Тёмный

እሙ አንድ ቀን ከቤት ብትወጣ ሳሚ ያቀረበልኝ ምሳ 

Yon Tube
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 419   
@yontube-03
@yontube-03 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zBim3vedQHM.html 👈👈 እዚህ ደግሞ ሌላ ታሪክ አለ ግቡ
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Год назад
ምኑንይቁረሠውግፍህሣሚ😂😂ምኑንይቁረሠውግፍህሣሚ 😂😂ዛሬነውየተወደደውሚሥኪን
@madina3096
@madina3096 Год назад
ትልቅ ትመርት አለው ላስተዋለ ሰው😣እናታቺን ቤት ብቻ ነው እንደፈለግን መሆን የምንቺለው😥
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Год назад
💔💔💔 እናትማ እናት ናት ግን ተዉ ያዝናል ምንም ወንድምህ ቢሆን ለፕራንክ ቢሆን ተዉ ግን😢
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
እዉነት ነዉ ማን እንደእናት
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ቀልድ የማያቅ ስው እንዳንቺ አይነቱ ነው እጭ
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 10 месяцев назад
አወ እዉነት ነዉ
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Год назад
አባቴ ልክ እንደ እናት ነው የኔ አባት ከእናቴ እኩል ዋጋ ከፍሎ ነው ያሳደገን ማርያምን የኔ አባት ልዩ ነው አድስ አበባ እህት ወንድሞቹን ሊጠይቅ ሲሄድ አጋጣሚ ገና ደረሰ በአልን እኛ ጋ ዋል ሲሉት እናንተ ጋ በስጋ ከምበላ ልጆቸ ጋ ሽሮ ብሎ ጥሏቸው ይመጣል የኔ አባት ልዩ ነው❤❤❤❤ አባቴ እወድሃለሁ❤❤❤❤ አባቴ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ ውድ አባት❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 5 месяцев назад
ሳሚየ እድሜና ጤና ይስጥህ ለወንድምህ ያለህ ክብር እሙየ እሳ አለ የኔ ሚስክን ፈቅራቹህን ያብዛላቹህ 💚💚💋💋
@emusekina8994
@emusekina8994 Год назад
እህት ወድሙቸ አላህ ተሰዉ ቤት ልፋት አላህ የርፍት እጀራ ይሰጥቹሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
እንደዚህ አይደርግም እርዝቃችን ከአላህነው ውዶቼ እኛእኮበአላህ እራህመት ነው የምንኖረው አብሽሩልኝ ግን አሳዘነኝ 😢
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Год назад
ውሸት መሆኑን እያወኩ ሆደ ተሠፈሠፈ😭😂😂😂😂
@user-fj7df9pp5y
@user-fj7df9pp5y Год назад
ወላሂ እዴት እዳሳዘነኝ💔😢😢
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
ብዙ ትምህርት አለው❤❤❤
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Год назад
ዮሀንሲግን እኔን ብቻ፡ነውእማሳዝነኝ❤
@zina5085
@zina5085 Год назад
ኧረ እኔም ያሳዝነኛል ሆይ ምስጊን ነው የሚያገባት ታድላ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
በሒወቴ እንደዛሬ ስቄም አልቅሸም አላዉቅም ምንአለበት እየራበዉ ባታደርቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለማንኛዉም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
አየኔ ውድ አባት እንኳን አደረሰህ❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ይህ ልጂ ሲያሳዝን
@Eteteitube
@Eteteitube Год назад
በ እየሱስም ያስደነግጣል😢 ግን እኮ ሳይበሊ የሚውሉ ብዙ ናቸው በዚ ዘመን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 6 месяцев назад
በጣም😢😢😢ብዙ
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Год назад
አባይይይየ በህይወት የለህም መቸም ስደት ልጅ አይውጣለትና አባቴን አሳጥቶኛል ኡፍፍፍፍፍፍ በሰው አባት ቀናጀመር አባቴ ሁሌም እእወድሀለሁ የኔመልካም
@meremam877
@meremam877 Год назад
አይዞሺ እኔም እንዳችው በስደት ነው አባቴን ያጣሁት😢😢😢😢😢😢
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl Год назад
አብሽሪ ማማያ አላህ ያበርታሽ
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Год назад
