Тёмный

#እረ_ኩሉን_ማን_ኩሎሻል_የገጠር_ሰርግ_አጤርሻ_ላይ_ሸር_ሰብስክራይብ_አድርጉ_በቅንነት_እስከመጨረሻው 

ከድር ራያ /kedir raya
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Игры

Опубликовано:

 

19 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@kedirraya2949
@kedirraya2949 4 месяца назад
#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033 #telegram= t.me/KedirRaya #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir facebook.com/profile.php?id=100080888463359
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s 4 месяца назад
ልመጣነዉ አሞኛን ደክመሸኛን ስላቸዉ ሀገር የለም ችግር ጦርነት ነዉ ይሉኛን እናተ አድም ነገር የተፈጠር አመስሉም ልብሱም የተለየ ነዉ ታዳ የት ላይ ነዉ ችግር ያለዉ 😢😢😢😢
@rakyi2023
@rakyi2023 4 месяца назад
ትክክል እኔንም ተርጋጊ እያሉ መታወቂያ አንልክም አሉኝ እናቴ ነይ ትላለች
@NefisaMuhamed
@NefisaMuhamed 4 месяца назад
እውነት ብለሻን
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 месяца назад
እኮ
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 4 месяца назад
አይዞን😢😢
@የራያዋ
@የራያዋ 4 месяца назад
አይዞን
@Ganet-wu22G
@Ganet-wu22G 4 месяца назад
እድህ ያለ ሰርግ ነበር የናፈቀኝ ደስ ሲሉ መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የስራ ያርግላችሁ ገጠርነቴ ሰወደው❤
@user-jp9io5pg5g
@user-jp9io5pg5g 4 месяца назад
እረ አጤርሾይ የኔ ውድ ቤተስቦይ❤❤ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛን መልካም ጋብቻ ❤❤
@mszebenay5495
@mszebenay5495 4 месяца назад
ደስ ስትሉ ክፋ አይንካችሁ ሙሽሮቹም የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ አጤርሻ አገራችን እግዚአብሄር ሰላሙን አምጥቶልን በሰላም የምናይሽ ያርገን
@ThfFhr
@ThfFhr 4 месяца назад
ኧረ አሁንስ ቤተሰቦቸ ናፍቀውኛል ማርያምን ምናለሀገር ሰላም ቢሆን ❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 4 месяца назад
በስመአብ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ለሙሽሮቹ በአጠቃላይ አዳል አጤርሾይ ስላየኅችሁ ደስ ብሎኛል ደጉ የዋሁ ገራገሩ የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጥብቃችሁ😘😘😘😘❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ij4lh8dl2m
@user-ij4lh8dl2m 4 месяца назад
ከድር ጥጋቡ ለአንተ ቃል የለኝም ባለህበት አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ የልብህ ይድረስ ብሮዬ😘😘
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 4 месяца назад
አጤርሾይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከድርየ እናመሰግናለን እናቴንም አባቴንም አየኃቸዉ ተመሰገን ብቅ ብቅ አድርግልንማ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ma_molla
@ma_molla 4 месяца назад
አጤርሻ ፌላባ በክራሬ የአያቶቸ ሀገር ነው ውድድድድ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-nv1wo8hd1g
@user-nv1wo8hd1g 4 месяца назад
አቤት ዉበት 👌💕💕💕እህቴን አይቻት በጣም ነው ደስስስ ያለኝ የኔ ዉድ እህት አለሜ 💕💕💕ናፍቶቴ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 4 месяца назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሄር አምላክ ደስታችሁን ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ የአብራም የሳራ ጋብቻ የሁን ❤❤❤❤
@shehhshahwj9555
@shehhshahwj9555 4 месяца назад
ከድርዬ ተባረክ ወይኔ እንደት ደስ ይላሉ ቤተሠቦቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አጤርሻዬ ሁሌም ድመቂልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝
@abby8509
@abby8509 4 месяца назад
የተፈጥሮ ውበት ጉድ እኮነው ሲምሩ ዋው❤❤❤❤❤
@shehhshahwj9555
@shehhshahwj9555 4 месяца назад
