Тёмный

እሙና እህቷ ተጣሉ!!! 

Emebet Kassa
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 277   
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 3 месяца назад
እስኪ በማርያም እሙን የመትወዱ እኔንም 10k አስገቡኝ ከመዳም ቤት መዉጣት እፈልጋለዉ ካገዛችሁኝ በማርያም አግዙኝ
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ 3 месяца назад
በማርያም ብላ ማርያምን የምትወዱ ከቀራችሁ የእውነት አትወዱዋትም ማለት ነው በማርያም እናግዛት የኛ subscribe ማድረግ ካገዛት ምናለ እኔ እህትሽ በማርያም ብለሽ አልቀረም ❤❤❤
@AlemawNgusey
@AlemawNgusey 2 месяца назад
እኔም ሰለ ማርያም እናቴ ስለ ጠራሻት አርጌሽ አለው 🙏🥰🙏
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን የምር በሰው ሀገር ሐዘናችን በረታ 😢ያማል የምር በራሳችን ዜጎች እየተገደሉ ነው ወንድሞቻችን💔
@amaamm4474
@amaamm4474 3 месяца назад
አሚን ያማል በጣም😢😢😢😢
@KhanijhaMohhamad-ls7sm
@KhanijhaMohhamad-ls7sm 3 месяца назад
አሜ አሜን ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔ ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ❤
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@amaamm4474ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@KhanijhaMohhamad-ls7smደምረኛ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 3 месяца назад
አይዞን እመብረሀን ሁሌም ከጎንሺ ትሁንልሺ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 месяца назад
ልጁ ትክክል ነው ጠላት በቅርብ ነው እኔ ከራሴ ተሞክሮ አድናቂው ነኝ
@mtuumtuumtuumtuu63
@mtuumtuumtuumtuu63 3 месяца назад
አሜን አሜን
@SelamSelam_tube
@SelamSelam_tube 3 месяца назад
በማርያም እሙን ስልክ የምታዉቁ አስቀምጡልኝ በማርያም የመዝሙር ግጥም ልሰጣት ነዉ እዳታልፉኝ
@userenter2635
@userenter2635 3 месяца назад
ይረፉ አማረባት❤❤አቁሚ እያለኝ እቀርፃለሁ😂😂ደግጫለሁ😂ዝምተኛሰው እኮ አያውራ እንጂ ከጀመረ ጨዋታ ይችላሉ ኘራክ ሊያረግ መቶ ራሱ ኘራክ ተደረገ አላለችም😂😂👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 месяца назад
እኔ ያሳቀኝ በጣም የሳቁት መንገድ ላይ መኪና ይዤ የሄድኩኝ ነበር በጣም የሳቁት አንቺ ወድቀሽ እሱ ያወራል አንቺ ወድቀሽ ሲያወራል ከነ ጨዋ ጋር ነበርኩ ከፈረንጇ ጋር ነበርኩ በጣም ስቅ ነበር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 месяца назад
እሙዬ እንዴት ነሽ በቀደም በጣም አስደነገጥሺኝ ግን ደናነሽ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 месяца назад
@@-againyoutube5771 እሺ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 месяца назад
በእውነት ጥሩ አልነበረም እህትሽ ጨካኝ ናት እንዲያ ወድቀሽ ምንም አልደነገጠች ጉብዝና አይባልም እኛ ሞተች ብየ ደንጨ እተወው ነበር ገገማ ባላገር ምንም አያስቅም
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 месяца назад
እሙ እህትሽ ካሜራ ትማር ጎበዝ ካሜራ ማን ይወጣታል አንችንም ትረፋሻለች እህትሽ ደሞ በጣም ደስ ትላለች ለሶም ዩቱዩብ ብትከፍችላት ጥሩ ነው እኛም እናበራታታለን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 месяца назад
እኔ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እመቤት በጣም እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ በጣም ነው ያዘንኩበት ግን ብራንክ መሆኑን ጥሩ ነው ቀጥሉበት አሁን በደንብ ያሳቃችሁኝ አንቺ ናትሽ ናችሁ ይመቻችሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
