Тёмный
No video :(

||እህቴ ሲፋን በዓይኔ አይቻት አላውቅም ለምን? ዑስታዝ ኻሊድ ክብሮም የሚነግረን ሚስጥር አለ!! በካሊድ ህይወት እነማንስ ተመሰገኑ? ጨዋታና ምስጋና ክፍል-2 

Bilal Tv
Подписаться 447 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 года назад
ማሻአላህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ ሀቢቢ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 3 года назад
የትትትትት ናችሁ ያኡመተል ሙሀመድ ❤
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
ተኝተዋል ውደ እሱ ይቀውምና ሚነነውም
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
አላን
@fatimaethiopia4259
@fatimaethiopia4259 3 года назад
አለን
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ሀዩ ደምሪኝ
@fatimaethiopia4259
@fatimaethiopia4259 3 года назад
@@rewdatube9676 እሽ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማች
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
አሚንንንንንን ያረበል አለሚን
@user-th3zj1mo6g
@user-th3zj1mo6g 3 года назад
አሚንንንን
@asiaali3015
@asiaali3015 3 года назад
አሚን
@user-oq5gv8pu6h
@user-oq5gv8pu6h 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ኽሊድ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኽይር ወላሂ አንተ ከአመታት በፊት ስለ ሱረቱል ዘልዘላህ ተፋሲር ስታስተምር ገና አልደረስኩም ነበር እና ስታስተምር በጣም ተደስቸ እዝህ የቁርአን ሱራ መቸ ነው የምደርሰው አንተ አግራልኝ አልኩኝ አልሀምዱሊላህ ደረስኩ ከዛ በፊ ት ግሩፕ ላይ ተውሂድ ሲራ ፊቅህ አኽላቅ ምናምን የመሳሰሉ ትምህርቶችን ነበር የምማረው አሁንም አላቆርጥኩ በሂወቴ ትልቅ ለውጥ ያገኝሁት በእነዝህ ትምህርቶች ነው ኡስታዜ ሸምሱ እንድሪስን አላህ ኽይር ጀዛውን ይክፈለው ስለ ቁርአን ከዛ ኡስታዝ ሰኢድ አሊ ቄራ መስጊድ ላይ ሱረቱል አለቅ ሲቀር በጣም ደስ አለኝ እና ተመኝሁ ተሳካልኝ አልሀምዱሊላህ ግን ምን አለ በብዙ ብመኝ ሀፊዝ አድርገኝ ብል ለእኔ በእዛ ሰአት ለማወቅ ሞራሌ ስለተነሳሳ ትልቅ ጉጉት ስለነበረኝ ሞኞቴን አርዝሜው ቢሆን ብየ አስባለሁ ስትመኙ ስትጠይቁ በስፊው ጠይቁ ያጀማአ አላህ ምንም አይሳነውም ያደርግልናል ዋናው እኛ ፍላቱ ይኑረን አሁን ከየትኛውም ሱራ ገብቸ መቅራት እችላለሁ ግን የሚያርመኝ ያስፈልገኛል ቁርአን ለማወቅ ቃኢዳን መቅራት ግድ ነው እኔ ከላይ እንደገለፆኩት ስረቱል ዘልዘላ እና ሱረቱል አለቅ እስከምደረስ ቃኢዳ አልጨርስኩም ነበር እረ መጀመሬንም እንጃ ቃኢዳን ካከተምኩ ቡሀላ አልሀምዱሊላህ እንደ ቁርአን ገር የለም በጣም ነበር የሚጨንቀኝ እንደት እንደምቀራ ሳገባ ቃኢዳን ጨርሽ አንድ ጁዝ አልደረስኩም ነበር በግሩፖ ግን አላህ መርጦ ሳልህ በድኑ ጎበዝ ባል ስቶኝ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስክ 6 ጁዝ በሱ ቀራሁ ማለፍ እሚባል ነገር የለም እያደጋገመ ለሂፍዝ እራሱ ይመቸል በድጋገምኩ ቁጥር አጀሩን እያስብኩ ተደስቸ ነበር የምቀራው በምሀል አቆረጥኩ የሳኡድ እርዝቅ አለቀ አሁን እስር ቤት ነው ደህና ይግባልሺ በሉኝ በግሌ እየሞከርኩ ነው እንዳረሳው ቁርአን ሙራጃአ ካላደረግነው እንደ አድስ ነው የምንሆነው በተቻለን ከቁርአን መራቅ የለብንም አላህ ለሁላችንም ያግራልን ይሀፍዘን
@zinetali2312
@zinetali2312 3 года назад
ኻሊድ እንድህ በወንዶች ኢንተርቪው ተደረገ ከዛ ውጭ ከሴት በርናመጅ እየመጣህ የመጥፎ ሰወች ተምሳሌት እንዳቶን አላህ ይጠብቅህና
@seada.tube.
