Тёмный

እራት ግብዣ የመጨረሻ ሽኝኝት 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 280 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 860   
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
ለምለም የኔ ቆንጅ ዛሬ በጣም አምረበቡሻል በዚው ቀጥይ አስኪ የለምለም አለባበስ የተመቸው ማነው😘😘😘😘😍😍😍
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደ
@Alykocha2
@Alykocha2 3 года назад
ማሸአላህ እስኪ ማነው እደኔ አብሮነታቸው ደስስስ የለው✅✅✅✅✅✅😍😍😍😍😍😍
@ዛዱልአኺረ
@ዛዱልአኺረ 3 года назад
ምንኛው ነው ደስስስስስ ያለለሽ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
@@ዛዱልአኺረ እነዛመደ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 года назад
በጣም ደምሪኝ እህት
@youtub4817
@youtub4817 3 года назад
@@ሀሊማወሎዩቱቢ ደምሬኝውዴ
@fhfhdhjg1803
@fhfhdhjg1803 3 года назад
የኔ ድቡሽቡሽ ማሻአላህ አለይኪ እግዳ አቀባበል ይብቃ ይከተት በለሚ🌹🌹🌷🌷😘
@ሀያትነኝየጉራጌቀብራራ
ኮመንታተሮች አንድ እውነት ልንገራቹ እኛ ቤት ሙስሊሞች ነን ግን አንድ እህቴ ክርስቲያን ናት ለባእል ስትመጣ እኛ ቤት ውስጥ በግ ይታረድላት
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 года назад
ደስ ይለል 😍😍
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
@@ሃያትሃያት እነዛመደእሸ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 3 года назад
ለሙዬ የኔ መልካም ሰው አላህ ያክብርሽ ምርጥ ልጅ ነሽ በወጣው ይተካሽ ታድላቹ እኔ ቆጮ ከበላሁ አራት አመቴ ነው አሁን ግን አላህ ካለ ልገባ ወር ብቻ ቀረኝ በተረፈ ደስ ትላላቹ ይመቻቹ የኔ ምርጦቼ ሁላቹንም ውድድድድ 😍😍😍😍😍
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wudewa endemamer melse fetan new
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@ዝናሽሚዲያ
@ዝናሽሚዲያ 3 года назад
ኧረ በማርያም እነሱ እንዋደድ እስቲ እዩዋቸው ሀይማኖት አይጠይቁ ዘር አይጠይቁ እስላም እህቶቼ ክርስታን እህቶቼ ፍቅር ይሻለናል እንዋደድ በፍቅር እንኑር እወዳችሀለሁ
@semusemutitube2982
@semusemutitube2982 3 года назад
እንደማመር
@ዝናሽሚዲያ
@ዝናሽሚዲያ 3 года назад
@@semusemutitube2982 Eshi
@meserettades3362
@meserettades3362 3 года назад
Amen Amen Amen
@caalikelbeche2019
@caalikelbeche2019 3 года назад
❤🇪🇹❤👍
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wudoche nu endemamer melse featn new aberen endeg
@አበባነኝየናቴናፋቂ
ደስ ስትሉ እውነት ኢትዮጲያዊነት እንዲህ ነው ፈጣሪ ይባርካቹ ሠላማቹ ይብዛ 🙏♥♥♥
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 3 года назад
አህለን ለሙሻ አቤት ውበታቹ ምን ልበላቹ ታስቀናላቹ ምችት ይበላቹ ምርጦች አላህ ያክብርሽ ለምለምን ያላቹ ልያቱ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእ
@ውሎ
@ውሎ 3 года назад
መሻአላህ 😍😍😍👏👏👏👏 ለምለም ዛሬ ብላሻል አለባበስ በዛላዬ። ቤተሰቦች አለማድነቅ አይቻልም አረጂም አዴሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቦችሽ በጣም አግዳ ተቀባይ ቤተሰቦች አሉሸ 😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸእሸ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
እንኳንም አላህ አተረፋችሁ ለሙ ቅን አሳቢ እንግዳ አከባበርሽ ያምራል የመኪናውን ወጭ ማሜን።አግዙት ብቻውን ወጭ ሲያወጣ ዝም እዳትሉ። እኔ እማቃችሁ በዩቱብ ነው በጣም።አከብራችኋለሁ የወገን አለይታ ናችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ሰላም።ሁኑላቸው ለሌላው ትርፍ ናችሁ
@حنانمصطفي-م8ظ
@حنانمصطفي-م8ظ 3 года назад
ጎረቤቴ አኮራሽኝ ወላህ የሙላቱ ጀግና ❤️❤️💪
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 3 года назад
