Тёмный

እራሳችሁ ፍቱት እኔ የሰማሁት ይህን ብቻ ነዉ  

Emu & Sam
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

የዮናስ ቻናል • በአይኔ ማየቴ ያመጣብኝ ጣጣ sami... አደራ ገብታችሁ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት

Опубликовано:

 

5 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@samemu
@samemu Год назад
የዮናስ ቻናል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jbI8bFN6WUM.html
@meremam877
@meremam877 Год назад
ክማዳም ስራ ልወጣ ነው ሀግሬ ልገባ ነው እስኬ አበርታቱኝ እኔንም😢😢😢😢ስደት 11አመቴ ሰለቸኝ😢
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
እስኪ ከልጁ እራስ ውረዱ በናታችው በጣም ነው እሚሳዝነው የኔ ምስጊን😢😢😢 ❤❤❤❤
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
እኔስ፣ብትይ፣በጣም፣ያሳዝነኝል፣ማርያምን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
ሚስኪን ነገር ነው ሲያዛዝን
@Bet1771
@Bet1771 Год назад
አታስቢ የተመካከሩበት ድራማ ነው
@ghh5860
@ghh5860 Год назад
በአላህ ልጅን አታሰቃዬት 😢አተ ሳሚ ደሞ ለወንድምህ ከብር ይኑርህ ኤጭ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Год назад
በለየና ዉሻ በቤቱ ይኩራል ኧረ ነዉርነዉ እርሙን ቢመጣ አሰቃያችሁ የኔ ሚኪን ወንድም አይዞን❤🎉❤🎉❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
ለምን እንደሚያዛዝነኝ አላወኩም የእውነት ሚስኪን ነው ሰብ አድርጌሀለሁ እስቲ ቅመሞች ይህንን ልጅ እናሳድገው👍
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
በጣም የሚሳዝን ልጂ ነው ፍፍፍፍፍ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
ምርጥ ልጅ አስተዋይ ነው ተሰቀቀ እኮ በትዳራቸው ላለመግባት ብዙ ተጨነቀ አቶ ሰሚ ለቀልድም ብሆን ሁለተኛ ውጣ እንደትለው በጣም ይደብራል አን ሰብስክረይብ ለደርገቹ ነው😂😂😂
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 Год назад
እኛ ቅመሞች ነን ያለናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад
የኔ ጌታ አጀቴን በላዉ💔ተዉ ቅስሙን አትስበሩብኝ እወደዋለሁ የኔ ሚስኪን😭😭😭
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
ሳሚ ተብዬ ለወንድምህ ክብር ይኑርህ አታጨናንቀው ኡፍፍፍ እኔን ይጭነቀኝ 😭😭😭😭ሲያሳዝን በአላህ
@ahlammajor5689
@ahlammajor5689 Год назад
ውይ ሚስኪን ለምን እንደሆነ ልጁ ሳየው የሆነ እሚያሳፅን ነገር አለው እፊቱላይ በአላህ አታጨናንቁት እሙና ሣሚ በቃ ጨዋታ ነገር ይዛችሁ ኑ 🎉❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Год назад
ውይኔ እናተ ሰወች ልጅቱን እረ በናታችሁ አታሸማቁት እዲ እፍፍፍ ልጂ ገና አዲስ ስለሆነ አታሸማቁት በፈጣሪ😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
በዚህ ግዜ አገተ ደፊ ወንድ ገና ይሄን ልጅ አየሁ ደሞ ሲስዝን ሚስኪን በቃ በሁለቱም ስልኬ ሠብስክራይብ አርኩት😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ይኔባልእደህንወ።አዳምጠወአዳምጠወ።ገንይሜናገሮት።ንገርክባደንወ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Год назад
ታምራላችሑ ዮኔን ግን ተረዱት አይምሮው እረፍት ይፈልጋል ድካም አለበት ትንሽ እረፍት እንዲያጉኝ አግዙት ውስጡ ሰላም እንደሌለው ያስታውቃል ከይቅርታ ጋር
@user-yz1zn2mf6j
@user-yz1zn2mf6j Год назад
ኡፍፍፍፍ እሄንን ልጅ በዬው ቁጡር እበ ይመጠብኝል የአለህ አለህ ይጠብቅህ
@yfatewahabeshawit
@yfatewahabeshawit Год назад
እሙ ግን ጥሩ ሰው አደልሽ ለቀልድም ቢሆን ልጁን አታሸማቁት የእሰው ቤት እኳን ተናግረው እደውም ይጨቃል የምር😢😢
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Год назад
በጣም
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
ኮሜተሮች እኮ የኔ አዛኛች ሁሉም ሥለልጁ አሣዘነነኝ ነው የመዳም ቅመሞች
