Тёмный

በነገራችን ላይ! ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | Benegrachin Lay! Birhane Tsigab with Dereje Haile Part 1 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 309 тыс.
50% 1

በነገራችን ላይ! Episode 2 - ክፍል 1 - ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Benegrachin Lay! Episode 2 - Part 1 - Birhane Tsigab with Dereje Haile
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Birhane_Tsigab #ብረሃነ_ጽጋብ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 5 лет назад
ወንድም ብርሀነ ለሆድህ ሳይሆን ለሕሊናህ ስለኖርክ እግዚአብሔር ይስጥህ ኢሀዲግ ግን በቁልቁለት መሄድ የጀመረዉ ህዝብን መዋሸት የጀመሩ ጊዜ ነዉ
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 5 лет назад
ደሬ የትህትና መገለጫ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ 🙏 welcome back again!!
@solomonwogayehu6437
@solomonwogayehu6437 5 лет назад
በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ደረጀም ሆነ የሚቀርቡት እንግዶቹን ሳላደንቅ አላልፍም። This is where journalism works at its best. Thank you.
@kassahunbirhanu40
@kassahunbirhanu40 5 лет назад
Thank you so much Ato berhane we proud !!!! ALL ETHIOPIAN STANDS BESIDES OF BERHANE
@yafetjazza5670
@yafetjazza5670 5 лет назад
ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ በትግራይ ፖለቲከኞች ላይ የነበረኝን የሞተ ተስፍ አለምልዋታል ከ እሾህ መካከል የተገፕ አበባ እግዚአብሔር ቤቱን እና ንሮውን ይባርክለት
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 5 лет назад
24 J hope on yourself idiot! Always dependent parasite Trash Ahya Amhara
@ashenafinanesa3360
@ashenafinanesa3360 4 года назад
Amen 3
@mvab3252
@mvab3252 5 лет назад
የእናት ሆድ #ዥንጉርጉር አሉ ዘመዶቻችን :: እንደ ፓለቲካ #አስቀያሚ ነገር የለም 🙈
@dawa9754
@dawa9754 4 года назад
Who the hell are you to judge you moroon...fake amhara
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 5 лет назад
በነገራችን ላይ ቁጥር አንድ የቴሌቪዥን ሾው
@dirrarberhe7856
@dirrarberhe7856 5 лет назад
That is right
@kkenso7571
@kkenso7571 5 лет назад
እናመሰግ ናለን አቶ ብርሃነ! በህዝብ መሃል እየተቸነከረ ያለውን ብዥታ ይጠራ ዝንድ የበኩልህን አድርገሃል።
@getachewmekonen5642
@getachewmekonen5642 5 лет назад
ይህ እዉነት በጣም ዘግይታል የትግራይ ህዝብ ማወቅ የነበረበት ጊዜ ቀደም ሲል ቢሆን ዛሬ የሚታዩ ሁኔታዎች ባልተፈጠሩ ነበር የተለየ ሀሳብ ያላቸዉ የትግራይ ፖለቲከኞች በሩ ዝግ አይሆንባቸዉም ነበርበኛ ሀገር ውስጥ ስለ ህወሓት የትግል ታሪክ ከመነሻዉ እስከ ብልሹ ያለዉን ታሪክ በትክክል የሚገልፅ የተቃዋሚ ፖለቲከኛአክትቪስት ጋዜጠኛ አለመኖሩ ፖርቲና ህዝብን አንድ አድርጎ በማየት የሚያደርጉት ቅስቀሳ ለሌቦች ምሽግ እንዲሰራ አስተዋፅኦ አድርጎ ለመቆየት ምክንያት ነዉ
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 5 лет назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለህሌና መኖር እንዴት ደስ ይላል
@gabuyihun1000
@gabuyihun1000 4 года назад
ደረጀ ኃይሌና ብርሃነ ጽጋቡ በእውነተኛ መንገድ ችልዋል ሊግባቡ ከመሸበት ያድሯል ዕውነቱን ተናግሮ ዕውነትማ እንዳለ ይመሥክር ተፈጥሮ ከሰብአ ጋድስ ዘር አንድ መወለዱ አምሣማ ቢወለድ አምሣኮ ነው ጉዱ ምሥራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ ተባብሮ መኖሩ ይጠቅማል እንደሕዝብ ውይይቱም ሆነ መጽሐፉ የሚለው እገሌና እገሌ ማለቱ እንዲቀር ነው
@amsaludessie5219
@amsaludessie5219 5 лет назад
The true Ethiopian from tygrian. I'm proud of him. Please guys encourage good people like him. This the way we can maximize the number of good people in Ethiopia.
