Тёмный

እህታችን በድንገት ሄደች አለቀሰች😭 

Wende.zeleke
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
❤❤❤❤❤እንኳን ሰላም መጣችሁ
@JjhggKhan-ob9bl
@JjhggKhan-ob9bl 3 месяца назад
አሚር ማነው አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ደስ የሚለው ቀጥልበት ሀቢቢ
@tube5648
@tube5648 3 месяца назад
እኔ❤❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 3 месяца назад
አው በጣም ደስ ይላል በአላህ ሰላምታ በመክፈቱ
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 3 месяца назад
,እኔ❤❤❤❤
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 3 месяца назад
እኔኔ
@tezebet9417
@tezebet9417 3 месяца назад
እረባካችሁየመዳምቅመሞች እናበረታታቸው እነዚክንልጆች አይከፈልበትም በፈጠራችሁ አይዞንበርቱዘለቀና ወንዴ የልባችሁንመሻት ፈጣሪይሙላላችሁ
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 3 месяца назад
ኧረ የኔ ማሮች እናሳድጋቸው እኔስ በጣም ነዉ ምያሳዝኑኝ ማርያምን😢😢😢😢😢😢❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 3 месяца назад
በቃ ቅመሞች ለካብል ብቻነዉ የምናሽቃብጠዉ ማለትነዉ በጣም ነዉ የሚገርመዉ😢😢😢😢😢😢
@HH-mk8om
@HH-mk8om 3 месяца назад
😢በጣም🎉
@SakinnSk
@SakinnSk 3 месяца назад
እኮ 😢😢😢
@HayatAbebaw-l5m
@HayatAbebaw-l5m 3 месяца назад
በጣም
@Semir71166
@Semir71166 3 месяца назад
በጣም
@halarasa
@halarasa 3 месяца назад
በጣም
@Fadya-ud7dv
@Fadya-ud7dv 3 месяца назад
አረ እነዚ ልጆች ሲያሳዝኑ የምር እናሳድጋቸው እኔ እንካን አዲስ ነኝ ግን ቪድዮውን ገብቼ ሳየው በጣም ነው አንጀቴን ነው የበሉኝ እንሻላ ታድጋላቹ በርቱ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@user-k710
@user-k710 3 месяца назад
አሚር እሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስትልጣም ደስ አለኝ ቀጥልበት እደ ሙቢ አትሁን
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 3 месяца назад
ልጂቶ ቅመም ናት የምር ደሰ ትላለች ❤❤❤እረ የመዳም ቅመሞች እናበረታታቸው እረ አይከፈልበትም❤❤❤
@sameeramohammed-h4h
@sameeramohammed-h4h 3 месяца назад
@@SelamFantu-k7n ይገርማሉ ሌላቦታ ቢሆን ስትሰርተውነበር
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s 3 месяца назад
አብሽሩ ከችግር በኋላ በእርግጥም ምቾት አለ
@Sihu-h9q
@Sihu-h9q 3 месяца назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤
@طيبهساينك
@طيبهساينك 3 месяца назад
አይዟችሁ በርቱ ይህም ያልፋል
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 3 месяца назад
WS. Wr. Wb. ማነው በአላህ ሰላምታ ሰላም ሲል ደስ ያለው አሚር በዚሁ ቀጥልበት ያላህ ሰላምታው ላይ እናም አብሽሩ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
የመዳም ቀመምችዬ 50k እናስገባቸው እነዚህ ምስክን ልጅች❤❤❤❤😢😢😢😢
@AbiDin-o6d
@AbiDin-o6d 3 месяца назад
እናንተንሲለይየረሴንቢቸኚነትነዉምለስተዊሰዉአይዞቹአንጀቴነዉምትበሉኝ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 3 месяца назад
አይዛችሁ የኔ ውዶች🙏እኔ እናት አይዛሽ እች እኮ ሙሉ ሴት ነሽ
@sameeramohammed-h4h
@sameeramohammed-h4h 3 месяца назад
ብቻየን ብቺል መቶ ማስገባኋችሁ😊😊😊 ቅመሞች እነዚህንአበረታቱ
@ggtg6474
@ggtg6474 3 месяца назад
ወለይኢኔም
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 3 месяца назад
አየ.የመዳም.ቅመምች.ሀሉንም.ኡኩል.ብተዮ.ሀጋረችን.ሀብተም..ቶን.ነበር
@zehara5198
@zehara5198 3 месяца назад
ሳህወላ
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 3 месяца назад
እኔም​@@nefisasemane
@HayatAbebaw-l5m
@HayatAbebaw-l5m 3 месяца назад
ሳህ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 месяца назад
አይ መተሳሰብ ይለያል አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ
@Semir71166
@Semir71166 3 месяца назад
ለሃብታም ስጦታ መለኮ እስኪ ለነዝህ ልጆች ለኩላቸው
@A9ail5566u