ማሻ አላሕ ጎረቢታሽያ ጎበዝ
@alhmdulilaebrhim6243
@alhmdulilaebrhim6243 3 года назад
Mini nakashu
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Mamati ney endemamer melse fetam new
@mehubasultan2140
@mehubasultan2140 3 года назад
Aw betam akorachin
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእ
@sadasada931
@sadasada931 3 года назад
ለሙዬ እግዳ እደምታከብሪ ሁሉ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ እናት ።
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደ
@mahitube3690
@mahitube3690 3 года назад
@@ሀሊማወሎዩቱቢ እንዛመድ
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 3 года назад
ለምየ የኔ ፍቅር እኔ ስልጤ ነኝ ግን አንችም የኔ ነሽ ወረኞችን ለወሬ ተያቸው🌹🌹🌹💪💪💪❤❤⛪🕌
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
አእነዛመደእሸ
@sankalshsankalsh4811
@sankalshsankalsh4811 3 года назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ለሙዬ የኔቆንጆ እውነት ወደድኩሽ ቀርቤ ሳላቅሽ የኔ የዋህ
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 7 месяцев назад
ለሙዬ የኔ ሙሉ ሴት ትለያለሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ከስደት መልስ አላህ ላገሬ ታበቃኝ አች ጋር መገናቸት እፈልጋለሁ የኔ 👸በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤ ዶአ አድርጉልኝ እህት ወድሜቸ ስደት ላይ 12 አመቴ😢
@hz1100
@hz1100 3 года назад
ኑሩልን ለምለምዬ እወድሻለው ጉራጌ ሥለሆንኩ አደለም የዋህ ነሽ
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 3 года назад
ለምለም ያን ቆንጃ👍
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 7 месяцев назад
ትክክል ነሽ ለሙየ የኛ ሰዉ ብዙ ነዉ የሚያወራዉ ተያቸዉ ደግነቱ ልክልክካቸዉን ትነግሪልኝ አለሽ እኔም ሙሥሊም ነኝ ግን እኔም አልወድም እንደዚህ አይነት ወሬ የማይረቡ ናቸዉ ለሙየ
@rawdaabas107
@rawdaabas107 3 года назад
ለምለምዬ ምን ላድርግሸ የኔ ልዩ ወሏሂ በጣም አኮራሸኝ አሏህህህ ይጠብቅሸ ለሙዬ ወሏሂ በጣም ነው የምወድሸ የምመኝልሸ ነገር ቢኖረ ሙስሊም እንድትሆኝ ነው የአኼራም እህቴ እንድትሆኝልኝ እፈልጋለሁ
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 года назад
ለኔም😍😍😍
@ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ
አሰላሙአለይኩም ያጀማአእዴትናቹ ለሙየኔጀግና ትሬፍ በጣምአኮራሽኝያአገሪልጅ አላህኢሂድኪ ያረብ ከነቤተሰቦችሽያረብ
@emuemuye6581
@emuemuye6581 3 года назад
_ምስጋናሽ ደስ ይላል ለሙየ እስኪ ሌሎቻችሁም ማመስገን ከለሙ ልመዱ ለሙየ ስወድሽ ቀሚሱ ደግሞ አምሮብሻል እንደዚህ ልበሺ ሠተር ያለ ልብስ_
@እሙኻሊድ-በ6ገ
@እሙኻሊድ-በ6ገ 3 года назад
እኔ ምለው ግን ኧረ ወዴት እየሄድን ነው እንደዚህ ከሀጅ ነብይ ሴት ኋላ ከመሄድ ቁጭ ብላችሁ ዲናችሁ ብትማሩና ግዜያችሁ በአግባቡ በትጠቀመበት ምናለበት ከምንም ነገር ደሞ የሚገርመኝ ኮሜታተሮች ናችሁ ማሻአላህ እያላችሁ ታጨበጭባላችሁ እነሱ ደሞ ደህና አድርገው ይሸቅልባችኋል ለናተ አሰበው ሳይሆን ለራሳቸው ጠቅም ሲሉ ነው በየቦታው ሚዞሩት ስለዚህ በጣም ጥንቃቄ ልታረጉ ይገባል በየ ከፋለ ሀገር ወላጆቻችን በሽርክ እየተጨማለቁ እያየን ነው የእውነት ለናተ ከሰቡላችሁ በገዘባቸው በጉልበታቸው ባላቸው አቅም ሁሉ ወደ ተውሂድ መጣራት ሲገባቸው ከሴት ቁጥ ይሽከረከራሉ በተለይ ማሜ ትዩብና ነጃህ ሚድያ ከዚህ በፊት የምታቀርቧቸው ነገሮች ዞር ብላችሁ እዩት ጥሩ አካሄድ ጀምራችሁ መልሳችሁ ተገለበጣችሁ አላህ ሆይ ልቦችን እዳሻህ ትገለባብጣለህ ልባችን በዲናችን ላይ አፅናልን አላህ ልትፈሩ ይገባል ተመለሱ ካልሆነ አርፋችሁ ተቀመጡ።
@ቅምሞችነንየመዳም
@ቅምሞችነንየመዳም 3 года назад
ያሰላም ሰታምሩ መሻአላህ ፍቅር ያበዛላችሁ!! እደዚህ ነው አቦ የሚያምረብን!! ለአንችም ልቤተሰቦችሺም እድሜ ጤና ይሰጣችሁ!! እንግዳ አቅባባል ሰትችሉብት!!
