Тёмный

ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian
ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian
ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 13 дней назад
ግግም ብሎ ሃሌ ሉያ ሲል የኔ ስጋና ነፍስ ስንቴ ተሸማቀቁ🫣 አይ ኤፍሬም አምላክ ልብህን ያብራልክ:: አኬ አንደኛ ከትእግስት ጋ ቸሩ መድኅኒዓለም ፅጋውን ያብዛልህ ቃለ ሒዎት ያሰማልን🫶🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 12 дней назад
ክርስቲያን ወንድሞቻችን ግን አቤት ትእግስታችሁ አኬ እዮባ ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 13 дней назад
አንዳንዴ ስትወያዩ ከሚመጥናችሁ ሰው ጋ ተወያዩ እንጂ ምንም ስርዓትከሌለ ሰው ጋየምን መዳረቅ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 13 дней назад
የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤መናፍቃን በቁማቸው ሞተዋል😢😢
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 12 дней назад
ተረታም😂😂😂😅
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 11 дней назад
​@@tigstuersumo6454ተረጋጋ መናፍቁ፡ miracle ማኒ ገብቶልሃል?😂😂😂 የምትሃት $። Heloo የሱስ ብየ በስልክ ኣገኘሁት የሚል ተረት ብትላቀቅ ኣይሻልም። ወይም በ 1 ማስቲካ 2 ሴቶች ኣረገዝኩ ከሚል ተረትስ ? ተላቀቅ እንጂ ፡ በየመጋዘኑ ለውሸት ትንቢት ኣሜን ከምትል ብትማር ኣይሻልም
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 13 дней назад
አኬ ምን ነውቢቀርብ ኤፉሬምአንተንአይመጥንህም!!!
@hanateferaerabo965
@hanateferaerabo965 12 дней назад
አኪዬ የኔ ትሁት ወንድም ❤❤❤❤ ተባረኩ የቤተክርስቲያን ልጆች ።
@tko4438
@tko4438 13 дней назад
አይይይይ ኤፍሬም ጉረኛ አሁንስ 😏😏😏😏😏😏 እኬዬ ቃል ህይዉት ያሰማልን ትእግሰት ይስጣችሁ ወንድሞችየ ❤ ኢዮብ❤🎉😊
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 13 дней назад
@ኤፍሬም ባለጊዜ አንተ ምንም አታውቅም የምርህን ከሆነ አስተማሪ ነኝ የምትለው አታስተምር አጋንንታዊ ት/ት አያለማም ያጠፋል እንጂ ጩኸት እውቀት አይሆንም ባዶ ጀሪካንም ይጮሃልና ከዚህ በላይ አትዋረድ ቁጭ ብለህ ተማር::
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 13 дней назад
በጣም ግብዝ ነው የኔ ትምህርት ማነህ አንተ ፖለቲካ የምትሰራ አንተ ነህ ማስፈራራት ስርዓት የለክም ጭራሽ
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 13 дней назад
አይ ጴንጤ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 12 дней назад
ተረታም😂😂😂
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 13 дней назад
ውይ አኩቻ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 10 дней назад
ኤፍረም ያቀረበው አሳብ ትክክል ነው : ለአሳቡ እንድያግዘው ያቀረበው ጥቅስ ግን ትክክል አይደለም።
@NokNak-uz1wt
@NokNak-uz1wt 13 дней назад
አኬን በጣም ይፈራዋል ፥ሲያልቅ ደስታው 😂😂😂😂
@emano5974
@emano5974 6 дней назад
መልስ ሲያጣ ትክካ የኔን አልክ የሚለውነገርስ😂😂😂😂😂አይ እውነትም መናፍቅ ቃሉን መክፈል😂😂
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 13 дней назад
ፖለቲካ አትስራ የምትለዋ ልጅ ታስቀኛለች እዘረግፍልሃለሁ ብላ ስላልተዘጋጀሁበት አንድ ጥቅስ ስትል አንጀቴ ልውስ አለላት😂
@NokNak-uz1wt
@NokNak-uz1wt 13 дней назад
በትእቢት የተነፋ የተናገረውን እዛው የሚክድ ራሱን አሳብጦ ግን ድሞ ባዶ የሆነ ሰው፥ የኔ፡የኔ፥የኔ..........
