Тёмный

እመኑ በርሱ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio) 

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Просмотров 2 млн
50% 1

Emenu Bersu by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
ከተገለጠ መከራ ከተሰወረ ፈተና የሚጠብቅ የሚራራ የኛ ጌታ ዛሬም ለኛ ለዓለም የተጋረጠውን ከዓለማችን ያንሳልን የርሱ ጥበቃ አይለየን አብረን እንዘምር
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official RU-vid Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Видеоклипы

Опубликовано:

 

24 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 509   
@SaraSara-vb2ye
@SaraSara-vb2ye 4 месяца назад
እናቴን ካንሰር አሞብኝ ከፍቶኛል ነገ ነው ኦፕሬሽን የምትደረገው ይማርልሽ በሉኝ ያለሁት ስደት ነው ፈጣሪ የሰጠኝ ብቸኛ ዘመዴ እናቴ ነች ከፋኝ እኮ የት ልጩህ 😭😭
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 4 месяца назад
ጸሎትን የሚሰማ ጭንቀትን የሚያርቅ የድንግል ልጅ ስሙ መድኃኒት የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይምርልሻል አምናለሁ እጸልያለሁ ከጭንቀት ምን ይገኛል እርሱ ያቃልና ሁሉን ይጸልዩ እሺ
@SaraSara-vb2ye
@SaraSara-vb2ye 3 месяца назад
@@mirtnesh-tilahun 😭😭😭😭😭😭እንዴት ብየ ልመስክርለት የተሰጠኝ ጊዜ ሊያልቅ 2ስአት ሲቀረዉ ባለቀ ስአት ከየት እንዴት እንደሆን ሳላዉቅ ታሪኬን ቀይሮ ተሳካልኝ ገንዘቡም ተገኘ እናቴም በሰላም ኦሬሽኑን ተሰራች ዛሬ ድምፆን ሰማሁ የድንግል ቀን ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ እንደሱ እዉነተኛ ወዳጅ አባት የት ይገኛል ክበር ባለኝ ነገር ❤️😭
@user-qk1ld1ff3i
@user-qk1ld1ff3i 2 месяца назад
ይመራልሽ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun Месяц назад
በልብሽ የሞላው ጸሎት ደርሶ እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@luke123luke5
@luke123luke5 Месяц назад
ፀሎት አባት ሆይ ስማት ድረስላት።
@user-os7bg8zn1y
@user-os7bg8zn1y 4 месяца назад
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ ተራራው ነደደ እመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከ እመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮ እመኑ በእርሱ ዓለቱ ደቀቀ እመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣዖታት እመኑ በእርሱ በፊቱ ረገፉ እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑት እመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉ እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት እመኑ በእርሱ ማያልፍ ቀን የለም እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል እመኑ በእርሱ ጌታ መድሃኔዓለም እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘለዓለም እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለን እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም እመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለን እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏል እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ እመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወጥ እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛልን እመኑ በእርሱ ከሞት ጀርባ ቆመን እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 3 месяца назад
አሜን❤❤
@BilenHailu-ty9nq
@BilenHailu-ty9nq Месяц назад
Tebareki ❤️🙏🙏
@tfmyoutube9226
@tfmyoutube9226 7 дней назад
@ZahraZahra-oh4bo
@ZahraZahra-oh4bo Год назад
የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም😭😭አቤት ይሄ መዝሙር 🙏😥ብርታቴ ነው
@kassa6870
@kassa6870 3 года назад
ምርጥየ ኣማርኛ መክፈቻየ እኮነሽ ኣስመራ ሆኜ በዚ መዝሙር ነው ያደኩት።