ቢቀረጭም ህይወት ይታጣል ችግር የደረስበት መረዳት አለበት እህቴ እኔም ተናድጀብሽ ነበር
@zdtube5093
@zdtube5093 3 месяца назад
እኔ ከምር በጣም ከመደገጤ የተነሳ ልቤን ከድቶኝ ነበር እካን ፓራንክ ሆነ ብየ ተመኘሁ ግን እሙየ አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አሚር ከኪሱ አውጥቶ ሰውነቱን ያሻሸው ነገር ምድነው እደኔ ያያችሁ እሙየ የኔ የዋህ❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 3 месяца назад
እ 🙄 🤭🤣
@amaamm4474
@amaamm4474 3 месяца назад
የኔ መልካም❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህቶች አበርቱኝ በቅንነት ደምሩኝ❤
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 3 месяца назад
እሙየ እህቶችሽ ብሀላ ከጉንሽ ይቆማሉ ይቲብ ክፈቺላቸው እኛ የማዳም ቅመሞች አንድ ሚሊያን እናስገባቸዋለን አንቺ ከፈቺላቸው።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@-againyoutube5771ደምረኛ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚርኝማ 1:36 1:36 1:36 1:37
@AmelewerkHailegebriel
@AmelewerkHailegebriel 3 месяца назад
ክክክክ ማርያምን አሁን ሥቄ ይዉጣልኝ ወድቃ እሡ የሚለፈልፈዉ ነገር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አይ ሙየ እኔም አሁን ነዉ የሣኩት😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 3 месяца назад
ወላሂ እኔም እሶ ብታሳዝነኝም ግን የሱ አለቃቀስ በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AsgSha-z2k
@AsgSha-z2k 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ccu3907
@ccu3907 3 месяца назад
ታዱያ ለምን ተጣላን ብለሽ ትያለሽ ተመልካች ለመሳብ ነው 😂😂😂
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 3 месяца назад
እህትሽ ታማኜነች እኔም የወንድሚ ግልፍሬድ እንዳትነግሬው ብላ አንድ ሚስጢር ነገረችኜ እኔ ሳልናገር አሷ ተናግራ እህቴ ይህን አውቃ ሳነግረኜ ብሎ እኔን ገረፈኜ አንዳንደየ ማኜ መሆን ይጎዳል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 месяца назад
ዞር ብሎ እንኳን እሱ እያለቀሰ ወር የሆነ ያወራል እኔ በሳ ከጓደኛ የጋራ ከነጭ ዋጋ ከፈረንጇ ጋር በጣም በሳቅ ልሞት በጣም ይገርማል ቀጥሉበት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 3 месяца назад
አይዞሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@amaamm4474
@amaamm4474 3 месяца назад
እደነሽ እሙየ አላህ ያሽርሽ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 3 месяца назад
እመብርሃን ትጠብቅሽ እሙየ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@RrDd-x3b
@RrDd-x3b 3 месяца назад
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 3 месяца назад
አረ እስከመጨረሻው አይተነዋል!😮 ለመምከር ያንያህል መንዛዛት አያስፈልግም!😊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@HiwotMolla-os8kq
@HiwotMolla-os8kq 3 месяца назад
እኔ ምላቹህ ክርስቲያን የሆናቹህ ግን ልይቱበር ስትባሉ መላክ እና በምንከፋ በጭቀታችን ግዜ ስንማፅነው ሚደርስልን እስኪ አስብበት እጃጅቹህን ዘርጉለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Fatma2000Mohamed
@Fatma2000Mohamed 3 месяца назад
ወላሂ በጣም ልዬ ሰዉ ነዉ❤❤❤❤