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እረ ምንድን ነው በእግዚአብሔር በቃ ልጁን ተውት በቃ አጎሳቁሉት እኔ እሰው ቤት ተደርቦ መኖር አሳቆኝ ቤተ ክሥስቲያን ውጭ መቃብር ቤት አድር ነበር ሌላ ቀን ደግሞ ከቄየው ከብቶች ጋር አድር ነበር ውሎየን የቀን ስራ ስሰራ ውዬ መተኛት ሲናፍቀኝ ሰዎቹ ያሳቁኛል ይህን ስል ግን አሁን ላይ ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ ደግሞ ጥንካሬ ይገርመኛል እንጅ አላዝንም እና ውጭ ሁን አትበሉት ስሞትላችሁ።
@samira7639
@samira7639 Год назад
ናፈቃቹኝ ለምን እንደሆና አላቅም በጣም ነው የምወዳቹ ሶስታቹንም❤❤💝💝💝😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samemu
@samemu Год назад
alen ema
@tigistasalef5921
@tigistasalef5921 Год назад
አይዞን ወድም እግዚኣብሔር አሳብክን ሁሉ ያሳሃልህ አሜን አሜን
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Год назад
የኔ ቆንጆ ከመ ልክ ከጨዋነቱ ምስኪን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-uo6tq1lu9b
@user-uo6tq1lu9b Год назад
እጪ ልጁን አታስጨንቁት አሁን እናተ ስለጠንን ብላቻሁ በሉጁ አትጫውቱበት
@zainabz4981
@zainabz4981 Год назад
የኔ ሚሥኪን ሢያሣዝን አበዛችሁት ለቀቅ አዲርጉት ልጁን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 11 месяцев назад
ወዲምህን አታስጨንቀው በጣም ደስ የሚል ወዲም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ አሳዘነኝ 😂😂😂♥
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
እሙ ዛሬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ዛሬ እኔም ተሸወድኩ
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
እንደ ህፃን አትጫወቱት ልጁን ምንም አያቅም ብላችሁ እንዲህ ማድረግ ያስጠላል የምር😢😢😢😢😢
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Год назад
የመችህ ወንድምየው ምስኪን
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 7 месяцев назад
ቲቸር ሳሚ ስናድድ እደት እደሚሰቅ አብሸር ወንድሜ እናሳደገህአለን ጀግና ወንድም❤❤❤
@gsuu5686
@gsuu5686 Год назад
ሳሚ እሙ በናታችሁ ልጁን አታሰቃይብኝ ያሳዝነኛል ከምር ❤
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Год назад
አረ አታስጨንቁት ዋይ አሳዘነኝ ሳየው
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Год назад
ሳሚና ና እሙ ልጁን ፕራክ ባታደርጉት ደስ ይለኛል ከምር በጣም ነው የሚሳዝናው በተለይ ውጣ ስትለው አንጀት ነው የሚባለው 🥹🥹
@biftu16jimma
@biftu16jimma Год назад
በትክክል 😢😢😢😢😢
@lovlove4476
@lovlove4476 Год назад
ወይኔ ልጁ ሲያምር ከገባህ ነበር አዳ ምን ይደረግ ይሄ ስደት አለንላችሁ አይዟችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Год назад
ግን በጣም ከፍቶኛል አሳዝንኝ በእውነት እግዚአብሔር አይፍቅድውም ጥሩ አይደለም እባካችህ አያሳዝናችህም በማርያም ስም እባካቸህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 7 месяцев назад
ልጁን አታሰጨነቁት ሚስኪን ወንደምየ😢❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Год назад
የኔወንድም ወላሂ በጣምነው ያሚያሳዝን ወላሂ ሀራምነው አታሥጨንቁት ያረብ😢😢😢😢
@hayat1500
@hayat1500 Год назад
ትክክል ተጫወቱበት
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w Год назад
አጀቴ ተላወሠ😢😢😢😢ዮን የኔጌታ እኔልሸማቀቅልህ😢
@sss2505
@sss2505 Год назад
የኔሚሥኪንበጣምታሡቁኝአላችሁወላሒይ❤❤❤❤
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Год назад
ወንዱ ነዉ እንደ ወንዱ ነዉ የናገርከዉ የኔ ምሰክንዋ አረ ሰያሳዝን በእዉነት😢😢
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Год назад
መልካም ሴት ነሽ
@meserettadese5741
@meserettadese5741 Год назад