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 года назад
በመላው ዓለም ቃሉ እንዲደርስ እግዚአብሔር ስለረዳን ተመስገን
@tigistberhe5811
@tigistberhe5811 2 года назад
@@mirtnesh-tilahun ኣሜን እህታችን
@hayelommemgistu5803
@hayelommemgistu5803 2 года назад
1፩፩
@kalbaby9932
@kalbaby9932 2 года назад
Eniem endachi negn 🙏🙏🙏
@sallyandtom9160
@sallyandtom9160 2 года назад
gggggggggggggggggggggggg
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y Год назад
ባደኩበት ደብር ሰንበት ተማሪ ሆኜ ሳገለግል እሄን መዝሙር በአውደምረቱ ቁሜ እዘምር ነበር ዛሬ ከደጁም ርቄ በትዝታ እየተቃጠልኩ ስደት ላይ ነኝ እመአምላክ በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ እንደወጣሁ አታስቀሪኝ አደራሽን እናቴ😢😢
@eidenharegot17
@eidenharegot17 Год назад
Amen 🙏
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 11 месяцев назад
አሜን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 9 месяцев назад
አሜን
@mahanmedzaino4710
@mahanmedzaino4710 8 месяцев назад
Amne
@user-nd8uu5ym8f
@user-nd8uu5ym8f 8 месяцев назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@riste857
@riste857 Месяц назад
ኣባቴ በካንሰር በሽታ እየተሰቃየብኝ ነው ሁላላችሁም እንደ እምነተቻሁ ፀልዩልኝ 😢
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ
@DletA.T
@DletA.T 21 день назад
ፈጣሪ ይማርልሽ አህቴ 🙏
@user-cr4qe4ed9t
@user-cr4qe4ed9t 9 дней назад
Egizihabiher ymarlish😢
@yonasjrkilla7597
@yonasjrkilla7597 9 дней назад
Ezigabeher yemarelesh
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 7 дней назад
እግዝያብሄር ከያዘው በሺታ ይፈውሰው የማይሠነው ጌታ
@user-gc1xj4tn3j
@user-gc1xj4tn3j 2 месяца назад
እኔ በክፋ መንፈስ ተይዤ ስሰቃይ ይሄን መዝሙር ስሰማ እትናና ነበር 4 አመት በገዳም ስጠመቅ ቆይቼ ዛሬ ተፈዉሼ ሆስፒታል ሰራተኛ ነኝ ጌታ ይመስገን።እመኑ በእርሱ ሁሉም ያልፋል
@betijon653
@betijon653 21 день назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@haymihaymi5274
@haymihaymi5274 Месяц назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምርትነሽን ስሰማ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ሰፈር አብረን ስንዘምር 😢 ያን ውብ ዘመን ይመልስልን ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር ወላሂ 😢😢
@user-lb9me9zq3n
@user-lb9me9zq3n 2 года назад
2006 ዓ-ም የስልክ ጥሪ ይህ መዝሙር ነበር የከፋ ዘመን ነበረ በእርሱ ያመነ ግን ምንም አይሆንም ወጥቻለሁ ከችግሬ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
ሁሌም የሚከፋንን ዘመን አሳላፊው ያሳልፈናል
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 3 месяца назад
አሜንንን
@keaentertinment4399
@keaentertinment4399 4 месяца назад
በጣም ሚወደው መዝሙር ነው ሊብያ ነው ያለሁ በጣም ተስፋ ሚሰጤን መዝሙር ነው በጣም ሚወድሽ ከ🇪🇷🤍
@danilesmon2114
@danilesmon2114 3 месяца назад
እመኑ በርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ፡ሞገርም ነው ተኣምሩን በዓይኔ ኣይቻለሁ ክብር ለመድንሐኔዓለም❤❤
@micksolo1277
@micksolo1277 2 года назад
ልጅነቴን ያስታውሰኛል ምርትነሽ አሁን ከ 13 አመት ቡሓላ እየሰማሁት ነው። እጅግ ያጽናናል ተባረኪ። ጌታ ቢፈቅድ እና የመዘመር ችሎታ ቢኖረኝ ካንቺ ጋር ብዘምር ደስ ይለኛል። ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን በበረከት ያጥለቅልቀው
@ZemenayMelashatwork
@ZemenayMelashatwork 3 месяца назад
ይሔ መዝሙር ስወደው ገና ህፃን እያለሁ ነው የማቀው በፀጋውን ያብዛልሽ የማከብርሽ ዘማሪት ምረትነሽ❤❤❤❤
@ghvv4417
@ghvv4417 2 года назад
