Тёмный

ኤርሚያስን ያስቆጣዉ የዘማሪ ተከስተ ክስ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል | faithline | tekeste getinet | eyoha media | ኦርቶዶክስ 

el ቃል tube 1
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስን ያስቆጣዉ የዘማሪ ተከስተ ክስ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል | faithline | tekeste getinet | eyoha media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስን ያስቆጣዉ የዘማሪ ተከስተ ክስ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል | faithline | tekeste getinet | eyoha media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስን ያስቆጣዉ የዘማሪ ተከስተ ክስ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል | faithline | tekeste getinet | eyoha media | ኦርቶዶክስ

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 8 месяцев назад
ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ በዘመናችሁ ሁሉ ይባረካች❤❤❤❤❤
@AbibossTech
@AbibossTech 8 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞች ጌታ ከኛ ጋር ነዉ
@NatoliEndashaw
@NatoliEndashaw 8 месяцев назад
ኤርሚ ወንድሞች ተባረኩ❤
@Abt943
@Abt943 8 месяцев назад
God bless you all of my brothers and sisters those who are speaking the truth.
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 8 месяцев назад
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” - ዮሐንስ 11፥25
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 8 месяцев назад
ኤርሚ ተባረክ
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-my8tu5xc4l
@user-my8tu5xc4l 8 месяцев назад
ጠቅለል አድርጌ ሳስቀምጥ ዋናው አንድመንገድ ብቻነው ያለው እርሱም እየሱስን ማወቅ እርሱ ጥበብ ነው
@user-ur3jj4zj3d
@user-ur3jj4zj3d 8 месяцев назад
Chelem berhan leset Aychelem Arme tebarku
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 8 месяцев назад
ኤርሚሻ ከወንጌል አስተማሪ በተጨማሪ ኮሜዲያን እኮ ነኸ ተባረኩ በትክክል ብዙ የስነምግባር ችግር አለ
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 8 месяцев назад
ተከስተ ወንድማችን ነው በውድቀቱም በመነሳቱም ወገናችን ነው ትክክለኛ ንሰሀ ገብቶአል እግዚአብሔር ምህረት አርጎላት በህይወት ነው ያለው የተከስተ ሀጢያት እኛንም እሱንም አያኮራም ነውር ነው በመነሳቱ ጌታን ይቅርታ በመጠየቁ እንድ ነን
@yemegnushal
@yemegnushal 8 месяцев назад
እየጠራ ያለው ተከስተ አንድ ነው ። ማንም የሚያውቃቸው ሰካራም ፣ ጠንቋይ ፣ በየቦታው እየደገሙባቸው ብዙ ትዳር የበተኑ ብዙዎች ናቸው ።
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 8 месяцев назад
ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤❤❤
@Abt943
@Abt943 8 месяцев назад
Bravo Ermiye, God anointed you for great work. I have great respect for you brother Ermi! You are revealing the truth. Wow bro...
