Тёмный

ኢየሱስ ፍጡር ወይስ ኢፍጡር? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ ንስጥሮሳዊነት ምንድነው? 

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Просмотров 4 тыс.
50% 1

ኢየሱስ ፍጡር ወይስ ኢፍጡር? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ ንስጥሮሳዊነት ምንድነው?
ኢየሱስ ፍጡር ወይስ ኢፍጡር? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ ንስጥሮሳዊነት ምንድነው?
ኢየሱስ ፍጡር ወይስ ኢፍጡር? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ ንስጥሮሳዊነት ምንድነው?

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@sintemedhanealem5946
@sintemedhanealem5946 3 дня назад
አኬ ❤❤❤❤ የእውነት ጀግና ልጅ ነው በእምነቱ ማንንም አይደራደርም አንዳንዶች ስለሚቀኑበት እኮ ነው ስሙን የሚያጠፉት እንጂ እውነት ለመናገር ብዙ ሰው ያስተምራል
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 дня назад
ድንቅ ትምህርት መምህራችን ❤ አኬ ወንድሜ ድካምህ ከንቱ አልሆነም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ደስስስስስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ በርታ🥰🥰🥰🥰ኦርቶዶክስ ፀንታ ለዘለአለም ትኑር🥰🥰🙏🏽
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 3 дня назад
ይህ ትምህርት ለኔ አይነቷ ያልተማረ ስው ከባድ ነው. አኬ አንተ ግን በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@henokemyaye8162
@henokemyaye8162 3 дня назад
ጎበዝ ነህ ብትይው ምን ይጠቅመዋል አኛ አንድንማር መስሎኝ አንደዚህ መድከሙ ይልቁንስ ያልገባሽን ደጋግመሽ ጠይቂ በሰንበት ትምህርትቤት ለመማር ሞክሪ
@belayhaile5467
@belayhaile5467 3 дня назад
ይህን ውይይት ወድጄዋለሁ። በቅንነት በመከባበር ስትወያዩ እንማርበታለን። ከወንድሞች የሚጠበቀው ደግሞ ይሄ ነው።
@abrhamworku4311
@abrhamworku4311 День назад
AKE EGGZIABHER TSEGAWN SETOHAL BEBETU TSENTEH KOY🥰
@sintemedhanealem5946
@sintemedhanealem5946 3 дня назад
አኬ በማርያምን እንዴት ነው ተማሪ የሆንከው እውነት ለመናገር Professor መሆን ነበረብህ ❤❤❤ መምህር ተብለው ስንት ማዕረግ ተሸክመው ወፍፍፍ የለም የተፃፈውን እያየን ክህደት እግዚኦ ይቅር ይበለን
@NoraGiru
@NoraGiru 3 дня назад
Betam tikikil ! Egzabiher yebarekew biruhe ewket yemolabet Aemiro new yalew memihirachen Ake ! Egzaber ahunm berekutin yabzalihe ye tewahido enku 🙏
@GdgdEhe
@GdgdEhe 3 дня назад
አኬችን የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@21enate66
@21enate66 3 дня назад
መምህር ነዉ 😊
@user-ho4qw2st4r
@user-ho4qw2st4r 3 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👑 😊እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ❤❤❤
@sem754
@sem754 День назад
Ere መምህር ነው እራሱን ዝቅ ያረጋል አውቆ
@abebechjamila649
@abebechjamila649 3 дня назад
አኪዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ🥰🥰
@mercymercy331
@mercymercy331 3 дня назад
Aklil so humble❤! May God bless you even more!
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 дня назад
የት ነው የተማረው አኬ እኔም ልማር
@MeskeremTesfaye-jk4ow
@MeskeremTesfaye-jk4ow 2 дня назад
እኛ ከመነሻውም ፍጥሯን ነን
@TarikuMesfin-bx3sj
@TarikuMesfin-bx3sj 2 дня назад
ቀጣይ
@ButmeXor
@ButmeXor 3 дня назад
የዋዛ መላጣ አይደለህም❤❤
