Тёмный
No video :(

ኤፌሶን ትምህርት 17 - በውስጥ ሰውነት መጠንከር ፤ አብርሃም ተ/ማርያም (በማሙሻ ፈንታ የሚዘጋጅ) - Ephesians Teaching 17 by Abraham 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ኤፌሶን ትምህርት 17 - በውስጥ ሰውነት መጠንከር ፤ አብርሃም ተክለ ማርያም (በማሙሻ ፈንታ የሚዘጋጅ) Ephesians Teaching 17 by Abraham T/Mariam.
ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
መዳን አንድ ነገር ነው....ጌታ እድሜ ከጪረልን ከኖርን ግን መጠንከር የሚባል ህይወት አለ.....አሜን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@tsiontamirat3065
@tsiontamirat3065 2 года назад
አሜን !
@bituu3637
@bituu3637 2 года назад
ይሄ ትምህርት እኔ ያለሁበት ሁኔታ መገዝገዝ ነበር ዶር አብርሽ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ሆይ ደካማን በሀይል ታበረታለህ 😭😭😭
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ❤ አሜን🙏.....በአብ ፊት እንበረከካለሁ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት ሕብረት ማድረግ መቻል መታደል ነው!!WOW THANK YOU LORD JESUS❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን በጌታ ፊት ድፍት ማለት❤ነው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን በሩን የከፈተልን የመስቀሉ ስራ ነው ሃሌሉያ.........🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
መንበርከክ ቅመም ናት🙏 በጸሎት በጸሎት አቤት ሲያምር አገልግሎት በመንበርከክ አቤት ህይወት ሲባረክ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ስለ ውስጥ ጥንካሬ ይጸለያል 🙏ክርስቶስ በልባችን በእምነት እንዲኖር ይጸለያል🙏 ስርና መሰረታችን በፍቅር እንዲጸና ይጸለያል🙏አሜን አሜን❤🙏❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ከምንለምነው ወይም ከምናስበው አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው........እንደ ክብሩ ባለጠግነት መጠን ይስጣችሁ.....አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን አባትነቱን ባለጸግነቱን ምንጭነቱን ያወቀ አለመጸለይ አይችልም....መንበርከክ ይብዛልን🙏❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ተንበርክኮ መጸለይ...አሜን❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን....በመንፈስቅዱስ ኃይል በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ........ በአብ ፊት ተንበርክኬ አጸልይላችሗለሁ❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን በልባችሁ በእምነት እንዲኖር....❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ብዙ ሰው ወዶህ ፈርቶህ አክብሮህ ተንበርክኮ ያውቃል....በዚህ እድል እንድንጠቀምበት እርዳን🙏❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ስለጸሎት በጣም ማወቅ ...ካልጸለይን ዋጋ የለውም.....እውነት ነው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን የተወደድህ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ❤🙏...ጌታ በውስጣችሁ ባስቀመጠው ጸጋ ስለምንታነጽ በብዙ ስለምንጠቀም እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏 አሁንም እንደባለጸግነቱ መጠን ይባርካችሁ ጸጋን ሰላምን ያብዛላችሁ🙏🙏 ተወዳጆች በጣም እንወዳችሗለን🙏❤🙏 ተባረኩልን!!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ስር መሰረት ልብ ...ውስጥ ናቸው ኀሚጸልይባቸው ነገሮች ሁሉ.....ስርና መሰረታችሁ በፍቅር ይጸና ዘንድ... እግዚአብሔርን መውደድ ምላሽ ነው....እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን ❤🙏❤አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን .....መጠንከር🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ብስለትና... ፍቅር ..የማይነጣጠሉ ናቸው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የእግዚአብሔር ኃይል የሚያስፈልገን የምንኖርበት አለም ሌላ ኃይል ይዞ ስለሚመጣ ነው....... የክርስትናን ሕይወት ያለመንፈስ ቅዱስ ኃይል አንችለውም......ኃይል እስክትቀበሉ ከኢየረሳሌም አትውጡ🙏❤
@Teyakiw
@Teyakiw 8 месяцев назад
ሐዋ. ሥራ 20 ፥ 36: ይህንም ብሎ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። "የመንበርከክ ጸሎት በግል የጸሎት ጊዜ ቢኖርም ፤ በቡድን ጸሎት ውስጥ ካያችሁ በሚቀጥለው ሳምንት ንገሩኝ" ስላልክ ፤ ለሁለት ዓመት በኋላም ቢሆን ልንገርህ! አብርሽ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው! እወድሃለሁ! የመረዳት ብቻ ሳይሆን የማስረዳትም ብልጥግና ጸጋህን በጌታ በኢየሱስ ስም ለሁላችን ያካፍለን! 6:30
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Amen
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
በአብ ፊት መንበርከክ ወሳኝ ነው....ቤተክርስትያን የሚጸለይላት እንጂ የምትተች አይደለችም.....ቤተክርስትያንም ስለ ሁሉ የምትጸለይ የምትማልድ ነች.......የገባንበት ሕብረት በአብ ፊት የምንንበረከክበት የምንጸልይበት .....ነው
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Tebarek
@etutuetutu8815
@etutuetutu8815 2 года назад
አሜን ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ !!