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 лет назад
እውነት ነው፡፡
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 года назад
It's true. we love our tgrian brothers except these ሰው በላ ባንዳ ህዋሃት።
@tayesolomon1907
@tayesolomon1907 Год назад
😈
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 7 месяцев назад
What do you mean by good people?? Does that word mean different things to amhara and other people
@user-vs8ms9su7q
@user-vs8ms9su7q 4 года назад
እኔ እውነተኛ ነው የምለው ንግግር አይደለም ቅናት ምንቀኝነት እኔ ከመትኩ ሰርዶአትብቀል አባባል ይመስላል አይኑ ያሳብቃል ንግግሩም ብልፅግን ከፍሎኛል የሚል ይመስላል ሌብነት አልነበረም አላልኩም ግን ይህ ሰው እውነት ሳይሆን እየተናገረ ያለው በቀል ነው
@mfiseha1
@mfiseha1 5 лет назад
ቁጥር አንድ የቴሌቪዥን ሾው, እውነት ተናጋሪ ሰዎችን ማቅረብ, በህዝብ መሃል እየተቸነከረ ያለውን ብዥታ ይጠራ ዝንድ የበኩልህን አድርገሃል። 3
@etalemzena6943
@etalemzena6943 5 лет назад
ወይ እመዬ ኢቲጰያ ተኩላወች ሢቦጫጨቁሽ የተኩላ መሬ ክፍትና ዘረኝነታቸውን ዘሩ ብን የኢቲጰያ ህዝብም እንድናሥተውል ይርዳን ፈጣሬ ክፍታቸውንም ይጥረገው አሜን
@tirhashailu1170
@tirhashailu1170 5 лет назад
አቶ ብርሃነ ፅጋብ አንደበተ ረቱዕ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ ለሀገርና ክልልህ ከዚ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ::
@DAMOT88
@DAMOT88 5 лет назад
ደሬ እውነት ተናጋሪ ሰዎችን ለማቅረብ የምታደርገውን ነገር ሳላደነንቅ አላልፍም
@getachewmekonen5642
@getachewmekonen5642 5 лет назад
እዉነት ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ ዉስጥ ለእዉነት የሞቱና የታመሙ በርካታ ሰዎች ምንም የሌላቸዉ አሉ የኛ ሀገር ፖለቲካ በድፍን ጥላቻ ለዉጥ ማምጣት የሚፈልግ ሀይል ይበዛል በዚህ ለዉጥ ቢመጣም ጊዚያዊ እንጂ ዘለቄታዊ አይሆንም የኔ ምክር ዛሬ ዶክተር አብይ የሚያራምዳቸዉን የፖለቲካ ትግል ያለምንም መወላወል የኢትዮጲያ ህዝብ መደገፍ ቢችል የተሻለች ኢትዮጲያ ማየት እንችላለን
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 5 лет назад
Tplf is a criminal gang group they're never struggle to Ethiopia.Tplf criminal gang group struggle for to Tigray independent state. After occupying Addis Ababa they're building apartheid rule in Ethiopia. They're destroyed a basic foundation of ethics, moral, unity ,religious practice in Ethiopia.
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 3 года назад
ወዲ ጽጋብ አምበሳ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዉነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ። አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ።
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 5 лет назад
ከይቅርታ ጋር የጋዜጠኝነቱን ሙያ በአግባቡ እና በስብእናው ደሬን የሚተካው እስካሁን አላየሁም ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛነኝ ከሚሉ ለማለት ነው ደሬ በርታ በጣም ደስ ይላል
@tadessehaile7866
@tadessehaile7866 4 года назад
በዓለም የእውነት ሰዎች ጥቂቶች ሲሆኑ ክፉዎች ግን ብዙ ናቸው ነገር ግን የእውነት አምላክ ያሸንፋልቸዋል ።
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 5 лет назад
ይሔ ኪራይ ሰብሳቢ የሚባል ነገር ሳይገባኝ ከህዋሐት ጋር ሸሸ
@habtdawa5961
@habtdawa5961 4 года назад
Gontel Belay 😂😂😂 me too
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 лет назад
ደሬ ተወዳዳሪ የሌለው ጋዜጠኛ ነው ልዩ ነክ ያልተዘመረለት ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 4 года назад
ደሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ የመሆን ህልም እና ወኔ የሚያንቀኝ አንተን ሳይ ነው
@abudi54
@abudi54 5 лет назад
አቦ ይህ ጋዜጠኛ ይመቼኛል እረጂም እድሜ ይስጠዎት ደሬ
@bethelihemgebre4306
@bethelihemgebre4306 5 лет назад
What an honest person... God bless you!
