Тёмный

#እማማ 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ እቺ ቲጂ ወይኔ እወድሽ ነበር ደውላ አስጠንቅቃው ነው እንዲህ ተጠንቅቆ ያወራው ቢንያም ከማውራቶ በፊት ተነጋግረውበት ነው እሷም ቲጂም አሁን ድራማ እየሰራቸው😢😢😢😢
@SusuHesen
@SusuHesen 3 месяца назад
ተመካክራነው ድራማዋንልትጀምርነው ሰብስክሪይባችንንእናነሳለን
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 месяца назад
አወ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
አው ሌላ ድራማ እየፈጠሩ ነው ወይ ጉድድድድ
@YeigzabierFikir
@YeigzabierFikir 3 месяца назад
100ፐርሰንት እየሰሩብን ነው
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 3 месяца назад
ኣይገርመም ጉድ
@heientegstu
@heientegstu 3 месяца назад
ውሸታሞች ካፈርኩ አይመልሰኝ ቲg በጣም ነው የምወድሽ ከውሸታሞች አትተባበሪ ይበቃቸዋል አሁንም ሰውን ለመሸወድ መሞከር አይን አውጣዎች
@SamiraHusain-fg8je
@SamiraHusain-fg8je 3 месяца назад
አንቺስ ድረማ እየሰረሽብኝ ቢሆንስ ምን መስረጀ አለን እ
@ኢክራምጅላሉአብዶ
@ኢክራምጅላሉአብዶ 3 месяца назад
በጣም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 месяца назад
ሁሉምለዩቱብ መሸቀያነው ሰው እንዲያራግብላቸው እጂ ሁሉም ዉሸታሞች ናቸው
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ድራማ ነው
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 3 месяца назад
ሳህ ኑ ኮመተታሮች እውነት ነው ❤❤❤
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 3 месяца назад
ከዩቲበሮች ኡነት አትጠብቁ ቅመሞቸ ተከታታይ ድራማ ባንዱ ውልቅ ወደ አንዱ መሮጥ
@zetunakader4692
@zetunakader4692 3 месяца назад
አንቺ እራሱ ድራማ እየሰራሽ ነው ሞኝ ይሸወድ እንጂ እኔ አልሸወድም
@zetunakader4692
@zetunakader4692 3 месяца назад
አው ድራማ ነው እውነታው ሰሚራ የለቀቀች ነው እውነታው
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
ቲጂዬ በጣም ነው እምወድሽ ግን ማስተባበያ እንዲሰጡ ሳይሆን ያታለሉትን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቁ ነበር ማድረግ የነበረብሽ
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ቲጂዬ ግን እፈሪ ስለ ሰሚራ ማንሳት የለብህም ማለት ነበረብሽ ሴት ልጅን ቁጭ ብለሽ ታሰድቢያለሽ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 3 месяца назад
ቲጂ አቺ ጨዋልጅ ነሽ ይክረም ማለት በጣም ጋጠወጥ ባለጌ ሴት ነች ባደባባይ አስረግዘኝ ማለት ምን ማለት ነው ዝሙተኛ ጋደኛዬናት አትበይ አቺ ጨዋነሽ ከህይወትሽ ፈቅለሽ አውጫት ለናታ ክብር የሌላት
@zinab8199
@zinab8199 3 месяца назад
አስረግዘኝ ብላ የቃላት አጠቃቀሟ ነውጅ በሏጋኮ ተለያዩ እጅ ኒካህ ወይም ሰማንያ አልጨረሱም ሆኖም ግን ሴት ልጅ በዚህ ልክ መውረድ ያስጠላል
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ቢኒ ደግሞ አሁን ይዞት የመጣች ሴት ከዚህ በፊት ሌላም ድራማ ስትሰራ ከሌሎች ልጆች ጋር በብዙ ጊዜ ታይታለች
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ድራማ ስትሰራ ለምን አልመከርሻትም መልሺልኝ
@YeigzabierFikir
@YeigzabierFikir 3 месяца назад
አሁንም ድራማ ነው ሰላም አባባሎ ያስታውቃል አንቺም የዉሸታማች ተባባሪ ነሽ
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