@A9ail5566u 3 месяца назад
አይዟችሁ በሰላም ተገናኙ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 3 месяца назад
ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ አይዞችሁ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 месяца назад
አይዛችሁ❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢
@TGh-oc4ny
@TGh-oc4ny 3 месяца назад
አይዞህ ሂድ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ 3 месяца назад
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
@EiveShv
@EiveShv 3 месяца назад
ዋአሊኪም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 месяца назад
ዉይ እነዚህ ልጆች እዴት እደሚአሳዝኑኝ 50k እናስገባቸው እህቶች አይከፈልበትም😘😘😘
@EmanEman-ol9xg
@EmanEman-ol9xg 3 месяца назад
ዉዲወዲሞቸአይዞንትገናኛላችሁየኔዉዶች:ብርትትበሉልኝአይዞንበረትትጥንክርበሉልኝእወዳችኋለሁትንሻእህትሺንአላህያዲንልሺ
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 3 месяца назад
የኔወድሞች እህህህህ ፍቅራችሁን አላህ እስከመጨረሻው ያድርግላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤የማዳም ቅመሞች እረ በአላህ እነኝህን ልጆች እናበረታታቸው
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላሕ በአላሕ ሠላምታ ስለጀመርክ ደስብሎኛል በርቱ ነገ ሌላቀንነዉ🎉🎉🎉🎉
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 3 месяца назад
እግዚያአቤሄር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ ሰብስክራይብ እያደረግን እናሳድጋቸዉ ዝብየ ሳያቸዉ ያሳዝኑኛል ቤተሰቦቻችሁንም ሰላም ያርግላችሁ❤❤❤❤
@SakinnSk
@SakinnSk 3 месяца назад
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ እንዴትናቹህ ውዶችየ እሰኪ ወላሂ እናሳድጋቸው ወላሂ ካንድ ጊዜ በላይ መደረግ ቢቻል ደጋግሜ ባረኳቹህ ያሳዝኑኛል ወላሂ አብሸሩ ሁሉም ያልፍል😢😢😢
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 3 месяца назад
አላህ ያግዛችሁ ጠክሩ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም አይ ዞን ትንሾ ደሞ ስታሳዝን ከወድሞቸ ስለይ አለች ፍቅርን መዋደድን ከነሱ አየች ፍቅራችሁን አላህ አብዝቶ ይጨምርላችሁ አድኛው ለአዱ የምትተሳሰቡቡት ሰው የናትልጅ አውሬ ጠላት በሆነበት ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤
@EEf-n2w
@EEf-n2w 3 месяца назад
አይዟችሁወንድሞቼበርቱአላህይደግፋችሁእህታችንተሽሽሏትበሰላምትሙሉስ
@HiwotEseye
@HiwotEseye 3 месяца назад
ማርያምን የጓደኝነት ጥጎች ፍቅርን ጓደኝነትን እማየዉ በእናተ ነዉ መወለድ ቋንቋ ነዉ ዋናዉ ከልብ መዋደድ ነዉ 50 ሺ እናሰገባቸዉ እሰኪ እኔማ ሳያቸዉ አንጀቴ ነዉ እሚሰፈሰፈዉ እግዚአብሔር ን😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
አይዟችሁየኔዉዶች❤❤
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 3 месяца назад
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አብሺሩ ሁሉም ለኸይር ነዉ አላህ ከሀዘናችሁ ደሥታችሁን ያብዛላችሁ መከፋታችሁን አልፈልግም ሁሌም ደሥ ይበላችሁ
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 3 месяца назад
,ዋለኩምሰላም❤❤❤ወራህመቱላህ😢😢ወበረካቱ😢😢😢😢አብሽሩ🎉🎉🎉ወድሞቼ❤❤❤ኢመለሳሉ❤አትዘኑ😊😊😊😊😊😊😊
@VghYhh-m4r
@VghYhh-m4r 3 месяца назад
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ ወድሞቸ የማያልፍ ቀን የለም እስቲ እናበረታታቸው የመዳም ቅመሞች
@dnv6347
@dnv6347 3 месяца назад
እስኪ ፎሎ እናርጋቸዉየኔምስኪኖች😢እሩታእሩታእያላቹሁእምታሽቃብጡት
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
ያለዉን ያለዉ ወደደዉ እያበላ እያጎመደዉ አለ ያገሬሰዉ ሰዉ ነጭለባሽ ነዉ የሚወደዉ ማደግ የነበረባቸዉ ልጆች ሳያቸዉ አንጀቴን የሚበሉኝ ልጆች አላህ ከፍ ያርጋችሁ ለምን እንደሁ ባላቅም ያሳዝኑኛል
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 3 месяца назад
ዋዓሌኩሚ አሰለሚ ዎራህመቱለህ ዎባራከቱ 🎉🎉🎉
@Zahara-j8y
@Zahara-j8y 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች እስቲ ለሀባታም ብቻ አታሽቃብጡ እነዚህን ልጆች እናበረታታቸው በጣም ነው የሚሳዝኑት አብሽሩ ወድሞቸ በርቱ ሁሉም ያልፍል