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 лет назад
ትክክል
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 9 месяцев назад
አሁንም ያዉ ነዉ የተደገመዉ እንዲያዉም በባሰ ሁኔታ ለምን ማስቆም አልተቻለም ብለን ስንል ተኮትኩተው ያደጉትበኢህአዲግ ቤት ስለሆነየተቀረፁት በዚያዉ አይነት ነዉ ለዉጥ ከተባለ ስርነቀል ለዉጥ መሆን አለበት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለሌብነት ሳይጠየቅ እየደጋገመ እኔ ሌባ አይደለሁም ብሎ ይላል ግን ሌባ አለ ይላል ሌባ እንዳለ ካወቀ ለምን ሌባዉን መዝዞ አያወጣዉም እየመራ መሆኑን ተጠያቂ መሆኑን ለምን ይረሳል ? ይሄ ስልጣን እንደሚቀር ከኢህአዲግ መማር አለባቸዉ ካለበለዚያ የከፋ ችግር ላይ ይወድቃል
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
እኝህ ሰው ካለፈ ቢሆንም ብዙ እውነታዎችን አረጋግጠዋል። እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ ነው የሌቦቹ ጉዳይ። ዛሬም እነኝሁ ሌቦች ስልጣን ላይ መኖራቸውን ነው ያስረዱን። ሌብነትን ማውገዝ ሌብነትን አያጠፋውም። እርምጃ ።ግን እንደ ቀድሞው የኦሮሚያ ፕሬዚደንት ተረባርበው ያጠፉሀል።
@Adeleq2011
@Adeleq2011 5 лет назад
Dere you are a great professional, humble, polite but also very much daring. You explore and expose truth. Thank you for your service
@emruharegot8938
@emruharegot8938 4 года назад
በጣም ይገርማል ፡ ይህ ሰውየ ኮ ትናንትና በትግራይ ክልል ገቢዎች ባልውስልጣል እያለ ፡ ፋይናንስና ኢኮኖሚያዊ ልማት ቢሮ ገቢዎች ተለይቶ እንደ ባለስልጣን ሲቋቋም እዛ ሚገቡ ስራተኞች ከትልቅ እስከ ትንሽ "የሕወሓት አባል" ያልሆነ ገቢዎች ምግባት ኣይችልም ብሉ ብዙ ባለሞያዊች ከስራ ያበረ ና ፡ ስብሰባ ሲመራ ተነስ እያለ ሚሳደብ ፡ እንደ ኣመራር በትዕቢት የተሞላ ፡ የሰው ሓሳብ ማዳመጥ የመይችል እንደሆነ ብተግባር እናውቀዋለን ፡ ኣሁን ግን ልክ እንደ ቤቱ የሚመስለው ስልጣን ትቶ ወጥቶ ይህ መፅሃፍ ሲፅፍ ይገርመኛል ፡ ኣይ ግዜ!!
@alebachewyesuf6667
@alebachewyesuf6667 5 лет назад
አቶ ብረሃን ጽጋቡ እጅግ በጣም ምህር ,ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚሁ ቀጥል ጀግና አይፈራም እዳፈራ የኢትዮጵ ህዝብ ልጅ ነህ በርታ 10Q ቸር ያሰማን!!!
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 месяцев назад
የቁም ንዛዜ መሆኑ ነው? ምን ያደፍርጋል ኢትዮጵያን በላችኃት. ችግሩ ከባለፈው አንማርም. ታዲያ ለምንድን ነው ከደሀው ህዝብ ዘርፋችሁ የወሰዳችሁትን የማትመልሱት!? ዞሮ ዞሮ የትግርትይ ህዝብ ይህው አለምን ትራብኩ ብሎ ልመና ላይ ነው. 2024
@user-Eth
@user-Eth 5 лет назад
I respect a person who recognizes their wrongdoing and admit. Thank you love to read your book. 🕊
@entisarhussien5930
@entisarhussien5930 5 лет назад
ኢቺን መፅሀፍ ዱባይ ሚያቀብለኝ አለ በነፃ አይደለም
@ephramberhe7183
@ephramberhe7183 5 лет назад
ኣድራሻህ ላክልኝ እኔ እልክልኽ ኣለዉ
@africasun8587
@africasun8587 10 месяцев назад
ኢንተርቪውን ዛሬ ባየውም በስራ ባህሪዬ መፅሃፉን እንደወጣ አንብቤዋለሁ። ብርሃነ ልትከበር የሚገባህ ትልቅ ሰው ነህ!
@dugrose7986
@dugrose7986 4 года назад
Ante leba, atalay, azenagi, wana esest, ...neh.
@massimpact3750
@massimpact3750 5 лет назад
Arts Tv World one of the best media, keep it up your good work, i am amezied with Jornalists, you are polite, educated mind, genuene, pure Ethiopian, viva Arts tv.
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 лет назад
ATO brhanie you are honest. God bless you.
@phun4379
@phun4379 4 года назад
እነሱን መስለህ ስትጠቀም ኖርክ:: መውደቃቸውን ስታይ ጠምዘዝ አላዛ እጣ ፋንታህ እስር ስደት ሞት ተሽቀንጥሮ መጣል እጣ ፋንታህ በሆነ ነበር:: ሌላ ቀልድ አለህ?