እፈሪ ቲጂ እፈሪ አንቺስ አልሰማሽም ሰሚራ ጋራ ያወራው በስልክ
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 3 месяца назад
አስመሳይ ናችሁ ሁላችሁምቱቱቱ ደስ የሚለኝ ነገር ላይ አላደር ስብ አላደርግ
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 3 месяца назад
ቴጅዬ እማማ ጨቤን ተመካክራቺሁ ከቅሌት ያወጣሻትን ሰላደቅ አላልፍም እዉነቱ እሰሚራ ጋርና ጋር ብቻነዉ አንቺ ትክክል አርገሻል ለኢክሩ ሁሉም ኦደሷ ሰብስክራይባቺንን እናነሳለን እያሉ ነበር ጓደኛሽን ለማዳን የሰራሽዉ ድራማ ተመቺቶኛል 😂😂😂😂
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 месяца назад
እውነት ነው ሰሚራ ትክክል ናት
@imantubem893
@imantubem893 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ዩቱብሮች በጣም ነው ያሰጠሉኝ ምንም አይዲያ የላችውን አንድ አይነት ደራማ ሁሉንም አን ሰብሰክራዬብ አድርጊያለሁ እጩ አሰካሁን ቲጂ ተሻያለሸ በዬ አሰብ ነበር አሁን ግን አንቺም ድራማ ጀመርሸ
@Selinaselina982
@Selinaselina982 3 месяца назад
ይች ደግሞ ስታስጣላ የትልቅ ትንሽ ወረኛ ለቃቃሚ
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 3 месяца назад
ሁላችንም አላህ ማስተዋልን ይስጠን❤❤❤❤❤
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 3 месяца назад
ጫቤም ታብዬወም ቢኒም ታብዬዉም ያመጨረሻ ሪከሽ ጊም ናቸዉ ኣኡዙቢለይ ሳዉ ሆኖ ባዚን ያክል ባጣም ያስጠለል ግሞች ናቸዉ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 3 месяца назад
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ስስቴ የኔ ልዬ ትጂዬ❤😅
@ሀዩነኝጎጃሜዋ
@ሀዩነኝጎጃሜዋ 3 месяца назад
ከቢዲዮ በፊት ተመካክረው ይቀልዱብናል
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw 3 месяца назад
😂😂😂😂❤
@mulumulu4759
@mulumulu4759 3 месяца назад
ባክሽ የእማማ ጨቤን ውሸትና ቅሌት ለመደበቅ ተመካክረሽ ነው አንችም ይኸን ድራማ ይዘሽ የመጣሽው ክብረ ቢሶች ናችሁ ሁላችሁም😏
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 3 месяца назад
ቢንም እሶም እርካሽ ናቸው ብር ይህን ያህል ያሳብዳል ማለነው ሰሚራ እውነቶን ነው የተናገረችው ።
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 3 месяца назад
አረ አልተ ጣሉም እንደ ማትጣሉ ርከርዳቸውኮ ሰምተናል🤣🤣😂😂😂
@monam1949
@monam1949 3 месяца назад
የወንድ አልጫ 😊😊😊
@rukyamosa3099
@rukyamosa3099 3 месяца назад
ከዚ ድራማ ዉጪ ቲጂ ተይ እማማ. ጨቤ አስመሳይ ናት በጣም በጣም በጣም በጣም
@Elumara2016
@Elumara2016 3 месяца назад
ቢንያም የሚባለው ሰገጤ ግን እራሱን እነዴት ነው የሚያስበው ስለሰው ክብር የሌለው ባለጌ ልጅ ነው
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
አችግን፣ከጣይ፣ደራማውን፣እዲቀጥሉ፣ነው፣አሁንም፣ያጭበርብሩነው።ነቅተናል፣በቃችሁ፣።
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 3 месяца назад
ኢለሂዬ ከንደዚ አይነት ክብራ ቢስ እንደዚ ገጠ ወጥ እንደዚ አይነት ክብራ ቢስ ወንድ አንተው ጠብቀኝ የራብ የስደት እህቶቼ አለህ ይጠብቀቹ እንደ አበት የሚከበከብ እንደ ወንድም የሚቆረቀር ይስጠቹ 🙏👎👎👎😤😤😤
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
❤❤❤❤ በፊት ተበድሏል ብዬ ነበር ግን የሰሚራና የጓደኛዋን ክብር ከፍ ዘግ እያረገ ሲሳደብ እንዴት እንዳስጠላኝ የሰውን ክብር የማያውቅ የሴትን ክብር አያቅም😢
@Aminahusen-du1bg