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 3 месяца назад
አብሺሩየኔልዩዋች❤❤❤❤🎉🎉አግዛቸውኢሺበርቱ❤❤❤ትግናኛላቹኢሻአላህ
@sadawifi8337
@sadawifi8337 3 месяца назад
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አሚሮ እኳን በሰላም መጣህ ሀቢቢ አብሽር እሺ አላህ በሰላም ይመልስህ አብሽር
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 3 месяца назад
የኔ ጀግኖቺ ወሪቅም እሰት ተፈትኖ ነዉ ምያልፈዉ ጎዞ ወደፊት❤❤❤❤❤❤ቅመሞቺ ኑ ሀቢተም ሀቢተም ቢቸ አነሙቅ
@EdalamBahe
@EdalamBahe 3 месяца назад
ምን አለ እነዚን ምስኪኖች ሰብስክራይብ ብናደርጋቸው አይከፈልበትም
@mesitube8396
@mesitube8396 3 месяца назад
አይዛችሁ 😢ደምሩኘ ደብሮኛል
@MomLove-t6u
@MomLove-t6u 3 месяца назад
ሁሌ ችግር ነው ለምንድነው ስታስጠሉት
@AishaShakaru
@AishaShakaru 3 месяца назад
Wealeykum aselam werahmetulahi weberekatu አብሽሩ አይለያቹህ በሰላም ግቡ አሚር በጣም ደስ አለኝ ሴት ባለመጨበጥህ💖💖💖💖
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f 3 месяца назад
ዋሊኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Mohammad-yn5nb
@Mohammad-yn5nb 3 месяца назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏህ ብራዘር አብሽሩ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@ኢኩነኝየባባተናፋቂስደተኛ
አብሽሩ አላህ ስለሚወዳቹ ነው ሁሉንም ነገር ሚደራረባቹ ታገሱ አብሽሩ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 месяца назад
አይዞችሁ መላመድ ከባነዉ አይ መለዬት🥺🥺❤️❤️❤️❤️
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 3 месяца назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እኳን ደህና መጣችሁ
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 3 месяца назад
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም እንዴትናቹ ጎበዝ በርቱ
@binalefart2799
@binalefart2799 3 месяца назад
እኔ በዚህ ምድር ላይ እንደመለያየት የሚያስፈራኝ የለም በጣም ነው የምፈረው ሰኔ ሰላሳ ትምህርት ሲዘጋ ሁለት ወር የክላሴ ተማሪዋች እንዴት እንደሚናፍቁኝ
@AaBb-kf3ze
@AaBb-kf3ze 3 месяца назад
ጀግና አሠላሙአለይኩም ብለህ ጀመርክ በተረፈ በጣነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 3 месяца назад
ለምንድነው የነዚህ ልጆች ይቱብ ፈቀቅ የማይለው እስኪ እንርዳቸው
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 3 месяца назад
ማሻ አላህ አሚርየ በአላህ ሠላምታ ሥጀምር እደት ደሥ እደሚል ወላሂ ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 месяца назад
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤❤
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 3 месяца назад
የናተን ደሰታ እማይበት ቀን የናተንደሰታእማይበትቀንናፈቀኝ ❤❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 месяца назад
በጣም❤❤❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 3 месяца назад
ሳህ
@SadeeaSa
@SadeeaSa 3 месяца назад
ማሂር ሰላሙ አለይኩም ወሪክመቱላሂ ወበረካቱ ስትል ደስ አለኝ
@amaamm5375
@amaamm5375 3 месяца назад
አብሽሩወንድምችአትጨነቅፈጥሪከናትይሁን
@halima7993
@halima7993 3 месяца назад
የት አላቺሁ እህቶቸ ኮሜት የለም በጣም ያሳል እናሳድጋቸው በጣም ነው የምወዳቸው
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 месяца назад
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሁ😘😘😘😘😘😘
@MedinaSied-m5g
@MedinaSied-m5g 3 месяца назад
አይለያቺሁ,ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hayat-w6q
@Hayat-w6q 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ አብሽሩ በርቱ
@نبتبقنلس
@نبتبقنلس 3 месяца назад
ደሞ ሴት ሰለሚ አትልሚ መሻ አለህ አቦ ቀጢልበት እህተችን አለህ አፊያ የድርገት
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 3 месяца назад
ዉዶችየ 20 ሽኳ አስገቧቸዉና ይደሰቱ ቅመሞችየ
@ekruethio7155
