Тёмный

እርሶ ግን አሏህን አይፈሩም?😓 ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በአደባባይ ዋሹ//የአዲስ አበባ ኢማሞች ሐቁን ተናገሩባቸዉ  

nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

#ይህ_የዩቲብ_ቻናል_ትክክለኛዉን የእስልምና መንገድ ተከትሎ ሀቅን ወደ ሰዎች የሚያሰራጭ እና ግንዛቤ የሚሰጥ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
#ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
#how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
#ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
#ቂሌሳ_ጃለላ
#አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
#አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
#ጅማ_መንዙማ
#ኦሮምኛ_መንዙማ
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#new_bilal
#new abuki
#ልዩ_ልዩ_መንዙማ
#ልዩ
#ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲ ያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Music by a href="https:pixabay.com users alfa-relaxing-music-31221933 ?"Alfa Relaxing Music a from a href="https:pixabay.com music?"Pixabay a

Опубликовано:

 

31 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 3 месяца назад
ነቅተሽ እያነቃሽ ስለሆነ እናመሰግናለን❤❤❤ አንቺ የንስቶች አክቲቪስት ነሽ
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Месяц назад
ኧሯ
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 3 месяца назад
ባረከላሁ ፊኪ የኛ ውድ እህታችን ኣላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f 3 месяца назад
አሏህ ይጠብቅሽ ውዴዋ
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f 3 месяца назад
አሏህ ፍርዱን ያቅርብልን ያረብ
@ferihaadus744
@ferihaadus744 3 месяца назад
Ameen yareb
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 3 месяца назад
Habibti Allah yetbeqeshe💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️💪
@user-zq3qe5tr2u
@user-zq3qe5tr2u 3 месяца назад
ባረከላሁ ፊይኪ አላህ ይጠብቅሽ
@ayshaali8785
@ayshaali8785 Месяц назад
እህታችን በርቺ እነዚ ጠማማ መሪዮች ከማጋለጥ ወደሀላ እንዳትይ አላህ ሂዳያን ያሻለት በጭፍን የሚከተላቸው ሰበብ ልትሆኚ ትችያለሽ
@AmiraNurahmed
@AmiraNurahmed 3 месяца назад
ጌታየ ቤተሰባችንን ከነዜህ አሰመሳይ እና ጠማማዎች ጠብቅልን
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 3 месяца назад
መሻይሆቻችን ረጅም ሀያት የኔወርቆች በሀቅላይመፅናት ምነኛ ያማረነው
@user-lf4hi8jj3w
@user-lf4hi8jj3w 3 месяца назад
ያአሏህ ኸይር አስማን 😢😢 እስከመቸ
@ergoeabduendris2187
@ergoeabduendris2187 3 месяца назад
ሱባሀን አሏህ አይ እኒህ ውሀብያወች ወላሂ እደት እደሚያስጠሉኝ ሱባሀን አሏህ
@KEWULETMOHAMMD
@KEWULETMOHAMMD 3 месяца назад
ውሀብያ ምን ማለትነው
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp 3 месяца назад
​@እኔ እራሁ ዉሀ አብያ ማለት ምን እድሆን አልገባኝም kewuletMohammed
@zeynuseman217
@zeynuseman217 3 месяца назад
Berchi Allah Yagalitachewal Le Gizew New
@amirshash4559
@amirshash4559 Месяц назад
بارك الله بكم وأعانكم الله
@AbdulbariNida-vz7ps
@AbdulbariNida-vz7ps 3 месяца назад
