Тёмный
No video :(

የወ/ሪት ዘመድነሽ አበባው እና የአቶ ይርጋ መንገሻ የትውውቅ ፕሮግራም 

ከድር ራያ /kedir raya
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_በማድረግ_በቅርብ_100ሺ_አስገቡኝ_ለምትሰጡኝ_ክብር_ከልብ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
#telegram= t.me/KedirRaya
#Facebook= / tigabu.kedir
www.facebook.c...

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@kedirraya2949
@kedirraya2949 5 месяцев назад
#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_በማድረግ_በቅርብ_100ሺ_አስገቡኝ_ለምትሰጡኝ_ክብር_ከልብ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033​ #telegram​= t.me/KedirRaya​ #Facebook​= / tigabu.kedir ​ facebook.com/profile.php?...​
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o 5 месяцев назад
የብሩክ ሸጋ አባት የኔ ጌች ይመር ዘንካታየዋ ሽ አመት ኑርልኝ የኔ ውድ ወንድም🥰
@amibashayimer4928
@amibashayimer4928 5 месяцев назад
❤❤❤❤🥰አበባዬ 🥰🥰🥰🥰
@user-gx5gn6xu2o
@user-gx5gn6xu2o 5 месяцев назад
የየሩስ ሺጋ አባት እንኳንደሥ አለህ
@user-vz9wg7ii4b
@user-vz9wg7ii4b 5 месяцев назад
እቀጭ እቀጭ ይላን የጆአ ቀለበት ሀገሮአም እሮቢት መቅጀዋም ወይለት አቤት ኩሎይ የነሸጋመንደር ደስብሎኛን ስላየኋችሁ ሠፈሮቼ እናቴንም አየኋት በጣም ደስብሎኛን ደስይበላችሁ
@ayenemersha5888
@ayenemersha5888 5 месяцев назад
በምን ቃል ልግለፅልህ ከዲርየ ብቻ ክበርልኚ🙏💝💝💖💖🥰🥰🥰🥰🥰የኔ አለሞች ደስታየ ወደር የለዉም💝💝💖🥰
@user-rt3uu4lz5k
@user-rt3uu4lz5k 5 месяцев назад
ሙሽሪትየ የኔ ውድድድድድድድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ወርቅ እህቴም ምራቴም በቃ ስምሽን አማከለይ ብየሻለሁ የኔ አመለ ሸጋ ወላሳየ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rt3uu4lz5k
@user-rt3uu4lz5k 5 месяцев назад
እንደው ምን ልበል ቃላት አጠረኝ እናቴ አባቴ አክስት አጎቶቸ መላው ቤተሰቦቸ ደስታም ለካ ያስለቅሳል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wfcgetegy1275
@wfcgetegy1275 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህት 🥰🥰🥰🥰ደስታሽ ደስታችን ነው ውደ🎉🎉🎉
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 5 месяцев назад
💚💙💚 የባህል የዋህ ቆንጆ ምልጭ ቁንጅናሽ ያምራል ዋውውውው አይዞሽ 🌹👍👍👍
@user-wd4wz7fk4q
@user-wd4wz7fk4q 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ መልካም ትውውቅ ደስ ብሏኛል Yርግሺ እና እየሩሴ ደግሞ የሰርጉ ያድርሰን ግን ደግሞ እንዳትረሱን ❤
@ayenemersha5888
@ayenemersha5888 4 месяца назад
አንረሳም🙈🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tb2bq7ql6n
@user-tb2bq7ql6n 5 месяцев назад
መገንእራያወችየኔዉዶች ሠላማችሁይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 5 месяцев назад
አማራየ ሀገራቺንን ሰላሙን ዪመለስልን አማራ በመሆኔ ደስታ ዪሰማኛል❤❤❤❤❤
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 5 месяцев назад
የኔ ውድ እህት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤ እኔማ ከድር እሮቢት ላይ የቀረፀዉ ቪድወ ካለ እናቴንና አባቴን ለማየት የምጓጓዉ ነገርስ😮😊😂😂 ተመስገን አምላኬ ዛሬም አባቴን አይሁት እናቴን አላየሃትም😢❤❤❤❤ከድርየ ይመችህ❤
@ggff9594
@ggff9594 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetMolla-qy4gl
@GenetMolla-qy4gl 5 месяцев назад
አንደኛ ነኝ እንኮን ደና መጣህ ወንድማችን ሙሺሮችም ይልመዱ ይዉለዱ ይክበዱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 5 месяцев назад
አሁን ምኑ ነው ኑሮ ውድነት እምትሉነው ለኛ
@muroonlinetv5018
@muroonlinetv5018 5 месяцев назад
የለም ዉሸተነው
@user-vb5sk8ne7t
@user-vb5sk8ne7t 5 месяцев назад
እኮ😂😂😂
@user-mb2lx5gg7c
@user-mb2lx5gg7c 5 месяцев назад
የኔምርጦይየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናተ ጋር በነበርኩኝ አየሥደት ይብላኝልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሸጋይመር የብሩክ ሸጋ አባት❤❤❤
@zinabzinab2145
@zinabzinab2145 5 месяцев назад
እንኳን,ደሥ,አላቺሁ,ያገሬልጆቺ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo1dn8lk4f
@user-lo1dn8lk4f 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhugdhxhuvhj8875
@dhugdhxhuvhj8875 5 месяцев назад
እረእሮቢትበለኝ አይሰደት መልካምጋብቻ ያገሬልጅ❤❤❤❤
@user-zc7ck8re9p
@user-zc7ck8re9p 5 месяцев назад