@Aminahusen-du1bg 3 месяца назад
Good friends ❤❤❤🎉🎉 bexem xuruu setenash tgi
@hvgb6263
@hvgb6263 3 месяца назад
Wayne Teje tabyawa balage Nash asmasay anchn blo astaraqe
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 3 месяца назад
ኢሄ።ቤት።ደስ።ይለኝ።ነበር።ግን።ዲረመዲረመ።ኢየሸተተነዉ።መሰለኛ።ሙሲሊሞች።ዙሉ።ሂጀነዉ።በዱወቹ።ጠኪሪ።ዩቱቡን።ወደዘ።በሉት።ለቀጠይ።ወይ።ኢደርሰለን።ወይ።አደሪስም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ከሞትን1ደቂቀአነገኝም።ለኔም።ዱወ።አርጉሊኝ።በረከለሁፍኩ።
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 3 месяца назад
አሁንሥ አቺም ጭምር ድራማዉን አለሸበት መሠል እሄ ደግሞ ያቺ ሙድ መሆን አለበት አትሸዉጂን እኛ ደክሞናል
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 3 месяца назад
ቱ ምኗ ውሸታም አሽቃባጭ ነሽ እወድሽ ነበር ጠላሁሽ 100% ድራማ ነበር ሰሚራ እውነታውን ስላወጣችባቸው አንች ያን ለመሸፋፈን ያደረግሽው ጥረት ብልጣብልጦችን አይሸውድም።።።።
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw 3 месяца назад
ሲጀመር መጀመሪያ ተማክራቹሁ ነው አንችም ተቀላቀለሽ ከድራማው😂😂😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 месяца назад
እደወደድኩሽ እዳልጠላሽ ከዚህ ድራማ ውጪ
@zdwtube44
@zdwtube44 3 месяца назад
የማትረቢ ነሺ ደውለሺ አስጠቅቀሺዋል
@የባሌንግስት-ጰ6ሠ
@የባሌንግስት-ጰ6ሠ 3 месяца назад
አቺም ያው ነሽ ድራማ እየሠራችሁብን ነው ስለዚህ ለተመልካች ክብር ሊኖራችሁ ይገባል ስለዚህ ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ውጡ
@ቲጂኩዌት
@ቲጂኩዌት 3 месяца назад
አይ ጓደኛ እቴ 🤣🤣🤣ስትወልድ መች ጠየቅሻት ለመሸቀል መጣሽ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂እኮ
@ሀዩነኝጎጃሜዋ
@ሀዩነኝጎጃሜዋ 3 месяца назад
እውነቱ ሰሚራ ጋር ብቻ ነው ያለው እውነቱ ሲታወቅኳን አትመለሱም ሌላ የውሸት ማስተባበያ የምትሰሩት
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 3 месяца назад
አቺ የማን አሽቃባጭ ነሽ ምክንያቱ የጨቤና የባልዋ እሪከርድ ተለቀቀ አይደል ድራማ እሰሩ ለትዳራቸው ከብር የሌላቸው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 месяца назад
ቲጂ አታሽቃብጭ ሰሚራ በመረጃ ሀቁን አቅርባለች አለቀ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
አንች የምታቂው የለም ኢክራምም ስውየውም ሰሚራላይ ነውየተጨወቱባት
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
ልክ ነው የምር ታሳዝናለች
@FatiyaEshi
@FatiyaEshi 3 месяца назад
አንቺ ከነሱ ጋ ተመሳጥረሽ ድራማ ልሰርቢን አማረሽ እሄ እንኳን ቃላል ነዉ እነሱ በሰሩት ፌክ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 3 месяца назад
አንድ ቀን እና አብርሽም እዲህ ቢዋሀረዱ ተጫወቱብን ባለጌ ናቸው ክብረቢሶች
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
የነሱን ድራማ ነው. ግን ሰዋች አልነቁም
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад
እ​@@የባሌሚስትነኝ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 месяца назад
ህልምሽ ቅዝት ነው ክክክክክ
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
@@anshaebrahim3901 እር ባክሽ አትሸወጂ.