እህቴ፣አላህ፣ይርዳሽ፣ይህ፣ነገር፣በየ፣መስጊድ፣የሚታይ፣ነውና፣አጥብቀን፣መታገል፣አልብን፣ባይ፣ነኝ፣የዛሬውን፣ብቻ፣ችግር፣ሳይሆኑ፣የነገን፣ትውልድ፣ታሳቢ፣አድርገን፣መታገል፣አለብን፣።በተረፈው፣በድአ፣እንበርታ።እናንተ፣በርቱ።
@saniamahmmod9899
@saniamahmmod9899 3 месяца назад
ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 месяца назад
الله يعطيكم العافية يا شيخنا
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 3 месяца назад
የአላህያረቢ😢😢😢😢🤲🤲🤲አይወሀብያ
@ahedmohammed5227
@ahedmohammed5227 23 дня назад
بارك الله فيك😢😢🤲😢🤲
@nouran373
@nouran373 3 месяца назад
ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቅሸ እህትየ ሰባሓናላህ 😢
@khairea1116
@khairea1116 3 месяца назад
سبحان الله سبحان الله
@FyFg-sn7mo
@FyFg-sn7mo 2 месяца назад
ባራካላህ ፍኪ ኣሕባቢ ኣላል ያግዛቹሁ ❤❤❤😢 ኣይ ዋህብያ የጃቹሁ ይስጣቹሁ☝️👌🙌
@Rasulullah_love
@Rasulullah_love 3 месяца назад
ዐጅብ በጣም ይገርማል በዝህ እድሜ ኺያና ምን ሊሰራለት መስሎት ይሆን?ትልሽ ሳይሳቀቁ ነጭ ዉሸት አዑዙቢላህ መሻይኾቻችን አሏህ ይጠብቃቸዉ የእዉነት ባለቤቶች መሆናቸዉ ፍታቸዉና ጣፋጭ አንደበታቸዉ ይመሰክራል እንሻአሏህ ለሁሉም ግዜ አለዉና ወደስራቸዉ የሚመለሡበት ግዜ በቅርቡ አሏህ ያድርገዉ🥰 ኡስታዛዬ አንችን የሚገልፅ ቃል ባይኖረኝም ከኩፉ ነገር አሏህ ይጠብቅሽ በርቺ አሏህ ያግዚሽ ✅🥰 ሁላችንም እስከመጨረሻ አድምጠን ሼር ብናደርገዉ ይህንን የማያቅ ያዉቀዋል ሼር ማድረግን አንዘንጋ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 3 месяца назад
የኦሮሞ መጅሊስነው ተፊት ይልሻልቀርሞ😢 ከዛወድህ ከብትጅ ሰውመሴሎ አይታየኝም የዚህን ሰውየ እድሜ አላህ ለካሰር ስቃይ የነ አማርናት የነዙበይር እናት እንባይፍረድ
@fakihasass6775
@fakihasass6775 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 3 месяца назад
سبحان الله العظيم 😢😢 حفظكم الله تعالى أين ماكنتم ماشيخنا 👍👍
@Vip123-ir6fe
@Vip123-ir6fe 3 месяца назад
❤❤❤❤
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 3 месяца назад
በርች ዉድዋያ አላህ ሀቅ ያዉጣ ያአረብብብብብብብብብብብብ አይ ዱኒያ
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 3 месяца назад
ሱብሓን አሏህ 😢😢😢
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 3 месяца назад
ባረከላሁፊኪ ማኢየ አሏህ ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JolySalh
@JolySalh 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ እኒህን ውሀብያወች አላህ ካገራችን ያጥፋልን ያረብ አሁንስ በዛ ወላሂ
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
ጀሚአን ይሄን ጉድ አይታችኋል ከዚህ በላየምን እጠብቅ እስኪ እንቃ ከድናችን ጎን እንሰለፍ /እንቁም አብሽሩ መጥፊያቸው ቅርብነው አብሽሩ በሀቅላይ ያለን ሰወች አብሽሩ ዱኒያናትእደዚህ መቀያየራ እዳይደቀን እዳያስፈራን አልሀምዱሊላህ እኛ በሀቅላይነን እደነ ቱፋ አንቀላብድም
@zeah22
@zeah22 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢
@user-xp4ip2hj1m
@user-xp4ip2hj1m 3 месяца назад
ማሻአላህየኔውድእህቴአላህይጨምርልሽ ሀቁንመንገድአላህይምራን
@user-xp4ip2hj1m
@user-xp4ip2hj1m 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 месяца назад
ከናተ በላይ የአላህ ሱ ወ ጥላት የለም በላ ኢላ ሃኢለላህ ሙሃመዱ ረሱለላህ ጥላ ስር ያለን ኡማ የምትከፋፍሉ የፀረ ሙስሊም አጀዳ ስጭወች
@Daima611
@Daima611 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@aminaahmed470
@aminaahmed470 3 месяца назад
እህቴ በርቺ ከቻልሺ የሸኽ ሃሰን በቱልን ቁቢ ሊያፈርሱ የታገሉ ነዉ የሰማሺዉ ነገር ካለ ብታሳዉቂን?