@emano5974
@emano5974 6 дней назад
ወይኔ ህዝቡ እንደው አእምሮ ካለው መመዝን እንደት ያቅተዋን ኤፍሪም እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ ሌላምን ይባላል እንደው በደረቁ ግርግር መፍጠር እዘረግፈዋለሁ ያልከው ቁጥርና አንድየ አንድጥቅስ ልፈልግ ስትል ራሱ ያለማወነትህን በደብ ያሳዬል ጉራብቻ አቤት ልቦና መደፈን ምነው ጥምቀትን ፈረሃውሳ
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 13 дней назад
አኬ❤❤❤
@hanateferaerabo965
@hanateferaerabo965 12 дней назад
አምላኬ ሆይ እኔን ብቻ ነው ወንድም ኤፍሬም የሚያደክመኝ?
@alemashtsegaya4406
@alemashtsegaya4406 13 дней назад
ኤፊ መልስ ከለለው በጣም ጥሩ ሀሪፊ ጥያቄ የሚለው ነገር😂😂😂
@ucycg7529
@ucycg7529 13 дней назад
በጣም 😂😂😂😂😂
@addisnet21
@addisnet21 11 дней назад
F እንደ ቀለሜ ጨለለ ሚስኪን
@user-fs3dm2qk3l
@user-fs3dm2qk3l 14 дней назад
Aekiy ke ziy garr atkeraker
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 13 дней назад
ጴንጤን እና እስላምን ከማስተማር አስፓልት ላይ ዛፍ ማብቀል ይቀላል?
@user-li3vo5rn6b
@user-li3vo5rn6b 13 дней назад
Ake kalehiwot yasemalen ephi erasehen meremer
@user-ho4qw2st4r
@user-ho4qw2st4r 13 дней назад
አኬ 👑🥰🤗
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 13 дней назад
አይ ጵንጥና እነ በፍቃዱ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 12 дней назад
ሰለም ወንሞቼ 7ቱ አርድ የምበሉትእነመነቹ???
@zemlakemulat-vm5yx
@zemlakemulat-vm5yx 7 дней назад
ሰምተን መመዘን እንጂ የግሩፕ መንፈስ አያስፈልግም፡፡
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 13 дней назад
መዳን በማንም የለም በክርስቶስ ሳይሆን እንዴት መዳን ይገኛል ። አዳኙ እርሱ ሆኖ እንዴት ከዳነ በዃላ አለ። መዳን የሚለው ቃል የተረዳው አይመስለኝም
@zemlakemulat-vm5yx
@zemlakemulat-vm5yx 7 дней назад
ኤፍሬም 10 ደቂቃ ይናገርና እኬ ይመልስ፡፡
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 11 дней назад
አኬ በጣም ትሁት፣አዳማጭ ፣ፍርድ ለሰሚዉ የማሚተዉ በራሱና በሚያምነዉ እምነት መሰረት ያለዉ በሳል ተሟጋች ነዉ። ንግግሩ ሳቢ ፣የተረጋጋ ነዉ። በተቃራኒዉ የጴንጤዉ ሰዉ ግልብ፣የተጠየቀዉን የማይመልስ ፣ያመነበትን ከመናገር በትንኮሳ ግዜዉን የጨረሰ ነዉጠኛ ሰዉ ነዉ። ሀይማኖታዊ ክርክሩን የፓለቲካ ዉይይት ይመስል ጉልበት የጨመረበት ነዉ
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 13 дней назад
ኤፍሬም መንፈስ አለበት።
@DagnachewDemisew-fs5un
@DagnachewDemisew-fs5un 12 дней назад
እንደ ኤፌሬም ግን ድልብ አላዋቂ አለ!?
