Тёмный
No video :(

እረፊ! ፍቅር ውስጥ እንደዚህ የሚባል ነገር የለም | wintana yilma | yemefthe bet | fiker yibeltal | Kalianah | Fikir 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

if you except these 8 things in a relationship you are daydreaming, avoid making these mistakes
ፍቅር ውስጥ እነዚህን ነገሮች በፍጹም መጠበቅ የለብሽም
.
.
.
.
Music used
warming light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Год назад
በዓለም ላይ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር ለቡሄ ባዕል 🙏🤗🤗🤗
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Год назад
ኣሜን ❤ኣሜን❤ኣሜን ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@JcyfHch
@JcyfHch 11 месяцев назад
🎉❤
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 Год назад
ሰላም እህቶች እንዴት አመሻሻችሁ እንኳን ለደብር ታቦር ለቡሄ በሰላም አደረሳችሁ❤❤🎉🎉
@SalamBerhanu
@SalamBerhanu Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰነ
@TsiHeaven
@TsiHeaven Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Год назад
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት
@JcyfHch
@JcyfHch Год назад
እንኳን አብሮ❤አደረሰን❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖 እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ!
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Год назад
በትክክል ድምፀ መረዋው!🙏✅የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን ለደብረታቦር (ለቡሄ )በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏የድንግል ማርያም ልጅ የሰላም፣ የደስታ፣ሀገራችን ሰላም የሚሆንበት ጦርነት ደም መፍሰስ የሚቆምበት የምህረት ፣የይቅርታ አመት ያድርግልን ይሁንልን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ !!!🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤💖
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Год назад
እኳን አብሮ አደርሰን አሜን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@JcyfHch
@JcyfHch 11 месяцев назад
አሜን
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Год назад
ትክክል ወንድማችን ምክርህ ያበረታናል ቀጥልበት ❤❤
@momiytube2277
@momiytube2277 Год назад
ያልካቸው ሁሉ ልክ ናቸው በጣም ከልብ እያዳመጥኩ እኔ ከየትኞቹ እንደሆንኩ እየመረመርኩ ነው ሠላምህ ይብዛ እናመሰግናለን 🙏🙏✅
@mereyimtube
@mereyimtube Год назад
እውነት ነው። በጎደሎ አለም ውስጥ ሙሉነትን አጠብቁ!
@rlove7199
@rlove7199 Год назад
እ ወለ ደግ ሰዉ
@samrisamri3353
@samrisamri3353 Год назад
ንጉስ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ፍቅር የተጠሙ ነፈሶች❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😘
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 29 дней назад
እናመሰግናለን
@bortokankader3006
@bortokankader3006 10 месяцев назад
በጣም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እንድሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቡር ለቡሄ አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን 💚💛❤️
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 Год назад
በርታ
@tsahaaytube6907
@tsahaaytube6907 Год назад
Wawww des yemil. Mikir new Gin ke wandimochim melikt yihonal
@momenasaeed241
@momenasaeed241 Год назад
ዛና እያደረክ ነው ያስተማርከን አመሰግናለሁ❤
@nardi7379
@nardi7379 Год назад
የኔ ወንድም ስወድህ እንዲሁ በድምፅህ እና በምሠጠን መልካም ትምርትህ ባቅህ ደስ ባለኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z Год назад
እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤❤❤
@WezamBerhanu
@WezamBerhanu Год назад
ሰላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ ያአንተን ምክር ስሰማ የተሰበረው ልቤ ሰላም ይሰፊናል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@BahriyaMahamaad-rb8uz
@BahriyaMahamaad-rb8uz Год назад
እነመነግነለን !!!!
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 8 месяцев назад
እስካሁን፡በናንተ፡ምርጥ፡ትምህርትና፡መልካም፡ግሰፃ፡ስላስተማራችሁኝ፡እጅጉን፡አመሰግናለው፡ ❤❤❤🎉🎉
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ይሄ ለኔነው የሰራከው😍😍😍
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
አመለ ሸጋው❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Год назад
ብጣም ኖው ማደንቅህ❤❤❤❤❤ እግዘኣብሔር ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤
@amuti3541
@amuti3541 Год назад
እኔማ የምወደውን ልጅ ጠላሁት ከምር አልሀምዱሊላህ ኑሮም አልጠቀመኝ ነበር ልቤን ሰብሮት ቀረ
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
የኔ ወንድም በርታልኝ ጎበዝ
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Год назад
ወንድምየ ስማኝማ የራስህን ኑሮኑር ብየውነበር ካንቺሌላ ኑሮ አልፈልግም አለ ይቅርታ አርጊልኝ ይቅርብያለሁ ብየፀጥ አልኩት እሱ ቴክስት ያርጋል እኔአልመልስም ሰላም ብቻአልኩት ይደውላልም አላነሳም እንደሚወደኝ ይነግርኛ የኔልዩ የኔውድ ይላል😂😂 ጥሩ ይመብልሀል ልቀጥል❤❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
የኔምርጥ❤❤❤
@babanon9062
@babanon9062 Год назад
እናመሰግናለን❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በትክክክክልልልል
@aynalemasele9064
@aynalemasele9064 Год назад
You are absolutely right. For your surprise, you remind me my first fulish thoughts about the meaning of love in my mind.ohhh.. the real life/reality is sooo far. Thanks bro for your advises that make us awake from sleeping.
