Тёмный
No video :(

ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ  

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube
Подписаться 88 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
#ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
#Neqatibeb
Megabi Hadis Neqatibeb
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
Gubae Hadis Kidan
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
Eotc
#Eotc
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ • ብዙ ሚስጥር የተተረጎመበት ትምህርት...
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች • 7ቱ የኃጢያት ራሶች። Megabi H...
3. 7ቱ የሞት አይነቶች • 7ቱ የሞት ዓይነቶች። Megabi H...
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! • ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ...
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
• በብሉይ ኪዳን የነበሩ 4ቱ ጥምቀቶች...
6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
• ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሐት የማይደረግ...
7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
• በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከ...
8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
• እግዚአብሔር ልመናችንን እየሰማን ለ...
9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
• ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ። ...
10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1youtu.be/M5xWM...
11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 • እስከ ዕለት ምጽአት ድርስ ከሲዖል ...
12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
• ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎ...
13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
• ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን እንጂ ኃ...
14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 • ኃጢአተኞች የተባሉት እነማን ናቸው?...
15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
• የፈሪሳውያን ቅሬታ። ክፍል 2 በመጋ...
16. ምሕረትና መሥዋዕት
• እጅግ ድንቅ ትምህርት|ከጌታችን እና...
#ማስያስቲዮብ
#MasyasTube
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
Orthodox Sibket
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
TikTok Compilation
RU-vid Shorts
RU-vid Hashtags
RU-vid Automation
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
ሄኖክ ኃይሌ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
Eotc
Mahibre Kidusan
ሔኖክ ኃይሌ
Henok Haile 2016
Henok Haile 2023
Henok haile new
Aba Gebrekidan new
Aba Gebrekidan 2016
Aba Gebrekidan 2023
አባ ገብረኪዳን
አባ ገብረ ኪዳን
አባ ገብረኪዳን 2016
ኦርቶዶክስ ስብከት
ተዋሕዶ ስብከት
ዐቢይ ጾም
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 года назад
እሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@andualemlegese8010
@andualemlegese8010 2 года назад
@@Sarah-ehtemaryamb ከ
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በጤና በበረከት ይጠብቅልን።
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@beilngashow6496
@beilngashow6496 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 года назад
Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 года назад
ብሰማው ብሠማው እማልጠግበው ያባታቸን ት/ት እግዚአብሔር ከፍከፍ ያድርግልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይጨምርልን ሰለቃሉም ያሰተማርን የመከርን የገሰሰን የአምላካቸን ሰም የተመሠገነ ይሁን ተመሰገን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ኣቤቱ ኣምላካችን ከመካድ እርሱ ይጠብቀን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
እግዚአብሔር በህድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ፁሉታችሁ አይርሳን የማስተማር ግዜህን ይባርክልህ አማን ከሀጢያት ያፃን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@saifuGetahun-do5xt
@saifuGetahun-do5xt Год назад
አባቴ ረዥም እድሜ 🙏🙏🙏አምላክ ይጠብቅልን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 2 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችነ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@birknshadane5722
@birknshadane5722 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 2 года назад
ቃልህውይት ያስማልን መምህርችን እሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 года назад
አሜን አሜን አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን እወነትነወበጣምጀ
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 2 года назад
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 2 года назад
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@TheMaggie656
@TheMaggie656 2 года назад
Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናዬ ያኑርልን አሜን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@user-lg7he6ot9e
@user-lg7he6ot9e 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ey6cl4jx5r
@user-ey6cl4jx5r 2 года назад
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውንና ፀጋውን ያብዛለወት
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abeladamu5524
@abeladamu5524 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 2 года назад
በኡነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኖትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!!!!!!!!!!
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
@hiywetgebremedhin4685
@hiywetgebremedhin4685 Месяц назад
ፅጋህን አህንም ያብዛልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ነው
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 года назад
ኣሜን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Год назад
🟢🟡🔴 ቃለህይወትን ያሰማልን የሚደንቅ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን።
@etub1069
@etub1069 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 года назад
ቃለ ህያወት ያሰማልን ማምህሪ
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ለክብር ማኣድ ለመመገብ ያብቃን
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 года назад
አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 года назад
@@MasyasTube eshi
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 года назад
እሺ በሚገባ
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜን እና ጥዕና ይስጥልን የዘመን ኣጎልጉሎች ይባርክልን።
@adanechkersa77
@adanechkersa77 2 года назад
Amen
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 года назад
Qaliyoti.Yasamalen mamiree Timiritum leee gororo xafaci neww mamirachini
@alganesharaya1558
@alganesharaya1558 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን የ36 ቅድሳን ሰቶች ስም እንትጽልፍኝ በትህትና ይጠይቃለሃ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 года назад
ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ዕድሜህን ያርዝምልን !!!