@selammaru4702
@selammaru4702 8 месяцев назад
እዚ ቤት እንደዛ ነው እዛ ቤት እንደዛ እየተባለ ከመተቻቸት ወንጌልን በፍቅር መስበክ ነው የሚያድነው የክርክር መንፈስ ከጌታ አይደለም
@yayne1988
@yayne1988 8 месяцев назад
Thank you 🙏
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 8 месяцев назад
ወንድሞቼ ትናንት ዛሬ ቅድም የሚባል ነገር የለም እኛ ሰዎች የአሁን ነን ለዚህ ነው እንኳን የ5ና የ10አመት ታሪክ አንስቶ ምሳሌ ማድረግ ቀርቶ ከማይክሮ ሰንድ በፊት ስላለው ነገር ማንሳት አይገባንም ሰውየው ንሰሀ ገብቶ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ቅድምንና ትናንትን እየጎተታችሁ አትዋጉ ሰውየው አሁን ምን ላይ እንደ ሆነ ስለማናውቅ ለጊዜው ቪው ይቅርብን መፈራረጅ መንፈሳዊነት አይደለም
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 8 месяцев назад
መክሰስ የጠላት ነው ወገኖች
@rahelhaile3910
@rahelhaile3910 8 месяцев назад
We girl sbek
@rahelhaile3910
@rahelhaile3910 8 месяцев назад
Aenegagerh btastekakl ermiyas mean new
@nemastube44
@nemastube44 8 месяцев назад
እንደኔ ጴንጤ ነኝ ግን የእኛ ሰዎች ግልፍተኛ አትሁኑ በትህትና ተነጋገሩ በንግግር ሰረአት ኦርቶዶክሶች የተባረኩ ናቸው በስረአቱ አስረዱ
@daniandu2547
@daniandu2547 7 месяцев назад
ለምሳሌ ትዝታው
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 месяцев назад
ጌታ ውስጥህ ቢኖር እየሱስ ጌታ ነው ትል ነበር፣ እውነተኛ መንፈስቅዱስ ቢኖርብህ ጌታን ታከብር ነበር፣ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ጌታን ነው የሚያከብረው፣ አንተ ውስጥ ያለው ፊደል እንጂ ህይወት የለም። እንደልቤ ጌታ ያስብህ!!!
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 8 месяцев назад
Egziabher ewnetn ywedal ewnetn kekadachu memar atchlum !!ortodox wendmoch ewnetn ewnetn kalalachu egziabhern atautm ewnetn atkadu ewnetn Eyesus new!!!!kewshet yemtagegnut seytanen bcha new
@danieleyassu8885
@danieleyassu8885 8 месяцев назад
ኤርምያስ ሰው ሲናገር አስጨርስ እንደ እግዚአብሔር ሰው
@abrehetgebrehiwot8907
@abrehetgebrehiwot8907 8 месяцев назад
የማይጠጣ ከሆነ አንዲያውም ጴንጤ ነው እንዴ ነው የሚባለው። መጠጥ መለያ አድርገውታል።
@meziisefu990
@meziisefu990 7 месяцев назад
I am christian but I have comment on Ermiyas 1. The way u speak is not polite. 2. You have to convice them by knowledge not by depolarizing 3. Sofia invite u and u run away because .... Go and debate with them 4. The purpose should be teaching's, convinceing with degnity
@BirukAbraham-me1wx
@BirukAbraham-me1wx 8 месяцев назад
Ermias=his supporters (biruk Baba, Daniel,liya,etc)=tb Joshua!! Well done! Why the silence??????? You truth Dodgers!!!!
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 8 месяцев назад
እየሱስን ብለው ስላሉ ነው እነዘርፌ እነሱ በዝሙት ነው የተወገዙት ጉደኛነህ
@Ameha-hh7lx
@Ameha-hh7lx 8 месяцев назад
እኔ ጴንጤነኝ ኤርሚያስ የሚናገረው በፍቅር ባለመሆኑ እያሣፈረን ነው ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ይላል ቃሉ
@gt9334