የኔ ዉድ አክስት ሸጋ አሰፋ የኔ ምርጥ ነገር❤❤❤❤❤❤
@taebamola1131
@taebamola1131 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
@user-vz9wg7ii4b
@user-vz9wg7ii4b 5 месяцев назад
የኔሸጋ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ትዳርይሁንልሽ እህትነቴ መገን እሮቢቶይ የኔሸጋእንኳንደስአለሽመልካምትዳርይሁንልሽእህትነቴመገንእሮቢቶይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdZxc-sb9wx
@AsdZxc-sb9wx 4 месяца назад
ያሠላም❤❤❤❤❤
@blenseifu9606
@blenseifu9606 5 месяцев назад
ሮቢቷች ❤❤❤❤❤አገሬዋ
@MilonBd-un8hj
@MilonBd-un8hj 5 месяцев назад
የኔ ውድ እህት እንኳን ደሣለሽ😊
@user-nv1wo8hd1g
@user-nv1wo8hd1g 5 месяцев назад
የኔ ዉድ ቤተሰቦች 💕💕💕💕አለሞቼ 🌏🌏🌏
@user-zs9ep4ro2t
@user-zs9ep4ro2t 5 месяцев назад
ፈጣሪይጠብቃቹሁ እነሸጋ
@user-rt3uu4lz5k
@user-rt3uu4lz5k 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሸጋ መንገሻ የኔ ውድ ወንድም ሸጋ አበባው እህትነቴ ውለዱ ክበዱ ላገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤የዛሬው ቀን ይለያል❤ ሙሽራው ወንድሜ ሙሽሪት እህቴ ከማንኛው ልሂድ ንገሩኝ በሞቴ የዛሬው ቀን ይለያል ማርያምን ከድርየ ምን እንደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabalubaba324
@lubabalubaba324 5 месяцев назад
ደጉያገሬሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd4wz7fk4q
@user-wd4wz7fk4q 5 месяцев назад
ዋውውውው
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 5 месяцев назад
ሰላም❤❤❤❤❤❤
@user-tc4kt5mx9o
@user-tc4kt5mx9o 5 месяцев назад
የኔ ውዶች በተሰቦቸ❤❤❤
@user-br3of5zl2s
@user-br3of5zl2s 5 месяцев назад
ከድርየ በፍጣሪ አድሱ ገበያን አሳየን😢😢😢
@amibashayimer4928
@amibashayimer4928 5 месяцев назад
የኔ ዉድ ቤተሰቦች 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zs9ep4ro2t
@user-zs9ep4ro2t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-uq1gk8xj5l
@user-uq1gk8xj5l 5 месяцев назад
wawwwwwww Stamru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 5 месяцев назад
ዋውውልጂቱ 8ቁጥርነት❤❤
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 5 месяцев назад
ቅጥነቴን እጠላው ነበር እነሱን ሳያቸው ወደድኩት
@RthiBmhg
@RthiBmhg Месяц назад
እራያወች አበዛነዉ በዚህ ዘመን እረ በረዲ እንበል በግራችነ አናስብ
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 5 месяцев назад
እውይ ማማራችሁ❤
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 5 месяцев назад
ወየዉ ጋሽ በላይን አየሁት ይሄ ክፋ እሱ ነዉ ስደት ያስመጣኝ 😮😂😂😂😂 ጌታን የምሬ ነዉ ሰነፍ ነበርኩ አስመርሮኝ ነበር😂🙊🙊😁😁😁😁
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወቸው🙊
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 месяца назад
ነከሪሽ እጀ ሰነቅልጥምሽ የምን ክፉ😅😅😅😅😅
@የራያዋ
@የራያዋ 5 месяцев назад
እሮቢቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AfddAdse
@AfddAdse 5 месяцев назад
እንኳን የኑሮ ዉድነት ጦርነት የተከፈተበት ህዝብ አይመስልም ምን ጉድ ነው
@habtamalie3512
@habtamalie3512 5 месяцев назад
እሮቢታችን ❤❤
@user-lo1zi1pu9f
@user-lo1zi1pu9f 5 месяцев назад
የኔልዩወችፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@yyfff4809
@yyfff4809 21 день назад
የራያ ሕዝብ ግን የሰይጣን አሸከር ሑኗል እር ወገን ቤተክርስትያን እየሐዳችሑ ጸልዩ ጭፈራ ያዋጣሕ መሰሎሐን ጭራሸ ሕጻናቱንም ጭፍራ እያለማመዱ ነው የሚያሳ ደጉዋቸው እኔ በጣም አዝናለሑ የቤተክርስትያን አባቶች አያሰተምሩም😢😢😢😢😢😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 5 месяцев назад
❤😮ግን ምን ኣየነት ባሕል ነው እኑሱ ስደተት ሆነው ነው እዛው ኣገር እኛ ጋ እንደዚ የለም
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 месяцев назад
የሚገርመው ሁሉም ጭፈራ ተምሯል😅😂
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-kl2xj4bc5e
@user-kl2xj4bc5e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cc2oh8zd9z
@user-cc2oh8zd9z 5 месяцев назад
የኔውዶችአክስቶቸውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘለቃቸውየኔአክስቶችናቸውውድድድድድድድድ
@user-uh9ev8hm4g
@user-uh9ev8hm4g 5 месяцев назад
ባህሌን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taiftel9066
@taiftel9066 Месяц назад