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 3 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለምዬ ተባርኪ እንደዚህ ነው መልካምነት የኔ መልካም
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኝ እህትዋ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@helensime4678
@helensime4678 3 года назад
የአውነት ለምዬ በጣም ደሰ ይላል አግዛብሔር ይባርክሽ ለሁላችንም ፍቅሩን ያብዛልን ተለያላቹ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@myyoutube2696
@myyoutube2696 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ ትላላቹህ ፍቅር አቸናፊ ነው እና ፍቅራቹህ ያብዛው
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ማን ነዉ እንደኔ ለምለም እና ፋሲካ ወሎም ይሂዱ የሚል ወሎም እንግዳ ተቀባይ ነዉ።።።።።
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wudewa ney endemamer emelsalehu
@mahataher2707
@mahataher2707 3 года назад
ሰላም
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
@@mahataher2707 እነዛመደ
@tube3507
@tube3507 3 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በሠላም ግቡ ለወሬኛ 👉ቦታ አትስጡ 👉ኢትዮጵያዊ ሁኖ ክርስቲያን ዘመድ የለለው የለም።ወይም አብሮ አደግ ጓደኛ እኛ ወሎ አካባቢ ለክርስቲያን በሬ ታርዶ ለሙስሊም በሬ ታርዶ ነው ቁጭ ብለን በልተን ነው የምንዳር። ሶ አታካብዱ በሏቸው።ካፊር ወይም አህዛብ እያሉ ሊለያዩን የሚፈልጉትን አላህ ልብ ይስጣቸው 👉ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሚንሸሪዎች ጋር አፍጥረዋል ይባላል። ሙስሊሙ ካልሆኑ ሰዎች ጋ ቀጭ ብለው አውርተው ማለት ነው።👉አጎታቸው አቡ ጧሊብ ሙስሊም አልነበሩም ግን የሚወዷቸው አጓታቸው ናቸው።ስለዚህ እህት ወንድሞች ጀጅ ከማረግ እንቆጠብ።👉በተረፈ ለሙቲ ከታክሲ አደለም ሀይማኖት ልትመርጪ ፆታ ራሡ አትመርጪም ተጨፈላልቀሽ ነው የምከጂ እኔ አቀዋለሁ 👉ቀይሩኝ ለማለት ተሳቅቄ መድረሻዬን ራሡ እርቆኝ 👉👉ምናለ ክርስቲያን ሴት ያለችበት ቦታ በተቀመጥኩ እስከምል እናት ሶ አላህ ያዋደን
@sinayyoutoube5021
@sinayyoutoube5021 3 года назад
ለሙዬ የኔ ምልካም እንግዳ አቀባበልሽ እንዴት ደስስ ይላል እግዝአብሔር ያክብርሽ አብራችሁ ስትሆኑ እንዴት ታስቀናላችሁ መስላችሁ ፍቅር ብቻ ቀጥሉበት ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ብዙዎቻችን በናተ እንማራለን ሁላቹሁም ውድድድድድ 🥰🥰
@foziya9836
@foziya9836 3 года назад
ለምለም እንደት ነሽ ዩቱብ ልከፍት ነበር ምን መን ነው እማስፈልገኚ መልሽልኚ ውድ እህቴ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸእሸ
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 3 года назад
የህዳሴው ግድብ በፊት ኢትዮጵያዊነት ነብር ዥንጉርጉርነቱን እንደማይለቅ ሁሉ ኢትዮጵያ ዊነትን መለየት አይቻልም
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸእ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 месяцев назад
ለም ላች ቃል የለኝም ባሀለሽ ለማሳወቅ የምታረገወ ጥረት በቃ ትለያለሽ♥️♥️
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 8 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله ብል አፍያ ስታምሩ ታስቀናላቺሁ ለሚ ሰላመተኩም ሃባይቢ
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 года назад
Ajir bashiro adet adamarinyi wayi Faqarachu lazilal yinur faqar yishinafal bafaqar ananoralan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏
@ፋፊቆንጆ
@ፋፊቆንጆ 3 года назад
ወላሂ ለምለም በጣም ነዉ የተመቸሽኝ የኔ ጀግና ሰላምሽ ብዝዝት ይበል
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 7 месяцев назад