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
You are so welcome ❤ It's such a pleasure to read ur comments! ❤
@MahletHluf-kt9kr
@MahletHluf-kt9kr Год назад
እሺ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@bintseid6668
@bintseid6668 8 месяцев назад
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
❤❤❤❤❤yene wede enamasegenalen
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@JcyfHch
@JcyfHch Год назад
ብርታልን❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn Год назад
Ok❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p Год назад
አይ አንተ ልጅ የሴት ልቤ በደንብ ታዉቃለሁ እኔስ በዲምፁ ነበር ቅልጥ ያለ ፍቅር ዉስጥ ገብቸ ጥሌብኝ የዲምፅ አፍቃሪ ነኝ ግን እኔ ስለፍቅር ሳወራዉ እሱ በሌላነገር ነበር የማወራኝ ልቤን ስበብረዉ ተሰብሬ ረዠቀረሆ እስከመጨረሻ ከሱ ዉጭ ወንድ ልጅ እዳለኳን እድረሳ አረጉኛል እጫ እስከመጨረሻዉ አጣሁት 😢😢😢 ግን ምን ይሆን ምክንያቱ ? እናመሠግናለን ወንድሜ
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
ብእውነት ትምህርትህን በጣም ይምራል በርታልኝ ወንድሜይ❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 11 месяцев назад
❤❤❤❤👍👌
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 Год назад
ሰላም.ወንዲሜየ..ሰለ.ሁለም.ነገረ.እናመሰግናለን .ግን.አንዴ.ጢያቂየ..ለጠየቂህ.አደረ.ምሊሰሊኝ.ወንደሜየዉ.ፈቅርኛየ.ሁለየ.አሱነዉ.አመደዉለ.የነበረዉ.አዉሁን.ግን.አኔየ.ደዉየ.አያንሳም.አይመለስም .ማለትየ.አየቱ.አይመለስም .ምን.ላደረገ .መላ.በለኝ .በተረፈ.በጣም.ነዉ.እማመሰግነህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ለተወሰነ ጊዜ አንቺም ዝም በይው ❤💖
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 Год назад
@@yemefthebet ኢሺ.አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏
@uaeuae2968
@uaeuae2968 Год назад
Betam amsegenalwu wandeme ❤❤❤❤ ❤❤❤❤enwadehalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Год назад
ሀይ እኔስ አልሜውም አላውቅም
@ewniteyemimeseleginwesheti8743
😳😳🤦‍♀️😂😂😂Ere Ante leje Metetekemachew Kalatochiii 🏃‍♂️👩‍🦯😂😂😂👌
@user-xr1mg9yv9f
@user-xr1mg9yv9f 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌
@meskeremkebede7766
@meskeremkebede7766 Год назад
@hayatmuhe1505
@hayatmuhe1505 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-ru9gr3dz6r
@user-ru9gr3dz6r Год назад
እደማላገኘው እያወኩ በፍቅር ተጎዳሁ 😢
@bintseid6668
@bintseid6668 8 месяцев назад
አይዞሽ ማሬ ያልፋል ጠከር በይ
@user-ru9gr3dz6r
@user-ru9gr3dz6r 8 месяцев назад
@@bintseid6668 አመሰግናለሁ
@betelihmteowdros5393
@betelihmteowdros5393 Год назад
ወንድሜ እንዴት ፍቅር በካልኩላሽን ይገነባል? በኔ ኑሮን ነው በካልኩሌሽን የምትኖረው ። ዘፋኙ ወዶ ማፍቀር የለም ብሎ ዘፍኗል እንግዲህ ስላለ መሰለኝ🙏🏾
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እህቴ በፀልክ ነሽ ትምህርቱም በካልኩሌሽን ስለማፍቀር ሳይሆን በጥንቃቄ ስለማፍቀር ነው። ❤
@user-ik3ot9gi8h
@user-ik3ot9gi8h Год назад
💜
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Год назад
👍👍👍👍👍
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Год назад
1ኛ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@user-ik3ot9gi8h
@user-ik3ot9gi8h Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@user-zy1lm5bo4c
@user-zy1lm5bo4c Год назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 Год назад
Bro😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😂😂😂😂
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 Год назад
❤❤❤❤❤👌👍
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Год назад
❤️❤️❤️👍👍👍
@ashash9382
@ashash9382 Год назад
😂😂😂😂😂❤Ka Lebe Sakou
@zahara4564
@zahara4564 Год назад
🌹🌹🌹
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@babanon9062
@babanon9062 Год назад
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አለ መግባባት እና ግጭት የሌለበት ፍቅር ትክክል አይደለም ባልከው ላይ እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር ከተዋወቅን አንድ አመት ሆነን በዚህ አንድ አመት ውስጥ ለሁለት ወር በአካል ተገናኝተናል አሁን እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ተጣልተን አናውቅም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አሪፍ ነው ወደፊት ግን አይቀርም፣ ግን መደናገጥና መረበሽ የለባችሁም normal ነው።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
እኛም ብለን ነበር ከዚያ ነዉ የጀመርነዉ ተረጋጊ ትደርሻለሽ😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
@@user-fz9ie5ih8m 🤣🤣🤣
@amuti3541
@amuti3541 Год назад
አይ ተረጋጊ እኔም ብየ ነበር ግን ??
@JcyfHch
@JcyfHch Год назад
😊😊😊❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖😘
@sifanwodajo
@sifanwodajo Год назад
❤🎉😂❤😂🎉🎉😂🎉😂😂😂😂😂😂😂
@makdatube8713
@makdatube8713 Год назад
❤❤❤❤🙏👌👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@user-tl4is6lk2i
@user-tl4is6lk2i Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Год назад
ደምሩኝ ልደምራችው ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
እናመሰግናለን
@TsiHeaven
@TsiHeaven Год назад
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤💖
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Год назад
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Далее
አሜሪኮ በንዴት በሪሞት መታችኝ!!!!
15:59
ክፉ አጋጣሚ
11:26
Просмотров 97 тыс.