የኔጌታ ስያሳዝን❤❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
ወይኔ ሲያሳዝን እናንተ ግፈኞች ሲቅለሰለስ አሳዘነኝ የምር 😂😂😂😂😂
@mebratetafere9934
@mebratetafere9934 11 месяцев назад
ስረአቱ ደስ ሲል ❤❤❤
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Год назад
ይበቃል ልጅን አታስጨንቁት❤❤❤
@nigate757
@nigate757 Год назад
የኔ ምስኪን ለምን ታስጨንቁታላችሁ ልጁን ማርያምን እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢
@tigest.youtube7141
@tigest.youtube7141 Год назад
Yene.wedoche.silamachu.bezzte.ybllgn.❤❤❤❤❤
@ethiopanlove7543
@ethiopanlove7543 Год назад
Are beftrachw werdue kezya lij laye wayen ❤❤❤❤❤ wendmaye
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 Год назад
አረ ከዮኒ እራስ ውረዱ አታሳቁትበአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopanlove7543
@ethiopanlove7543 Год назад
Wayen betam yemysazen lij❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Год назад
ባካቹሁ አታሰጨንቁት ኡፍፍፍፍ😢ወላሂ ሲሳዝን
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 Год назад
Yene wada🥰🥰 imuye ❤❤💝❤❤❤eda samicho ❤💯💯💞💞💯💞💞💯🎉💐🎉💐🎉💐baxam das tilalachu (3🎉❤🎉❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
አሁኑ ሄጀ ሰብስክራብ አደረኩህ ዮኒ ሚስኪን
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
የኔየ ወድም እደወድነው ያወራችው አላለም😂😂😂😂
@user-up4od5og5h
@user-up4od5og5h 5 месяцев назад
ምርጦች በርቱ
@ardco3618
@ardco3618 Год назад
mskin ere beallah ljun eyasakekachut new ande wta ande gba ydebrbachuwal
@iyesusmaranataakoo628
@iyesusmaranataakoo628 Год назад
❤❤❤❤❤❤1000NURINYII SAMI
@user-wq4oi7kb7u
@user-wq4oi7kb7u Год назад
ወላሂ ጡርነው የኔ ይዋህ😭😢😢
@vgcc8232
@vgcc8232 Год назад
የኔ ወድም ሳዛዝን ኡፍፍፍ
@user-xg8ly1jj7d
@user-xg8ly1jj7d Год назад
እናተ፣ነብሳቹ፣አኢማርም፣የኔ፣ምስኪን
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 Год назад
አርተውግን አትጫወቱበት ሲያሳዝን የእውነት ግን አሳዘነኝ የእውነት ምስጊን በጣም እውዳችኅለሁ በርቱልኝ
@aamm7972
@aamm7972 8 месяцев назад
ልጂግንያሳዝናል😢😢😢😢
@user-ms6co1bf9d
@user-ms6co1bf9d Год назад
የንጌታ ልጁ ሲሳዝን 😥😥😥አጀቴንበላኝኝኝኝኝኞኡፉፉፉፉፉፉ
@WorkiyeBekele-cv6xt
@WorkiyeBekele-cv6xt Год назад
በርቱ ውዶች
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Год назад
በሰላም መጣችሁ
@moamana4253
@moamana4253 Год назад
ዩቱበሮቸ ሼር አርጉለት በቻናላቹ የሌላው ቢሆን ታረጋላቹ ነበር
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Год назад
ወይኔወዲሜን ስቃይህ አይዞህ ቻለዉ ጠብቁ ከናተብሶ ሳይበቀላችሁአይቀርም አንዲ ሁለት ብለህቁጠር እጥፍአዲርገህ ትመልስላቸዋለህ
@biftu16jimma
@biftu16jimma Год назад
😢😢😢😭be liju prank atsru mitsemut kehone wlh ine meyat alchelkum beka
@martaethio2794
@martaethio2794 Год назад
ere bemaryam tewut anget yibelal yihe lij
@ahmadm5724
@ahmadm5724 Год назад
Enate leberahu belahu leju atasqayute. Ydeberahu
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Год назад
በርቱ
@fathima4236
@fathima4236 Год назад
ወድምህን ዳረኝ ተመቸኝ ነገሮት
@ZahraZahra-jy9cj
@ZahraZahra-jy9cj Год назад