@nisaulmesharietube3513
@nisaulmesharietube3513 3 месяца назад
yet new??
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 3 месяца назад
የት እደሁ መረጃ አሣውቋት መረጃ እድታ ቀብለን
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 3 месяца назад
ወይ ጉድቱፈ
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 3 месяца назад
ኸይሪ አስማኝ ገታየዋ ዶሞ ምናሉ
@Halawa0809
@Halawa0809 3 месяца назад
Weshar bezeh edma betam yastalal musim marinagn belo aydrem at qelat
@AmiraNurahmed
@AmiraNurahmed 3 месяца назад
እህቴ አላህ ያንስርሽ በርቼይ
@Allah__exists_without_a_plac
@Allah__exists_without_a_plac 3 месяца назад
አላህ አጅርሽን ከፍ ያድሪገው❤❤❤
@user-fy8oz6ut9c
@user-fy8oz6ut9c 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozahassan8871
@rozahassan8871 3 месяца назад
አየ ቶፋ እዳ አደበላለከው የስራህን ይስጥህና😢
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
በመሻይሆቻችን አዘጉም ግደሞ የበለጠ ብዙውን አስደሱኝ አስቀኑኝ 😢😢😢😢ምንኛየተመረጡ ሰወችናቸው ይሄንያክል ይቃይ የደረሰባቸው በድናቸው ጉዳይነው እድለኛናቸው ለድን ብሎ መሰዋት መክፈል በአሁን ሰአት አሏህ የመረጣቸውጅ ሁሉ አያገኘውም
@dgfhkjbaryrhvjg7221
@dgfhkjbaryrhvjg7221 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 3 месяца назад
ሀቅ አንድ ነው ያረብብብብብብብብ
@fatumamd1120
@fatumamd1120 3 месяца назад
ግንኮ ድኑን ያልሆነ ሰው ሲጫወትበት አንድ እዚህ ግባ እማይባል ሰው ሲያዳክረው ያስለቅሳል
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 3 месяца назад
ማእዳየ የኛ ጀግና ባራከላሁ ፍክ❤ ፍትሽ ምን ሁነሽ ነዉ
@nisaulmesharietube3513
@nisaulmesharietube3513 3 месяца назад
አሚንንን ፊቴን ግርፋት/ምች ነዉ ሐቢበቲ
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 3 месяца назад
@@nisaulmesharietube3513 አላህ ያዓፍኪ😍
@esmaellube9602
@esmaellube9602 3 месяца назад
Wuhabiyyaa Wushetam newu mechem ayitamenim.