@bizualemgutema7768
@bizualemgutema7768 2 года назад
Abresh and Dr. Mamusha you are so blessed. Menberkek you are so right kimem nat.
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይሰማል🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እውነት ነው...እሱ አይወሰድብኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
አሜን ዶክተር አብርሃም ተባረክልን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን🙏🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ጌታ የየረዳችሁ ወንድሞች ተባረኩ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 года назад
!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታለቅ ናህ >. አምላኬ ሆይ ለቢላቴናው ደዊት ግዙፉን“ ጎልያድ“ የጣለበት የቃልህን ጉልበት : ኃይል እና ጥበብ !!! >>> ለሀገሬ ለኢትዮዽያ “ መሪዎች “ ትሰጠቸው ዘንድ እማፃንሃለሁ ። > >> ምክንያቱ ተበድለን ፍርድ አጣን !!! >>> ከምድር ኃያላን ዘንድ ፍርድ አጣን ። >>> ከበደለኞች ጎን ሆናው የህዝባችንን ህይወት አስቀጣፉ ። >>> ለእኛ ለኢትዮዽያዊያን መታማኛችን ፣ ማዳገፊያችን ፣ መማኪያችን አንተ ብቻ ናህ ። >>> አንተ እውናተኛ ደኛ ቅን ፈራጅ አምላክ ናህና ። >>> ከሰው ዘንድ ፍርድ አንጠብቅም ። >>> እውናተኛይቱ ፍርድህ ከለይ ከንታ ዘንድ ይሁንልን ። >>> አንተ ተመልከተን ለብዙ ዘመናት የወገኖቻችን ደም እንደ ጎርፍ ፈሰሰ !! >>> የተጎዱትን ዕንባ የሚታብስ አንተ ብቻ ናህና !! >>> የአንተን ዕይታ የአንተን እውናተኛይቱን ፍርድህን እንሻለን !!! >> > አሜን
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
IEC መካከል የነበረው የአምልኮ ዛፍ ቅዳሜ በ11:30 አካባቢ ሲወድቅ እዛ ነበርኩ፤ ተያያዥ ሁኔታውን ለመዘርዘር አሁን ባይመችም የፀሎት መልስ እንደነበረ እኔ ምስክር ነኝ።
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Tebareke pastor Enamsegnaln
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
It's true Jesus is always there to strengthen and holds us when we are weak
@bogalebizuneh1086
@bogalebizuneh1086 2 года назад
ተባረክ ዶ/ር አብርሽ ይብዛልህ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ቀኖቸ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ....በውስጥ ሰውነታችን መጠንከራችን የሚታወቀው ...ክፉ ቀን ሲመጣ ነው.....በውስጥ ሰውነት መጠንከር ፕሮሰስ ነው....
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ውስጥ .....የትኛው ነው የሚየሰሳስበን???????....የሚበዛው ጸሎታችን ለየትኛው ነው??????ውስጥ... ኃይል .....
@bituu3637
@bituu3637 2 года назад
በውስጥ ሰውነት ማደግ ሂደት ነው!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 17 млн
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 833 тыс.