የኛ ሀገርርር መች ነዉ የሚስለጥነዉ ለድግስ ሲሉት ቦታ እየሽጠ እየዴገስ አሁን ልጅቲቲቲ ከለለችዉ ይሄ ሁሉ ድግስ ምን ይሉታል ዛሬ ስር ግን ቀርቷል ባለስርጎቹ ይሄን የመዴግሱበትን ለቤተሰብ ከመላክክ ስንት ሚስኪንን ኩላሊቱን የሚታጠብ የሚበላው ያጣ ብትሊኩት ከሁለት አገር ትርፋማ ትሆናላቹ ሰርግ ቢሆን OK እናተ ከላላቹሁት ምንድነው ትርፉ
@user-ei2wo5fz3i
@user-ei2wo5fz3i 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vb5sk8ne7t
@user-vb5sk8ne7t 5 месяцев назад
ይሄ ሁሉ ዳቦ😂❤❤ቀናሁ ውለዱ ክበዱ❤
@user-ir4yf3br3z
@user-ir4yf3br3z 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes356
@mekdes356 5 месяцев назад
የኔስስስስስቶቺቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aledwake
@aledwake 5 месяцев назад
1) " May-" means in Tigregna 👉 Water and those settlers Tigrians Where they came from Deseret Tigray to watery Wolkait they added in every Wolkait place Name prefix Like MayKadra , MayGaba, etc to refer that Wolkait is with more waterbody & green compared to arid & SemiArid Tigray 2)" Adi- ~Mother" 👉means in Tigregna Mother and those Tigrian Settlers in Wolkait WHO were starved in Tigray they got enough food in Wolkait and hence they refered Wolkait as Mother WHO feed enough her childern then after they added these Prefex to Many Wolkait place(areas) Name Like Adi-Remet , Adi-Goshu, ...etc 3) The third Version is TPLF Made deliberatly Many Amharic named Places changed into Tigregna names Like : Telemet 👉 Tselemet Tegede 👉 Tsegede Kafta Humera National Park 👉Kafta Humera Shiraro National park( Look ❗ Shiraro is place in Tigray Region) ...etc Some Points About Raya too : 1) Most Ethiopian universtiy named after the City Name Where they found. Examples Mekelle Universtiy, BahirDar University ..etc . The 4th Tigray Universtiy found in MaiChew City however they named IT deliberatly as Raya Universtiy aiming that the term Raya to hammere in each Students mind , in General in all Ethiopian Mind as Raya found in Tigray & belonged to Tigray. 2) similarlly the Raya Beer Factory found Not in Raya Main City Alamata rather found in MaiChew City, however they named IT deliberatly Raya Beer to annonce Raya in association with the Beer Raya as IT IS Tigray. I will come in Details in the next Part 2
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 5 месяцев назад
ቆቦ ነው ወይ አላማጣ የት ነው
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k 5 месяцев назад
እሮቢት❤❤
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 5 месяцев назад
@@user-sw1ml4iz6k ቆይ ግን አላማጣ ሮቢት ቆቦ የሚባለው አገር ትግሬዎቹ የኛ ነው ይላሉ አማራም እደዚያ ግን መሬት ላይ ያለው ህዝብ አብዘሀኝ አማራ ነው ወላ ትግሬ ህዝቡ
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 5 месяцев назад
ትግሬ እሚባል የለም እራያ ቆቦ አማራነን ​@@user-bc5gs9bk8e
@AfddAdse
@AfddAdse 5 месяцев назад
የትግሬን ወሬ የሚሰማ ያበዴ ብቻ ነው
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 месяца назад
ትግሬይ ጨርጨር ነው ያሉት ከነዚህ አካባቢ የሉም😢😢😢😢
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 5 месяцев назад
የገፎው ነገር ባፌ ውሀ ሞላ
@user-zs9ep4ro2t
@user-zs9ep4ro2t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ffa66.96
@ffa66.96 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-po1in4wv1i
@user-po1in4wv1i 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@noorsaad7191
@noorsaad7191 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ssuu6665
@ssuu6665 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl2xj4bc5e
@user-kl2xj4bc5e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4 млн
חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק ב'
56:19
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4 млн