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 лет назад
*My gratitude to you for being a genuine and humble, eloquent and dedicated Ethiopian, Brother Berhane Tsigab.*
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 лет назад
ይሄን ጋዜጠኛ እስከዛሬ እንዴት አላውቀውም ለየት ያለ እና ደስ የሚል የአቀራረብ፤ የአማረኛ ቃላት ውበቶቹ፤እንዲሁም ደግሞ ለየት ያለ የድምጽ ቅላጼን የተላበሰ፤ ግርማ ሞገስ ያለው፤ጆሮ የሚስብ፤ለየት ያለ ነው። ደስ ይላል። በርታ፤አደራ የምልህ ነገር እንግሊዘኛ እንዳትቀላቅል፤አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በፈረንጆቹ ቋንቋ ይሄን ይላሉ ብለህ አማረኛውን ወደ እንግሊዘኛ በማቅረብ እንጂ በፍጹም የሀሳብ ህን የግላጼ አርፍተ ነገር ስት ሰራ፤እንግሊዘኛ ቃላት እንዳታስገባ በአነጋገርህ በቃላት አጠቃቀምህ ት ጥንቃቄ ካደረክ የመድረክ አቀራረብ ህ ጥሩ እና ልዩ ስለሆነ እውቅና ህ እያደገ ይመለከታል።
@phun4379
@phun4379 4 года назад
"እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንደማንኛውም ዜጋ ትግራይ ውስጥ ነው የተወለድኩት" የ10ኛ ክፍል ከፍተኛ ባለስልጣን ወያንየ ስታይል
@w.giorgis1758
@w.giorgis1758 5 лет назад
Oh Mr.Dera! Nice conversation and i am proud of you.
@derejehailu5315
@derejehailu5315 5 лет назад
የሚገርም ፕሮግራም ነው አቶ ብርሀነ ሁሉንም ሰው በአንድ መነጽር እንዳናይ እይታችንን ስላስተካከሉት እናመክሰግናለን ቅንነቱ እና የህሊና ሰው መሆኖት እንዲህም አይነት ኢትዬጵያዊ በዛ በጭለማ ውስጥ እንኳን ብርሀን ሊሆን ይጥር ነበር እንድል አድርገውኛል!!! ደሪ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!!!
@ያልነቁአለቁ
@ያልነቁአለቁ 5 лет назад
ሲበግኑ ከከረሙት ትግራዋይ መካከል!!!
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 лет назад
David Sheno YES✅
@HopeWeb-q8u
@HopeWeb-q8u Месяц назад
ደረጄ. merto alkash!! ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ 10ቢልዮን ዶላር ያለፓርልማ እውቅና በሚገነባበት ኣገር ምን ኣገባችሁ ብሎ ቤተመንግስት ያህል በግል በሚገነባበት ኣገር ምን ኣላት ይህች ? የሶማሌ ክልል ፕሪዚዳንት የገነባውስ ? ፀረ ሙስና ሁሉንም ይፈትሽ። many corruption in Ethiopia , The Abiy palace project was officially secret until Abiy told Parliament last November: he briefed them that the actual cost as around $10 billion. This is more than eight times more expensive than the presidential complex in Ankara, which cost $1.2 billion. Some people suggest Abiy’s project for the Palace could devour over $15 billion, which is almost Ethiopia’s annual budget ($14.6 billion). How can it be justified for a poor country like Ethiopia?
@natnaelberhane9372
@natnaelberhane9372 5 лет назад
Its a truly enlightening and amazing program. Thank you
@dugrose7986
@dugrose7986 4 года назад
Sezerf nuro, ahun degmo lialeben metual.
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 года назад
I looking Roommate But Finicial Support From ? And I Pay For My Greencard Now 4 Month About My Greencard ????
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 лет назад
እዚህ ሰውዬ ውስጥ ትክክለኛ ኢህኣዴን በአካል አየውት። የራሱ ሀሳብ ከራሱ ጋር የተምታታ;;; ንግግሩ ሁሉ ተቋማዊ ድርጅታዊ እንጂ ሰዋዊነት የሌለበት;;; እንዴት ይማራሉ ብሎ መክሰስ ምን ይሉታል? በየትኛው መስፈርት ነው ትምህርት መማር ከአመራር ጋር እንዴት ይጋጫል?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
እሱ መክሰሱ እኮ አደለም የሚጉርመው መማር የለብንም ብለው ድርጅታዊ ህግ አርገው ማውጣታቸው ነው የሚገርመው
@313_Secret
@313_Secret 5 лет назад
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ የመንግስት የስራ ሰኣት እንዳይሰረቅ እና ስራ እንዳይበደል ተብሎ ነው።
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 года назад
Drei, amazing Journalist of all time in Ethiopia! Long life bro! 👍👌💚💛❤️🙏
@AligazLeu
@AligazLeu 5 месяцев назад
ኣቶ ብርሃነ ፅጋብ ኣቶ ኣባይ ወልዱ ከስልጣናቸው ባይወርዱ ኖሮ እርስዎ ስልጣንዎን ይለቁ ነበር?