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 3 месяца назад
አንችደግሞሌላድራማልታስቀጥይነው
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 3 месяца назад
ህህህህ ተመካክርው ነቅተናል ጪወቲውን😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 месяца назад
ምንም አታስተባብይ ሰሚራ ሀቁን እዉነቱን አፍርጣዋለች 😂😂😂😂😂አቺም ከቢኒያም ጋር ተመካክረሽ ነዉ ተበልተሻል ክክክክክ
@AallAali-w4w
@AallAali-w4w 3 месяца назад
aehelg setaset syastela wsha
@fauziayasuf6518
@fauziayasuf6518 3 месяца назад
ታሩቁ ከመመጨቢ ገር
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
አንቺ ለሰሚራ ጥላት ነሽ
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
አንተም የእነሱን እየተጠቀምክ ነው የምታወራው ያንተንም ማዘጋት ሁላችንም እንችላለን
@mulumulu4759
@mulumulu4759 3 месяца назад
ሀሀሀሀ ቲጂ አንች እራሱ ከድራማ ሰሪዎች ውስጥ ከመካከላችው አኔዷ ነሽ መሰለኝ ምክንያቱም እውነታ ይዘሽ አይደለም የምታወሪው እማማ ጨቤን ከቨር ለማድረግ መሞከርሽና ማስተባበልሽ ታሳፍሪያለሽ 😏😏😏
@kadejahqqql
@kadejahqqql 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@yffyohcch1653
@yffyohcch1653 3 месяца назад
Ere anechi mert lej nesh
@ኡሙቢላልነኚከአሰኖ
@ኡሙቢላልነኚከአሰኖ 3 месяца назад
እኔ ከተጣቅ ወጭ ይቶበር ሚበሉት አስጣልታውኛል ኤጭ
@teje7615
@teje7615 3 месяца назад
በጣም ያሳዝል ወይግዜ ኧረ ምጉ ነው
@ChT-t8p
@ChT-t8p 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@newid5082
@newid5082 3 месяца назад
ስረአትያዠ ማላጅ አላክንሽም ያችጨቤም ባሏም ምድረ ሌቦች አጭበርባሪ ናቸዉ በዚህ ጉዳይ ዉጭካሁንቦሀላ
@anwartybe5941
@anwartybe5941 3 месяца назад
ተይ አንቺ እራሱ የሰሚራ እውነት ለማክሸፍ ነው እየሞከራቹ እንደሆነ ነው ማንም አይሽወድም
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
❤❤❤❤ ሀቅ
@Mediyoutube-zb8he
@Mediyoutube-zb8he 3 месяца назад
Afr bey ewnetu semira gar new
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 месяца назад
ቲጅ ሰብስክራይቤን አስቸብሻለሁ ውሸታም አልወድም
@hafsashems6912
@hafsashems6912 3 месяца назад
አረ እፈሩ በቃ የመዳም ቅመሞች ምንም ቢሉ ያምኑናል ብላቹ ነዉ ግልፅ የሆነ ሪከርድ እያለ ዙሪያ ጥምጥም ምትሄጂ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 3 месяца назад
አንችም ተበላሽሽ ደሞ ጉድ 😅
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
ዛሬ፣ቲጅ፣የቀለለችበት፣መስረጃውን፣ሰምተናል፣ነቅተናል፣አታስተባብሪ????????