@bebebi09876
@bebebi09876 13 дней назад
The subject needs no debate ,you both talked the same ting in diffrent way , please depate on basic salivation principles not on words . God Bless you
@endalezewedie594
@endalezewedie594 13 дней назад
both of them are on the same page, but they don't understand each other
@tsehaybekele626
@tsehaybekele626 13 дней назад
አኬ ትእግስትክን አደንቃለው ኤፍሬም ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል ስትናገር ተረጋጋ አተ ስለቸኳልክ እና ስለተጣደፍክ የበለጥክ መስሎሀል የምናዳምጠ ችሁ ሰዎች መመስከር እንችላለን አ እንችላለን
@KubaShefraw
@KubaShefraw 13 дней назад
አይ ኤፍሬም ተበላህ😭😭😭😭😭
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 13 дней назад
Gelxci Naw ekolhulume sawe kadan bahula Naw yakeresetise yamihonaw malte Madame yekademale malte Naw ya Ali agalalxci tekekele Naw lamdane yakeresetose mahune albne magamariya
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 13 дней назад
Lamdane yakesersetose Mahone albne eshi wadema Aferame anbebe eshi
@lolamara6133
@lolamara6133 13 дней назад
AKA TSEGAW YIBZLEH.
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 13 дней назад
አኬ ከዚህ ደነዝ ጋር ልጅ ጋር አትወያይ ኤፍሬም ባለው ጊዜው የሚባሌ መናፍቅ ከእውቀት የራቀ ድምፁ የሚረብሽ ፍሬ የሌለው ነው ከዚህ ጋር ለምን ትወያያለክ እባክህ አኬ አይመጥንም አንተን አይደል ከስር የምንማረው እንኳን አይመጥነንም
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 7 дней назад
ክርስቲያን አይሳደብም ከማን ነው የተማራችሁት
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 11 дней назад
ኣንድ ጥቅስ ይዘህ ስትከራከር እንደዚህ ከእውቀት ነጻ ትሆናለህ፡😂😂 ኣይ ቤንጤ
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 13 дней назад
Sijamre takoreto ayenbabme
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 13 дней назад
Gen yehi saw pasetari yamibalwane Naw ???? Yasazenale latamriwochu
@ራፋtube
@ራፋtube 13 дней назад
Akucha Zare🤣😂
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 13 дней назад
ባለጊዜ ዛሪ ጊዜ ፊቷን አዙራበታለች።
@tadewosanishso
@tadewosanishso 13 дней назад
Ephremi ka ximiqati lamashsishinow touti
@ethioeri1550
@ethioeri1550 13 дней назад
Chekchek endeat yatelal ewnet orthodox wendemoche kezi chekchek menem atastemerunem ena ena selchegne
@genete8037
@genete8037 13 дней назад
ኤፍሬም የምለው የተማታ ነው ደግማ አኬ ያላለውን ብለሀል እያለ ይከሰዎል ትግስትህ ያስደስታል አኬ::
@user-fs3dm2qk3l
@user-fs3dm2qk3l 14 дней назад
Are bemebetey cizega lemn awakiy awakiy lchawet ylal Efrem tebyew dedebhnahn teret teret ayalk atshwd
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 13 дней назад
Tanagn Naw ???mamamre endi Naw Enda mednaw maxco kerestiyanwi megebre yalwem kawektem yaxcda Naw bafatri ara eytardane atedakme tezebetuu Larsen Naw tayakime malshem honke adamete poltica yamilawe warawe yasetalale ebakchu aweredute dagemome kasu gare batewayayu ebakchu
@kidusdawit2373
@kidusdawit2373 10 дней назад
😆😆😆ay soft belita
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 11 дней назад
ኤፍሬም ተዘረረ
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 5 дней назад
ከዚህ ልጅ ጋር በምታደርገት ጥያቄና መልስ ማንም ምንም ትምህርት አይገኝምና ይቅርባችሁ። ኤፍሪም ክርክርና ጭቅጭቅ ነው የሚፈልገው።
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 12 дней назад
አክሊሉ ምንም የማያውቅ ልጅ😂😂
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 13 дней назад
Egremene madmte geze mgdle bcha newe
@derejetaye6398
@derejetaye6398 13 дней назад
ኤፍሬም ምነው ገገምክ በጣም አጭበርባሪ ነህ!!
@freezy8574
@freezy8574 13 дней назад
ለምንድነው ግን ከዚህ ሰውዬ ጋር የምትወያዩት ?በጣም ጋጠወጥ ነው ሲቀጥል ወይ እውቀት የለው
@ሃራቲ
@ሃራቲ 13 дней назад
Protestantoch yihin sew zim below yemiyayut kehone yasazinal. Minale lela sira bifelig gita lib yistew
@emawede2064
@emawede2064 13 дней назад
Kezi seweye ga gene wenedemoche please ateweyayu siyalelesheleshe🤮
@NoraGiru
@NoraGiru 13 дней назад
Epherem bale gize & his groups Little knowledge is very dangerous, ke ewket netsa , not even infants have empty mind like Ephrem bale gize & his groups ,Educate your self ephrem & his Groups , you have a mind like 0 years old infant, you guys want to play with words when you know you guys are defeated.
