Тёмный

ኤርሚያስ መናፍቃኑን በቃል አጨናነቃቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | | faithline | wongel 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ወንጌል
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ መናፍቃኑን በቃል አጨናነቃቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | | faithline | wongel
ኤርሚያስ መናፍቃኑን በቃል አጨናነቃቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | | faithline | wongel
ኤርሚያስ መናፍቃኑን በቃል አጨናነቃቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | | faithline | wongel

Опубликовано:

 

4 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 3 месяца назад
ኤርሚ ተባረኩ በተረተረት ያደገ ትውልድ ቅዱስቃሉ ላይ ተፈልጎ አይገኝም ኦርቴ ቁጭ ብላችሁ ወንጌልን ተማሩ ትጠቀማላችሁ ኤርሚ ትውልዱን እየታደጋችሁ ነውተባረኩ
@user-fy7lo2bl8g
@user-fy7lo2bl8g 3 месяца назад
ኤርሚ ጌታ እኮ ሰለ ሰሙ የተጠላንና የምንሰደብ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚናገር ብዙም አይድነቅህ
@yishakgetachew-kn5ks
@yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад
ኤርሚ አንደኛ ነክ እኮ ሴይጣን ይቃጠል
@takeleshomoro4486
@takeleshomoro4486 3 месяца назад
Ermi God bless you .
@user-sz1ch6kr8m
@user-sz1ch6kr8m 3 месяца назад
Ermi tsega yibzaleh tebarkehal
@eleni311
@eleni311 3 месяца назад
ኦርቶዶክሶች አለመሳደብ እና አለመራገም ከቻሉ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ገብቷቼዋል ማለት ነው ሰለዚህ ሰላልገባቼው ነው ይሄን የሚያደርጉት እና ያው ኤርሚዬ የወንጌል ሰራው ሰለሆነ ነጠላህን ዘርግተህ መቀበል ነው አንተ ዋጋህ በሰማይ ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 3 месяца назад
Era gataiegaseshe tesadabew. Oreto bestesame. Yetakemshal. Tebarek. Aremy
@yishakgetachew-kn5ks
@yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад
እቺ ኬት የመጣሽ ርካሽ ሴት ነች በጌታ
@abigimulugeta895
@abigimulugeta895 3 месяца назад
Ermiye jegena ante talake ena bertu neh zemenh yelemlem enwedhalen
@user-ss7hj1kq5g
@user-ss7hj1kq5g 3 месяца назад
Wedegedelew lemin atigebum
@mengistu9600
@mengistu9600 3 месяца назад
ይቅር በላት ቁም ነገር ፍቅርህ ለክርስቶስ ብቻ ሳይሆን ለማያውቁት እያዋዛህ ጠንከር ሳትል አስተምር ?
@hokikoye992
@hokikoye992 3 месяца назад
I am from Protestant but i see both host and ermy are unfair at least the Deacon has to finish his position. Whether he has the truth lr not is another issue
@user-sz1ch6kr8m
@user-sz1ch6kr8m 3 месяца назад
Ortodokes sedeb alat miknyatum lejochua eyegeletsut new
@user-cs7wm1he2v
@user-cs7wm1he2v 3 месяца назад
እኔ ሚገርመኝ ምንም እውቀት የሌላት አረብ ሀገር ያለችው እህት ታሳዝናች
@sisaybekele324
@sisaybekele324 3 месяца назад
8 እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር። 9 እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፡- እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ፤ 10 እነሆ፡- ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ፡ አለኝ።
@user-ng7em6bi8e
@user-ng7em6bi8e 3 месяца назад