ማሻ አላህ🌺🌺🌺ለምለም ትለያለሽ የምር አችን መሆን ሲያቅታቸዉ ነዉ እዚህ መእተዉ የሚለፈልፉት ዝበያቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
*እህት ወንድሞቼ ክፉ አይካችሁ ለአላህብየ እወዳችኋለሁ*
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@tesegy9537
@tesegy9537 3 года назад
ዋውውው ማሮች ደስ ትላላችሁ መጥፎ ነገር የሚያወሩትን አትመልከቱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
@የኛከወሎ
@የኛከወሎ 3 года назад
አገር ስገባ ማነው እኔንም መጥቶ የሚዘይረኝ በዛውም ሀይቅን መጎብኘት የሚፈልግ ኢንሻአላህ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 3 года назад
እኔ
@fatuma283
@fatuma283 7 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ መልካም የተብ ዩቱብ ላይ ምንም ነገር የማይቀይራት ስው የተቢን አየሁ የተቢን የሚወድ በ👍♥💞✅✅✅✅✅የኔ ልዩ ስውን አትስሚያቸው ስው ምንድነው👌😍😍😍
@asasrt4579
@asasrt4579 3 года назад
በጣምደሥይላል ሀገር የጋራነው ሀይማኖት የግልነው ሙሥልሚ ክርሢቴን በፍቅር የኖረነው እና ችግርየለውም አብሮመቀመጥ ወይም መብላትችግርየለውም እንዳችያለውን ያብዛልን
@nmha4141
@nmha4141 3 года назад
ለምለም ስወድሽ አይ ወድሞቼ ክትፎ ቀርቦ ብስኩት ያዝ ምንም ነገር ያለ አገሩ አየከብርም ወድሞቼ ክትፎ በጉራጌ ክብር ነዉ
@ሱመያቲዩብአላህወኪል
ውደ ደሬኝ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
@@ሱመያቲዩብአላህወኪል እነዛመደእ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 года назад
ደምሪኝ ማር
@ኣርቡየሚጠብኝቤተሰብ
ሠላም ላሚዬ በጠም ውድሻሌሁ ሰለምሽን የብዘልሽ እሥካሁን ውለህ ኮሜት አልፀፍኩም በናንተ ነገር ግን መኪናዉን ማሰሌ አረግሺው መጀመረ መገዲሽን ተቅወሌሽ ኣቀሌሁ የሄደቹበት መገድ ጡሩልሆን ይችልይሆነል ሆኖም ሴትና ዉድ አብሮ መሄደ አብሮ መብለት ይቅርና ቃና ተቢሎመያት የተከለከላነው በእሥልሚና ሀላቸዊም የቁተል አች የተዬሽ የሰብሽው ልሆን ይችልይሀነል እነሡ ጡሩ አልሰረም አላሀ ቀልብ ይስጠን ሁለችን መጥፎ ነገር እናረግ ይህነል ግን እናሡን ቡዘ ተማር የየቸወል
@የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
እዮ ጉራጌ እኔም ጉራጌ ነኝ በእናቴ ጉራጌ በጣምም በጣምምም የዋህ ህዝብ ነው ሲቀበልህ ይምጣብኝ ብሎ ሲያበላህ በኔ ይሁንብህ አፈር ልብላ እያለ ነው እሚያበላህ እንግዳ ይወዳል ፍቅራቸው ተነግሮ አያልቅም እና ለሚ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እባካችሁ ሙስሉሙም ክርስቲያኑም በተቻለን አቅም ፍቅርን እንስበክ ስንት አመት እንኖርባታለን ይቺ ከንቱ አለም ላይ ግን እስካለን ከሁሉም ጋር በፍቅር እንኑር
@ፉፊየአላሕባሪያ
@ፉፊየአላሕባሪያ 3 года назад
ይመችሺ ለምለምየ ምርጥ መልስ ወላሒ ስዴት ላይ ኒቃም ቢለብሡም ኢትዩኮ ትምሕርት ስንማር ሙስሊም ክርስቲያኑ አብረን ነዉ ወላሒ
@አበሮስቲዩብ
@አበሮስቲዩብ 3 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ቅን ልብ ለሙዬ እነሱን እንደከበርሽ ሁለ አላህ የክብርሽ ♥♥♥♥♥♥♥በጣም ነው የምተምሩት ለሽቄዎች ቦታ አትስጡ ከለስ።
@hayatkl9664
@hayatkl9664 3 года назад
አደቅሻለሁ ቀሚሡን ለናቴ መግዛት እፈልጋለሁ ለምለም ከዱባይ ነው መግዛት ያሠብኩት ኢትዪ ርካሺ ነው ከዱባይ
@gfytt5945
@gfytt5945 3 года назад
ማሻአላህ በጉራጌባህል መቀበልሸ ደሰይላል ተርቲቡምቢሆን ሌሎቹሰ ለትሄዲ ጁኔይድ የትአለ ያሀባይቢ አላህ በሰላም ይመልሳችሁ
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Widoche nu endemamer melse fetan new
@ፍፊንኝየእናቴናፍቂ
ዋውውውለምለም በጠምነው እምወድሽእኔም ከአንቺገርሑኘ በደሢትደሢየሚልቀንእንደማሠልፍ አምናለሑ ሑላችሑንምእወደችሑአለሑ አላሕይጠብቀችሑ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍨🍨🍨🍨🍨🍨
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 года назад
You are the sweetest I never see specially this time. You are special trust me. God bless you!!