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 3 месяца назад
አራዳ እህት አለችሽ ካማራማንም አያስፈልግሽም🤣ማህላሽን ግን ተይ ሀሳብ አስተያየት እቀበላለሁ ብለሻል ስለዚህ ቪዶ ስትሰሪ አትማይ ጥሩ አደለም እዉነት እንኳን ቢሆን የእዉነት ካልሽ በቂ ነዉ ለጉንፋንሽ ደሙ አንድ ብርቱካን ቀቅለሽ ትኩሱን ብይ ሁሌ ጉንፋን በሽታ ተከላከይ ምግቦችን ዉሰጅ
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 месяца назад
ምናባቱ እንደዚያ እስክትሆኚ ድረስ የምን ፕራንክ ነው እኔ እስካሁን እንደተናደድኩበት ነው መጥፎ ጥርሱ ይርገፍ ደግሞ ይስቃል ጅማታም። ይሄ ፕራንክ ይቅር ሰው ህይወቱንም ሊያጣ ይችላል።
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ 3 месяца назад
ደምሪኝ እማዬ በቅንነት😢
@adis1152
@adis1152 3 месяца назад
Emu አሚርን በሆነ ስጦታ ገዝተሽ አስደስችዉ በጣም የሚጨነቅልሽ ጎደኛ ነው በዛ ዝናብ እንደዛ ቪዲዮ ሰርቶ አንች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@TigistMosu-zv6xo
@TigistMosu-zv6xo 3 месяца назад
ሀይእሙለኮሜንትአዲስነኝ ሁሌም እወድሻለሁየኔጠካራ እግዚአብሔር ከአንችጋይሁን 🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 3 месяца назад
የፈለገ ቢሆን ማንሳት ነበረባት
@munafetena4472
@munafetena4472 3 месяца назад
እሙዬ ውዴ አች ጀግና ነሽ ጠላትሽን ግን በደንብ ማወቅ አለብሽ እህቴ ሌላው አዬ ሌላወቹም የሴት ጎደኛወችሽ ለምን ከጎንሽ እደራቁ አላቅም ደሞ በድንች ነው የተሰጠሁ ስት ሰምቻለሁ እና ለልጂሽ ልደት ድንች ያመጣችልሽን በጣም እየተጠራጠርኩ ነው ስሟን መጥቀስ ስላልፈለኩ ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 месяца назад
ይረፉ ደፋር ሁኚ አናፍርነት አያዋጣም የተለያዬ ትምህርት አስተምሪያት እህትሽን
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 3 месяца назад
እውነት እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በፕራክም ቢሆን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 3 месяца назад
@@-againyoutube5771 ሰብ ነሽ እሕት
@Yosebeny
@Yosebeny 3 месяца назад
እሙዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤ በረቺ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
በምክክር ፕራንክ ማርያምን አትበሉ አስሬ አቦ እረፉ ታረሙ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 3 месяца назад
እኔማ ማየቴንም ላቆም ነዉ ሁሌ ነዉ የምፅፈዉ ማሪያምን በከንቱ አታንሱ እላለሁ በርግጥ ልማድ አድርጎባቸዉ ይሆናል ግን እንደምንም መተዉ አለባቸዉ በዛ አሁንስ እሙ ትብሳለች ደሙ ከሁሉም 😡
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ 3 месяца назад
በጣም እኔ እራሱ ብዙ ሰው ላይ አያለሁ 😢😢በዉሸት መማል😢
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
የኔ የዋህ እሙዬ ❤❤እህትሽ ደሞ ስታምር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@VffHyh-ih6ev
@VffHyh-ih6ev 3 месяца назад
እሙ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ElsaEthiopian-l3n
@ElsaEthiopian-l3n 3 месяца назад
እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሻል ሰውን ማመን ቀባርመኝ ሁሌ ነጻ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 3 месяца назад
ምስኪን ስትሞት ዝም ብሎ ማየት
@ዘይነብ-ቈ1ኈ
@ዘይነብ-ቈ1ኈ 3 месяца назад
የእሙ እይት ትንሽ እየቀነሠ ነው አንቀሳቅሱት 100k እየወረደ ነው ደግሞ አደጋ ያለው ቪድዮ አትስሩ በጣም ጀዋህም አትሁኝ ለሠው ያለሽ እምት ልክ ይኑረው ወንድማችሁ የት ጠፋ ?
