Тёмный

ኤርሚያስ አስደናቂ መፅሐፍቅዱሳዊ መልስ ሰጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ አስደናቂ መፅሐፍቅዱሳዊ መልስ ሰጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ኤርሚያስ አስደናቂ መፅሐፍቅዱሳዊ መልስ ሰጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ኤርሚያስ አስደናቂ መፅሐፍቅዱሳዊ መልስ ሰጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች በሥራ እንዲሞሉት ትቶት የሄደው ባዶ ቦታ የለም፡፡ ሁሉንም ፈጽሞታል፡፤
@sweetman5249
@sweetman5249 4 месяца назад
@getachewtekle5296 Tebarek ye abate biruk. Gira yetegaba Orthodox be Sira ye getan Sira eshefinalehu eyale new 😂😂😂
@sagnidereje2358
@sagnidereje2358 4 месяца назад
ስራ ያስፋልጋል ናገር ግን ስራ አያፃድቂም ምያፃድቃው አምነት ናው “በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።” - ዮሐንስ 15:4
@user-sg6ly5qi7s
@user-sg6ly5qi7s 4 месяца назад
አምነን እንድናለን ማንን አምነን እየሱስን ከዛ ነው ስራ ለመዳን ሳይሆን ተርቤ ተጠምቼ ታምሜ ታስሬ አልጎበኛችሁኝም ስለሚል ደግሞም ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ እንዲሰብኩ ሂዱ ብሎ ያዘዛቸውም ያመኑት የዳኑትን በጎቹን ነው ሰለዚህ ለመዳን በቂው እየሱስ ብቻ ነው
@Sharktank-jc6th
@Sharktank-jc6th 3 месяца назад
wow the first guy is so calm betam yeteregaga wengel sebaki des yelal
@tigistasmare894
@tigistasmare894 4 месяца назад
እኔ ጰንጤ ነኝ አንዳንድ የኦርቶዶክስ ሰዎች ጸባያቸው ትህትናቸው ይማርካል
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 4 месяца назад
እውነት እውነት እልሀለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም ይላል ። ለመዳን ዳግመኛ መወለድ አለበት
@seblelemma-qg3rg
@seblelemma-qg3rg 4 месяца назад
እየሱስ የሰራልን አንሶ ነ ለመዳናችን ስራ የምንጨምርበት ?? በጌታ : ጌታ ይግለጥላችሁ
@Sharktank-jc6th
@Sharktank-jc6th 3 месяца назад
ሲጀመር ኢየሱስ የሞተው ለሰው ነው እንጂ ለአጋንንት አደለም ቤዛነቱን የማመንም አቅም የላቸውም ለነሱ አልሞተም የሚገርም ውይይት ነው ተባረኩ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 4 месяца назад
ሰው አመነ የሚባለው ዳግመኛ ለመወለድ ሐጢአተኝነቱን አውቆ ክርስቶስ ሃጢያቱን በደሙ እንዲያነፃው መፀለይ አለበት ። አንፃኝ ብሎ ሳይፀልይ ዳግመኛ ሊወለድ አይችልም ።
@solomongossaye1385
@solomongossaye1385 2 месяца назад
እኔ ምለው አህዛቦች በስራ ነው የሚጸደቀው ብለው ሲከራከሩ ስራ ማለት ምን ማለት ነው? ብላችሁ ጠይቋቸው እስቲ? እነሱ የሚናገሩት ስራ ስሙት እስቲ? ጌታ ኢየሱስ ሆይ በዘመኑ እንደዚህ ተክዶ አያውቅም!! አንዱ አብሮኝ ያለ የነሱ ወገን ስራ ማለት ገድላትን ማምለክ፣ ለነሱ መታዘዝ ፣ መገዛት፣ እነሱመታሰቢያቸውን መዘከር የመሳሰሉትን ብሎኝ አረፈው። የሚገርመው መረጃ ከመጻፍ ቅዱስ ብትላቸው መልሳቸው ስድብ ይሆናል።
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 3 месяца назад
Kenona ena dogma mesehaf kdus west yehen Kal altesafem kalu rasu mesehafu west yelem kenona teblo kuankua bible west dogma orto Kal new KETESAFEW atlef ylal kalu!!!
Далее
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54