@user-iq9ub5ge8f
@user-iq9ub5ge8f 3 месяца назад
አይይይይ ውሀብያ በምላሳቸው ሰላምን አድነትን እያወጆ በተግባርና በብራቸው ሙስሊሙን ለመበተን ይሞክራሉ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@user-dd6hg7mn3y
@user-dd6hg7mn3y 3 месяца назад
ይሠዉየገንእደዉለዝችእርሜ አይ ሂዳይሠጠወት
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 месяца назад
ربنا يحفظكم الله هما أرين حق بلحق
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 3 месяца назад
አላህ ያዋርዳቸው አየወሀብይ በጣም ያሳዝናል
@user-xo6hy7mr3o
@user-xo6hy7mr3o 3 месяца назад
😭😭😭
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 3 месяца назад
Politics hone Eko Subhan Allah dinu Allah hen ayfarume Allah qotqawon yewredebachu
@user-iq9ub5ge8f
@user-iq9ub5ge8f 3 месяца назад
እውነትም ቶፋ
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 3 месяца назад
የውሀብያ. መስጅድ. እና. ቢሮ. አንድ ነው. ምክናየቱም ዚክር አይዘከርበትም ቁርአን አይቀራበትም ዝግ ነው ለሶላት ብቻውን በነብያችን ግዜ እንደዚህ ነው
@Alimanmidia
@Alimanmidia 3 месяца назад
ሀቅ ነው እየተሰራ ያለው ስራ በደል ነወወ
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 месяца назад
ፍ ርድ ቤቱ ፍርደ ለመስጠት አናንቴ ተሰማሙ የላል ለማሠር ገን ይተባበራል . የአላህ ፍርድ ይሻላል አህሉ ሱና በገንዘብ አይገዛም
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 3 месяца назад
አይ የውሀብያ ጉድ ወሬ ሌላ ተግባር ሌላ ሱባሀን አሏህ ባረከሏሁፊኩም ሠይደቲ አሏህ ይጠብቅሺ
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 3 месяца назад
አይወሃብያ በእስልምና ትልቁ ወንጀል ውሸት ነው እንደት አላፊ የሆነ ሰው እንደት ይዋሻል???መልሱን ሃቅ ለሚታያችሁ በሙሉ ትቻለሁ
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 3 месяца назад
ዐለይከ ረበና ቢሑስኒል ኺታሚ ሁለት ፀጉር አዉጥቶ መዋሸት አያሸማቅቅም ለዛዉም እንዲህ አይነት ክህደት
@seidomama2299
@seidomama2299 3 месяца назад
እውነት ሸህ እብራሒም ቱፋ ይህንን ድረጊት ካደረጉ በዚህ በተከበረው ረመዳን አሏህ የአድኒያ መፈታተኒያ አሏህ ያድርጋቸው
@din-gz5ww
@din-gz5ww 3 месяца назад
Mejemeriya fitish lay yalewun vazlin mindinnew segexe
@fatumaessahedr9102
@fatumaessahedr9102 3 месяца назад
وإذا رأيتهم تعجبك أجسامهم وان يقولو تسمع لقولهم كأنهم خشب مسندة يحسبون كل صيحة عليهم هم العدو فحذرهم قاتلهم الله أنا يؤفكو ከአልላህ የበለጠ የናንተን ውስጣዊ ማንነት ማን ሊገልፅ ይችላልጎ በራህመቱ ከናንተ ተንኮል ኡማዉን ይጠብቅ
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 3 месяца назад
ማኢየ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ መሰሎችሺን አላህ ያብዛልን አየ ውሀብያ የውሸት መካዘን አላህ ይንአልኩም