ዘዉድቱ አባተ የኔ ድምፀ በረዋ🥰🥰 ሙሽሮቹም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሀገራችነን ሠላም አርግልን❤
@mulu5
@mulu5 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉እሰይ ደስ ሲል ባህላዊይ ሰርግ መልካም ጋብቻ ❤❤የአመቱ ምርጥ ሰርግ አየሁ በስንት አመቴ በበቁሎ ዋዉዉ ባህላችን ወጋችንንም ይህ ነዉ የኔ እናት ሙሽሪት ህፃን ናት እኮ የኔ ቁልጭ ቁልሽ ❤😂❤
@GenetMolla-qy4gl
@GenetMolla-qy4gl 4 месяца назад
ባህላችን ኩራታችን በስንት ጊዜ አየሁት ባህላችንን😢🥰🥰🥰🥰
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 4 месяца назад
ከድርየ የልብህ ይድረሰአቦ እናቴን አየሀት😢😢😢❤❤❤
@taebamola1131
@taebamola1131 4 месяца назад
ወይኔደስሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መዳርማለትእድህነውባህላችን❤❤❤❤❤❤
@NefisaMuhamed
@NefisaMuhamed 4 месяца назад
አቤት ማማር ከድርየ የኔ ልዩ በርታልኝ❤❤❤
@user-pi7fk5em6h
@user-pi7fk5em6h 4 месяца назад
Wow 😮
@MsLemlem
@MsLemlem 4 месяца назад
ደስሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤🎉
@sabo8756
@sabo8756 4 месяца назад
ማርያምን እኔማ ሀገሬ ልገባ በሀሣብ ጭቀት ብቻ ነው እሜወሩት ሀገር ያሉት እኔ ግን ዝም ብየ ልገባ ነው 😢😢😢😢😢😢
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h 4 месяца назад
በቅሎ አልቀረም እዴ መታዘል ድሮ ቀረ😂😂😂😂😂😂😂
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o 4 месяца назад
አጎቴን አየሁት አባተ ደርበውን ❤
@mdmajarul1931
@mdmajarul1931 4 месяца назад
እረደው ቀጣይ ካለ💗🥰😭የኔውድ እናት ሰላየሁሺ ደሰብሎኛን💗🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 4 месяца назад
የአብረሀም የሣራ ያድርግላችሁ ውለዱክበዱ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛልኝ መቸነው እንድህያለ ሠርግ እምበላው ናፈቀኝ
@mmkk940
@mmkk940 4 месяца назад
ከድርየ እናመሰግናለን ቤተሰቦቻችንን ስላሳየኸን ዉይ ደስስትሉ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bu7qj5tn6e
@user-bu7qj5tn6e 4 месяца назад
ዉይ ደስ ሲል💖💖ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😥🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 месяца назад
መልካም ጋብቻ ራዮች ስወዳችሁ❤🎉
@mekdes356
@mekdes356 4 месяца назад
ተመሥገን ባሌን አየሁት😂😂😂😂😂😂😂
@kedirraya2949
@kedirraya2949 4 месяца назад
ማነው እህት
@Haya-sc7nv
@Haya-sc7nv Месяц назад
የኔውድወች የአብርሀና የሳራ ይሁንላችሁ❤❤❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 4 месяца назад
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😪🙏🙏🙏
@SEERAALO-kf5df
@SEERAALO-kf5df 4 месяца назад
በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤
@abrh1882
@abrh1882 4 месяца назад
ድሮ በዘመኑ እኔ ስዳር ከአርብ ማታ አስቸ እስከሰኞ እያለቀስሁ ነበር የተዳርሁት አየ ትዝታ ስደት የስራህን ይስጥህ😢😢
@FATIMA-xq2xi
@FATIMA-xq2xi 4 месяца назад
አረየራያልጅእምታቁበጣምእምወዳትጎደኛየ
@FATIMA-xq2xi
@FATIMA-xq2xi 4 месяца назад
ዱረይቴአድሴእምትባልወድሞሙሐመድአድሴይባላል
@abrh1882
@abrh1882 4 месяца назад
@@FATIMA-xq2xi አላዉቃትም የት አካባቢ ሁና
@mekdes356
@mekdes356 4 месяца назад
እረወዲሞቸ😢😢😢😢😢ፈጣሪይጠብቃቹ
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 4 месяца назад
የገጠር ሰርግ ናፍቆኛን❤
@user-kz9rx7wm7g
@user-kz9rx7wm7g 4 месяца назад
❤❤❤❤❤እልልልልልልአይይይይይ
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
ወጥትኩየለምጉድሀገራችን
@SjjsjLwla-wv9jg
@SjjsjLwla-wv9jg 4 месяца назад
ያገራችን ብሀል ራያየ😢💚💛❤😍አሁንስ ስደትን እሚያጠፋ በመጣ😢
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 4 месяца назад