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 года назад
I will be very happy.
@rahilsharif
@rahilsharif Год назад
ላምላምዬ እባክሽን ስልክሽን እድሜሽን ያርዝማው የ ምልሽ ስላታፋኝ ናው ዕቃ ስላፋልኩ ናው
@AhmedUmar-im8rm
@AhmedUmar-im8rm 7 месяцев назад
Endezih astemriyachewu
@bnbettytube
@bnbettytube 3 года назад
እናመሰግናለን ባሕልሽን ስላሳየሽን በጣም ደስ ይላል። ❤️❤️❤️
@እናትሀገርወሎ
@እናትሀገርወሎ 3 года назад
እንደዚህ በፍቅር አብርን ብንኖር እንዴት ደስ እንደሚል ዘላለም ለማንኖርበት ምድር ከምንባላ ደስትላላችሁ በርቱ የተንቢ ሳላደንቅሽ አላልፍም፡ ፍቅር የሆንሽ ልጅነሽ፡ በዚሁቀጥይ ፡1ዮሀንስ4-8) ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅምና፡፡
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Mamaye demrign bemtwejiw melse fetan new
@Susu5270Gemale
@Susu5270Gemale 3 года назад
ለምዬዬዬዬ ስለቆጮ አሰራርር ለሚፍታህ በደንብ ማሳየት ነበረብሽ
@hayatkl9664
@hayatkl9664 3 года назад
ኧረ ወላሒ እኳን አላህ አተረፍችሁ አላህ ለተቸገረ ደራሺና ሠሚ ነው ዋናም ሠላም መመለሣችሁ
@tsehayhayle2391
@tsehayhayle2391 3 года назад
የሀበሻ ልጅ ሆኖ ቆርጭ ከምን እንደምንገኝ አላቅ ማለት? እኔ የደቡብ ልጅ ነው በቆጭ ነው ያደኩት
@ruhamabekele3186
@ruhamabekele3186 3 года назад
ትክክል ነሽ ለምለምዬ የእኔ ቆንጆ ፍቅር የሸንፈል 💖💖💖
@Tነኝባይተዋሯ
@Tነኝባይተዋሯ 3 года назад
ወላሂ ዝም በሏቸው የኔ ውዶቺ በጣም ደስ ትላላቺሁ የኔ ማሮቺ እኔ በራሴ ደስ ነው ያላቺሁኝ ወላሂ ደሞ ለሠው ወሬ ቦታ አትስጡ
@hananitube1056
@hananitube1056 3 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍
@ፍትህፍትህለንፁሀንደም
ሰህ
@hanit9315
@hanit9315 3 года назад
በጣም ታምራላችሁ እውነት ብለሻል ለምዬ እኛ ስንውልደድ ነው የማምርብን እንዳንዶች በሚናገሩት ነገር ቦታ አትስጫቸው ልጅ ቶፊቅንም ብዙ ሲሉ ነበር እናም እኖዳችሀልን በርቱልን ፍቅርን አድነትን ያብዛልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@roozarooza7877
@roozarooza7877 3 года назад
ቀለበቱ የማነው ተናገር
@tufikjamal7803
@tufikjamal7803 3 года назад
ለሙዬ ግዜው እየደረሰ ነው ቀጠሮ ነበረን ወተሰፕ ለይ መልክት አለሽ አረፈ ደርሶወል ቤተሰቦቸ ስፕረይዝ እንድተደርግልኝ አደረ እልሸለው መልስ ስጭኝ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
ቆይ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው አድነታችን ቢያምርም ግን እሄ የሙስሊም እህቶቼ መልሱልኝ ክርስትያን ያረደው ተባርኮ የታረደ እዴት ይበላሉ አዷ ጓደኛዬ ስጠይቃት ችግር የለውም ይበላል አለች እኛ ክርስትያኖች ሙስሊም ያረደው ይቅርና የማይፆም ሰው እንኳን ያረደው አይበላም
@ፊርዶስአይመን
@ፊርዶስአይመን 3 года назад
ኮመት ከመፃፍሽ በፊት ቪድዮዉን አዳምጪ እኛ ሙስሊሞች ክርስቲያን ያረደዉ ስጋ አንበላም ቢበላም ችግር የለዉም አለቺኝ ምትይዉ ስትቀደጂ እንጂ ሙስሊም በጭራሸ የክርስትያን ስጋ አልበላም ወላሂ አደዉም እናንተ ናቹ ምትበሉት ሴቶች ሲበሉ አላየሁ ግን የኛ ሰፈር ክርስቲያን ወንዶች ይበላሉ