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረዶ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በርሱ ሆነ (×2) እመኑ በእርሱ ተራራው ነደደ እመኑ በእርሱ ሸለቆ ታወከ እመኑ በእርሱ ዝኩ ተስባብሮ እመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀ እመኑ በእርሱ የአህዛብ ታቦታት እመኑ በእርሱ ብፊቱ ረገፉ እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑ እመኑ በእርሱ ውጀቡን ቀዘፉ አ"""ዝ እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት እመኑ በእርሱ የማያልፍ ቀን የለም እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል እመኑ በእርሱ ጌታ መድሐኔያለም እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለም እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ አ"""ዝ እመኑ በእርሱ ወገን የማይሰብረው እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለ እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም እመኑ በእርሱ ከርሱ ጋር እያለን እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፈዋል እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሮዋል ዛሬ እመኑ በእርሱ ወይኔ ይለዋወጥ እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ እ""""ዝ እመኑ በእርሱ ጎዶሎ አይሰራም እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ እመኑ በእርሱ ጸጋ ከበዛልን እመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመን እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እህታችን
@nuguseegn5087
@nuguseegn5087 2 года назад
I’m Catholic I was hearing this Mezmur everyday til now ❤️❤️
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 Год назад
Respect
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
Des ylal
@nuguseegn5087
@nuguseegn5087 11 месяцев назад
I’m catholic brother. From my childhood till now I can’t stop leasing❤❤❤. And I cry when I hear it 😢
@user-fw9ss1ot4i
@user-fw9ss1ot4i 7 месяцев назад
የ የመን ባህር ስንሸግር ምንሰማው የነበርነው መዝሙር😢
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 7 месяцев назад
አሻግሮ ከዚህ ስላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fw9ss1ot4i
@user-fw9ss1ot4i 7 месяцев назад
@@mirtnesh-tilahun 👑🙏
@Miki-nz2yi
@Miki-nz2yi Месяц назад
ኡነት ነዉ ግን ሙሩትነሽ የተባለዉ
@birsbirs
@birsbirs 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እውነት ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️❤️
@user-yg9tf1is7i
@user-yg9tf1is7i 3 года назад
"እመኑ በእርሱ" ዘማሪት ምርትነሽ እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረዶ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ - - - ተራራው ነደደ + + ሸለቆው ታወከ + + ዝግባው ተሰባብሮ + + አለቱ ደቀቀ + + የአሕዛብ ጣዖታት + + በፊቱ ረገፉ + + በስሙ የታመኑ + + ወጀቡን ቀዘፉ አዝ - - - እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት + + የማያልፍ ቀን የለም + + ሁሉ ይቻለዋል + + ጌታ መድኃኔዓለም + + ፍቅር ነው ዘለዓለም + + ደግ አባት ለልጁ + + ሁሌ ተዘርግታ + + ትኖራለች እጁ አዝ - - - እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው + + ጽኑ መርክብ አለን + + አንፈራም አንሰጋም + + ከርሱ ጋር እያለን + + ጠላት ተሸንፏል + + ሰይጣን አፍሯል ዛሬ + + ወህኒው ይነዋወጽ + + በታላቅ ዝማሬ አዝ - - - እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም + + የጠላት ፉከራ + + የማይተወን ጌታ + + አለ ከኛ ጋራ + + እጅግ አትረፍርፎ + + ጸጋ ከበዛልን + + በሞት ጀርባ ቆመን + + ገና እንዘምራለን አዝ - - -
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ግጥሙን
@abebealemu2387
@abebealemu2387 2 года назад
Wow thanks
@dolly-wz3ip
@dolly-wz3ip 2 года назад
Betam enamsgnalen!