Hulem Selam ena tena yestachu yene wud
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ሲሉ
@user-nz2eq9ce8x
@user-nz2eq9ce8x 4 месяца назад
ወይኔ አሁንስ ከሡዉኘበነበረ ይሻልነበር😢❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 месяца назад
ገና ልጅ ናትኮ ግን❤
@HxjHrur
@HxjHrur 2 месяца назад
ሸጋ ጥጋቡ የሰው ዘር ትለያለህኮ💙♥️♥️
@user-bj8lv5yx7y
@user-bj8lv5yx7y 4 месяца назад
👍👍👍👍
@user-eh2rl5sl4b
@user-eh2rl5sl4b 4 месяца назад
አቤትቀሚሳቸውዋው❤❤❤
@user-rt3uu4lz5k
@user-rt3uu4lz5k 4 месяца назад
የሰፈሬ ልጆች ትለያላችሁ መልካም ጋብቻ🎉❤❤❤❤❤❤ከድርየ ወንድምነቴ🎉❤❤እኔ እህትህ ፋሲካ ነኝ🎉ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@tajstudio7725
@tajstudio7725 4 месяца назад
በጣም ታምሪላቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw7qq6os9e
@user-gw7qq6os9e 4 месяца назад
ጡቢ በይት ነው❤❤❤
@gebrehiwet1442
@gebrehiwet1442 4 месяца назад
❤❤❤
@user-bg9so3zh8q
@user-bg9so3zh8q 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh6wv5zk9d
@user-rh6wv5zk9d 4 месяца назад
መልካም ገብቻ. እኔም. የዛሬ 20. አመት. እንደዚህ. ነበረ ያገባሁት
@user-kr9ib9fe1x
@user-kr9ib9fe1x 4 месяца назад
እእ20
@Desta731
@Desta731 4 месяца назад
😂😂😂😂😂 እንዲህ አይነት ሰርግ ቀረ ብየ ነበር ለካስ አለ
@user-wt4rs8hy6c
@user-wt4rs8hy6c 4 месяца назад
ክክክክ አለ ግን ደስ ይላሉ
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 4 месяца назад
አቤተ ደስ ሲል እኮ ባህላችን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 месяца назад
እሰይ ደጉ ያገሬ ሰው ክፈ አይካህ
@Beza.Desale
@Beza.Desale 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AsdAsd-cg3bh
@AsdAsd-cg3bh 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 4 месяца назад
እረ ይሄ ቀን ይለፍላችሁ ለሚዋጉት ለሚሞቱት አስቡ እስኪ ምነው አይተነው እንሙት አላችሁ ሙሽሮች
@user-mz4jn9rk7j
@user-mz4jn9rk7j 4 месяца назад
እረየሠውአገርመርረኝ ወይጤናየለኝ ወይሰረችአልለወጥ😢😢😢😢😢
@user-ew4cx7ys9w
@user-ew4cx7ys9w 4 месяца назад
የኔ ቢጤ😢😢😢😢🎉🎉
@mmkk940
@mmkk940 4 месяца назад
መገን አዳል አጤርሻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vo7wr7kh4h
@user-vo7wr7kh4h 4 месяца назад
❤❤❤❤😊😊😊
@ErdfcSdgh
@ErdfcSdgh 4 месяца назад
አይይይይይአሁንንንስስ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@user-xl2ub7lg3v
@user-xl2ub7lg3v 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰
@user-mb2lx5gg7c
@user-mb2lx5gg7c 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qy3tm1jr2u
@user-qy3tm1jr2u 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tfyg5882
@tfyg5882 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ho5to3gm3m
@user-ho5to3gm3m 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 4 месяца назад
አገሬናፈቀኝ
@user-jb6ww6gd3l
@user-jb6ww6gd3l 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
በኛበራያኩ በህፆነነትእጩወላህ እኔሳገባበጣምትንሽሁነነው ትምርቲንአቋርጠውየዳሮኝምንምሳላቅ
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ma_molla
@ma_molla 4 месяца назад
ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እንግድህ በድሮን የሚመታው😢
@TyFt-de7pz
@TyFt-de7pz 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 4 месяца назад
አይጊዜትላልቅሰውብቻነውያለውአፍስደት😢😢
@የራያዋ
@የራያዋ 4 месяца назад
ናፍቀውኝ የነበሩትን ቤተሰቦቸን አየኋቸው😢💔🥰