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 лет назад
ፕሮግራም አቀራረቡ ግን ግሩም ነው።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 лет назад
እናመሰግናለን ።
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 9 месяцев назад
ደረጀ በጣም የማከበርው ስው ጨዋ ምርጥ ኢትዮጺያ❤❤❤
@betelihemgarda4338
@betelihemgarda4338 5 лет назад
Ende ato berhan aynt teru sew menorun temrealhu
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
I AM HAPPY TO SEE YOU DERGEA BIG RESPECT 😍😘😘😘😘
@dawitdegu3971
@dawitdegu3971 5 лет назад
now we got real Journalist thank you Dere.....Ato Birhane you are wise person thank you
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 лет назад
I am totally surprised when I have seen this kinds of reasonable and responsible person from hierarchy of Tplf . The first time I feel great hope If changes inimitable in Tegray region soon. I gave great credit for this guy. He's is absolutely kind and intelligent enough. I believe, if Prime minister Dr. Abiy Ahmed working with this brilliant guy it would be bring great changes in Tegray as well as Ethiopia. God bless Ethiopia!
@akliltesfayae9455
@akliltesfayae9455 5 лет назад
this is the main problem !! do not trust talking!
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 лет назад
How do you trust Abiy?
@sarsweet2017
@sarsweet2017 5 лет назад
ስለደህንነትህ በመስጋት እየተሳቀኩ ነው ሠምቼ የጨርስኩት ፍጣሪ ይጠብቅህ ነው ማለት የሚቻለው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ውይ ደሬ ጥሩ እንግዳ ናቸው የጋበዝክልን እናመሰግናለን😍😍😍
@man5490
@man5490 5 лет назад
ብዙ ሚስጥሮች አሉ ለህዝብ በይፋ መውጣት ያለበት። ከዚህ በኋላ ህዝቡ መብቱን ማስጠበቅ አለበት አገሩ ማሳደግ አለበት አንድ ሆኖ። አገሩን የዘረፉትን ህዝቡን ያሰቃዬትን ለህግ ማቅረብ አለበት ህዝቡ።
@habtamudanboba9680
@habtamudanboba9680 5 лет назад
God bless 👨 am really appreciate
@matiasfikera2322
@matiasfikera2322 5 лет назад
የማይሰለችና አስተማሪ ውይይት።
@kibrelisan3194
@kibrelisan3194 5 лет назад
የእወነት አምላክ ይጠብቅህ
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 4 года назад
ከስሜት የፀዳ፣ ረጋ ያለ እና ሚዛናዊ ሰው ነው፡፡
@emru2030
@emru2030 4 года назад
ኢትዮጵያ ሀገር አትሰኝም ነበር ማለት ነው ቀንደኞቹ መሪወቿ በዘረፋ በግድያ እና በማጭበርበር የሚኖሩባት እንዲሁም ግማሾቹ በፍርሃት ሌሎችም ባድርባይነት ረግረግ ውስጥ ዘቀጠው የሚዳክሩ በመሆናቸው ነበር። አሁንስ???
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 лет назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ well done as always interesting topic
@mesfinteka6654
@mesfinteka6654 4 года назад
ዳረጀ - ግሩም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው - በርታልን አቶ ብርሃነ ጸጋአብ "የህሊና ሰው " በመሆኖ ክብር ይግባዎተል -አወነትም " ብርሃን ፀጋ ዘአብ" እባክዎን እርስዎ እና እርስዎን መሰል የትግራይ ተውላጅዎች የትግራይ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውን ወንድሞቹ ጋር አብሮ በፍቅር እንዲኖር "ገታራ የህወት አመራሮች " በማለዘብ እና ለሕዝብ ያገቡትን ቃል ኪዳን እዲጠብቁ ለማድረግ ጥረት ብታደርጉ አሁንም የእግዚብሔር ፀጋ አይለይዎት ዘረኝነት ይጥፋ ! ይቅር እንባባል ፣በፍቅር አንኑር
@ksemir30
@ksemir30 5 лет назад
Amazing personality.
@dugrose7986
@dugrose7986 4 года назад
"Afe kebe kebe hode chube. Dereb tekat, sezef nuro, ahun degemo sefiw yeAmhara hezeb yesun garbage metsehaf endengezaw kerboal. Amhara hoy endatetaleb.
@mihireteselassie8148
@mihireteselassie8148 5 лет назад
Ato Birhane I appreciate his honesty and his effort to keep the integrity of the country. If there were a few more people like him I feel like the country would have overcome its present chronic problem. I am on your side!
