Тёмный

እሙዬን አትመጥንም አንተ ክፉ ነህ ሳሚ ነቀለ #2  

Yon Tube
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@yontube-03
@yontube-03 Год назад
ውድ ተመልካቾች ሳሚ እኔን መቶኝ አያውቅም። ስራ እንደሆነ ሁላችንም እናውቅ የለ። ሀሳቡ እንደዚህ የገጠመው ሰው ሲናድድ ምን ያደርጋል የሚለው ነው። እንጂ ሳሚ በጭራሽ እኔን መቶኝ አያውቅም❤❤
@emusekina8994
@emusekina8994 Год назад
ይገባናል ወድም የሰዉ ልጀ ሲናድድ የሚድርገዉ ነገር ነዉ የምትክባበ ሩወድሙች ናቹሁ ሰላማ ቹሁን ያብዛዉ በትናትናዉ ፍራክ በጣም ነዉ የሳኩት አድ ሰዉ የለለበትን አመል እዳለበት ተድርጉ ሴወራ በጣም ያናድድዳል ግን ሳሚ በጣም ወድብትር ነዉ የሚሮጠዉ በጣም የምፍራዉ ነገር ቢኑር ፍራክ በምሰሩ ግዜ እጠርቤዛዉ ላይ ያለዉን ብርጭቆ ታጠገባቹሁ ብታርቁት በጣም ተመራጭ ነዉ አይበልና በነድት አሰቶ ቢመጣህ ብርጭቆ ድሙ ጠልቁተገባ ወድሰዉነታችን በጣም አድጋላይ ይጠለናል በተርፍ ጌግ አርክዉ
@Astertesfaye-yp3co
@Astertesfaye-yp3co Год назад
Love you
@FyG7-ks2eo
@FyG7-ks2eo Год назад
Hii Selkehin
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
መቶ ሽ እናስገባዋለን ገና 💒🙏
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Год назад
መምህር ሳሚ ትዕግስት ይኑርህ በል ዩኒንማ አትምታብን በዮኒ ቀልድ የለም ካንተ ባንቀርበውም በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ ነው ሳሚ ምናልባት ከተማሪወቼህ ጋር ብትጣላኳ መረጋጋት አለብህ ሳሚ በተረፈ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 9 месяцев назад
የምር በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ሰው ባድሰው ጥሩነት አንዱ ጥሩነት ይማራል እኔ በጥሩ ሰዎች ብዙ ተማርኩ ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
በንዴት ዉሀ እንድጠጣ እያዴረጋችሁት ነዉ አቤት ትእግስት በጣም ታጋሽ ነዉ ሳሚ!!!
@saedahassen9582
@saedahassen9582 7 месяцев назад
የውነትሳሚ ስታናድ እዴ እርጋታያስፈልጋል ቢሞትብህስ ፀፀቱ ትቺለዋለህ ሁለየም አስተጋብተህመሆንአለበት ስሞታወይ አትሁን ይቅርታ ዩኒ ምርጥሰው❤❤❤❤❤❤
@samira7639
@samira7639 Год назад
ዮኒዬ ወንድሜ ተመችቶኛል ዘና ነው ያረጋቹን እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 5 месяцев назад
ክክክክ በራስህ ጊዜ ሲጥ ብለህ ነበረ😂😂😂
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 5 месяцев назад
ማራምን አስደነገጥከኝ ገደለው ብየ ስጮህ መዳም ደግጣ እሮጠይ 😂😂😂😂😂 እፍፍ ሳሚ ተረጋጋ ለሁሉም ነገር😂😂🙄💚💚
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Год назад
ወይኔ ስለ ሳሚ ስታወራ በሳቅ ገደልከኝ ኡፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂ዮኒ በርታ ጎበዝ❤
@user-os5jb5zi5w
@user-os5jb5zi5w Год назад
ፍቅር ፍ' ፍክት ያለቺ ቆጆ ቅ' ቅርታ የማታቅ ፍልቅልቅ ር' ሩህሩህ ናት
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
😂😂😅😂😂😂ማነው vdiyown አይቶ ሳይጨረስ በሳቅ የሚሞት እኔ ገና ሳይጀመሩት ያስቁኛል በጣም ነው የምወዳችሁ ዮኒን አትምታው ለምን እንደሆን አላውቅም በጣም ያሳዝነኛል፡፡
@rew6664
@rew6664 Год назад
ያስጠጣል በደንብ ጠጣ ሳሚዬ 😂😂ግን ተዉ ተረጋጋ ለዮኒ ኣትምታዉ በርታ ዮኒዬ ሁላቹም እወዳቹዋለዉ😂❤❤❤
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
በርቱልን የምወዳችሁ ብዙ መልክት አለው የምታስተላልፋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b Год назад
ዮኒየ በርታ ወላሂ ሰብስክራይብህን ሳይ ደስ ደስ እያለኝ ነዉ በርታ ትችላለህ የንግግር ክህሎትም ደስ ይላል ማሻ አላህ
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
ሳሚ ስሜታዊ አትሁን ደግሞ በተናደድክ ቁጥር አንገት ለመያዝ አትሩጥ የምር አንድ ነገር ቢሆን ፀፀቱ ለአንተ ነዉ ስለዚህ ረጋ በል ዮኒ አንተ ደግሞ ፕራንክ ስታደርግ አንገትህ ላይ ያለዉን ላለማድረግ ሞክር በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 5 месяцев назад