@Yasmin-hk6lj
@Yasmin-hk6lj 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያማራሰውደሜ
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
አይይይይይይይይይይይይይይ
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
ሀታሽሙናየሲሉራሱማንእድኛእራያቤሁኑም
@HaymanotBelay-rm2nk
@HaymanotBelay-rm2nk 4 месяца назад
እደወይኔ ምናለሞት ባይኖር 😢😢😢😢
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
ሙትትትትትትትትትትትትትትክፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
የኔዉድእህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hivip5062
@hivip5062 4 месяца назад
የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
አየክረስቴንሁሊጉበልእረ😁😁🤔አልሀምዱሊላህአለኒኢመትልኢስላም
@ssaa-ib3ob
@ssaa-ib3ob 4 месяца назад
ምን አሳየሽ ታዳ አች አሁን ጋላነሽ🦵🦵🦵
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 4 месяца назад
አቤት ውበት አጤርሻየ ሁሌም ድመቂልኝ🥰🥰🥰
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
ምናልባይክሪስቴያንሁነውይሁናል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 месяца назад
እኔ ትላልቁን ሰው ብቻ ነው የማውቀው ወጣቶቹን አንድም አላውቅቸው አልኩ የማነው ሰርግ ግን የምታውቁ ንገሩኝ
@WerqneshMesele
@WerqneshMesele 4 месяца назад
እኔም እዳችው ትላልቆቹን ነው ያወኮቸው ክክክክክ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 месяца назад
@@WerqneshMesele በቃ አረጀን
@gebrehiwet1442
@gebrehiwet1442 4 месяца назад
እንድወ ሙሽራይቱ በጣም ትንሽ ነት እንዴ ይሄ ባህል አልቀረም እንዴ😢
@የራያዋ
@የራያዋ 4 месяца назад
አሰሱም ገና ትነሰሺ ነው
@rahmatube6175
@rahmatube6175 4 месяца назад
ተዋደው ነው የሚጋቡት እኮ አሁን 🤣🤣🤣
@user-ee9ix2ww6b
@user-ee9ix2ww6b 4 месяца назад
ሞቅ ደመቅ ያለ ሰርግ❤❤ ያይስ እራያ🌹❣️🤩
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
በኛበራያወድጥላአይዘረጋም ሀታጋፍቸውያምራልእድእራያውስጥለምሳሊባላንይዞሙሉእራያማለቴነው
@ma_molla
@ma_molla 4 месяца назад
እራያ ቆቦ ውስጥ ወንዱ ሙሽራ ጥላ ዘርግቶ ይሄዳል ሴቷ ታዝላ የወንዱ ሚዜ ሴቲቱ የምትለብሰውን ነጠላ ለብሶ ይሄዳል ። እኔ ራያ ቆቦ ነኝ ጎብየ አሁን ይሄ ቬሎ መጥቶ አበላሽቶት ነበር ወደ ባህላችን ተመልሰናል❤
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
@@ma_molla እርበኛበዋጁውድአይዝምሁ
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
@@ma_molla ሙሽራይቱምላሽስትሂድትዘርጋለችእጁአሁጭራሽመኪናነውያውበገጠርሁላ
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
@@ma_molla በናተአናቅምእኛራያዋጂጥሙጋንይዞአለማጣንይዙገጠሮሳዥቀርአይቸአላቅም
@user-uf6gy3rh6s
@user-uf6gy3rh6s 4 месяца назад
@@ma_molla በቆቦወደዛአላቅም
@user-iw6en2hp9w
@user-iw6en2hp9w 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ij4lh8dl2m
@user-ij4lh8dl2m 4 месяца назад
የኔ ወርቆች ቤተሠቦቼ ምናለበት እናንተጋ ብሆን 😢 ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አዳል አጤርሾች💔😘😘
@taba9136
@taba9136 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@EyarusDerba
@EyarusDerba 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taebamola1131
@taebamola1131 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@samerahhabashi2938
@samerahhabashi2938 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-jb7pu7ml6x
@user-jb7pu7ml6x 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
다리에 힘이 풀려버린 슈슈 (NG Ver.)
00:11
Просмотров 2,7 млн
የቤተ-ዘመዱ|ወሎ ራያ ቆቦ
9:20
Просмотров 93 тыс.
TEAM SPIRIT: RIYADH MASTERS 2024. VLOG 3
54:17
Просмотров 171 тыс.