@seada.tube. 3 года назад
ኢ ወላህ እኔም እስማማለሁ
@emanahmed5862
@emanahmed5862 3 года назад
ኡስታዜ ከልብ እወደሀለው አላህ ይጠብቅህ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 3 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያርብብብብብ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
እሙ ደምሪኝ
@user-gz6tk7bl8p
@user-gz6tk7bl8p 3 года назад
ተኝቼ ዉሥጤ በቁራአን ክልክ ይሆና ስትል ቀናሁ አላህ ለሁላችንም የድነል ኢሥላም ፍቅር አላህ ይወፍቀን
@bintislam2603
@bintislam2603 3 года назад
ኡዝታዜ አላህ ህልምህን ያሳካልክ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
ትክክል አላህ ኦስታዞቻችንን ያቆይልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽ህይወትን ማጣጣሚያ ማንነታችንን መፈተሻ Quran ጥልቅ ሂወት ጥልቅ ተፈጥሮን የአስተሳስብን አድማስ አሻግሮ በማይታየው አለም አቅርቦ ማሳያ ለአዲስ ህይወት ለአዲስ ስራ ሁሌም እየጋበዘን መንቃቂያ ብልም እራስን መፈተሻ ምን ለውጥ በራስ ላይ እንዳመጣን እራስን እየፈተሹ በአላህ እየተመኩ ፈተናን ለማለፍ ግምገማ ፍተሻ አጅብ!!! ውስጡን የመረመረ ሱባን አላህ Quran!!!
@user-ft9zs5uu4h
@user-ft9zs5uu4h 3 года назад
@@samiyahassen5372 ቤተሰብን
@user-ft9zs5uu4h
@user-ft9zs5uu4h 3 года назад
ቤተሰብ
@kubratube6293
@kubratube6293 3 года назад
@@samiyahassen5372 😘
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 3 года назад
ኡስታዝ አንተን መግለፅ ስለሚከብደኝ አላህ ኑረህ ሙስሊሙን ኡማ የምትጠቅም ያድርግህ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 года назад
ህልምህን አላህ ያሣካልህ ኢነሸአላህ ይህ ህልምህ ተሣክቶ ልጅቻችን የሚማሩበት አላህ ያድርገው
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 года назад
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተም ባስተማርከው እኛም በተማርነው ተጠቃሚ ያርገን ያርብ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 года назад
አላህ የቁርአንንን ፍቅር ይወፍቀንንን ያረብ በትክክል كن فيكم ነው ጀዛክ አላህ ኸይርንን ኡሰታዝቻችንን ሁሉም አላህ የሰደሰታችሁ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረውው
@fatimaethiopia4259
@fatimaethiopia4259 3 года назад
አወ
@kubratube6293
@kubratube6293 3 года назад
ደምሪኝ ውዷ
@zahrazahar7348
@zahrazahar7348 3 года назад
አሚን
@fatimaethiopia4259
@fatimaethiopia4259 3 года назад
@@zahrazahar7348 አሚን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
@@zahrazahar7348 ደምሪኝ ዉዷ
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 года назад
ትምህርት ቤቱ በቅርብ እንዲከፈት ከአላህ በኃላ እኛ እንርባርብበት ውድ እህቶቼ አላህ ያግዝህ ኡስታዝ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