@مروانالسعدي-ب3ه
@مروانالسعدي-ب3ه 3 года назад
ደስ ያለኝ ነገር ልገራቹ በሰላም መትረፋቹ ነው
@ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ
ማሻአላህ ለሙበጣም ወላሂአላህያክብርሽ ወንድሞቻችንእዳከበርሽ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 года назад
በጣም ደስ ትላላች የእውነት አንድነታችን እንድህ ነው ግን አለ ነገር የተደበቀ እንድህ ያሰቃችሁ ነገር ቀለበቱ ከሶስታችሁ አንዳችሁ ናችሁ እንደ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@እንምበደንኢቱብ
@እንምበደንኢቱብ 3 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️ግራጌ ፍቅር ነው የኔ ውድ ተያቸው ካፊ የሚሉት እምነት የሌለሰውነው እኛ ግን የከበረ እምነት አለን እደዝ ለሚሉሽ ቦታ አትስጫጨው የኔ ውድ
@ሙሌየአሌልጂ
@ሙሌየአሌልጂ 3 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጣብቀችሁ 💋🇪🇹እንድ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹❤
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 3 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wude demrigni emelsalehu
@cgfg-vw8um
@cgfg-vw8um 10 месяцев назад
❤❤🎉🎉
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱልን ወሬኞችን ተዋቸው አትስሟቸው ሲያሽቃብጡ ነው አብረን ነው ያደግነው መለያየት አይቻልም አዳሜ ፊቷን ሸፍና ውስጧ ተንኮል ክፋት ካለ ምንም ትርጉም የለውም ደግሞ ብዙ አውቃለሁ በአካል አብሬያቸው ያለሁ የሚሸፈኑ ግን ሰው ሳይኖር ተደብቀው ወንድ vidio ሲያወሩ ተያዙ አንዷ የራሷ አጎት በብር ተወራርዶ አታወራም አታነሳም ብሎ ራሱ ባለበት የተወራረደው ደውሎ አንስታ ስታወራ ተዋረደ ብሩን ከፈለ ግን አታዋርዳት እባክህ ብለን ለምነን ዝም አለ ሌላዋም ባንድት ጓደኛዬ በምትሄድበት ሹፌር vidio ስታወራ አይታት እቤት ለምን ትሸፈናለች ልንገራት ስትል ተያት ብለን ዝም አልን ደግሞ የቁርአን መምህር ናቸው ስንት ጉድ አለ ሰውን አትሳደቡ የናንተ ጉድ ሞልቶ ሰውን አትወንጅሉ
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 3 года назад
ይገርማል ኬት እና ኬት ነዉ ተገናኝተዉ እንደዚህ ፍቅር ሆነዉ ስናያቸዉ ወላሂ እንዴት ደስ ይላል ኡፍፍፍፍፍፍፍ በቀጣይ አረቅጥ ጉመር እንጠብቃቹ አለን የኔ ዉዶች
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 года назад
ውሰድዋቸው ባህላችን ይዩት
@shewit1307
@shewit1307 3 года назад
ወይኔ ቆጮ በአይቤ እንዴት እንደ ናፈቀኝ የማሜ እርጋታ ፍቅር ያሢዛል በጣም ታምራላቹ 😍😍😍😍
@እሙኢክራምያርብመጨርሻችን
ለምየ ጀግና ነሽ እና በመዳም ቤት የመዳም ልጂ ጋር ባል ጋር እየተጋፉ እየሰሩ አሁን ብዙ ይዘባርቃሉ አገራችንስ እደትነውደ የምንኖርው ነው እየብቻቸው መኪና ገዝተው ሊገቡ ክክክ አንዳንደየ ማስተዎል አለብን ይህ ኑሮችን ነው
@አልፍነኝስደተኛዋ
@አልፍነኝስደተኛዋ 3 года назад
ሳህ እኛ አገር እኮ መለያየት አይቻልም ማሀበራዊነት ተለምዷል ያው ሸሪአው ባይፈቅድም
@እሙኢክራምያርብመጨርሻችን
@@አልፍነኝስደተኛዋ ሸሪአው አይፍቅድም ትክክል ነሽ ግን በተለይ ከክፍለሀገር የምንቀሳቀስ ሰወች ሙዚቃ ቀንሱ ስንልኮ ያባትሽ መኪነነውደ ከፍለግሽ ውርጂ ነው የሚሊት ብቻ አላህ ሁሉንም ያደራጂልን ይቅርም ይበለን