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 3 месяца назад
አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ሌላ ምን ይባላል መቸም የነሱ ሴራ ማብቃያ የለዉም ።
@user-zf9or4rx5e
@user-zf9or4rx5e Месяц назад
ውሐቢያ❤❤❤❤❤❤
@yesufnegussie9871
@yesufnegussie9871 3 месяца назад
ከነስሙ ቶፋ ስለዚህ ባይዋሽ ነበር የሚደንቀው ከቶፋ እውነት አይጠበቅም።
@MyMame-rw3id
@MyMame-rw3id 3 месяца назад
Dr abyis min byi new chat haram mehonun eko tnager
@user-dq7ry2uf2s
@user-dq7ry2uf2s 2 месяца назад
He may speaking the truth I think those the diverted hypocrite strongly organized and may blocked the information not to pass to Haji Tuffa
@MesbahSeid
@MesbahSeid 3 месяца назад
Hasbylahuwenemalkel
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 2 месяца назад
አይ ውሀብያ አሏህ ይወርዳል እኩለለይል እያሉ አኡዙቢሏህ
@user-zf9or4rx5e
@user-zf9or4rx5e Месяц назад
😛😛😛😛😛😛😛
@samiashariff7120
@samiashariff7120 3 месяца назад
الوهبي حيتو كلو فلوس
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 3 месяца назад
ሱብሓነላህ እነዚ ወሃብዮች እነ ኢብራሂም ቱፋህ ለዕነቱላህ ዓለይሁ በሌላ ውሸቱ ኣይበቃም ብሎ ደሞ በኣደባባይ እንደዚ ኣይነት ውሸት ሱብሓነላህ ግንኮ በወሃብዮች ሓራም ነገር ሓላላቸው ነው ውሸት ሓላል ኣደረጉ ሱብሓነላህ ግን ለኣላህ ሳይፈሩ እንዴት መዋሸት ይፈራሉ ኣላህ ሆይ ከነዚ ጠማማ የሆኑ ወሃብዮች ኣላህ ይጠብቀን ፍትህ ለኣህሉ ሱና ወልጀመዓ በሙሉ ኢንሻ ኣላህ ሁሉም ያልፋል
@MohamedOusman-yu7cz
@MohamedOusman-yu7cz 27 дней назад
Achidetera ouma atekefafli ydebter kemte
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 3 месяца назад
እንደተናገሩት ቢሆን ለምን እንደዚህ ሆንን ኢማሞቻችን እስከአሁን የታሰሩ ስላሉ ነዉ እንጅ እስልምናችን ካልነኩት ማን ደረሰባቸው ዲኑን አሏህ ነዉ የሚጠብቀዉ ግን የቱፋ ንግግር ከተተገበረ ጥሩ ነበር።
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 3 месяца назад
ቱፋ. ፓለቲ ከኛ ነው. ንግግሩ. ሌላ. ትግባሩ ሌላ ሙናፊቅ ነው
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
ምን ይተገብሩታል ያንማታረጉ በሩን ሊለቁ ይችላሉ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 3 месяца назад
@@user-kr4lt3wl5h መልቀቁንማ በግድ ይለቃል ለጊዜው እንጂ ጊዜ አለኮ ዲንኮ መጫወቻ አይደለም ኢስላም ን ኢስላም ብቻ ነዉ የሚመራዉ ተዉሂዱን የማያምንበት (الله) ን የማያጥራራ በቦታና በአካል እጁ እግሩ የሚል ሙስሊም ን ሊወክል አይችልም
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
@@user-kb5gf8nb5n ሶሂህ ወዳጀ ዱኒያናትና ዘበን ደገፋችው እሸአሏህ ጊዜተለዋዋጭነው
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp 3 месяца назад