@abduebrahim4909
@abduebrahim4909 5 лет назад
አቶ ብረሃነ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጲያን ለማዳን ሚሰሩ በርካታ ግለሰቦች ቤየጓደው ተዘግቶባቸው ተቀምጠዋል፡፡ የአንተ በዚህ ሰዓት ደፍሮ መፃፍና መናገር ብዙዎችን ሚያነሳሳና ወጣቱም እውነቱን እየለየ እዲሄድ ይረዳዋል፡፡ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ፡፡
@ashenafinanesa3360
@ashenafinanesa3360 4 года назад
Amen 3
@berhanudema7487
@berhanudema7487 5 лет назад
Is he afraid of Getachew or he is a member of team Getachew ? I wasted over one hour until I found out that he is sympathizing to the deeds and characters of the brutal head of security man , Getachew aka the devil.
@tigabuhiluf5137
@tigabuhiluf5137 5 лет назад
you didnt understand him.....just read the book ,the you find
@adenotoriamente1461
@adenotoriamente1461 5 лет назад
Stupid!
@aladormelekot123
@aladormelekot123 4 года назад
ደሬ ምርጥ የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ ነህ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 4 года назад
በስማም ሳላስበው የሰውየ የእውነት ሰውነት ስቦኝ እስከመጨረሻው በሙሉ ትኩረት የተከታተልኩት ቃለ መጠየቅ ዋው እንደዚህ ለእውነት የቆመ ሰው አለ እነ ትነግ መሀል ለካ በስማም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን ቢሆን ከአብይ ጋር አብሮ ቢሰራ እንዴት ጥሩ ነበር ለሀገራችን የሚአስፈልጋት እንደዚህ እውነተኛ ለህዝብ የቆሙ ሰወች ነበሩ
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 5 лет назад
I have never and ever seen such a genuine,honest,brave and hero man who explained everything up to the end.
@tigistwoldegiorgis710
@tigistwoldegiorgis710 5 лет назад
ደረጀ እኝህን አሪፍ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን፡ ህዝብን ለሚፈርጂ ትልቅ ትምህርት ነው። መጽሀፉን አግኝቼ እስከማነብ ቸኩያለሁ።።
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 лет назад
*Mr. Dereje How do you feel about the cleanliness of the family of Colonel Mengistu Hailemariam and TPLF mafia group members Mr. Alem ? i am so sad.*
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 5 лет назад
አቶ ብርሃነ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ ታጋዮችን ከልቡ የሚወድ ተጋይ ነው ለምን እነዚ ችግሮችን ሲያይ አንድ ነገር አላረገም ወይም ስልጣኑ በራሱ ፍቃድ መልቀቅም ይችል ነበር የሚሉ ጥያቄዎች ቢኖሩኝም እንዳለው ከመተካካቱ ስንጀምር የመለስ ሞት የመተካካቱ ሂደት ግምት ውስጥ መግባት የነበረበት ጉዳይ ነው ብያንስ የመተካካት ፍጥነቱ መቀነስ ነበረበት ውጤቱን የሚያሳየን እሱ ነው ከአለፉት አምስት ስድስት አመታት ከመለስ ግድያ ወዲህ ኢህአዴግ ሲያሽቆለቁል ሁሉም ስልጣኑ ለራሱ ጥቅም ሲያውል ይሄው የኢትዮጰያ ህላዌ አደጋ ላይ ወድቃል መለስ ከነችግሮችም ቢሆን አገሪትዋ የአፍሪካ ቆፈጣና አገር ለማረግ ደርሶ ነበር አሜሪካና ግብጽ መለስን አገር ከሀዲ ስልጣን ፈላጊ ኢትዮጰያውያን ተጠቅመው የገደሉትምኮ ለዚህ ነበር እሱ ከሞተ ኢህአዴግ ያሽቆለቁላል ከዛ አገሪቱ አሁን እንደሚታየው ወደ ሃላ ትመለስና የተጀመረው ይቆማል የባለጉልበት አገሮች መጫወቻ ትሆናለች
@saygroupethiopia3079
@saygroupethiopia3079 Год назад
አየህ ንፁህ ህሊና ሲኖርህ ከዘር ትፀዳለህ
@selam.738
@selam.738 5 лет назад
አቶ ብርሃነ ፅጋብ በጣም እናመሰግናለን !!!!! ከምንም በላይ እውነትን ህዝብ ይወቀው ብለህ በደህንነትህ ላይ የሚመጣብህን መአት ለመቀበል መወሰንህ እራሱ እራሱን የቻለ ጀግንነት ነው፡ ሰርቀው የግል አውሮፕላን እስከመግዛት በደረሱበት ዘመን አንተ ስልጣን ላይ ሆነህ በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ፡እያስተዳደርክ፡ በቀበሌ ቤት መኖር የሚገርም ነው፡ ለኔ የእውነት ጀግና ነህ፡በጣም የተረጋጋህ እና ጥሩ ህሊና ያለህ፡ በማስተዋል የተሞላህ ሰው ነህ፡ከዛ ድርጅት ውስጥ ያውም በዚህ ጊዜ እንዳተ ያለ ለህሊናው የሚያድር ሰው ማግኘት ከባድ ነው፡ የደህንነትክን ነገር ግን ተጠንቀቅ፡በእውነት የእውነት አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ!!!! ደሬ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ፡አንድ ጋዜጠኛ ሊኖረው የሚገባውን ስነ- ምግባር ፡እውቀት ፡ሁሌም የምታሟላ ብቁ ሰው ነህ
@sefnedengelworku4060
@sefnedengelworku4060 4 года назад
አቶ ብርሃን ይእውነት ሰው ምስጋናዬ ይድረሶት:: አቶ ደረጀ በሳል ጋዜጠኛ ሌሎችም ጋዜጠኞች ከእርሶ ልምድ እንደሚወስዱ እርግጠኛ ነኝ:: ሁል ጊዜ በናፍቆት የምጠብቀው "በነገራችን ላይን "ነው::
@amentsegay3625
@amentsegay3625 5 лет назад
Very honest Man!! I am proud of you Sir!! Tigray wust endante yemiyasbuten yabzalin.