@Butukani
@Butukani 3 месяца назад
B
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 3 месяца назад
አችናሱ ለማስተባበል የሰራችሁት ቪደወ ነው አች ዝበይ አያገባሽም እውነቱን ሰሚራ አውጥተዋለች
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 месяца назад
ቲጂ ድራማቸው ነው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 3 месяца назад
ይጌ ኬሻ የማንም ዩቱብ ነው የምታዘጋው ሞክር አንተ እከካም ወንድ ነኝ አልክ ሰካራም
@nehadsaed6490
@nehadsaed6490 3 месяца назад
🤲☝️🌷🌷👍👍
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 3 месяца назад
አቻ ጥሩ ልጂ ነሽ እነሱውሸታም ባልና ሚስት
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ 3 месяца назад
እና ምን አገባን ታድያ 😂😂😂😂ድራማችሁን እዛው
@zulfaarebo5241
@zulfaarebo5241 3 месяца назад
አቤትውሸትስትጋለጥምትቀባጥረውአታውቅም😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
@mimim9982
@mimim9982 3 месяца назад
አሁንም ድራማ እየስራችሁ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Madinmadina-q5u
@Madinmadina-q5u 3 месяца назад
❤❤❤❤✅✅✅✅✅🌷
@samirakhider4444
@samirakhider4444 3 месяца назад
👍👍👍
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
😅😅😅😅
@سميرةاباقته
@سميرةاباقته 3 месяца назад
❤❤❤❤
@JamalWasn
@JamalWasn 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@hvgb6263
@hvgb6263 3 месяца назад
Abet enatan blo gadagna hulachum and nachu asmasay
@memamohamedm2341
@memamohamedm2341 3 месяца назад
አቦ ትሽለጥለጥጭ እጭ አች እራስሽ ከነሱ አትሻይም እጭ
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 3 месяца назад
ምድረ አስመሳይ ምለሳቹሑ እታሳር
@بديسديستشومي
@بديسديستشومي 3 месяца назад
ቲጂ ተከበሪ አርፈሽ ቁጭ በይ እነሱ ድራማ እየሰሩብን ነው አንቺም ቅድሚያ ደውለሽ ቢኒን አስጠንቅቀሽው እንዲ ያወራል በእዚ በየዋህ ህዝብ አቀልዱ አንቺም እረፊ አታስተባብዪ ሰው ይወድሻል ያከብርሻል ክብርሽን በገዛ ስራሽ እንዳታጪ ቲጂ በቃ ድራማ ነው አለቀ እነኚ ኮተቶች ቱቱ ሰብስክራይባቸውን አንሱባቸው ቢኒና ጨቤ ምንም ጥቅም የላቸውም
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 3 месяца назад
ወላሂ በትክክክል የኔ አሳብ ነወ አቺም ያስቀመጥሽው😂 ሁላቸወም ድራማ እደሆን ያቃሉ😂
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 3 месяца назад
አችም ድራማ እየሠራሽብነዉ እዳታሥጠሊኝ እወድሽአለሁ አርፈሽ ተቀመጪ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 3 месяца назад