@ethio777tube9
@ethio777tube9 2 года назад
ከሞት ጀርባ ቆመን ገና እንዘምራለን❤❤❤
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 года назад
Betam enameseginalen legitimu bemulu
@TigstNahom-je6gv
@TigstNahom-je6gv 2 месяца назад
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሀኒአለም🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 года назад
በዚህ አልበም ዝማሬዎች ብዙ ወደሗላ ደስ የሚሉኝ ትዝታዎች አሉኝ እድሜሽን ያርዝመው ምርትዬ ምርጧ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
ወንድም ሁሌ አብሮ ስላለ ሁሌም በጎነትህ ይገርማል ውድ ወንድም
@Esete501
@Esete501 9 месяцев назад
​@@mirtnesh-tilahunpll lllppppp
@Esete501
@Esete501 9 месяцев назад
​@@mirtnesh-tilahunpll lllppppp
@user-hi1xk7mi2p
@user-hi1xk7mi2p 4 месяца назад
ኣቤት ሲጣፍጥ መዝሙር ልብ ሚያረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@nuhme3637
@nuhme3637 3 года назад
አሜን👍👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት የወንጌል ሰዉ ነሽ እልልልልልልልልልልልልል 😍ክብር ለፍጣሪ ይሁን ተባርኪ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 года назад
አሜን ምርቃቱን በምስጋና በፍቅር ተቀብያለሁ
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 2 года назад
ክብረ ለሰማይና ለምድር አምላክ ለሁሉ ባለቤት ለሆነው ለመድሃኒያለም
@user-oy2ng6uz2f
@user-oy2ng6uz2f 2 часа назад
እሔን መዝሙር ስሰማ ነብሴ በሀሴት ትሞላለች
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
🥹ምርጥዬ የአፌ መፍቻ በሀገራችን ሰንበት ትምህርት ቤት አፋችንን የፈታነው በአንቺ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልሽ በስንታችን ልብ ዉስጥ አለሽ የአንች አጭር መዝሙር መጥሪያ ሆኖ ከሰማን የሶስት እግር መንገድ ከተማ ሄደን ሙሉውን ፈልገን እናጭን ነበር ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ማለት 🥹❤❤❤❤❤❤❤
@user-qt2ks5ox9b
@user-qt2ks5ox9b 2 года назад
ያደግነው ያንቺን መዝሙር እየሰማን ከፍ በይልን በቤቱ ያጽናሽ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሁሌም ለመዘመር እርሱ ይርዳን
@esromzerihun3572
@esromzerihun3572 9 месяцев назад
I am Protestant, but i cant stop listening to this song. It sounds biblical.
@TiringoMulatu
@TiringoMulatu Месяц назад
ከ18 አመት በኋላ በድጋሚ ተሰራ❤
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
ስደት ሰንበት ት/ቤት ጀማሪ ነበረኩ ጥሩ መሠረት የሆነኝ መዝሙር በቤቱ ያፅናሽ 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ልጅነታችንን አስታወሰኝ ይህ መዝሙር የወጣ ጊዜ በየቤቱ ይከፈት ነበር ።
@tsionnat2859
@tsionnat2859 2 года назад
ልጅነቴን ያስታዉሰኛል🙏🙏🙏🙏
@user-qw1do5qz2h
@user-qw1do5qz2h 2 месяца назад
ሁሉ ይቻለዋል 😍😍😍😍😍
@user-sy9en6ic1t
@user-sy9en6ic1t 2 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችንየ በእስርቤት ለምትሳቃዩ እህት ወንድሞቼ እመኑ በእርሱ ሁሉ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐
@negashlelisa2241
@negashlelisa2241 4 месяца назад
I am a Protestant. However, all the songs Mirtinesh sang taste like honey to me. Because she praises God with truth and holy Spirit!!! We love you too much Mirtinesh. May my God bless you with an other gift. Than you!!!
@user-by3ii6tr7y
@user-by3ii6tr7y 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያስመልና❤❤❤❤❤
@user-dr2vf6ld3x
@user-dr2vf6ld3x 5 месяцев назад
መበርቻዬ
@user-xs5fh4br3l
@user-xs5fh4br3l 2 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ምርትየ በጣም ነው የመወደው መዝሙርሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@getnethailu2223
@getnethailu2223 2 месяца назад
ቀንም ማታ ቢሰማ የሚሰደስት መዝሙር
@AaMm-uw5ir