@henokmalik3741
@henokmalik3741 4 года назад
Aleklaki hula jegna gnbaru lay new mimetaw kelefe buhala endi never endi neber eyalk mexaf werie
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 лет назад
ይገርማል ከወያኔ ትግሬ / ከህውሃት ስብስብ እንዲህ ዓይነት ሰው እንዴት ሊገኝ ቻለ በጣም ነው የደነቀኝ
@GoytaDembiya
@GoytaDembiya 5 лет назад
እከካም አህያ። ማን ሰው ብሎህ ነው። ለሃጫም
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 5 лет назад
ይህ ነው በእውቀት በደከሙ የጐጥ እና የዘውግ መርህን ይዘው አገር እንመራበታለን ብለው አይዲዎሎጂውን እንደ መርዝ በአዲሱ ትውልድ እና ህዝብ ላይ ሲግቱት ቆይተው በመጨረሻ እውነት አይደበቅም እውነት በእደባባይ ላይ። ይህ ድንቅ ግለሰብ በአጭሩ ልጂነቱ እየጐለመሰ፣ ዕውቀቱ እየዳበረ፣ በድርጂቱ ውስጥ የሚያያቸው ነገሮችን ጥሩና መጥፎ ማገናዘብ በደረሰበት ግዜ ያየውን እና የተሳተፈበትን መስክ በአጭሩ ለማሳየት ሞክሯል። ነገር ግን ህወሓት በመሰረቱ ሲነሳም በጐጥ፣ በሸፍጥ እና በደም እየተጨማለቀ እና በአጋጣሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ደህነት እና ጦርነት ሰልችቶት በነበረበት ግዜ አጋጣሚን በመጠቀም የመጣ በጐጥ የተወለደ ድርጂት ነው። የሚገርም ነገር አይደለም። አቶ ገ/ መድህን እና አቶ አብርሃም ያዬህ በጥዋቱ ደርግ ከመውደቁ በፊት በግልጽ አስቀምጠውታል። አሁንም ለመመልከት ከተፈለገ ግልጽን ለመጠየቅ ካስፈለገ ሁለቱም ግለሰቦች በህይወት ይኖራሉ አቶ ገ/ መድህን በአውስትራልያ ሲኖሩ፤ አቶ አብርሃም ደግሞ በጀርመን ይኖራሉ። ይህ አጸያፊው የህወሓት ታሪክ ብዙ ሙህርራን እና ችግሩ የደረሰባቸው የትግራይ ምስኪን ህዝቦች ያቁታል። ነገር ግን አሁንም አልመሸም ይህን ህዝብ ወደጥሩ ጐዳና እና ተስፋው የለመለመ ማድረግ ይቻላል።
@Emanu1532
@Emanu1532 4 года назад
አሁንሰ ያሉትን አመራሮች መንግስት እንዴት ነው ሌቦችን መድሎኞቹን ወደ ህግ የሚያመጣ?ነው ወይስ መንግስትን(ካልነኩ)ጆሮ ዳባ ልበስ?
@TheEdget
@TheEdget 5 лет назад
I can't just keep quit lessening to this gentle man; thank you so much Berhane Tsigab. Thank God we have still the people that care for the people and country; this made me really faithfull and hopefull. People of Ethiopia can forgive any one; but it needs really saing 'sorry, we made a mistake' ; I think that is what we need at most.