ከኢትዮጵያ ኦሮቶዳክስ እውቀት ስድብ ነው እኛም የነበራንበት ነው።
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 месяца назад
You Tube ለጌታ! ❤❤❤❤❤❤
@MissKareem
@MissKareem 3 месяца назад
tsomagna raga bayi😂😂😂😂😂😂
@tecnopova1384
@tecnopova1384 3 месяца назад
Iyalekeshi 😂😂😂
@user-sz1ch6kr8m
@user-sz1ch6kr8m 3 месяца назад
Ortodoksoch kewket netsa nachew😂
@melkam819
@melkam819 3 месяца назад
ይቺ ፆመኛ ናትን ከአጋንት የሆነ መንፈስ የሞላትን ተነፈሰች ቅድሶት ማሪያም የጌታዬ እናት አንቺ ያልሻት አይደለችምእሷ ቅድስት ብፅእት ናት የምናመልከው አምላክ የወደቀ የሚያነሳ ለሞተ ህይወት የሚሰጥ ነው ተራጋሚ መንፈስ በጌታ ስም የተወጋ ይሁን
@user-vo8cm6sq8y
@user-vo8cm6sq8y 3 месяца назад
በኦርቶዶክስ እኮ በፆም ስጋ እና ወተት እንጅ ሀጢያትን መስራት ስካር ዝሙት ጥላቻ ስድብ አይከለከልም
@user-vr9lf1mz6x
@user-vr9lf1mz6x 3 месяца назад
iyu cufa ga,à hiji be karate yasiwoxalish miyasilefelifisha ye kulawituwa Sidibin Xegebiniko Achi Liji Timechiyalesh Geta yesedebishun hulun mezigibolisha kesu Tagegnalesh ke wodimoche woredi belu ish Libi kalachu Arifachu Temaru ke Wongel Amagnochi Erimiye Berita Wondiminet Geta kante gara Nawu You Are Blessed 💯 ❤❤❤❤❤
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 3 месяца назад
ኤርሚየ ምን አለበት በዚህ በጾም ያውም በመድሃኒአለም ቀን ጾማቸውን በስድብና በቆሻሻ ንግግር አስፈታሃቸው ፣ ለነገሩ ስድብና ቆሻሻ ንግግር ለነሱ ጮማ እንደመቁረጥ ነው ፣ አንቺየ ምነው የጌታ የኢየሱስን እናት ቅድስት እናት በዚህ በቆሻሻ አፍሽ ግፈኛ አደረግሻት ፣ እስዋኮ ብጽእት ቅድስት ናት ይልቅሽ በአፍሽ ያሟረትሽው አንችኑ ተመልሶ ሽባ ሸፋፋ እንዳያደርግሽ ጠርተሽዋል ሸባ የሚያደርግ መንፈስ፣
@user-pg4bq8sy4y
@user-pg4bq8sy4y 3 месяца назад
ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ:: የተሻለ ሳይሆን የባሰው ነው ሚመጣው::
@belayneshabeje7068
@belayneshabeje7068 3 месяца назад
ሀሀሀሀ ወባ አላለችም ማን ሲንቀጠቀጥ አየሽ ሜዳ ያደግሽ በርበራ ማጠን ነበር አንችን
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 3 месяца назад
ሴትዮዋ ፡ የተሳደበችውን ፡ ሁሉ ፡ በኦርቶዶክሳዊ ፡ አንድምታው ፡ መሠረት ፡ በደንብ ፡ ተርጉሙልኝ! 😂😂
@negestat12
@negestat12 3 месяца назад
ኸረ ተው😂😂😂😂😂😂
@yemegnushal
@yemegnushal 3 месяца назад
የስድብ አስተማሪዎች ናቸው ኦርቶዶክሶች !!!
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 месяца назад
እረ አንቺ ፆመኛ አደለሸም????
@pokekoala8615
@pokekoala8615 3 месяца назад
ኦርቶዶክሶች ለምንድነው ግን እንደዚህ ደርቅ ያለ ስድብን ጨምሮ ወንጌሉ ሳይገባቹ መፅሀፍ ቅዱስ የት እነዳለ እንካን የማታውቁ ለመሳደብና ለመተቸት አነደኛ ስተገቡ በፉከራ ከኛ በላይ ያዙኝልቀቁኝ ሰትወጡ በሰድበ ታጀባቹ ምን ይሻላችሁዋል ?
@user-fy7lo2bl8g
@user-fy7lo2bl8g 3 месяца назад
ያው የለመዱትና የሚያውቁት ጸበል ሰለሆነ ይሞክሩት
@yemegnushal
@yemegnushal 3 месяца назад
አድማጮችም ተረትተረት አንፈልግም !!!
@yemegnushal
@yemegnushal 3 месяца назад
ከኦርቶዶክስ ምን እውነት አለ ? ውሸት ብቻ !!
@user-kt3kq7yd3w
@user-kt3kq7yd3w 3 месяца назад
ኤርሚ ሰዎችን ከማፋጠጥ ና ከማንጓጠጥ ካላወቁ አስተምራቸው በእውቀትህ አትመካ
Далее
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 1,1 млн
"የእጃችንን ነው ያገኘነው!"
1:17:22
Просмотров 1,8 тыс.
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 1,1 млн