@AaMm-uw5ir 2 месяца назад
አውይ አችን ሞዝሙር ሂወቴናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 8 дней назад
ምርትየ ያንቺ መዝሙሮች ብርታቶቼ ናቸው ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@konwwi9297
@konwwi9297 3 года назад
እመኑ በሱ ድቅ ያደረጋል ጌታ ምረት አዝንቦ ጥላትእየመታ ውቄኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉበሱሆነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክይ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺ ይባርክልን 💚💛❤⛪🙏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 года назад
አሜን
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 7 месяцев назад
ስወደው ይሄንን መዝሙር ስንት ፈተናን 😭🥰ሳሳልፍ ይሄ መዝሙር ነው ብርታቴ ብዙ ተስፋ ያለመልምልኛል ስሰማው ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መድህኒአለም 👏👏👏👏
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 7 месяцев назад
እኔም ነኝ ማሪምን 🥺😭💒🙏🙏ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ኣሜንንን 🙏🙏🙏
@mirko3426
@mirko3426 3 года назад
ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እልልልልልልልል
@MelakuMelaku-iv2cd
@MelakuMelaku-iv2cd Месяц назад
እኔ በስደት ክርስትያኖች በልሉበት ሀገር አውሮፓን ለመግባት ነኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወንድማችሁ ከወልቃይት ፀገዴ 😢
@mekedesmekedes4924
@mekedesmekedes4924 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹 አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መለአክት ያስማልን🤲
@TigstNahom-je6gv
@TigstNahom-je6gv 2 месяца назад
Yene abatrhulem temesegem ante tebekege🥰🥰🥰🥰
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 14 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Andualem616
@Andualem616 Месяц назад
እኔ እድለኛ ነኝ ከልጅነቴ አንስቶ እህቴን ዘማሪት ምርትነሽን መግኝት እመኝ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን ነገ 9/8/2016ዓ.ም በዳላ ከተማ በቅዱስ ሚካኤል ደብር አገኛታለሁ። እግዚአብሄርን በህብት እናመሰግናለን❤
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🏾
@derebbahru5321
@derebbahru5321 2 года назад
ውድ እህታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ አሜን፫
@yinabebtafes7770
@yinabebtafes7770 Год назад
አሜን ያከበርሺው አምላክ ያክብርሽ የስጋዬ እረፍት የነብሴ መፅናኛዬ መዝሙር ነው አሁንም ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛልሽ
@muluwayessa3168
@muluwayessa3168 8 дней назад
የማየማያልፍ ቀን የማነጋ ለሊት የሌለ ይመስለኛል ነገር ግን ለጔታ ሁሉ ይቻላል ፀልዪልኝ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 8 дней назад
ሁሉም ያልፋል አልፎም አይተናል እርሱን ይዘን።
@user-cl3zn6ou7i
@user-cl3zn6ou7i 17 дней назад
ነገር ለውጥ ሁሉ በርሱ ሆነ 🙏🙏
@tubealmi26
@tubealmi26 2 года назад
ምርትየ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በህልሜ ስዘመረው አደርኩ ውድ የተዋህዶ ልጆ በሰላም ወደ ሀገሬ እንድመለስ በፆለታችሁ አስቡኝ ስደት መሮኛል
@freecom310
@freecom310 2 года назад
እና ምን ይጠበስ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun Год назад
በሰላም በስኬት በበረከት ለሀገርሽ ያብቃሽ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
@@freecom310 አይባልም
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@MatiwosSolomon-cu8dg
@MatiwosSolomon-cu8dg День назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@CB90s
@CB90s 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@siraknapi2623
@siraknapi2623 Год назад
❤😊❤ ሁሌ ታኣስደ ኔቅኛለሽ ድምጽሽ እና መዝሙሮችሽን 😮 wow ፈጣሪ እድሜሽን እና ሂወተሽን ቤቴሰቦች የባርክ 🙏🙏🙏😇😇😇 የስራ ዘመንሽን የባረክ 🎉❤❤😊