@leba22
@leba22 4 года назад
Lememar fekad yemeteyekebet yedenkoro bet
@argiahussin2161
@argiahussin2161 5 лет назад
ወይጉድ ከነነሱውስጥ እንዲህአይነት ሰውመገኝቱ እንዴትደስይላል እኔጓደኛየ የመቋለልጅናት አንዳንድ ነገርስን ከራከር ስለ ሌብነታቸው ባለስልጣኖች የመለሰችልኝ መልስ ደም እሚያፈላ የታገሉበት ደማቸው የፈሰሰበትነውእንኴን ሰረቁነው ያለችኝ ደሙየፈሰሰውማ እግሩየተቆረጠው አይኑየጠፋውማ በድህነት በችግር እየተራበነው ያለው መችጠግቦበላ የትግራይ ህዝብ ብረሃነ ጽጋብ ተባረክ ሀቅአይጥፋብህ
@ermiasgebretsadik5424
@ermiasgebretsadik5424 4 года назад
ቅንነትና እውነተኝነት እንዴት ደስ ይላል።
@helenfantahun2993
@helenfantahun2993 5 лет назад
አንድ ነገር ማለት ምፈልገው ማንም ሰው ቤት ሊኖረው ይችላል ከዛም ደሞ መልሶ ሊሸጠው ይችላል ስለሆነም ቤቱን ስትሸጠው አትርፈህ ነው ስለዚ እኚህ ሰው ሁለት ጊዜ ቤታቸውን ሸጡ በመጨረሻም አሁን አለ የተባለውን ይዘው ተገኙ ከዛም ሚስታቸው እቤት አላት ስለዚህ ይህ ለትዝብት ሚሆን አይነት አይደለመሰ ምክንያቱም ዛሬ ላይ በ500,000 ሺ ብር የገዛሀውን ቤት ነገ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በትንሹ 800,000 ሺ ብር ይሸጣል ስለዚ በመሸጥ መለወጥ ጊዜ ያለውን ትርፍ ከግምት በማስገባት እሳቸውና ሚስታቸው ጋር ሁለት ቤት መኖሩ ትልቅ ክስተት አይደለም ስለዚ የምንታዘበውን ነገር እንለይ ሁላችንም ሚዛን እንጠቀም
@sone8065
@sone8065 4 года назад
ደረጄ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህ ለጋዜጠኞቻችን ሥልጠና መሥጠት ብትችል ጥሩ ነበር ።አቶ ብርሀነ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንጀራ ይውጣልህ አንጀት አርስ ንግግር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ። ይሄ ለዶክተር አብይ መንግስትም ያስፈልገዋል ።
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 5 лет назад
ጃዋር ይሰማል ???? ስልጣን ከተያዘ በሃላ ወደ ሌብነትና ዝርፊያ ነው ጉዞው:: ያንተም አካሄድ ይሄው ነው ::
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 4 года назад
ጅዋር የባሠ ሌባ ነው አትጠራጠር ኦሮም ኦሮም የሚለው የሌብነት መንገድ ነው
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 года назад
ይህ ነው ለእውነት እና ህሊና ማደር ፖለቲካም ይቀየራል የፖለቲካ ፓርቲ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ሀገር እና ህዝብ ግን ዘለዓለማዊ ናቸው። እናመሠግናለን አቶ ብርሃነ ፀጋብ ።
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 4 года назад
Impressing TAGAY, and Dere you are GREAT
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa 5 лет назад
You are truly an amazing person. Thank you for share this issue. Take care of yourself.
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 4 года назад
ደረጀሙት እማይመለከተኝንም ቃለምልልስ እከታተላለሁ ስለምወድህ እድሜና ጤና ተመኘሁ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 лет назад
what's ARTs tv means? could you not get a better name for your station.... or at list make it like all entertainment tv...….I hope journalist of this station selected by intellect but not by voice or look.... this is because, what I was hearing while I was in Ethiopia 6 months ago...made me to conclude, Ethiopian journalist are the main vehicle for a mass ignorant..... example, I heard in walta tv news, saying in England a young woman gave birth to a boy without even knowing she was pregnant ….imagine, no menstruation no big belly. no morning sickness...….and she went hospital and gave birth..this are the kind of people who control the media, … this station hopefully will take this advice
@chanetsegaye9386
@chanetsegaye9386 5 лет назад
kiberenigest sebez african renaissance television service the mening of arts
@Bocaca49
@Bocaca49 4 года назад
4 ፎቅ ብቻ ነው ያለኝ ኣምስተኛ ሽጨዋለሁኝ 🤣🤣🤣🤣ወይ ጉድ ጎበዝ 😛 this guy is real old time TPLF. Modern TPLF are all looters. What can Tgray media house say about this lol. This good Man need to write another book. If GetChew was good leader why didn’t he take measures: he was cooperative to the thieves and looters
Далее