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 3 года назад
አረንጉአዴ የለበሰከው በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ዩትዮብ ላይ ሰታቀርብ በጣም ነበረ ፕሮግራምህን የምወደው ሳይህ ደግሞ ጥሩነትህን ደሰ አለኝ ፕሮግራም ሰታቀርብ እኔ እንደውም ክርሰትያን ትመሰለኝ ነበረ አቀራረብህ ሁሉም ሃይማኖት ያማካለ ዜና በጣም በቴሌቨዥኔ ዮትዮብእከታተልህ ነበረ የኮረና ጊዜ እዚህ አገር በጣም በሚፈራበት ጊዜ በጠም ሁሌ አዳምጥህ ነበረ ድምጽህ ለየት ያለ ነው እዚህ ሳይህ ደሰአለኝ::
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 года назад
Exactly I agree with you.
@tufikjamal7803
@tufikjamal7803 3 года назад
በጠም ደስስስሰ ስትሉ እኔ ለምሰሌ እኔ ጓደኞቹው ክርስተኖች ነቸው ግን በጠም ነው ምንዎደቸው መስቀለቸው ስደርስ የሙስልም ስገ አዘገጅቶ የመጡልነል እነቴም እንደዚው ትዎስትለቹወለች በቀ በጠም ደስ ይለል
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 3 года назад
ትክክል ነሽ ለሙዬ አብሮ አደግ መለያየት አይቻልም ምንም በሀይማኖት አንድ ባንሆን መከባበር አለብን አረብ አገር ያላችሁ ሙስሊሞች መጥፎ ነገር ባንናገር ጥሩ ነው. ክርስትናን የሰራውን አይደል አረቦች የሚበሉት አረቦችም እደናተ ካፌር አይሉም. ጨዋ ናቸው ካፌር ማለት ሀይማኖት የሌለው ነው እኛ ሀይማኖት አለን.
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 года назад
ለሙየ እሰቲ ጣባ ላኪልኝ ለክትፎ ወደወሎ ለልጅ ቶፌክ ወይም ለአሜሮ ኢቶብ ሰጭልኝ
@bettybetty8094
@bettybetty8094 3 года назад
ደስ ስትሉ ጌታ አብዝቶ በፍቅር ይባርካቹ ጥቁሩ ልጅ ግን ተመችቶኛል ውቢት ቡታጅራ ናፍቃኛለች የኔዋ ሀገር
@umsami9582
@umsami9582 2 года назад
ስላአማአለይኩም ለሙዬ ዋናውመግቤትና ፍቅርነው እትስማቸው ዳናችንይህንአላለም እብራተከባብሮማንምየማንም ሀይማኖት ሳያቃሽሽ ስለዚህትያቸው ምያበልብነው ለሁላችንምአላህሂዳያይስጠን አይዞሽ እህቴ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Год назад
የኔ ቆንጆ አላህ ያክብርሽ
@የማርም_ልጅ
@የማርም_ልጅ 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃች፣ስታምሩ❤️❤️❤️❤️
@ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ
ለምየ እደትልግለፅሽ የኔ ድቡሽቡሽ አላህ ያክብርሽ የኔወድ
@SA-rc2zq
@SA-rc2zq 3 года назад
ግን ለምለም ምን ሁነሽ ነው የፋሲካ ኒካህ ጊዜ ስጦታወቹን ስታጣጥይ የነበረው ሁሌም ገንዘብ አታሠልስይ ያ ቪጆወ አቃጥሎኛል
@aminahsen9676
@aminahsen9676 3 года назад
ማሻአላህ ለሚቆንጆ አየሸበካየሰራውንይሰጠው ከናተለየኝኮ ሰታምሩ በአላህ ለናተም መልካምጉዞ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ወላሂ ተዋዶ መለየት እንደት እደምጠላ ብቻ እወዳችሗለሁ።።።።።
@senaithaile2377
@senaithaile2377 3 года назад
Egziabher yakbrshi mar🙏🙏
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
*ነፍአመትኑሩልኝ ጅነይድ ሚፍታህ ማሜ አፊያ የተቢ*
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
@@elsatilahun2219 የኔምርጥ💞💞
@saraminsoso53
@saraminsoso53 3 года назад