ሱባን አላህ!!!ተክቢር!ተክቢር! ተክቢር! አላህ ትልቅ ነው👌🏽👍✅Quran!!! ህይወትን ማላቂያ ህግን ማወቂያ ማንነትን በስራ ለውጦ መግባቢያ የቀዘቀዘ ስኪናን ስቶ ለራስ ብቻ ለመታየት ሳይሆን ሁሉም ቢያውቅ ሁሉም ቢስራ እንደቹሎታው እንደ መላካም ምርጫው ብሎም እርስ በርስ መመካከርን ኦማውን ወደመልካም ጥሪ ስራ ከልመና ከችግርር ለማውጣት እውቀት ጥበብ ያስፍልጋልና ትምህርት ይቅደም ተባራሪ እንጪጪ እውቀትን ለመግደል ፍትፍት አርጎ የሚገኝን እውቀት መመስረቱ መልካም ነው ክአላህ እርዳታውን እንሻለን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
ኢሻ አላህ ደስታኛ ነኝ በአላህ ፍቃድ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ካሊዶ አላህ ባለህበት ይጠብቅልን የኛ ምርጥ አስተማሪ ኢስታዛችን ነክ።።።።
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 3 года назад
ዉድ የኢሥላምጀግና አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 3 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ እንደአንተ አይነቱ ያብዛልን ዑስታዝ እላህ ያቁይልን ያረብ 🤲🤲
@user-eu6bn9lp2q
@user-eu6bn9lp2q 3 года назад
ስለምስጋና ያነሳኸው ኡስታዝ በጣም ልብ ይነካል በዝህ አጋጣሚ መልካም ለሚውሉ ሰወች ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🌷🌷🌷
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!!!!!!!!
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g 3 года назад
አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@user-bu3oq6eq3w
@user-bu3oq6eq3w 3 года назад
እርግጠኛ ነኝ ሰላም አይደለሽም
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@hdeg3731
@hdeg3731 3 года назад
አሚን
@user-uk4rb3ev6i
@user-uk4rb3ev6i 3 года назад
@@user-bu3oq6eq3w እንዴት አብዳሌች አሉሽ ወይስ ሰለም ስለታማኜች
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
ወይኔ የሲፋን ተግባረ ደስ ሲል ማሻ አላህ ስንት እንቁ ሴቶች አሉ ያሰላም አተም ተምረህ ውጤታማ ስለሆንክ ደስ ይላል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው አላህ ወዶህ ነው አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ብርሀኑን ኑሩን ይስጥህ
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o Год назад
አላህ ይጣብቅህ አላህ ይጨምርልህ ዋው ደስ ይለል ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘☝️☝️
@cfvs4383
@cfvs4383 3 года назад
ኡስታዝ በጣም ነው የሚመቸኝ ወላሂ ውዳወድ ግርማሞገስ ያለው ነው አሏህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና የረስጥህ
@user-px8rk4gi1o
@user-px8rk4gi1o 3 года назад
ኡስተዝ ካልዲ ክብሮም አላህ መርቶሀል አላህ ዲነልኢስላምን እዳገራልህ ያረብ እኛንም አላህ ያግራልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ
@samiraalove4735
@samiraalove4735 3 года назад
እስኪሊኩንላኩልኝየኡስታዝን
@user-ml4di3mu5z
@user-ml4di3mu5z 3 года назад
ማሻአላህ ኡስታዙና ብዙደግ የሆኑ ሠወች በውቀትህ የምትጠቀምበት ኡማውንእምታገለግል ያድርግህ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
ኦማውን ለማገልገል ብሎም እርስ በርስ በመግባባት በመረዳዳት የሁልችንም ያላስለስ ጥረት ይጠይቃልና ከልመናም ስርቶ ለመለወጥም ቢሆን ኦስታዝ ብቻውን የማይጨርስው ወቶ የማይዘልቀው ተራራ እንዳይሆንበት ስብስባችን አላህ ይባርከውና ሞሀባን መግለፅ ከዛ ስራውን በመመካከር ስርቶ እራስንም ኦማውንም ለመስብስብ አላህያግዘን አሚን!!!