@gt9334 8 месяцев назад
እየገሰጻቸው ነው ያለው:: ጓዳቸውን ስለሚያውቃቸው ነው:: አትፈሪ::
@Angela_436
@Angela_436 8 месяцев назад
ኤርሚያስ ምትባለው ግን ለምንድነው ሰዌቹን ተናግረው እሲከጨርሱ ማትጠብቀው?ልጁ ተከስተ ንሰሀ እልገባም፤በሀጥያት ወደቀ እያለ አልተሳለቀም፥ገና ሀሳቡን ሳይገልፅ ቡራ ከረዮ አልክ ሌላ ግዜም ሰምቼሀለው በመረጋጋት እነሱ እየበለጡህ ነው በተቻለ መጠን ተረጋግተህ ለመስማት ሞክር በበኩሌ ልጅ በጣም ነው ተረጋግቶ እየተናገረ ያለው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዳግም ኦርቶዶክስ መስየህ እንደለመድከው አትገፍል ሰውየ ተረጋጋ አትገንፍል
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 8 месяцев назад
አረ ጥበብ ነዉ እያሉ መተት ማስተፋቀር ጥንቁልና የሚሰሩ ቄሶች እኮ ናቸዉ በተላይ ይሄ ሚዲያከመጣ ስንት ጉዳቸዉ ወጣ
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 8 месяцев назад
ወንድማችን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው መናገር ያለብህ😂😂😂😂 ቤተክርስቲያን ማለት አንተው እራስህ ነህ እንጂ ህንፃው ወይም ግንቡ አይደለም!!! በግልፅ የምናውቀውና ቅድስና የሌለው ህይወት እያወቅህ አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ መከራከር ተገቢ አይደለም😅😂😂😂😂😂
@user-my8tu5xc4l
@user-my8tu5xc4l 8 месяцев назад
ቀለሜን የመናገር አቅምም ሞራልም የለህም ጴንጤ አይጠጣም ውሸታም ነህ የልቤ ተብለህ የምትጠራው እባክህ ሰለጌታ ብለህ ሰማን በጣም በጣም ኦርቶደክስ ስተት ወስጥ ነች ጻድቅ ለመመምሰል አትሞክር ኦርቶዶክ መሠረታዊ ስተት አላት
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 месяцев назад
ቤተ ክርስቲያን ምንድነው? አንተም ኦርቶዶክስ አይደለህም!!
@tip7876
@tip7876 8 месяцев назад
እንዴ ለምንድን ነው ግን ኤርሚያስ የሚቆጣው፣ትህትና የሌለው ልጁ የተናገረው ምንም ስህተት የለውም ግልፅ እኮ ነው የግለሰቦች መውደቅ መነሳት ቤተክርስቲያንን አይወክልም እንደዛ ነው ያለው የተከስተንም እንደምሳሌ ነው ያቀረበው ምክንያቱም በግልፅ የወጣ ስለሆነ እንዴ እንዴት ነው ነገሩ በዚህ ዘመን ያሉ አጭበርባሪ፣ሙአርተኛ ጠንቁአይ አገልጋይና ነብያት ቤተክርስቲያንን ይወክላሉ
@santaqudah3412
@santaqudah3412 7 месяцев назад
ኤርምያስ አጭህበርባሪ አስመሳይ ነው
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 8 месяцев назад
በሰወ የመጣ የጴጤ ሀይማኖት ኦረቶዶክስን የመናገረም የመተቼትም ሞራል የላችሁም። በተለይ ቀለሜ ስድ አደግ ባለጌ የቤት እመቤት 24 ሰአት ቁጭ ብሎ አፉን ከኦረቶዶክስ ላይ ይገፍታል
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 8 месяцев назад
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 8 месяцев назад
በቃ መልሳችሁ ስድብ ነዉ ሌላ የላችሁም ያዉ የተማራችሁት ነዉ ምን ይደረጋል ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 8 месяцев назад
የጴጤ ድራማ ነው እራሳቼው ለብሰው እራሳቼው ቀረጸው የኦረቶዶክስ ቄስ እዲህ አደረገ ይላሉ አይ ቀለሜ
@mretabtabessr7302
@mretabtabessr7302 8 месяцев назад
የራሳችሁን ቆሻሻ አስወግዱ መጀመሪያ ኦርቶዶክሶች
@user-xv4co5ku8d
@user-xv4co5ku8d 8 месяцев назад
ነውረኛዎች ለምን እውነትን መጋፈጥ ትፈራላቹ እኛ አናውቅም ቆይ ኦርቶዶክስን
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 8 месяцев назад
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 8 месяцев назад
ላበት ሀሳብ ነው ሌላ ሞክር
@tttrssg320
@tttrssg320 8 месяцев назад
Yedingle mariamin lij eyesusin kelibih emen!
Далее