ቲጅ አይመጥንሽም ላንች ድራማው የምወድሽ ያክል ልጠላሽ ነው ድራማ ነው አለቀ አንች ከገባሽም መብትሽ ነው
@ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ
ቲጅ አች በጣም የተከበርሽና የምንወድሽ ነሽ ለትዳርሽ ክብር ያለሽ ከነዝህ ከዝርክርኮች ጋር ውጭ በተለይ ከጨቤ ተብየዋ ይች ለብርብላ ህሌናዋን ትዳሮን ክብሮን የሸጠች ናት በየቦታው እየተዝረከረከች ነገ እንኳን ልጀ ስታድግ ምን ትለኝ አለች ይሀን ቪደወ ስታይ የማትል ናት
@hananzewdu9323
@hananzewdu9323 3 месяца назад
አች ጥሩ ልጂ ነሽ በነሱ ባገቢ ይሻላል አደኔ
@rorororo7967
@rorororo7967 3 месяца назад
ቢኒ የሚባለው ማን ስለሆነ ነው እማማ ጨቤን የሚያናድዳት ??? ለልጁ እናት ክብር የሌለው ወንድ ለየትኛውም ሴት አይሆንም ባለጌ።
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 3 месяца назад
አረ ድራማ ነወ ንቁቁቁ😅
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 месяца назад
አንች አሽቃባጭ ታርቀዋል ዝም ብለሽ ሸቅይ አታሽቃብጭ እስከዛሬ ቪደወ አልሰራውብሽም ዘቅዝቄ ነው የምረግጥሽ😡😡😡
@keres5182
@keres5182 3 месяца назад
degay eras neshi
@AminaBegom-n9r
@AminaBegom-n9r 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂አረ ውዴ ምነው
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 3 месяца назад
ምን ማለት ነው እሱምን አጠፍች ሆ
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij 3 месяца назад
ባለጌ
@RukyaHussain
@RukyaHussain 3 месяца назад
ርገጫት እነዚ አስመሳዮች😂😂
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
እረባክሽ፣ኢክራምን፣አናቃትም፣፣ክብር፣ያላት፣ሴት፣አስመሰልሻት፣አታሽቃብጪ፣እዳናሰጣሽ??????????.የምን፣ማስተባበያነው፣እባክሽ??????አከብርሽነበር፣ልቀሊብኝ፣ነው፣ተአደቢ፣ውሸታሞችንን፣ባለማበረታታት፣ሀላፊነታችንን፣እንወጣ፣ውዶቼ፣።
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
አንቺ እራስሽ ድራማውን አሻሽለሽ አየቀጠልሽ ነው ኤጭ አሁንስ ዘጋቹኝ አይፈረድባቹም ብር አሳብዷቹ ነው እንዲህ በተመልካች ምትጫወቱት
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
እኔ እስከዛሬ ሰሚራን ታናድደኝ ነበር ግን ትላት እውነተኛ ቪድዎ ለቃለች እግዚአብሔርን እውነት ነው ያወራችው ውሸት እና እውነት በደም ይለያል ሁሉም በውሸት ይምላሉ ግን ትላት ሰሚራ እውነቷ ነው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 3 месяца назад
ባክሽ ታርቀዋል ቢታረቁም ግን ኢክራም የምትሰራቸው ቪድዮ የወረደ ነው ሰው ከእድሜው አንድ አመት ስንጨምር አስተሳሰባችን መቀየር አለብን
@ኢክራምጅላሉአብዶ
@ኢክራምጅላሉአብዶ 3 месяца назад
ውላሂ ሰሚራ እውንትኝ ሴት ናት ምንም አትዋሽም እንዚ ዝፍጦች አቺድሞ ከፋያ ቅርብሽ😅😅😅😅😅😅😅