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 14 дней назад
አሁንስ ሰለቻችሁ ነገራችሁ ሁሉ ዝም ብሎ ጫጫታና የyoutube ሽቀላ አደረጋችሁት።በተለይ ኤፍሬም ባለ ግዜ ጥያቂውም መልሱም ትምህርት አይደለም።ወይ አካውታችሁን ንገሩንና ባካውንታችሁ ብሩን እናስገባና ወንጌል ብቻ ስበኩን።
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 13 дней назад
😂😂😂😂 ምርጥ ሃሳብ ነው
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 13 дней назад
በመጀመሪያ ይሄ የነሱ RU-vid አደለም ሲቀጥል ለኤፍሬም ብቻ አደለም አኬ የሚያስተምረው ብዙ ጴኔጤዎች አሉ እነሱም እንዲመረምሩ ነው ስለዚ ሽቀላ ምናምን ባትል ጥሩ ነው በፀሎት አስባቸው::😊
@meskiy1967
@meskiy1967 13 дней назад
Aka, please don't debate with this guy Eframe blo sawe
@yo-di-t
@yo-di-t 13 дней назад
ይቅርታ አድርጊልኝ እና እኔ ሁሉም መናፍቃን ሲናገሩ ያቅለሽልሸኛል ሎቱ ስብሃት እረ እንዴት ነው ከነዚህ ልበድንጋይ የምትከራከሩ በተለይ ይሄን ኤፍሬም እና አንድ አለ ተሳዱቢ እረ እባካቹ እያወቁ ነው እኮ እናንተን የሚያደርቁዋቹ እየሰማ የተኛ እየሰማ ቅበረው ይባላል መቼም ቢሆን እነዚ በተለይ አወቅን አወቅን የሚሉ ቃሉ ሳያውቁ ልባቸ ተደፍነዋል በዛ ከባህር የወጣ ዲያብሎስ ሀሎሊጃብሉ በደምስራቸው ባጥንታቸው ውስጥ ገብተዋል ከባድላው ላይ አብሮት ለብሶታል ዘመናዊ ሆኖ የነዚህ የኢሮፕ ጌዎችን የሚለብሱትን ልብስ እየለበሱ ቱርጉሙን እንኻን ሳያውቁት የሳጥናኤል መልእክቱን በመድረክ ላይ ሆነው እያስተላለፉ ነው ህዝቤ ንቃ እነሱ በውጭ ሳፖርት ይደረጋሉ እነዚ የአለም ገጂ ሴጣኖችን ይህንን ነው የሚፈልጉት ህዝብ እርስ በራሳችን በሀይማኖት በፖለቲካ በዘረኝነት ተባልተን እንድናልቅ ነው የሚፈልጉት እና ቆም ብለን እናስብ እምነት አንዲት ናት እምነት ልብስብ አይደለም ወይም ምግብ አይደለም የምንቀያይረው እረ እግዚአብሔር ይማረን ማስተዋሉን ያድለን መናፍቃን ጊዜውን እያለቀ ነው ንስሀ ግቡ ወደእውነተኛዋ ሀይማኖት ተመለሱ ይሄው ነው መልእክቴ ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ
@AbrhemSuk
@AbrhemSuk 13 дней назад
ኤፍሬም ውሸት አይን በአይን
@KubaShefraw
@KubaShefraw 13 дней назад
አይ አጋንታዊ ትምህርትህን በአአደባባይ
@KubaShefraw
@KubaShefraw 13 дней назад
አይ ኤፍሬም ተበላህ
@alemashtsegaya4406
@alemashtsegaya4406 13 дней назад
አኬ❤❤❤
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 13 дней назад
Efreme tenahe Yatratrale wet hasabe yaze yhe game Aydlme Ykalate chewata newe yeyazkewe
Далее
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 389 тыс.
ከ ሙስሊም ጋር የተደረገ ክርክር
28:49
መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
2:00:00
Просмотров 3,9 тыс.
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 389 тыс.