በጣም ደስትላላችው በእውነት አድነት ማለት ይህነው ተባረኩ
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 года назад
ኡናት ነው ፍቂር ይበልጣል አንዳንድ ሰዎች በዘረኘናት አይናቸው የታወረ ጆራቸው የደነቆረ ህሊናቸው ከመጥፎ ነገር ዉጭ ሌላ ጥሩ ናገር ማሳብ የማይቹ ሰዎች ናቸው ክፉ ናገር መናገር ምቀናቸው
@አላህንፈሪ
@አላህንፈሪ 7 месяцев назад
ጄግና ነሽ ለሚየ
@battbatti6896
@battbatti6896 3 года назад
ማሻ,አላህ,በጣም,ደስ,ትላላችሁ,ኢትዮቢያዊ,ማለት,እንደዚ,ነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኰ1ፀ
ወአለይኩመሠለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱህ ለምን ማሜን ከፍቶታል ሚፍታ እንደኔነው ሁሌ መጫወት አለህ ይጠብቃቹህ
@lolo_5678
@lolo_5678 3 года назад
ማሻአላ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@alemusara592
@alemusara592 3 года назад
ለሙዩ እኔ ቡታጀራ መሪት መግዛት እፈልጋለዉ መላበይኝ pls
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ለሚየ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@enatenat9295
@enatenat9295 3 года назад
የኔ ውድ እውነትሺን ነው ፋቅር ካለ ሁሉም እደሀይማኑቱ ይሸኝል
@حنانمصطفي-م8ظ
@حنانمصطفي-م8ظ 3 года назад
የቡታጅራዋ ቆንጆ ብያታለው ለምለም like me
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 3 года назад
እውነት ነው ትክክል ነሽ እህት ፍቅር ይበልጣል ፍቅራችሁ ይብዛልኝ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 3 года назад
ማሽአላህ ታምራላቹ ለሙ የሰው ነገር እእእ ብለሽ ካዳመጥሽ ታብጆለሽ ዝበያቸው ሙስሊምም ኦርቶዶክስ ፍቅር ነን ተሳስበን ተከባብረን ነው ያኖርናው ፍቅር❤❤❤❤ያሸንፋል መልካም ጊዜ አላሳፈርሽንም የጉራጌ ባህላችኝ በሚገባ አሳየሻቸው 😘😘😘😘
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 7 месяцев назад
የተንቢ እናመሰግናለን አማራ ክልል ሁሉም ነገር ወደ ቀድሞ ሰላሙ ሲመለስ እናስተናግድሻለን ❤❤❤❤ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አማራ ነኝ ❤
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 года назад
ማሻ አሏህ ስታምሩ ብቃ ሀገራችን ልተስናበቷት ነው እሺ መልካም ጉዞ የለሚ እና የፋፊ ስርግ ትመለሳላቹ እሻ አሏህ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
ደምሪኝ እህት ቴ
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
ምናለ ሁሉም ሠው እንደ እናተ በፍቅር ቢኖር ወላሂ ኡፍፍፍፍ። መወለድ ቋንቋ ነው ምርጦቼ በርቱ ከባለፈው ጭከት ያተረፍቹ አሏህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊሏህ በሉ ወላሂ እኔም በጣም ነበር የፈራሁኝ የሠው ሀገር ሄደው አንድ ነገር እዳይሆኑ ብቻ አልሀምዱሊላ
@ሀሊማወሎዩቱቢ
@ሀሊማወሎዩቱቢ 3 года назад
እነዛመደእሸ
@martamarta3744
@martamarta3744 3 года назад
ኮሜንትላይብቻነውፍከራችን እኔም ከጓደኛዬከሰሚራ. እሱወለኔ እኔ. ሰባት ቤት. ሙስሊምክርስትያን. ይስኽው አንድላይነውምናየው. ኮመንትላይብቻነውጦርነቱያለው
Далее