ኧረ በሥመአም ወይኔ ሣሚ ያተሥ ከፋ ዬምር 😂😂 ማነው እደኔ ዮኒ ፕራክ ሢያደርግም ሢደረግም ዬሚያሣዝነው ይወንዬ ቻለው አባቴ ዬዛሬው ጫን ያለው ነው 😂😂
@abezelove7365
@abezelove7365 Год назад
የኔ ጌታ አሳዘነኝ እኔ ብሆን እባየ ነው እሚቀድም ሳሚ የስራህን ይስጥህ
@needasakadan1832
@needasakadan1832 Год назад
ኡፍፍፍ ሳሚ የስራህን ይስጥህ አሳዘነኝ የኒ አባት 😢😢😢😅
@promobile1223
@promobile1223 Год назад
😂😂😂ዉይት 😂😂😂 ጌታ ሆይ ሞቱኩኝ እግዚአብሔር ይጣብቃቹሁ ስዎዳቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tigist9632
@tigist9632 Год назад
የኔ አሳዛኝ ዮኒ እኔ ልሳቀቅልህ😢😢😢😢
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 10 месяцев назад
ወላሂ ግፍህ ሱበሀን አላህ አሣዘነኝ ለሌላ ግዜ ይሣቀቃል 😢😢😢
@eeee121
@eeee121 5 месяцев назад
አራ አሳዛነኚ ኡፊ ሪቦኛል ሲል ያሳዚነል ❤❤
@user-vk8ym1li4h
@user-vk8ym1li4h 4 месяца назад
Aref migib ka yutube alasayik part😂😂😂
@vk2z
@vk2z Год назад
ሳሚ እዉነትህነዉ ኖሮበጣም ያስፈረል እግዚአብሂር ይማረን ተጫወክበት ይህንቀጫጫልጂ ሲያሳዝን በዚህተቀጠል አይቀርም እዉነቱነዉ ሳሚ🎉🎉🎉
@user-nq8rd6qc6j
@user-nq8rd6qc6j Год назад
አስተያየቱ እራሱ ያስቃል አይዮኒ
@nasimamahamadinasimmahamad7865
yaallah yakariim 😭 subna Allah 😭 menew
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk Год назад
ነፍስህ አይማር ሳሚ
@marye9391
@marye9391 Год назад
ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢😢😢😢
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
አሜንአሜን
@yashuu3045
@yashuu3045 Год назад
ኡኡፍፍፍፍ ብራክ እየሆነ አሳዘነኝ የኔ ወድም ኡፍፍ ያሸቆርራል እኮ ማን እደናት ቤት የስራህን ሳሚ የኔ።አሳዛኝኝኝኝክክክ
@EgziabherFikrNewEgziabherFikrN
Anjete telawose jonye yene msgin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaracell969
@yaracell969 Год назад
ውይ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ማሪያምን ግፍክ ሳሚ😢😢😢
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Год назад
ያአላህ ወላሂ የብርክ ቢቀር ❤❤❤
@user-mn2ce1bg2z
@user-mn2ce1bg2z Месяц назад
ምንም ቃላት የለኝ የምር ልጁ ግን አሳዘነኝ😂😂😂😂😂
@makamohamed3279
@makamohamed3279 10 месяцев назад
ክክክክክክ ሣሚ የምር ነፍሥህ አይማርም ተጫወትክበትኮ ልጁን
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Год назад
የኔ አባት ከእናት በላይነው ከራሱ በላይ ነው የሚወደን በተለይ እኔ ዪው የሐጀመረያልጂ ስለሆኩ አባቴ አልተማረም ግን ሳይኮሎጂከ ነን ከሚሉትበላይነው ሣይሆን ያሥጠነቅቃል ግን ከሆነ በቃ ተይው ነገ አዲስቀንነው ሳይሆንነው መጠቀቅ ነው የሚለው ሁለት አመት ከትምረት ወዲቆ የገጠረ ቤቸሠብ ዝም አይልም በተለይ ሴትን የኔ አባትግን እደናት እየለመነ እሰዬ እኳንም ወደቅሺ ወደፊት ይጠቅምሻል መሠበረ የለቤሺም እያለነበረ ያሥደገመኘ የኔውዲ አባት ጨረሶ ምሮልኘ አይን ለአይን ለመተዪየት ያብቃን ፈጣሪ❤❤
@user-nl7jy2mk4z
@user-nl7jy2mk4z 2 месяца назад
እሡየነቀው በሥኒ ማሥቀመጫው, ነው እቃው ያለጀራው,,ምን,,ያረጋል
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 Год назад
😢😢😢 እኔ ና እህቴን ወንድሜ ቤትእንበላለን እዚ አንበላም ብለን ሂደን ግማሽ እንጀራ እቅረባ 😢😢 ልክ እንደ ሳሚ ቡሉ አለችን 😢😢
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 6 месяцев назад
😢😢
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
እህአዛዘነኝ እረቲቸር እባክህ ሁሌ አታሥለቅሠን 😢😢
@firehiwotgetachew9643
@firehiwotgetachew9643 Год назад
Enen yoniye siyasazen gin sami endazi ayinat prank atadargawu yidabiral 😭😭😭mariyamen enbaye nw ye mat yene misken ayizok yoniye 😭😭😭😭😭