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
ትክክል
@KukiKuki-bq6vk
@KukiKuki-bq6vk 3 месяца назад
እውነት የሚያቅ ፈጣሪ ነዉ አትፍረዱ
@ikramikram4840
@ikramikram4840 3 месяца назад
እውነተኛ ሰው የውሸት ድራማ ተመካክር አይሰራም ወላሂ አላለችም😂😂
@ኢክራምጅላሉአብዶ
@ኢክራምጅላሉአብዶ 3 месяца назад
@@ikramikram4840 😅😅😅😅😅😅😅
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 3 месяца назад
ስጀመር ቢኒያ የሚባልው ሰውዮ ስራ መሰራት አይወዳም ጫታም ነው ስለዚህ ቁጭ ባለበት ነው ለትንሽ ሳቲሚ ብሎ እራስ ያወርዳ የወድ አልጫ ነው አውዙብላህ
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 3 месяца назад
ይሔ አደይን ቆሻ እሳን ለምን እሳን ማጠልሸት ምን አሰፈለገ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 месяца назад
ቲጂ ራሱ ሰዉ ይወድሽ ነበረ ከህዝቡ ዉዴታ ልትርቂ እደሆነ እያወቅሽ እሽ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 месяца назад
ከሱ ተማክረሽ አቤት ድራማ አኡዙቢላህ ትክክለኛው የሰሚራነው እስኪ እውነት ከሆነ በፈጣሪሽ ማይ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 3 месяца назад
ዝበል አተ ነህ ቀባጣሪ ሰሚራ እውነት ሰላወጣች ነው ሌቦች
@babatube-i7o
@babatube-i7o 3 месяца назад
አቤት ዉርደት ሳምራ ጎበዝ 🙏 ጥሩ ስዉ አልነብረሽ ምነዉ አሽቃበጥሽ መች ተጣሉ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 3 месяца назад
አወ ድራማ ነወ ቲጂ ቲጂ በወሽት ላይ ወሽት አተጨሚራ ወረኛ ናቹ ተመካክራቹ እይሰራቹ ነወ አቺም ታቂለሽ ድራማ መሆኑ የሚያስፎገረው የመኪያ ቤት ብላ የሰራቸወ ቢዲዮ አሰፎገረባት የሚኪያ ቤት እኔም አቀዋለው እጭ አሁንስ አሰጠላቹኝ
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 месяца назад
በድብቅ ሪኮርድ አደረግኩ ትያለሽ ? አንቺ ማውራት የቻልሽ ስለመሰለሽ ብቻ አንቺም እንዴት ህዝብን ብትንቂ ነዉ ሌላ ፊልም ይዘሽ እሱ ጋር በድብቅ እንደቀረፅሽው ሆነሽ እሱ ደግም ምንም የማያውቅ በማስመሰል ይሄ ዱርዬ ከእነ ሚስቱ ጨቤ ተብዬዋ በኒካሀቸው የሚጨማለቁ በውሽት የፈጠራቸውን ጌታ ረስተው በረመንኑ እየዋሹ በሰ ሙ ሲምሉ ቆይተው ምንም ሰውን የሚያስተምር ነገር የሌለው የተግማማ ህይወታቸውን ሌላው ቢቀር ለእስልምናቸው ክብር የሌላቸውን ሰዎች አንቺ ተጨምረሽ ልክ ምንም እንዳላደረጉ ተነጋግረሽ መጠሽ በፈጣጣ ሰው ልታሳምኝ መጣርሽ አንቺ እራስሽ የነሱ ቢጤ ነሽ ለእኔ ! ስለ ሌላው ህይወታቸው እዛው ይልማሙ ግን ለረመዳን ወር እንኳን ክቡር የሌላቸው ሰዎች ለእኔ የዚህ አይነት ሰው ቆሻሻ ነው ስለዚ አንቺ አትፈትይ አይመለከትሽም ! የራስሽን ጓደኝነት እዛው ጨርሽ ግን ለህዝብ በተለይ ሀይማኖቱ ላይ የማይቀልድ ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን ላይ እዚ መጣሽ አትመፃደቂ ለማሳመን እና የጓደኝነት ጥግሽን ለማሳየት እንዳትሞክሪ !!!
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн