይመለከተን እጣታችን አንቀስርም ከሀ እስከ ፐ ዕምነታቸው ዉሸት እንደሆነ እናዉቃለን 😏
@taneasamea8722
@taneasamea8722 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital #memihir deakon Henok Hiyla❤
@serkalemgirma518
@serkalemgirma518 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን!! መምህራች ሄኖክ ስላንተ ሳስብ አግዚኣብሄርን ኣመሰግነዋለው ለቤተክርስትያናችን ኣንተን ሰጣት። አድሜ አና ጤና ከኔ ላይ ወስዶ ይጨምርልህ!!! ምን ብዬ አንደምመርቅህ ኣላውቅም ሆድ የመርቅ ይላል ኣባቴ ለካ ቃላት አያጠረው ነው።
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት እጹብ ድንቅ ትምህርት በጣም ተምሪበታለው ሙሉውን በተቻላቹ መጠን በጽሞና አዳምጡት
@yedingelmariamlij9889
@yedingelmariamlij9889 3 года назад
Kale hiwot yasemaln des sil 🙏🙏🙏🙏🙏 melse eko new mnegren lemayamnut lebona ystachew
@Beki6D
@Beki6D 2 года назад
ይገርማል መምህር የድሜልክ ጥያቄነው የመለስክልኝ ጸጋውን ያብዛልኝ
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 8 месяцев назад
Kale hywetn. ❤ yasemaln❤❤❤ memherachin❤ betena❤beselam❤ nuruln🎉🎉🎉🎉🎉
@adina.6549
@adina.6549 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@letegebrieladane5564
@letegebrieladane5564 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@ፅኑቃል-ነ6ፐ
@ፅኑቃል-ነ6ፐ 3 года назад
አቤት ትንተና አገላለፅ መምህር ብቻ ሰይጣን አይመልከትብን
@kidanedegu5677
@kidanedegu5677 2 года назад
Thank you so much!
@emamytefa529
@emamytefa529 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@dubaidubai941
@dubaidubai941 3 года назад
ቃለህወት ያስማልን
@ቅዱስገብርኤልጠባቂየ
አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤
@annahanna8932
@annahanna8932 2 года назад
Kalhiywte Yasemaln Memher tsegawun yabzalhe,Amen Amen Amen
@aa11aa83
@aa11aa83 2 года назад
ቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናያኑርልን
@na421
@na421 2 года назад
Kalehiwot Yasemalin. Enenim Betselotih asbegn.
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሬ ፀጋው ይብዛልክ እንኳን ደና መጣህን መምህራችን በጣም ናፍቀንህ ነበር እሽ በጉጉት እጠብቃለን ተግባራዊ ክርስቴና ተከታታይ ትምህርት
@21tube20
@21tube20 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 года назад
አሜን አሜንአሜን
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
በእውነት ማቃለል ህይወት ያሰማልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናው ያድልልን 💚💛❤
@peacepeace805
@peacepeace805 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@TsigiTsigi1233
@TsigiTsigi1233 18 дней назад
መምሕር፣ያእንናቴ፡ቁጥር፡ለኩልኝ
@mesiyalemy430
@mesiyalemy430 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛል
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር ያጎነፅፍልን አሜን
@bitanyamulugeta7514
@bitanyamulugeta7514 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻህንም ያሳምርልን። Amen🙂
@edenagabis5556
@edenagabis5556 3 года назад
Amen kale hiwot yaseman Bedme Betena yakoyln Mengste Semayatn yawrsln Memhrachin
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 года назад
በለአም ፡ በአዲስ ፡ ኪዳን ፡ /2ጴጥሮስ 2:15 ይሁዳ ፡ መልእክት ፡ 1 ፡ 11. ራዕይ ፡ 2 ፡ 14 በለአም ፡ ሀሰተኛ ፡ ነብይ ፡ በወርቅና ፡ በገንዘብ ፡ የእስራኤል ፡ ህዝብን ፡ አሳልፎ ፡ የሰጠ ፡ ነው ፡ ለዛ ፡ ነው ፡ በአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በምሳሌነት ፡ እየቀረበ ፡ እንደሱ ፡ በተሳሳተ ፡ መንገድ ፡ አትሂዱ ፡ እያለ ፡ ሚመክረው ፡ አስተማሪ ፡ ሔኖክ ፡ ይህን ፡ እያወቅክ ፡ ነው ፡ ወይም ፡ እንደ ፡ በለአም ፡ አይንህ ፡ ተጋርዶ ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ አይንህን ፡ ያብራልህ።
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 3 года назад
አሁን እሱ ካስተማረው ውስጥ የትኛው ነው የስህተት መንገድ፣ምናልባት በራስህ ልክ እየመዘንከው ከሆነ አይነ ልቦናህን ክርስቶስ ያብራልህ
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 года назад
 የጻፍኩት ፡ ጥቅስ ፡ አንብበው ፡ ካልተረዳህው ፡ እነግርሃለሁ። ዬሀንስ ፡ 2 ጊዜ ፡ ሊሰግድ ፡ ሞክሮ ፡ ተከልክሏል ፡ 3ግዜ ፡ ካልሆነ ፡ አንቀበለውም ፡ ነው ፡ ያለው ፡ አንተስ ፡ ምን ፡ ትላለህ ?
@nigistanleygetahun1225
@nigistanleygetahun1225 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
@itayodose6116
@itayodose6116 3 года назад
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemal
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@ሳምሪየእናቶናፍቂሳምሪየእ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፈ መንግሰተ ሰማያትን ያሰማልን
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 года назад
Sile ante Egziabher yimesgen
@melkamkefil963
@melkamkefil963 3 года назад
Amen kale heywte yasmalen memiher
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 года назад
ጥኡም በእውነት መምህራችን ከዚም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
@halimahalima8292
@halimahalima8292 2 года назад
😍😍😍😍😍
@sarawedm430
@sarawedm430 2 года назад
Qale hiwot yaemalen memehrachen be edme betsega yetebekelen amen amen amen 🤲🤲🤲
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞😘
@aydaissac1295
@aydaissac1295 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 года назад
Amen amen amen kalhiwoten yasemaln. yesemanewn belbonachin selada yefsafeln ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🛐🛐🤲🤲🤲🤲🤲
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋ ያብዛልን 🙏🙏🙏
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
ቃለ ሕይወትን ይባርክልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@Kidi.desu1612
@Kidi.desu1612 3 года назад
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋው ይበዛልህ
@zinashalemayhu9313
@zinashalemayhu9313 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ.ሕይወት.ያስማልን
@tigistadane8423
@tigistadane8423 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 333 тыс.