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ እህት አማቾቹ እና ምን ቢፈጥር ቅረፃ እንዳታቆሚ ቢልሽ እህትሽ በድንጋጤ ፌንት ነቅላ ዝም ትያለሽ 😅😅 አጉል ምክር ሰሚ ነሽ የልብ ድካም ላለበት ሰው ፕራንክ አይመከርም በፕራንክ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው አሉ እኔማ መጨረሻውን አይቸዬ ነው የኮመትኩት 😅😅 ሲጀመር ሀሳቡ ያለው ሁልግዜም መጨሩሻላይና መካከል ላይ ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 3 месяца назад
እሙዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔማር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ 3 месяца назад
ደምሪኝ እማዬ በቅንነት😢❤
@User12073-d
@User12073-d 3 месяца назад
መባ ሚባለው ቅንድባም የት ደረሰ ተጫውቶብሸ ጠፋፋፋ ሲነገርሸ አልሰማ ብለሸሸሸ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@amaamm4474
@amaamm4474 3 месяца назад
አብሽሪ ስው እስከመጨረሻው ሳያዩ ነው የሚፈርዱ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@adis1152
@adis1152 3 месяца назад
ምርጥ ጎደኛ ነው በርች አሁንም ቢሆን ማንንም አትመጣም አድናቂ ቢሆንም በርቁ ጥንቃቄ አርጊ አሚር የም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@abezelove7365
@abezelove7365 3 месяца назад
እኔ መቺም በጣም ነበር ያናደደቺኝ ምንም ይሆን ምንም ያን ያህል ስትቆይ እሱ ደሞ ይለፍልፍል አር አይተነዋል እስከመጨርሻው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
እውነትሽ ነው እኔም እንዳንች አምናለሁ ከባድ ነው ስውን እንዴት እንመን አስቼጋሪ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
@ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 3 месяца назад
በተፈጠረውነገር ደንግጫለሁ 😢 ለእሙ ጥያቄ አለኝ መፃፍ ማንበብ ለመድሽ ወይይይይይይ??????????👈👍
@MedanitNegusa
@MedanitNegusa 3 месяца назад
አመቤቴ ትጠብቅሽ ዬኔ መልካም😊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 месяца назад
እኔና ፈረንጆቹ አማርኛ የማትችለው በሳቅ እኔ ሞት ነው ዞር ብሎ እንኳን አይችልም ቀጥሏል አንቺ ወድቀሻ ልሶዋሪውን ይቀጥላል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
አሚር ትልቅ ትምህርት ሰቶሻል
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 3 месяца назад
ከያሬድ ያያና ከብሩክ ጋር ተገናኝና በዚህ ላይብተባብራችሁ ስሩ እነሱ በቤትክርስቲይን ላይ ስለሚሰሩ
@AskaleRegassa
@AskaleRegassa 3 месяца назад
🥰🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sua9617
@sua9617 3 месяца назад
አላህየጠብቅሸየኔመልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lema-yemaryam
@lema-yemaryam Месяц назад
እመቤት ጉብዝና ነው አትበያት የሆነ ነገር ብትሆኝስ ሬሳሽን ልትቀርፀው ነው አይይይይይ ሁሉም በልኩ
@DHOMAHMED
@DHOMAHMED 3 месяца назад
ግን እሙ የምር የሚያስተምርሺ ነገር ነዉ የሠራልሺ ማለቴ ሠዉ አትመኚ የምር እሺ ካሁኑ ተጠንቀቂ❤❤❤🎉
@dubaidubai793
@dubaidubai793 3 месяца назад
አሙ እይዙሽ ሁልም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽለን እይዙሽ ፖራክ ጥሮ ትምህረት ነው❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 3 месяца назад
ሀይማኖተኛ ነኝ እያልሽ ሙዚቃን ምን አመጣው እሺ አቺ ሙዚቃ እየዘፈንሽ እዚህ ደግሞ አክራሪ ነኝ ትይያለሽ
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 2 месяца назад
እኔ የሳኩት አች ወድቀሽ እሱ ሲያወራ በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂 ግን አወዳደቅሽ በጣም ነው የሚያስፈራው ነበር ደህናነሽ
@SaraSara-bh6ih
@SaraSara-bh6ih 3 месяца назад
የኔ ዉድ ረይህን ብራክ ያጥፋልሺ እሙ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ZAINAB-q1o6t
@ZAINAB-q1o6t 3 месяца назад
እሙ❤❤❤❤❤🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
የሰራሽ ልጆች
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 3 месяца назад
ፍልም ነበር የሚመስለው
@مكيه-ص8ص
@مكيه-ص8ص 3 месяца назад
አደኝ
@MarrySharou