@KibretTaye
@KibretTaye 7 дней назад
ያን ሰሞን ነበር የመከራው ሰሞን እንባዬ የፈሰሰበት መዝሙር በዚያን ሰሞን ኢትዮጲያን ኦርቶዶክስን በፀሎት የረዳት መዝሙር ለወደፊት ሀገሬን የሚመራት የተቀደሰ ከፈጣሪ ከሚሰጣት መሪ ጎን ስትዘምሪና ከፍ ሲያረግሽ ያን ግዜ ነበር ይህ መልክት በሀሳቤ የመጣው ዛሬም እንደገና ትዝ ብለሽኝ ከዪቲዪብ ፈልጌ ፃፍኩልሽ ዜማው ግጥሙ መሳሪያዎቹ የሚገርሙ ነበር አንድ ቀን ይህ ስራ ከፍ ያረግሻል። መስፍን በላቸው
@negesenegash-tp1nx
@negesenegash-tp1nx 6 месяцев назад
አግዚአብሔር ይመስገን ከሞት ከሳት መሃል ያወታሃኝ,19ቅዱስ ገብራኤል አባቴ ስምህን ጠርቼ አትርፈህኛል ተመስገን 🙏🙏🙏😭😭😭
@EmuyeKefal
@EmuyeKefal 6 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 9 месяцев назад
መዳኒአለም አባቴ በያለንበት አንተ ጠብቀን ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን እመኑ በርሱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-fw5bm2xu4w
@user-fw5bm2xu4w 2 года назад
እህቶቻችን በውነት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ሀገራችንን ሠላሟን ያሠማን 😘
@temesgenkassahun3189
@temesgenkassahun3189 2 года назад
አቤት ይሄ መዝሙር .... 🙏🙏🙏❤❤❤
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@tube896
@tube896 Год назад
የምወድሽ የኔ አለም ብዙ ዘመናት ኑሪልኝ ዘመንሽ እንደዘንባባ ለምለም ይሁን
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉
@Emayo761
@Emayo761 2 месяца назад
Emaemu begeta emiyawataw esu newna bersu emiyamn yezelalem hiwot alew emayamn gn bersu blgu slalamene ahun teferdobetal❤tebareki
@mahuadane5103
@mahuadane5103 Год назад
የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍😘
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 Год назад
ሁሉ እርሱ ሆነ፡ ሁሉ በእርሱ የሆነ ድንቅ መካር ሃያል አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን፡፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ እህታችን
@alemmamo1796
@alemmamo1796 6 месяцев назад
የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ እህታችን
@mahletbuzayew304
@mahletbuzayew304 2 года назад
በጣም ይገርማል ድምፅሽ ይለያል የእውነት ስለአየሁሽ በጣም እድለኛ ነኝ ቅድስት ስላሴ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 месяца назад
ድንቅ መዝሙር ነው ❤
@mesimesi3540
@mesimesi3540 Год назад
እሜንንንንንንን ተባርኪ በጣም ደሰ የምለ ዝማሬ ነዉ አኔ ኦሮቶዶክስ አይደለም ግን ያአንቺ ዝማሬ በጣም ነዉ ምዎዳዉ
@Ruthaasres
@Ruthaasres Год назад
ጌታ ብርክ ያርግሽ የተዋህዶ እንቁ
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 Месяц назад
አቤት እሄ መዝሙ ሰምቼ እኮ ከልጠግበውም ሰንበት ተማሪ እያለን እንዘምር ነበረ ዛሬ ስለከፋኝ በቃሌ ስዘምር ነበረ ከዛ ለምን ሙሉውን ለምን ዩትብ ገብቼ ለምን አእምሬን አላድስም በየ ሳዳምጥ የሚገርማችሁ ስንቴ ነው እየደጋገመኩ ያዳመጥኩት ደስ አለኝ ጭንቀቴ ተወገደ እናማ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏😘😘😘
@LijWuba
@LijWuba 2 месяца назад
እንደ ሰው ለመፍረድ የቸኮለ አምላክ አይደለም ያለን አንቺ ስትጀምሪ እርሱ መጨረሻሽን ስለሚያውቅ አይረፍድም ከበረቱ ውጪ እንዳለሽ ብትቀሪ ነበር መርፈዱ አሁንማ ልጄ ብሎ በቤቱ አቅፎ አስገብቶሻል አሁንም የወደፊቱን መጨረሻሽን የኛንም መጨረሻችንን ሚያውቅ እርሱ ነውና እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ምህረት ይማረን ተባረኪ የኔ እናት ዘመንሽ ሁሉ የአገልግሎት ይሁን 🙏
@bereket-de3bz
@bereket-de3bz 3 месяца назад
እግዚአብሔር ስለረዳን ተመስገን
@genidereje1848
@genidereje1848 3 года назад
የኔ ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አሜን አብሮ ያሰማን
@user-zp6wg2tm1x
@user-zp6wg2tm1x 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Meron-ir6mr
@Meron-ir6mr 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@girmanesibu3044
@girmanesibu3044 2 года назад
ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
@user-xw7ok9lq3p