@hdhfhrhry6822
@hdhfhrhry6822 2 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memihirachin beewinet betam desi yilali kekufu hulu yitebikilin egiziyabeher amilaki
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
በእውነት ልዩ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእንደ እኔ አይነቱ የወንጌል እርሀብተኛ እማ እንጀራ ነው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልኝ !!!
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 года назад
ትክክል እናመሰግናለን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 года назад
መምህራችንእንኮን ደናመጣህልን
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 2 года назад
Bewnet.memeheracen.amlakachen.medehanytacenen.begelse.eyasayehen.new.segawen.ybzaleh.yagelgelot.zemenehen.ybarkrlen
@user-nb5kc7lq4g
@user-nb5kc7lq4g 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 2 года назад
Bekirb new erson meketatel yejerkhut ena betam des bilognal egziabiher tsegawin yabizalot yagelgilot zemenon yarzimilin....amen kale hiwot yasemalin lehuachin amenn
@selenda-369
@selenda-369 Год назад
Thank you for sharing
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 года назад
_መጋቢ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት የሰበኩ ያስተማሩ የቅዱሳን ሐዋርያትን ዋጋ ይከፈልልን ዐስበ መምህራንን ይስጥልን እንደት ደስስስስ ይላል ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን።_
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት 1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-s_qxfHvsdOQ.html 2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-m0WuIxjGhas.html 3. 7ቱ የሞት አይነቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xQPpIqRh6aY.html 4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8EJg0UJbShg.html 5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-FaK_PgTX3kk.html 6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BfJ1b_CG9o8.html 7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wt1MCniy5N8.html 8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L_FVXLaxyYU.html 9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ። ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2EPekR1rU0U.html 10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M5xWMBGjQgoh.htmlttps://ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DmKY1YhtXyk.html 11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DmKY1YhtXyk.html 12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Wvig0MJUOfQ.html 13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xpzAdfNiPok.html 14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VuhviZHAf1Y.html 15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8Xn4DoB-_2I.html 16. ምሕረትና መሥዋዕት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ywjfc0Zt_I4.html 17. ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ 9:23-26 ትርጓሜ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fVe2OFgErlY.html 18. እግዚአብሔር በገነት ያስቀመጣቸው 3ቱ ነገሮች!ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-w1T9zoKtXSs.html 19. መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞቹን ግን ጥቂቶች ናቸው። ማቴ 9:32-38 ትርጓሜ ክፍል 1 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wLzPtAmEYoQ.html
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 года назад
@@MasyasTube ❤👏ክብር ይስጥልኝ እስከ ዛሬ ቻናሉን አላውቀውም ነበር በቅርብ ነው የተቀላቀልኳችሁ በርቱልን👏👏👏
@minassiey7645
@minassiey7645 2 года назад