ክክክክ የወንድ ልጂ ባህሪዉ ነዉኮ😂😂😂
@radiam277
@radiam277 Год назад
Youni betam gobez leje neh betam temehert sechy nw hulachehunem enwedachuhalen❤❤❤❤
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Год назад
አዲሳባ ናችሁ እዴ በጣም ነው የምታምሩት❤ሳሚ ግን ስረአት ያዝ እዴ አትምታው እዴ አሳቀከው እኮ ❤ይሄው ከሳ እኮ
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ሀሀ
@user-in7yv6ws7z
@user-in7yv6ws7z 4 месяца назад
ታቀኛለህ አለ ሲጀመር አታቀኝም አላለም አይ ሳሚ😂😂😂😂😂❤❤
@sabbotuuoromiya6012
@sabbotuuoromiya6012 Год назад
😂😂😂😂 jabadhaa dhugaa bayyee fataa nuu godhaa jirtuu❤❤
@emusekina8994
@emusekina8994 Год назад
ወላሂ ሳሚ ልክ እድወድሚ ነህ እዳተ በጣም የሚናድድ ወድም አለኝ የምናወራዉን አሰጨርሰንም ነበርሰመታን
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Год назад
ስታስቁኝ😊 ጥላት ተሩቅ አይመጣም አላለም ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@aagg4801
@aagg4801 Год назад
እረ ሳሚ አረጋጋው😂😂😂 ዮኑ በርታ ዩቶብህ እያደገልህ ነው ሞኒታይዝ ስትሆን ሰርፕራይዝ አድርገን
@zenebeh
@zenebeh Год назад
የእዉነትጌታምሥክሬ እሙ ዝምብዬእወዳታለዉ እሙዬ ፈጣሪላገሬካበቃኝመጥቼአይሻለዉ በሪቱዉ ዮኒከጎንህነን የእዉነትጌታምሥክሬእሙዝምብዬእወዳታለዉእሙዬፈጣሪላገሬካበቃኝመጥቼአይሻለዉበሪቱዉዮኒከጎንህነንበሪታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pogbaman5028
@pogbaman5028 Год назад
አይ ሳሚ በራስህ ጌዜ prank አሳይተህ ተጫወተብህ ዮኒ ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ዮኒ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ ግን አትምታው እሽ ስንተየነው እምነግርህ ተረጋጋ 😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ በጣምነው እምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
አይሰማም ምን ይሻለዋ ያሳዝነኘብ ልጅ😢
@sebletube6489
@sebletube6489 Год назад
ሳሚ ግን አሳዘነኝ በእውነቱ ግን ትግስተኛሁን ልጁ ቢሞትብህስ😂😂እንኳን ድስ አላችሁ👍👍👍👍👍❤
@user-fo3ed4gw9b
@user-fo3ed4gw9b Год назад
ክክክክክ ወይኔ ሲያሳዝን ዝም ብሎ ያዳምጣል
@ferafera850
@ferafera850 Год назад
😂😂😂😂😂😂 ውይይይይይ ተጫወታችውበት ሳሚ ምስኪን😂😂😂😂
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Год назад
አተ ሳሚ አትማታ ምንዉ ትንሺ አይከብርም አልክ በንግግር ፍታ እጅ እጅህን ዳግም እዳታነሳ ዋ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ይኔባል።ወደሙን።ምንቢያጠፍአይቆጣምኳ።
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
እኔ ለራሱ ጨንቀኝ ቱ 😮😮😂😂አልትቻለም ዩንዬዬዬ😂😂😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
እኳን ደስ ያለህ ዮ ኒ ሞኒ ቶሎ ሁን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኳን አደረጋችሁት ሳሚን አቃጥሉት በደንብ😂😂😂😂😂😂
@jemal1-jj5yx
@jemal1-jj5yx 7 месяцев назад
መገን ዘንድሮ 😂😂😂 ሳሚ ተናደደ ወየው😂😂😂😂😂❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 Год назад
እርእሙየምርጥልጂነሽየኔቆንጆ❤❤❤❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
በጣም ነበር የምወዳችሁ ግን ሳሚ በማርያም ስነስረአት ያዝ ስሜታዊ አትሁን እባክህ ትልቅ ነህ አይደል እደትልቅነትህ ክብር ይኑርህ እሺ ወንድምህን በጣም እወደዋለሁ ሚስትህም በጣምመልካም ሚስት ናት ግን ወንድምህን አትስደበውም አትምታውም እሺ
@Shwaye
@Shwaye 6 месяцев назад
ጎበዝ በርታ
@user-vz4ow6yo5w
@user-vz4ow6yo5w 13 дней назад
Ehen yemsele video endet alayewtem eska zare 1 amet mulu 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 Год назад
Yoni berta betam des bilonal berta tilek bota tidersaleh😊