@user-xw7ok9lq3p Год назад
ተባረኪ የሰዎችን አይን ወደ አዳኙ እንዲሆን ሊታመን የተገባዉን እንድናምን እንድንታመነዉ የሚቀሰቅስ ዝማሬ ነዉ።
@AskAsk-ct8ln
@AskAsk-ct8ln Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤
@abbagsilassiemesfin5123
@abbagsilassiemesfin5123 3 года назад
ጥሩ ነው
@fryatgidena2508
@fryatgidena2508 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አሜን አብሮ ያሰማን
@yashica5085
@yashica5085 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
@DagiMaki-pe4fx
@DagiMaki-pe4fx 7 месяцев назад
ዘማሬመላክዠያሰማልን🎉🎉❤😊
@terefamareto1146
@terefamareto1146 2 месяца назад
Wow I'm Protestant but this gospel wow it make my world I so blessed
@AaaBbb-ep9ks
@AaaBbb-ep9ks Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 года назад
የልጅነቴ እናቴ ምርትዬ የኔ ደርባባ ክፉ አይንካብን እንወድሻለን
@mengistubisrat7157
@mengistubisrat7157 2 месяца назад
የምን ዘፈን ፣ ትዝ ይለኛል ቀኑን ሙሉ ነበር እየደጋገምን የምንሰማው፣ ከዛ አብሮ ለመዘመር የሰርክ ጉባዬ ላይ የሚመጣው ሰው ብዙ ነበር
@adishiwotyoutube5720
@adishiwotyoutube5720 2 года назад
እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ በውስጥ ያሉ ሕዝቧንም ይጠብቅ ሕዝቡን በሐገሩ ካሕናትን በመንበሩ ዘማሪያንን በበሩ ያጽናልን አሜን
@wesenengushu729
@wesenengushu729 2 года назад
mirtiye fetari lerasu newu yefeteresh
@abadithabt1262
@abadithabt1262 Год назад
Iam from eritrea proud of u Zmaria meleakti yesmeana
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እመኑ በሱ ድንቅያ ደርጋል ጌታ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አሜን አሜን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አብሮ ያሰማን ድንቅ አድራጊው እርሱ ድንቅ ያድርግልን
@ramycell5698
@ramycell5698 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@skkk4985
@skkk4985 2 года назад
የኔ ውድ ምርትየይ መዝምረ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እኔ የትግሬ ልጅ ነኝ እናማ ኣማርኛ ቡዙ ኣልችልም የዘማርት ምርትነሸ ጥላሁን እና የዲያቆን ሞዘሙራን ቴድሮሰ ዮሴፍ ሞዝሙር ሰሰማ ነው ያደጉት ሞዝሙራቸው ብቻ እንጂ ስማቸው ኣላውቆወም ነበረኩ ኣሁን ከነ መልካቸው ነው ያወቁት በጣም እወዳችዋሎው ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐
@mikaelwekt5645
@mikaelwekt5645 2 года назад
yetgre liji sayhon ye egziabher lijoch nen sijemers man kefafelen egziabher tekefafelu blual lemangnawum libona ysten liaul egziabher berchilgn eshi
@skkk4985
@skkk4985 2 года назад
ሰላም ልኡል እግዛኣብሄር ከሁላችን ጋራ ይሁን እናማ ስህትት ከተናገርኩ ይቅርታ ለማለት ወዳለሁ እህቴ ወይም ወየዘንድሜ የትግሬ ልጅ ነኝ ያለኩት ዶሞ ኣማርኛ ኣልችልም ለማለት ፈልጌ ነው እንጂ ለሌላ ኣስቤ ኣይደለም🥺🥺እግዛኣብሄር ኣምላክ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣንደነታችን ይመልሰን ኣሜን(3)🤲🤲🤲☝️☝️☝️🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚🔐🔐🔐🔐
@mikaelwekt5645
@mikaelwekt5645 2 года назад
@@skkk4985 tru ehte ayzosh berchilgn
@skkk4985
@skkk4985 2 года назад
@@mikaelwekt5645 ኡሺ ቴንኩዩ 🥺🥺🥺💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰📚📚📚💒💒💒🔐🔐🔐
@MartaTeka-ru8re
@MartaTeka-ru8re 5 дней назад
አሜንሜን
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Год назад
አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ ምርትዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ውብ የሆነሽ ምርትዬ
@tsehayderese9076
@tsehayderese9076 4 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Toxi$ - I GOT U
3:30
Просмотров 1,4 млн
BLIZKEY - Горы (Remix)
2:18
Просмотров 228 тыс.
Janona
4:09
Просмотров 225 тыс.