@salamyotube5621
@salamyotube5621 Год назад
አራ ሳዛን አዛኦክ የኔ ዉድ 😢😢
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Год назад
ሳሚ አታርፍም ልጁ ተው የኔ አባት ከግድ እንዲ እየበላን ነዉ ምንቀጥለው አላለም አሳሠብክ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
የኔ አባት❤❤❤🙏🙏🙏ዉዉዉዉድድድድ
@khalidmohamed7434
@khalidmohamed7434 Год назад
Yoni yeunet turu leji nw🥰🥰🥰🥰🥰
@fhxhffhxhfdg2928
@fhxhffhxhfdg2928 Год назад
Yane Wondime yoniyee baxami now yazazankeni Ba Ewinat irbonali sili enbayenow yamaxalik😭😭 Sami ante irbonal Sili Ayasazinim❤❤
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Год назад
ወይኔ የኔ ማልቀስ አረ ሳሚ ግፍህ ሱብሀነክ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢
@martaaasfaa3239
@martaaasfaa3239 Год назад
Wayne bexam yasazilanel yene miskin 😅😅❤❤❤
@user-yv7yj8qe5f
@user-yv7yj8qe5f Год назад
Yon wandem barta ❤❤❤❤
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Год назад
ሳሚ የስራህን ይስጥህ አጀቴ ተሰፈሰፈ ማርያምን በል ልጁን አታሳቀው በስማም የኔመሳቀቅ ሳሚ እንድህ አይደረግም እውጭ ገባያው ይወደዶ እጅ እቤት በረከት አለው ስትበሉ በስማም በሉ የምትሰሩትንም በስማም ብላችሁ ባርካችሂ ስሩ
@Asrese-eq3yg
@Asrese-eq3yg Год назад
ምስኪን የኔ አባት እረባክህ እረ ደነኛ ምገብ ስጠዉ እባክህ😢😢
@Meelaal567
@Meelaal567 Год назад
Asazeneyi huneti😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-su1jw9fq5x
@user-su1jw9fq5x Год назад
እረ ሳሚ ግፍክ ወይኔ እንዴት እንዳሳዘነኝ ቢስሚላሀ ላልቅስም አያልኩነው ልሳቅም አያልኩኝነው
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv Год назад
Yoni ayezoh sami gen gefeh 😂😂😂😂😂
@naafitube462
@naafitube462 Год назад
Yene wd yoniye indet indasazengn getan😢ihe Sami yemayameta gud yelem 😊
@lemlem5091
@lemlem5091 Год назад
Amelak Hoy ebakeh endah kamskek adenan agerhanan Ethiopian Salem yadergelan bakehew yebalen 🤲😭😭
@madinataju7355
@madinataju7355 5 месяцев назад
Yon naa gadisise walhi😢😢😢😢yene misikin
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 Год назад
Yoneyy you make it nicely you tube than after you can sit your on house and what ever you can eat, it is okay
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
የኔ ወንድም ሲያሳዝን😢❤❤❤😂
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 Год назад
Uufffff yene mesken
@lubabatesma5499
@lubabatesma5499 4 месяца назад
❤❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይበዛበታል ኑሮ ውድ ነው😅😅😅😅
@user-ml6mc8gm3y
@user-ml6mc8gm3y 9 месяцев назад
እረይመችህወድሜ
@nehimiyanaree8795
@nehimiyanaree8795 Год назад
Yen marrr yoniyee uuffeee 😢😢😢🥰🥰🥰🥰
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b Год назад
ዮኔየይ የኔ ማር❤
@RahmaRahma-wt4ik
@RahmaRahma-wt4ik Год назад
Yenee miskina Uuuuf garaa nama yhattaa belayee osso sin jedhuu akanti itti cedhiftaa 😢😢😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
የኔ የዋህ ደሞ አለመጠርጠርህ😂😘
@drphone9773
@drphone9773 Год назад
😢ውይ የኔ ወንድም ሲይቅሳዝን እንደውም ሚስኪን ነው ስወድህ
@me-qz3sj
@me-qz3sj Год назад