@ekruethio7155 3 месяца назад
አሚረ ልሰናበት ማለት አይሰለቸው ያው የቤተሰብ ነገረ ነው በሰላም ኤዳቹ ኑ❤
@VjdHhjd
@VjdHhjd 3 месяца назад
❤አይዞቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lc09o95
@lc09o95 3 месяца назад
ወአለይኩመሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 3 месяца назад
አምር አበትህን ከድም ስልክ ከለህ ለረስህ ዩቱብ ይክፈቱልህ ስረ ወጠትነቹሁ ነጌ ሌለ ቀነዉ
@wuhash2684
@wuhash2684 3 месяца назад
በርቱ ተመልካቾች እናበረታታቸው በቅንነት
@ራህማት
@ራህማት 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢 ግን እነዚ ልጆች ለምን አነሰድገቸውም አይከፈልበትም😢😢😢😢😢😢😢😢
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
አብሽሩውዶችየ ጣፍጩን ለማግኘት መራራውንመቅመስ ግደታነው ምናለብችል 100ሺ ባስገባችሁ ታውግን የማዳም ቅመሞች አትጨክኑባቸው
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 3 месяца назад
አይ ባትለያዩ አሪፍ ነበር ግን ስራ ነዉ ምንም ማረግ አይቻል❤❤❤❤❤
@samrilove1772
@samrilove1772 3 месяца назад
Wendy ina zelqe neqa belu hzenm destam yimexa be sew hiyoti so 2tum ylfalu inji ayiqoyim bebotaw nge lela qen new ke frnjochu korijachum bihon pirank amxulin wolhi wusxe new pirank 😂feta silmiyarg
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад
ሥወዳችሁ አላህ ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ ምን አለበት50k ብናሥገባቸው ❤❤❤❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 3 месяца назад
እባካችሁ እናበረታችው
@nejatseid3341
@nejatseid3341 3 месяца назад
አብሽሮ ወድንሜ አለህ❤❤❤🤲🌹💯🙏❤
@walotube33
@walotube33 3 месяца назад
አለመጨበጥህ ደስ ብሎኛል❤
@meyumeyu-t5z
@meyumeyu-t5z 3 месяца назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@ggtg6474
@ggtg6474 3 месяца назад
መሸአለህ አሚሪ ወለይሰለደንቅአለልፊም ሴትሰለም አለመለትህ ❤❤❤❤
@Sameea-oc4ig
@Sameea-oc4ig 3 месяца назад
የኔውድች በሩቱ 50k እናስገባቸው🎉😢
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 месяца назад
በርቱ ለበጓ ነው
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች አበረታቷቸዉ አረ ምንድን ነዉ😢😢😢😢😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 месяца назад
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እዚህ ቤት ግን ለምንድነው ሰብስክራይባቸው የማይጨምረው ምን አለበት ሰብ ብናደርጋቸው 😢
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 3 месяца назад
ወአሊኩም እሰላም ወራህ መቱላህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
@EhcFhx
@EhcFhx 3 месяца назад
እረባካችሁየመዳምቅመሞችእናበረታታቸው
@ekruethio7155
@ekruethio7155 3 месяца назад
እዚ ቤት መሸኛኘት ይበዛል ወይኔ መቻልን ይስጣቹ
@kibneshkabo
@kibneshkabo 3 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍😊🎉🎉🎉🎉
@destateferaa2626
@destateferaa2626 3 месяца назад
Are enang lejochi 50k ensgebachu wudoche bertuln❤❤❤
@jojomoktar24
@jojomoktar24 3 месяца назад
የነዚ ልጆች ቪድዮ እያየው እባዬ ይመጣል እኔ ብቻ ነኝ ግን
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢👍👌👌👌👍👍👍👍
@EdneEdne-c8o
@EdneEdne-c8o 3 месяца назад
Like
@HabHabshi
@HabHabshi 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AyshaNamani
@AyshaNamani 3 месяца назад
አዞኝ በርቱ በሰላም አላህ ያገናኛቹ🎉🎉🎉🎉
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 3 месяца назад
ወአለይኩም አሳለም ወራማቱለሂ ወበረካቱ አይዞቹ
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 3 месяца назад
ሥታለቅሱ ማየት አልፈልግም😢😢😢
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 2,7 млн
ቻው ቻው ዱባይ #vlogger #duet
4:43
Просмотров 1,2 тыс.