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
😂😂😂😂😂እሙ ይሄጉፋን ያመጣብኝ እዛም እዚህም ሲል ነው 😅😅😅ወይሳሚ አጨረጨሩህ
@sercalemhaile327
@sercalemhaile327 Год назад
Bewunt betam new yasqachunyi
@medhin8187
@medhin8187 Год назад
ወይኔ ዮኒ ኣድርቅ ነህ ዉይ 😂😂😂😂 ከእሙ በጣም ነዉ ምትግባቡ 😁😁😁
@jemal1-jj5yx
@jemal1-jj5yx 7 месяцев назад
ውይይይ ዮኒ ጀግና ነህ ትችላለህ ማን አስተምር አለህ ሳሚየ 😂😂😂😂 መገን😂😂😂❤❤❤❤❤
@HalimaHalima-ow1vr
@HalimaHalima-ow1vr Год назад
Feqrachihu yibzalgi 🎉🎉🎉❤
@yemarame.tizita7934
@yemarame.tizita7934 Год назад
Yena.abate.sami.yemre.tegesteke
@aminatyimer-hc4th
@aminatyimer-hc4th Год назад
አብ ሽር አብሽሩ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ በርተህ ስራ
@gagababa7443
@gagababa7443 Год назад
Tamiralachu Good family ❤❤ bertuln
@emusekina8994
@emusekina8994 Год назад
ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት ሳሚ ግን ሰሚታዉይ አትሁን መርጋጋት ያሰፍልጋል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Год назад
ስታምሩ
@user-pf6bh2du6w
@user-pf6bh2du6w Год назад
ደስስ ትላላችሁ በርቱ❤❤❤
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Год назад
ጎበዚነሁወንዴሚዬርቱልኝ👍
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
እኳንም ድስ አለህ ዩንየ❤❤❤❤❤❤❤
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
እችልጅ ስታምር
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
እካን ሙላለህ ዩንዬ በርታና ስራ እንውድሀለን😢🎉🎉🎉🎉❤
@aljawalldamas9159
@aljawalldamas9159 2 месяца назад
❤❤❤❤
@tsehaytube
@tsehaytube Год назад
ወይ እናንተ ልጆች ታስቁኛላችሁ ሳሚ ግን መደብደብ ስትወድ😂😂😂😂
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
ሳሚቾዬዬዬ😢😢😢ምስኪን
@user-bu9lu2ig3l
@user-bu9lu2ig3l Год назад
ክክክክ😂😂
@madinafuj6125
@madinafuj6125 Год назад
ምርጦች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳሚ ደግሞ አትማታ ስትነገር ስማ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 5 месяцев назад
በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን ካፊርን አይወድም እናትና አባት እህት ወንድም ቢሆኑ እንኳን አንች ጭራሽ ምለሽ እዉዳችሁለሁ ትያለሽ
@user-zh8ez5fm7d
@user-zh8ez5fm7d Год назад
በርታ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 месяцев назад
ሐራም አሌክ ክክክክ ወላሒ እየሣቀ አሥለቀስከዉ ይደብራል
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n Год назад
🤭😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ዮን
@semirasefa9577
@semirasefa9577 4 месяца назад
😂😂❤❤
@user-zx9sf8jq4h
@user-zx9sf8jq4h 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂እርሙየ እንዳይመታውየምታርጌውግልግልወላሂበሳቅሙኩ
@KebronNeway
@KebronNeway Год назад
እረተው ሰሰሚ ዘለክ ወደምት አትይድ ዮኒ የኔ አሳዛኝ ለገናው ፖራንክ ስታረግ ከአጠገቡራቅ በዚአይነት ይገልካል
@tsaganashiasafa
@tsaganashiasafa Год назад
Tamiralachu baratu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bu9lu2ig3l
@user-bu9lu2ig3l Год назад
ክክክክ
@fitsumzeleke7901
@fitsumzeleke7901 Год назад
🎉🎉😅😅Yoniyee❤
@zeinashelias182
@zeinashelias182 2 месяца назад
አይዞህ ሳሚ 😂😂😂❤
@dinknshitopawi8374
@dinknshitopawi8374 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube Год назад
kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@saedahassen9582
@saedahassen9582 7 месяцев назад
ሳሚእዴ አስጨርሰው ዝምብለህ ሊላሳሚአትበል ዩኒ ስዋራ ዴስይለኛል ሳሚስትናዴድ ዴስይለኛል እሰይ ዩኒበርታ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@tegr1218
@tegr1218 Год назад
ምርጥጥንዶችበርቱ
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላማችሁ ይብዛ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 10 месяцев назад
በጣም ትችላለህ ዮኒ 😘😘😘
@gugshb428
@gugshb428 Год назад
😂😂😂😂😂የሳሚንደትየምርደስይላል
@maryamadiss9251
@maryamadiss9251 Год назад
ክክክክ፣እረ፣ሳሚን፣አታናደው፣ዮኒ፣ለውሀውም፣እዘንለት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-mi2jh2io3l
@user-mi2jh2io3l 5 месяцев назад
😂😂❤
@user-pu9xi7ss1v
@user-pu9xi7ss1v 5 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s Год назад
እድርር ትመሥላለይ ቅዶባ በተለይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@laketana7060
@laketana7060 Год назад
ዮኒ: ዛሬ ተጫወትክበት 😂😂😂😂😂 : የሳሚ ምላሽ ከባድ ነው ሚሆነው 😂😂
@ASA-pd9kc
@ASA-pd9kc Год назад
16:20 ❤❤
@NenaNena-cw9ou
@NenaNena-cw9ou 4 дня назад
ሰላም እንዴት ነህ ዮኒ እኔ ካአንተ ፍቅር ይዞኛል እንድ ነገር በለኝ
@shawadirribaa7067
@shawadirribaa7067 Год назад
Kkkkkk❤❤❤❤
@mmn-mb3dc
@mmn-mb3dc 9 месяцев назад
❤❤😊😊
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 5 месяцев назад
ማሸአለህ ለትዳሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meremam877
@meremam877 Год назад
አንድ ቀን ያንቅሃሀል 😅ፕራክ 😅 ሲያደርግህ ራቅ በል😂😂😂😂😂
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
አትንኪኝ አትንካኝ 😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሞትኩኝ ከበድ ያለ ነው የዛሬው
@amalmalyoutube6927
@amalmalyoutube6927 Год назад
ene milow mamiher tamariwochinim ende timatalee endee ara semetawi atihun ples😘😘
@emaneman855
@emaneman855 Год назад
ዋውውው
@fvfh6411
@fvfh6411 Год назад
😂😂😂😂😁😁😁የሳቄ ምጪ የኒየ💋😘
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Год назад
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እነይህ ልጆች በሳቅ ሞትኩ
@user-fn7tq6zd5f
@user-fn7tq6zd5f Год назад
እውነት ልጅ አደንቀዋለሁ በጣም ትግሥተኛነው ግን በቀላሉ ፈትኑ እባካችሁ ልብ እሥኪጎዳ አትጠብቁ በተረፈ በረቱ
@yashiwoldi1098
@yashiwoldi1098 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaAdem-jr8dz
@AminaAdem-jr8dz Год назад
እሙየ ለየወናስ ተከላካይ እምኩኔው ነገርስ ደሞ እጅ ይርዝማል እሱላይ ሚስኬነየ አትምታው ያሳዝነኛል
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y Год назад
😂😂😂😂ሳሜ ተሎ አትናአደድ
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 Год назад
Kkkkkkkkkk
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
selam leinate yihun❤❤❤
@beirukbeiruk4990
@beirukbeiruk4990 6 месяцев назад
Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
መምህር ሳሚ አንተ የተማርክ አይደለህ በመነጋግር እመን እውነት እንኳን ቢሆን
@mairym766
@mairym766 Год назад
ወይኔ ሳሚ ያሳዝናል 😁😁🌹❤️
Далее
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 289 тыс.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42