Yene Abate Ere Lejeyew Asazeneny Be Alah Misken Atascenequt Eske Ene Hoden Yebelanyal Leju
@senaitabayineh8396
@senaitabayineh8396 Год назад
Ayzok yoni lanetem ken yiwetalekal kes belek tebekelachew beterefe enwedachewalen🥰
@fjhghj2849
@fjhghj2849 Год назад
የኔ ጌታ ዮናስየ ❤❤❤❤ 😂😂 ወንድነዉ መሰል 🤣🤣🤣🤣
@laketana7060
@laketana7060 Год назад
ሳሚ: የማዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው ኮሜንት ሚሰጡት??? 😳☺️😗
@madinharapo8702
@madinharapo8702 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለልጁ
@muluhilu
@muluhilu Год назад
ስላም ስላም ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vj1tz2ls8b
@user-vj1tz2ls8b Год назад
ገጣጦይ ልጁን
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
ውይ ሲያሳዝን 😢😢😢😢
@user-kr2lj9je4t
@user-kr2lj9je4t 9 месяцев назад
On😭😭😭💔💔💔💔
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Год назад
😘😘😘😘😘ምርጣቼያ👍👍👍👍👍👍👍
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
አቦ ከዩወናሥ እራሥ ውረዱ ኡፍፍፍፍፍ እኔ በጣም ነው የሚያሣዝነው
@MonirMonir-go9po
@MonirMonir-go9po Год назад
😢😢😢😢😢 ዮንየ የኔ ኣባት😊
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Год назад
ሚስኪን ነፈር እረ ተይ ሳሚ😂
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
የኔ ሚስኪን ዮኒ😢አሳዘነኝ ከሀናገረ ስለምትጣሉ ፈርቶ ነው
@fatimamuham
@fatimamuham Год назад
ልጁ አሳዘነኝ ግን በጣም ነው የሳኩት 😅😅😅😅😅
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Год назад
ምስኪን ሲያሳዝን እባካችሁ አታሰቃዩት😮😊😊
@aagg4801
@aagg4801 Год назад
እይውላችሁ እሙን ሳሚ በጣም ነው እምንወዳችሁ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ ነገር ግን በልጁ የተነሳ የእናንተንም እይታ ልትቀንሱት ነው ለልጁም ሰው እንዳይረዳው ሊያደርግ ይችላል ፕራንካችሁ ምን ችግር እሱ ሚድያን እሲለማመደው ትንሽ ብትቆዩ ልጁ አደለም ታሪኩ ሲውት እሚሳዝን ነው በቃ ፕራንክም ቢሆን አሁን አታድርጉት እሱ ሲሳቀቅ እኛም እየተሳቀቅን ነው አረጋጉት በቃ ለተመልካችም ክብር ስጡ ሌላ ዘና እሚደርግ ነገር ሶስታችሁም ስሩ ተሳቅቀን ሞትንኮ ምነው ሸዋ
@elsabre2545
@elsabre2545 Год назад
Ere tew liju ebakachu
@user-in4ev9id4e
@user-in4ev9id4e Месяц назад
ዮንዬማ አታስከፊት ሳሚ😢😢
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
ማነው እንዴኔ ይሀ ልጅ የማሳዝነው
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv Год назад
ዮኒየ የኔአባት ስታሳዝነኝ😢😢
@dinknshitopawi8374
@dinknshitopawi8374 Год назад
Atcnqu bale irafu😢😢😢😢
@hkn7167
@hkn7167 Год назад
Leju yasazinal atscheniku 😥
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Год назад
በጣም ምሰክን ልጁ ነዉ በእዉነት
@jemal1-jj5yx
@jemal1-jj5yx 7 месяцев назад
ዮኒ ምርጥ ሰው😢😢
@acar4607
@acar4607 Год назад
የምር አታስጨንቁት ሲሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Год назад
አረ ተዉ አታስጨንቁብኝ የከንን ልጅ😘
@MisraarsiArsi
@MisraarsiArsi Год назад
Wayii lijuu Miskin 🤣💓
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
የኔ ማር አቤት ሥረአቱ ተውት አያቅ እደሆነ አታሥጨንቁት ሆ ቢደወውን በሡ ቻናል አለቁለትም እደ 😢
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
ወይኔ ይወናስ ሲያሳዜን በእመቤቴ እኔ ልሳቀቅ ወድሜ
Далее
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 202 тыс.