ዋንኛው ምክንያት እርሱ በመልክ እነሱን ስለ ማይ መስል ነበር የመልከ ፄዴቅ ተምሳሊት ሆኖ መጣ። ክብር ለሄኖክ ፣ለመልከ ፄዴቅ አምላክ የእኛን መልክ መረጠ ። ዮሐንስ 7 (John) 23፤ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሰው በሰንበት መገረዝን የሚቀበል ከሆነስ ሰውን ሁለንተናውን በሰንበት ጤናማ ስላደረግሁ ትቈጡኛላችሁን? 24፤ ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik Месяц назад
🎉❤❤❤❤
@DanielGetu
@DanielGetu 2 года назад
Amusing, humorous, very skilled, and very spiritual teacher. ቃለ ሂወት ያሰማልን! ወንድምየ
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
@tube896
@tube896 2 года назад
ሰበ ብያለሁ ዩቲዩብ
@user-fl5bf2uj1d
@user-fl5bf2uj1d 6 месяцев назад
❤❤❤
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያአቤሄር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህራችን የእዉነት ትምህርቱ ተሰምቶ አይጠገብም የተዋህዶ ልጆች ሽር እናድርግ እደዚህ አይነት ትምህርት ሌሎቹም ይስሙት
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
egizeabuher amelaki tsgawen yabizalehi kale hiyiwetin yasemalen be eweneti metadile new egizeabiher menfis kidus ewekitu edi seyadile mebariki memeriti new
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
መምህራችን ተሰማምቶናል እንማራለን
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ማስታውልን ያድልን ያትማርነህን በልባችን ይፀአፍልን ያድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏📖❤
@MasyasTube
@MasyasTube 2 года назад
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገኑ ይሁን አሜን🙏🙏💚💛🌾 አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏💚💛❤🍀👏🌾🌻❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ክጥፋት ይጠብቀን
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 2 года назад
መምህር በቅደም ተከተል አስቀምጣቸው። ቀጣይነት ያላቸው ትምህረቶች፣ ስፈልግ በቅደም ተከተል አላገኘሁምና ነው።።።።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 года назад
ወንድማችን በሓይማኖት አስተምሕሮ "ቢሆን ወይም እንደ" እያሉ መጠይቅ ማቅረብ:- ወደ ንፍቅና ወደ ጥርጥር ስለሚያመራ እነዚህን ቃሎች የምንገለግልባቸው ለፍልስፍና መራቀቅና ለተቃውሞ ነው። ሌላው ሐቅ ደግሞ ምንም እንኳን ሐዋርያት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አብረው የነበሩ ሁነው ሳለ በኋላ አስታውሰው የጻፉት ግን እንደየዕይታቸው መጠነኛ ልዩነቶች እንዳለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ እናስተውላለን። የወንጌል ሠባኪዎች ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባቸው:- ለተሰበሰቡት ምዕመናን/ምዕመናት የሚያስተላልፉት የወንጌል ስብከት የጠለቀ ባይሆን ይመረጣል። ምዕመናኑ የተለያየ የመረዳት ደረጃና ዕውቀት ስላላቸው። ጠለቅ ያለ ሥብከትና አስተምህሮ በትምህርት ቤት ሁነው ለሚማሩ ወጣቶች ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ እንደ ተናገረ በሱና ባባቱ መሃል ልዩነት ስለሌለ:- ዓለማትን ሁሉ ፈጥሮ የገዛ/የሚገዛ በመሆኑ በአካለ ስጋ የሞተን አካል ተንሥ ብሎ ማስነሳትማ ለእርሱ ኢምነት ነው። ማድረግ የማይቻለው አንድም ነገር የለምና። ክብር ለእርሱ ይሁን።
@adnewtemesgen3416
@adnewtemesgen3416 2 года назад
ከተፃፈ አትለፍ!?
@misbak6719
@misbak6719 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር...ጣሊታ " ቁሚ" ትርጓሜውም ተነሺ ማለት ነው። ከአማርኛ ጋር ተመሳሳይ ቃል ነው ማለት ነው? English Bible Cummi ይላል። እዚህ ላይ ትንሽ ብትለን
@minassiey7645
@minassiey7645 2 года назад
ውድ ወንድሜ አይሁድ ያልተቀበሉበት ዋንኛው ምክንያት እርሱ በመልክ እነሱን ስለ ማይመስል ነው ። መኃልየ 1 (Song of Solomon) 5፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እኔ ጥቁር ነኝ ነገር ግን ውብ ነኝ፥ እንደ ቄዳር ድንኳኖች እንደ ሰሎሞንም መጋረጃዎች። 6፤ ፀሐይ መልኬን አክስሎታልና ጥቁር ስለ ሆንሁ አትዩኝ የእናቴ ልጆች ተጣሉኝ፥ የወይን ቦታዎችንም ጠባቂ አደረጉኝ ነገር ግን የእኔን ወይን ቦታ አልጠበቅሁም። መኃልየ. 5 ¹⁰ ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው። ¹¹ ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፤ ቈንዳላው የተዝረፈረፈ ነው፥ እንደ ቁራ ጥቁረትም ጥቁር ነው።
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 2 года назад
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 2 года назад
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
Далее
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 8 млн