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 3 дня назад
😅
@henokemyaye8162
@henokemyaye8162 3 дня назад
😂😂😂
@tageseadore7057
@tageseadore7057 3 дня назад
😅
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 2 дня назад
😂😂😂😅😅
@sem754
@sem754 День назад
አኬ ግን ይሄን ሁሉ መፅሐፍት ምን ግዜ ነው ያነበብከው? አንድምታ, የ ፕሮቴስታንት apologist, early church fathers, የካቶሊክን, የ muslim,... ደሞኮ ሲጠቀማቸው ከኪሱ የሚያወጣ ነው የሚመስለው... በጅ ያለ ወርቅ
@user-op6jb6bl4o
@user-op6jb6bl4o 3 дня назад
ርዕሱ ላይ- ኢፍጡር የሚለውን ከመጠቀም ፈጣሪ የሚለውን ብትጠቀሙ።
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 дня назад
ለምን
@MeskeremTesfaye-jk4ow
@MeskeremTesfaye-jk4ow 2 дня назад
አኬ ስትሉ መጋቤ ሲያስተካክሉት አሰሙም እንዴ በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት አልመጣም የተፈጠረን ስጋ ተዋሀደ እኛ ምንድነን ተወለድን ግን ፍጡር ነን አዳም ከአፈር ስለተፈጠረ
@LovelyCabezonFish-bz4ij
@LovelyCabezonFish-bz4ij 3 дня назад
ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንስት አምላክ
@fresenbettadele3552
@fresenbettadele3552 3 дня назад
አይ መናፍቅ። ቁጭብለህ ከኦርቶዶክስ ወንጌል ተማር አንተ ጋር ሶፍት ከመብላት
@tesfayetefera846
@tesfayetefera846 3 дня назад
እኛ እመቤታችንን አናመልክም ካልን በግድ ታመልኳታላችሁ እንዴት ይባላል። Protestantism የማስገደድ ሃይማኖት እየኾነ ነው። ይኽን ታመልካላችሁ አልን በቃ አልን ትላላችሁ። አረ ሰዎች ንቁ። ወንጌል እየሰራን ነው ብላችሁ እንኳን መንገድ ላይ ምን ያኽል ሰው እንደምታስጨንቁ ቢገባችሁ ጥሩ ነው። አሁንማ ጊዜው የእናንተ ነው። ወንጌል በግድ አይሰራም። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የነፃነት አምላክ ነው።
@ayezemen4031
@ayezemen4031 3 дня назад
አኬ ጭራሽ ተምታታብኝ ትንሽ የማውቃትም ጠፋችብኝ
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 3 дня назад
You tube ላይ ለቋል የራሱ ላይ apostolic answer ብለህ ፈልገው
@milahagos2807
@milahagos2807 3 дня назад
በአጭሩ ልንገርሽ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው እርሱም የፈጠረውን ሥጋ ተዋህደ እየሱስ ከድንግል ሳይወለድ በፊት መለኮት ፈጣሪ ብቻ ነው ከድንግል ሲወለድ ሥጋ ገንዘብ አደረገ ተዋህደ ይሄ ሥጋ የተፈጠረ ነው ስለዚህ በሰውነቱ ፍጡር በመለኮቱ ፈጣሪ ነው
@yohanneswg2035
@yohanneswg2035 3 дня назад
ጥሩ ትምህርት ቢሆንም ለኛ ለአማኞች ለመረዳት ከበድ የሚል ርዕስ ይዛችሁ ባትመጡ። ሁላችሁም የኔትክክል ነው ለማለት የምትመጡት ደግሞ የምትጠቅሱት ማጣቀሻ ሀይማኖተ አበው ነው። ከሚዲያ ውጭ እርስ በርስ አውርታችሁ ከተስማማችሁ በኋላ ብትነግሩን መልካም ነው።
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 День назад
​@@milahagos2807ተባረክ(ኪ)
@LovelyCabezonFish-bz4ij
@LovelyCabezonFish-bz4ij 3 дня назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንስት አምላክ መጀመሪያ ስዕለ አድኖ ትሰቀላለች። ኮሜንቶቹን ብትታዘቡ በሙሉ ያለ ማርያም አይሆንም
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 3 дня назад
Mena melet naw
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 дня назад
አይዞህ ምን ብንጥር እግዚአብሄር ከወደዳት ካከበራት በላይ ሊሆን አይችልም አምላኯን ልጄ ማለት የምትችል ብቸኛ ፍጡር ናት
Далее
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 15 млн
መዝሙር ያሬድ, ሰሙ, Mezmur Yared
3:14:40
Просмотров 1,5 тыс.