እፋ የኔ አባት ወድሜን መሰለኝ የስራህን ሳሚ😢😢😢
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n Год назад
ታዳ ዛሬ ነው የተወደደው አላለም 😂😂😂😂😂😂
@bogalefiry4986
@bogalefiry4986 12 дней назад
የኔ ምስኪን
@wubneshsisay8812
@wubneshsisay8812 Год назад
በሳቅ ነው😂😂😂የሞትኩት ኑሮ በዚህ ከቀጠለ አይቀርም
@ayeshayesh6276
@ayeshayesh6276 Год назад
ወላ ዮኒ የኔ ሚስኪን ጨዋታ መሆኑን እያወኩኝ አሳዘነኝ😢
@semutub7343
@semutub7343 Год назад
ኡፍፍ አንጄቴን በላዉ ርቦኚ ነዉ የመጣሁት ሲል 😢
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
አታናዴት እሽ የኔ ወንድም❤
@workneshbelda9498
@workneshbelda9498 Год назад
የቡና ቁርስ ነው እውነት ነው ኑሮ ተወዷል
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Год назад
Hantee yoni teqemixeki iji yemitixab😮😮😢😢
@user-qg9lm6ub5g
@user-qg9lm6ub5g 7 месяцев назад
ውይ አምላኬ ምን አይነት ፕራንክ ነው ኡፍፍፍ ሳሚ😢😢😢😢
@geikyek1747
@geikyek1747 Год назад
እኔን ኣይዞህ
@Qp4109
@Qp4109 Год назад
😢😢😢😢😢ayzok yoni 😢hulum yalfal 😂
@user-yg4sy4ml7c
@user-yg4sy4ml7c 11 месяцев назад
ወይኔ እዩ አሳዛኝ ዛሬተገኝተሀል
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 Год назад
ትምህርት አለው ግን የሰው ቤት ይከብዳል ሚስጊን ዬናስ😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
አየ ሳሚ ቀልድህ እኮ አይጠገብም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Год назад
Ene Abati yelagimi wayinee Abateeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@munamohmed7952
@munamohmed7952 Год назад
😂😂😂weyyy yoni 😢
@saedas1353
@saedas1353 Год назад
Ufffff siazazen😢😢❤❤❤❤❤
@user-rr1sx4sn9r
@user-rr1sx4sn9r Год назад
ማር ያምን ሳቄንመቆጣጠር አቃተኝ😂😂😂😂😂😂
@hannabirhanu3178
@hannabirhanu3178 Год назад
Ewnet endezare betam new yesakut ante gin nefsih ayimarim😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@mastewottube541
@mastewottube541 Год назад
Arrr yoniye asazenegn yemir 😢😢😢😢😢
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
በጣም ነው ያሳዘነኝ ወይኔ ዮኒ ሳሚ ጨካኝ ነክ ለወንድምክ ፕራንክም ቢሆን ወሽመጡን ነው የቆረጥከው
@alammassafa186
@alammassafa186 Год назад
Yoniyen perank eyadergachu atasakubgn 😂😂😂😂❤
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Год назад
ሁለተኛ እዳታሰቅቀዉ ዋ 😢😢😢😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ወይኔ ውስጤ እየተሰፈሰፈ የሳኩት ሳቅ አስተያየቱ ደግሞ እጁን መታጠቡ ለዚች ምሳ😂😂😂
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Год назад
Yoniyeeeee 😢
@gjseyk1867
@gjseyk1867 Год назад
ረቦኚ ነው የመጣሁት ሰሌ 😢😢😢
@user-in7yv6ws7z
@user-in7yv6ws7z 4 месяца назад
የኔ አባት አሳዘነኝ❤😂😂
@user-ei2wo5fz3i
@user-ei2wo5fz3i Год назад
ምስኪንዋ😂😂😂😂😂😂
@user-cv4vk6zn4t
@user-cv4vk6zn4t Год назад
🎉🎉🎉የሰዉ ቤት እንጀራ ትላለህ
@tigestdegele1875
@tigestdegele1875 Год назад
😮😮😢😢😢😢
@birtukan7265
@birtukan7265 Год назад
ሳሚዬ አሁን እንዲህ ይደረጋል
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
ያኔ ጌታ ዮኒ 🤔እንዴት እንደሰዘነኝ😢😢😢😢
Далее
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
ከከከከ#comedy
1:55
Просмотров 2,4 тыс.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16