@MarrySharou 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ይረፊዬ ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@fjdj2994
@fjdj2994 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@yodittesfay3132
@yodittesfay3132 2 месяца назад
❤❤❤🙏
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 3 месяца назад
የቤተክርስቲያኑን አካውንት የሚያውቅ
@mtuumtuumtuumtuu63
@mtuumtuumtuumtuu63 3 месяца назад
❤❤❤
@karamcell
@karamcell 3 месяца назад
Jilajil yehone lij prank serto motual jilanfoo endeza wedqa besmab fetari yiqir yibelew
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
🌷🌷🌷የመብረሐን ልጅ ❤❤
@madi2644
@madi2644 3 месяца назад
ሰላምናችሁ
@sewaregmelaku4045
@sewaregmelaku4045 2 месяца назад
እዚሀላይ ተጠቀቂ ሰይጣን አንዳንዴ የገዛእህትሽን ወንድምሽንም እነሱናቸው ብሎ ሊለፈልፋይችላል እናም ከወዳጆችሽ አንዱንእንኳን ቢባል የራስሽን ጥንቃቄ መውሠድ ነወ ከሠማሁትና ካየሁት ምክሬይኸነው
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 3 месяца назад
Amen yene wd ❤❤❤❤❤❤❤
@TamaraSamha
@TamaraSamha 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 месяца назад
ይረፉየ❤❤❤
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 3 месяца назад
Wanu anchi Dena mehonsh nw zare gn fta adrgachungi😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 3 месяца назад
Ene maryamn betam new yedenegetkut gobez neshi ene alchilm lbe dkama new 😢
@FsFaseka
@FsFaseka 3 месяца назад
እሙየ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 3 месяца назад
እሙ እህቴ🎉🎉❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 3 месяца назад
@@-againyoutube5771 የኔ ልዩ እህት 🙏🙏👈❤️🥰
@eniye-mt6ky
@eniye-mt6ky 3 месяца назад
ከህትሽአና ካሜራ ማን ይበልጥብሻል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
ማለት
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mrymalhammadi8858
@mrymalhammadi8858 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zedo313
@zedo313 3 месяца назад
ግን እህቷ ምንም ብትባል ማቆም ነበረባት ከእህቷ እና ከሱ ቃል ማን በልጦ ነው 😏
@היוטקסה
@היוטקסה 3 месяца назад
የምትወደዱ እህቶቼ በጣም ነው የምታምሩ ዉዶቼ ዉድድድድድ የማረጋችሁ በርሩ አሚርን ዉደጅዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ነፂአሹ
@ነፂአሹ 3 месяца назад
እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@saradessalegn9308
@saradessalegn9308 3 месяца назад
እሙ
@SeadaMuham
@SeadaMuham 3 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️❤❤❤🎉🎉🎉
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TgstAragaw
@TgstAragaw 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 3 месяца назад
እሙዬ. ይረፋ❤❤❤❤🎉🎉🎉ደናናችህ❤❤❤😮
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂
@BereketHabtamu-g7l
@BereketHabtamu-g7l 2 месяца назад
Yehulumechawe haho sh
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 3 месяца назад
We love you 😍❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️
@GenetLemeche
@GenetLemeche 3 месяца назад
Esuwa shakange nate your sister
@SalamSalam-d5i
@SalamSalam-d5i 3 месяца назад
Emu yene konjo ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
❤የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠቢቀቹሁ ደሚሩኝ እስት አበራተቱኝ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 месяца назад
የኔ እናት 😂😂😂😂
Далее
እሙ በጣም ደነገጠች....
22:13
Просмотров 11 тыс.
ሄኖክ ስለሮማን ልጅ መልስ ሰጠ
27:31
እሙ ስለ ነባ እዉነቱን ተናገረች!!!
21:43