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 года назад
ማሽ አለህ በጠም ነው ደስ ያምትሉት ያኡነት ከልብ ነው ያምንውድህ ያምነከብርህ ኡስተዝ ኽልድ አለህ ይጠብቅህ
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 3 года назад
ማሻአሏህ ውስታዜ የኔ ጀግና💪 አሏህ ይጠብቅህ ☝በጣም ከምወዳቸው ዳኢዎች ኡስታዝ ያሲን ኑሩና ኡስታዝ ኻልድ ክብሮም ናቸው ለአሏህ ብዬ እወዳችኋለሁ ☝ አሏህ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ☝
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
ደምሪኝ ውዷ
@zedyoutube3165
@zedyoutube3165 3 года назад
ስጠብቅ ነበር በጉጉት አላህ ይጠብቃችሁ ደስ እሚል ጊዜ ነበር ኡስተሰዜ እረጅም እድሜናጤናይስጥህ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
ደምሪኝ
@zedyoutube3165
@zedyoutube3165 3 года назад
@@zdmaktube1151 እሽ ከኔም ተደመሪ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
@@zedyoutube3165 ነይ እቤቴ አይተሺ ሰብ አርጊ ኮመት አስቀምጪ ከች እላለሁ ውዷ
@madinaalali584
@madinaalali584 3 года назад
👍👍👍👍💐💐💐💐
@user-vx4ky7zz3f
@user-vx4ky7zz3f 2 года назад
ሰዉ ማለት መፀሀፍ ነዉ የሚባለዉ እውነት ነዉ ዉጩን እንጅ ዉሰጡን ማን ያቃል ብዙ ዉጣ ዉረዶችን አልፈሀል አላህ በምንዳዉ ይተካችሁ ከተባበሩህም በሙሉ አላህ ሀሳብህንም ያሳካልህ ግን ይህ ፕሮጀክት ሲሳካ አንደኛ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ በአላህ ፈቃድ አላህ ያግዝህ አብሸሩ ይሳካል
@halimashafi153
@halimashafi153 2 года назад
አስታዝ ካሊድ አለህ ያሰብከዉን ሁሉ የሳካልህ
@fyrdosbelale2412
@fyrdosbelale2412 3 года назад
ቀልቤ ደርቀ ቁርሀን አላቅም ሰግጀ አላቅም እስቴ ቁርሀን አስቀሩይ በአላህ ጀዛከላ ህይር
@hayriakulot5362
@hayriakulot5362 3 года назад
ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ
@user-fe2ub2rw1n
@user-fe2ub2rw1n 3 года назад
ስልክሽን አስቀምጭ
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
ማማዬ እኔም እንዳንች ነበርኩ አሁን ግን አልሀምዱሪላህ ቁርአን በስርአት እየቀራሁ ነዉ
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 3 года назад
ማሻ አላህ ላንተም ለእነሱም አላህ ህይሩን ምንዳ ይውፍቃችሁ ለኛም ዱአ አድርግልን ቁርሀንን እንዲያገራልኘ
@TUbe-dv6mw
@TUbe-dv6mw 3 года назад
ኡስታዝ አለህ ረጅም እድሜ ይስጥክ
@firdows3971
@firdows3971 3 года назад
ለዚህ ውብ ሀይማኖት ክድሚያ እንድታደርክ ለወሰነውና ነገሮችን ሁሉ አስተናባሪ ለሆነው አምላክ አላህ ሱበሀነሁተአላ ምስጋና ይገባው ያኡሙተ ሙሀመድ ሰሉ አለሀቢቢና ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛ ሙሀመድ (ሱአወ) እንድህ አሉ @ قال رسول اللهﷺ : كلمتان خفيفتان على اللسان ثقيلتان في الميزان حبيبتان إلى الرحمن.. سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم .. - متفق عليه ١١:
@seyaraja4051
@seyaraja4051 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ያሰብከው ት/ት ቤት ተሳክቶልህ አንተንም እኛንም ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@marifamarifa8692
@marifamarifa8692 3 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ በጣም እወድሀለሁ አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይለኛል
@ramlaabdulkader5888
@ramlaabdulkader5888 3 года назад
Allah edme na tena yisteh ustaaze la Allah bilen betam enwodahlen jzkl
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርል ኡስታዝ በጣም ነውምወድ አላህ ዪውደድ ትምርት በጣም ደስላል ውስጥንው
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
አላህ ኸይር ጀዛሺን ይክፈልሺ ሲፋንየየየየ ለካ ይሄም አለ መልካም ተምሳሌት ብየሻለሁ ሱበሀነል መሊከል ቁዱስ
@user-kd3fn3kr9j
@user-kd3fn3kr9j 2 года назад
ወአለይኩሙአስለመወረህመቱለህወበረከቱሁ ማሻኣላሃ አለህይጨሚሪልህ ሚኞትህን በጪሪጊዜ የስከልህ የረበ ለኡመውበቅ ሚትሆን የሪጊህ ኢሻአለሀ ይስከል አቢሺሪ አሚን አሚን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj 3 года назад
Every thing you speak is amazing You deserve 🌙
@seadihusna
@seadihusna 3 года назад
ኡስታዞታዞቻችን አላህ ይጠብቃቹ ጀግኞቻችን ናቹ የናተ ትንሽ ስተት አውጥቶ የሚተቹ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ደካሞች ናቸውና
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
ደምሪኝ
@hayatradi7962
@hayatradi7962 3 года назад
ረጅም እድሜ ለዳኢዎቻችን ያአላህ
@awelaliyi8907
@awelaliyi8907 2 года назад
maashaa Allah i want to you long live ustehaz KELIDO Really i love you!
