Тёмный

ኤርሚያስ ቄሶቹን ያናወጠ መፅሐፍ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | daniel yilma | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ ቄሶቹን ያናወጠ መፅሐፍ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | daniel yilma | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ኤርሚያስ ቄሶቹን ያናወጠ መፅሐፍ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | daniel yilma | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ኤርሚያስ ቄሶቹን ያናወጠ መፅሐፍ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | daniel yilma | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

Опубликовано:

 

30 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 4 месяца назад
ተባረኩ ኤርሚ ድንቅ ናችሁ ይሔ በወንጌልቃልላይ የዘመተ ተረት በጌታ ስም ስራው የፈረሰ ይሁን
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ልበ ሙሉ የጌታ ወታደር ኤርሚ ተባረክልኝ።
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t 3 месяца назад
ወንጌል እየተሰበከ ነው ወደፊት ሁሉ የምንሰማው ለሕይወት የሚጠቅም ለትውልድ የሚባረክ። ፀጋ ይብዛላችሁ ❤
@shermekawude
@shermekawude 4 месяца назад
ኤርምዬ ተባረክልን ይህ የዘመናት አፀያፊና ቆሻሻ ተረታተረት ትውልዱ አይኑን ገልጦ እንዲያስተውል በጭካኔ ገላልጠው ጌታ መንገድ ጠራጊ አድርጓችኋል ተባረኩልን❤❤❤❤ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ብሎአልና በቃሉ ሃላፊነታችሁን ተወጥታችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 4 месяца назад
የኦርቶዶክስ አሽክታብ የሆኔ መፅሐፍት የሚቃጠሉበት ዘመን ነው ኤርሚ ተባረክ
@exodus5593
@exodus5593 4 месяца назад
ኤርሚ አምበሳው አርበድብድልኝ እንደዚ ! 💪
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 4 месяца назад
ወንድም ኤርሚ ግለጡት ይኸንን በሕዝባችን ላይ የተጫነ የሐሰት ትርክት ወንጌልን የሸፈነ ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜው ደርሶ በየሚዲያው እየተሰጣ ነው ብዙ ትውልድ እየታደጋችሁ ነው ።ሐሌሉያ።።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 месяца назад
ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ወንጌል ያሸንፍል እየሱስ ጌታ ነው ዳኒየ ልጅቱ በስራዋ ለመፅድቅ ስለምትፈልግ ነው የምትከራከረው እኛ ሲጀመር ስራ አያስፈልግም አላልንም መልካሙን ስራ ለመስራት በክርስቶስ ተፈጠርን ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@user-zq5ye5gz3y
@user-zq5ye5gz3y 4 месяца назад
Erimeye geta eysusi zemenhin yebareki wondime geta eyesusi tena na edime yesixilin zaramazari yebareki
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 4 месяца назад
አክሊለ በታምረማራም አላምንም ብላል።
@user-pv8gx2mr9m
@user-pv8gx2mr9m 4 месяца назад
እህቴ ለእግዜአብሄር ከቀናሽ ተረጋግተሽ በወንጌሉ ተወያይ በስድብ በተረት እግዚአብሄር አይከብርም
@user-cc1fc2wi4o
@user-cc1fc2wi4o 4 месяца назад
Tebareku Ermi Egziabhier Tlk New ❤❤❤❤❤❤
@eleni311
@eleni311 4 месяца назад
ኤርሚዬ አንተ የወንጌል ገበሬ ነህ ሰንዴውን አፍነው የያዙትን የዘመን አራሙቻ ነቃቅለህ ጣልልንጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏❤ የኦርቶዶክሰ ህዝብ እኮ መፅሀፍ ቅዱሰ ብቻ ቢባል ጦርነት ያነሳል ጳጳሶቹም ይሄንን ፍራቻ ይመሰለኛል ቆሻሻውን አናፀዳ ያሉት
@kelemyos7843
@kelemyos7843 4 месяца назад
Erimi you r a hiro God bless u
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 месяца назад
ወይ ኤርሚ
@user-nv7jl1jt3b
@user-nv7jl1jt3b 4 месяца назад
Uuffffeee ERMI Tebarek❤❤❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 4 месяца назад
Good Guy Ermye, these sorcerers think that she is like them, necromance., Poor Mother Mary.....
@mfethiopiantube3112
@mfethiopiantube3112 4 месяца назад
Ermey ❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 4 месяца назад
There were many women who prayed, prophecyied, or sung in the Bible:Hannah, Deborah, Mother Mary had never a personal prayer for the humanity.
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 месяца назад
ለመማር ወይም ለማስተባበል የሚመጡት ግን አዕምሮ ወይም መገናዘቢያ አላቸው? እየሱስ ጌታ ነው። በቂ ነው።
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 месяца назад
መገለጥ ለተበለው ከጌታ ቃል መገለጥና ማስተዋል በላይ የለም። ለላው ከቃሉ በኋላ ነው።
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 месяца назад
ባዴባዴ ሳ😅😅😅😅😅😅
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 4 месяца назад
If these saints can't intercede in the behalf of our orthodox brothers,, theis is the end of : TSEBEL tsedik, no more HOLY WATER on every spring of our country. So let these priests go to work and earn their bread. Let the church give back the springs withe land in it ! All orthodox vome to JESUS CHRIST, be born again Christians. Period. The LiE of 2000 years is crushed down. END!!!
@user-zq5ye5gz3y
@user-zq5ye5gz3y 4 месяца назад
Ante setasitimeri Ayenoche be eba temolito naw ye mesemaw
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 месяца назад
ወይ ኤርሚ ሆዴን አቆሰልከኝ😂😂
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 4 месяца назад
The sorcerers pray, invoke demons, take the dust from tombs and do witchcrafts. Mother Mary didn't go to an empty tombbto pray ,but is not the Israelits culture.
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 4 месяца назад
❤🇮🇱🇮🇱❤️
@birhanutube3919
@birhanutube3919 4 месяца назад
እቺ አሮጊት
Далее