@user-vw5zx1fj4w
@user-vw5zx1fj4w 3 года назад
አላህ የጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን
@user-zb7cq9nr9m
@user-zb7cq9nr9m 3 года назад
ኡስታዝ አንተ ራሱ ብርቱ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 года назад
አይ ኡስታዝ ካሊድ አንተ ብዙ አስተምረህ እያለ ባንተ ትምህርት ብዙ የተለወጡ ሰወች እዳሉ ሁሉ ደሞ አሉ ደሞ አንዳንድ ሰወች ካንተ ትንሽ ስተት ታዩ የሚተቹህ የሆነ ልጅ ትናትና ሲተችህ አይቸ ከምር በጣም ነበር ያሳቀኝ ትንሾን ስተት አይቶ አንተን መተቸቱ ያሳዝናል ግንኮ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ይባል የለ ለምድነው ታዳ እኛ የሰው ልጆች ብዙ ቁም ነገር የሠራን ሰው ትንሽ ስተት ስናይበት የምንተቸው ግን ለምን ለኔ ጥያቄ ይሆንብኛል ለማንኛው የሠማዩ ጌታ ለሁላችንም ይዘንልን
@user-wl6mr2qc2y
@user-wl6mr2qc2y 3 года назад
ወላሂ እኔ እራሱ ትናንት ሰምቸ ስገረም ነው ያደርኩት እሱ እንደዚህ የተተቸ እኛስ ምን ላይ ነን የሚለው እድ ሰብ ኝ ወላሂ
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 года назад
ሲፍን እህቴ አላህ በአሄራም በአድንያም ያበባሽርሽ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
ይገርማል ቡዙ ጊዜ በማያገባን እንገባለን ግን በሽታው የራሳችን ጣጣ ነው ለዚህ ደሞ እውቀት ያስፍልጋል
@user-fq5ne8fp6w
@user-fq5ne8fp6w 3 года назад
እና ስውታጠፋባደባባይ ምነውየሚቤለው?ባ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 года назад
ጉድ ግን ደግሞ እሡን ምንአሉት
@halimatamame482
@halimatamame482 3 года назад
ኡስታዝ. ካሊድ. አላህ. እድሜህን. ያርዝመው
@user-qg9db3di4m
@user-qg9db3di4m 3 года назад
ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@AlakHshs
@AlakHshs 5 месяцев назад
ማሻአሏህ አሏህ ያሳካልህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ምስሎችህንም ያብዛልንንንንንን ያረብብ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ምኞትህንም ለአንታ መልካም ነው የለውን አላህ ያከልህ
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 3 года назад
ትኪኪልልል ናዉ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🎧🎧🎧🎧 🎓🎓🎓 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
🤲🏽🤲🏽🤲🏽 ኦስማን አላህ እንዳንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን ማሻአላህ ብራቦ ውእንድም ማሜ ካሜራ አቀነባባሪዎች ብርቱልን ማሻአላህ👏👏👏
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 3 года назад
Eht aselamualeykum eski ye programun azegaj kewekchiw pls oustazn felgew mew tmhrtum legnam endiyamechachiln
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
@@asinetmohammed1633 አላውቀውም sorry
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 3 года назад
@@samiyahassen5372 merhaba 🙏🙏
@user-ir1yx8er8h
@user-ir1yx8er8h 5 месяцев назад
ኡስታዝ. ኻሊድ አላህመጥፎ ከተባለ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ያርግል አሚን ባንተ አንደበት ቁራን መቅራት ተመኘው🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 3 года назад
መሻአላህ ሲፋን ታድለሺ አላህ ይቀበልሺ እህቴ ከሉድ አተንም አላህ ይጠብቅልኝ
@moniraalali4853
@moniraalali4853 3 года назад
Mashaala wondem ustaz kalid baxam wodahalo Alha hicarilik Alha hexabeq🌹
@makitube8870
@makitube8870 Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ስወድህ
@semiraabdela2989
@semiraabdela2989 2 года назад
Allahi Ychmerlh lallahi Beya Ewdhalhu💚💚💚💚💛💛💛💛💛
@amuabas3036
@amuabas3036 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ መሰለችህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@amena2963
@amena2963 2 года назад
ሱብሐን አላህ እንዴት አይነት አይምሮ አላህ የሰጠህ ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ
@beshuibnuhassen85
@beshuibnuhassen85 Год назад
Masha allah ustaz
@jamamaru7332
@jamamaru7332 3 года назад
አላህ ይጨምራል ኡስታዝ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
Masha Allah jzak Allah ሲፋን ኦሙ አማር አላህ ይጨምርላችሁ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
👏👏👏ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቀው🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@sofiyamohammed2126
@sofiyamohammed2126 3 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ አላህ ያሳብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ኢንሻአላህ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 3 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ ኻሊድ እቅድህን አላህ ያሳካልህ 👍☝🌹🌹🌹
@user-ml6rj7hn4y
@user-ml6rj7hn4y 2 месяца назад
ኻሊድ ክብሮም ዶንቅ ችሎታ አላህ ሠጥቶሀል አላህ ለሌሎች አርዐያ የምትሆን ያድርግህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅ
@AA-du6my
@AA-du6my Год назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ብዙ ትምርት ወሰድን ሱብሀንአሏህ ለአሏህ መልካም ባሮች አሉት አሏህ ከነሱያድርገን ወደፊት ምኞቴነው የአሏህ ምርጥ ባሪያለመሆን ዱአ አድርጉልኝ ኢኸላሡን ይስጠን
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
ማአሻአሏህ ኡሥታዝ ካሊድ አሏህ ያህፈዝህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 года назад
አሚንንንንንን ያርብ አዎ አለህ ይስጠን ማሽ አለህ ደስ ይለል
@semubintabdela3172
@semubintabdela3172 2 года назад
ኡስታዝ የምር ከልብ ነው እምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ኡስታዝ ካሊድ ስራህ አላህ ይቀበልህ ከቁርአን በላይ ምንም ነገር የለምና ቁርአን ብርሃናችን ነው ❤️❤️❤️❤️❤️😘
@hamdiyaabdurezak2937
@hamdiyaabdurezak2937 3 года назад
Masha allha betam new mewedehek allha rajem edeme yestehe
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 года назад
አላህ ይጠብቅክ ትምህርቶችክን በጣም ነው የምወዳቸው አላህ እውቀት ይጨምርልክ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩምላኸይር
@userusers1934
@userusers1934 3 года назад
ማሻ አላህ
@susuweldiasusuweldia1782
@susuweldiasusuweldia1782 3 года назад
አላህ ያሳካልህ ያረብ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 3 года назад
ኡስታዜ አላህ ያሰብከውን ያሰብከውን ያሳካልህ ቢላሎች ጀዛኩምሏህ ኸይር
@rahmabntwujriaabdo1227
@rahmabntwujriaabdo1227 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ ህልሜህ ያሳካልህ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
👏👏👏 ትክክል እውቀት ህይወት ነው ምርጥ ሀሳብ ነው በርታ ኦስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@user-ft9zs5uu4h
@user-ft9zs5uu4h 3 года назад
ቤተሰብ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
@@user-ft9zs5uu4h ደምሪኝ
@user-ft9zs5uu4h
@user-ft9zs5uu4h 3 года назад
@@zdmaktube1151 እሺ
@user-vu9qn6lu9f
@user-vu9qn6lu9f Год назад
ማሻ አላህ ኡስጣዝ ካሊድ አላህ ይጨምርልህ
@user-vu2ph4oo6z
@user-vu2ph4oo6z 3 года назад
ሁሌም እንደሀለን አለህ ይጠብቁ ዉድ ወንድመችን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@salha-jn1oz
@salha-jn1oz 3 года назад
ማሽ አላህ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው መምህሮቸ መካከል ወንድሜ ኸሊድ አንዱ ነህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዚህ አጋጣሚ እኔ ቁረሀን ሊገባኝ አልቻልኩም አስራችሁም ቢሆን አስተምሩኝ እባካችሁ
@lubelube1391
@lubelube1391 3 года назад
Usitaz Allha yasabikewun hulum yimulaliki hajahin Allha subanawo tahala yawutalik
@zuzuybakowaleje5700
@zuzuybakowaleje5700 3 года назад
Masha allah westaz allah s.w yasbkwen yimulalek ena antem eyiw legnam.yasayin
@foziyayusuf1715
@foziyayusuf1715 3 года назад
Masha Allah ustazee Allah edmehn yarzmln
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 3 года назад
አህሌን። ውስታዝ ካልዴ ስውድህ አላህ ይውደድህ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@kadygaq1875
@kadygaq1875 3 года назад
መሻሏሀ አሏሀ ያብዛልን ኡሥታዞችን
@montaawole9908
@montaawole9908 3 года назад
አለሀህ ኢዲምሂን ያዚምልን
@user-mw5bm1fi6c
@user-mw5bm1fi6c 3 года назад
ማሻ አላህ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 3 года назад
ቢለሎች ሁሌም ቴክስት እፅፍለሁ ግን አታነቡም ለዉስታዝ ኸሊድ ሙሉ ቁራአንን ተፍሲር በ አፕ ይስራልን በፈለጋችሁት መገድ እገዘ አደርጋለሁ የኔ ብቻ አይደለም ጥዬቄዉም ፍለጎቱም የብዙ ሙስሊሞች ፍለጎት ነዉ ጠይቁልን እበካችሁ ቢለሎች 🙏🙏🙏👈👈👈
@amritube9041
@amritube9041 3 года назад
Masha Allah mignotih ijig betam dess yemil new Allah yasakallih wondime Allah melkam serahin yikabalih
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረሰህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝየ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ አላህ ያንተን ልብ ለቁረአን እንደከፈተው ለኛም ይክፈትልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@mkrujaonna9636
@mkrujaonna9636 2 года назад
ወአለይኩም አሰለሙ ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠበቃቹ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Год назад
ቁርአን ተፍሲር ያንትን በጣም ነው የምወድው እወድሀለሁ ኡስታዜ
@user-mb2zd8nj2z
@user-mb2zd8nj2z 2 года назад
ወይኔ ኡሥታዝ ኻሊድ ሁሌም እወድሀለሁኝ ወብ ሥእራ አለህ አላህ ይጨምርልህ በተለይ እግለዘኛህና ቁራንህ ተሥፍር ትትናህ
@semiramohammed9312
@semiramohammed9312 Месяц назад
እህት ሲፋን አላህ ይጨምርላት አንተም ጐበዝ ነህ አኩርተሀታል አላህ ይጨምርላችሁ thank you very much for me
@zdbinetasefa3661
@zdbinetasefa3661 3 года назад
Allah Kef Yadrgh Mgnothnm yasakalh Austaz Betam Enwedhalen Allah Ytebkln
@user-qx4iz8jq7i
@user-qx4iz8jq7i 2 года назад
ኡስታዛችን ያሰብከዉን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
@nasriya3267
@nasriya3267 3 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ኡስታዜ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አላህዬ ይጠብቅህ ድምቃተችን 😍😍
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 3 года назад
Masha allah wud ustazachin allah ytebqh kemtasbew belay allah ywefqh yareb edme ena tena ysth ilahi betam des yemil program new aqrabiwochuhm kheyr jezachuhn allah ykfelachuh
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 3 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ያቆይህ
@rakhmateamame7573
@rakhmateamame7573 3 года назад
Allah yitebikih. Ustaz kibrom
Далее