ማ ሁወ ተውሂድ​@@user-kb5gf8nb5n
@Amina-xx6mw
@Amina-xx6mw Месяц назад
አዲነው እሥልምና አትከፍፍሉት አላህን ፍሩ ሁለት እሥልምናየለም ሁሉም ሙሥሊምነው ውሀብይ ሠለፎያ እያሉ ተመከፋፈል ቀጥተኛውን መገዲ ይምራን አላህነው አዋቂው ገሁሉም በላይ
@user-jb9fb4sy5i
@user-jb9fb4sy5i 3 месяца назад
Kiyya kana gara caakka Ariha karkaroo hatiksu
@user-zf9or4rx5e
@user-zf9or4rx5e Месяц назад
አንቺን አሏህ ሂደያ ይስጥሽ ወይም ምላስሽን አሏሕ ይቁረጠው መስጊድ መቃሚያ ሳይሆን ቁራን መቅርያና መስገጃ ነው
@user-ne6qc5yz5m
@user-ne6qc5yz5m 3 месяца назад
Anchin bilo Muslim sheik hajii eko le muslim ayinii nwu
@LoKo-tf5bw
@LoKo-tf5bw 3 месяца назад
😁
@ayshaali8785
@ayshaali8785 Месяц назад
ደሞ አይን በአይ ይዋሻሉ አላሁ ሙስታአን አላህ አቅ እንዳያዩ ጋረደባቸው
@user-ne6qc5yz5m
@user-ne6qc5yz5m 3 месяца назад
Gena nwu yikarlii
@user-jb8em4zw1n
@user-jb8em4zw1n 10 дней назад
አሳማ የመሰለ ሰዉዬ አፈር ብላ ናላ አላህ ያዉርድብህ
@SghahNeheh
@SghahNeheh 3 месяца назад
ሢጀመር የትኛዉሀድሥላይነዉ ማወቅእፈልጋለሁ ሤት ሚዲያ ላይ ወእታ እምታሥረዳዉ ሌላዉደሞ ዉሀብያ ምንማለትነዉ አሥረዱኝ እኔየማዉቀዉ ሙሥልምነዉ
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 3 месяца назад
እረበክሽ / ክህ አልቀረባችሁም እኔ የሚያአጅበኝ ውሀብያን ደጋፊ ሆናችሁ ሙስሊምነን የምትሉትነገርሳ እመረረሽ ዋጭው ውሀብያ ሙሥሊም አይደለምነኝ አሉጅ ሙስሊም አደሉም ሙስሊምን አይወክሉም ውሀብያማለት እምነታቸው ተሽቢህ ለምሳሌ አሏህን በቦታ መግለፅ ሀገር በጥባጭ የገዘብ የስልጣን ጥመኞች ግን እኛ ሰላምነን እኛሙስሊምነን የሚሉ ናቸው በጥቂቱ ይሄን ይመሥላሉ በአሁን የሚደረገውእያያችሁ የነሱማንነት በግልፅ እያየን ነው አዕምሯችሁን አሰሩት እዉነትን እንከተል ከእውነት ጓን እንሰለፍ ነጃየሚያወጣን ሀቅነውና
@SghahNeheh
@SghahNeheh 3 месяца назад
አንደኛ ያሥተማሯችሁ ሥድብነዉ ሁለተኛ ሤቱምወንዱም በአንድላይ መግማማት መጨፈር ጫት መቃም ሚዲያላይ ወቶ ፈቱሀመሥጠት ዉሀብዮች ምንድነዉ ጥፋታቸዉ እ ለምን ትጨፍራላችሁ ለምንትቅማላችሁ ለምን መዉሊድታከብራላችሁሥላሉ እናተኮ እምደግሡት ለይሉኝ ለቀረፃ ለሚዲያመሠለኝ አላህልቦናዉይሥጣችሁ
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 3 месяца назад
@@SghahNeheh አሏህ ይዘንላችሁ እኛስ እናተ እደምትሉት አደለንም አልሀምዱሊላህ
@SghahNeheh
@SghahNeheh 3 месяца назад
አለሀምዱሊላህ እኛማአላህአዝኖልን የነብዩን ሡናእድንከተል አድርጎናል ለናተይዘንላችሁ አመትጠብቃችሀ የጎዳና ኢፍጣር መዉልድ ለምደግሡት
@SghahNeheh
@SghahNeheh 3 месяца назад
ማለት ሣይሆን ሆኖእያዬነዉ እኮነዉ
@AbdulhakimMolla-nt3tv
@AbdulhakimMolla-nt3tv 3 месяца назад
በአላህ ቁጭ ብለሸ ተማሪ ሁልሽም ዝም ብለሸ ወሀብያ ምናምን አያልሸ ጊዜሸን አታባክኝ
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 2 месяца назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አጃኢብነው የውሀብያ ጉድ
@aminaahmed470
@aminaahmed470 3 месяца назад
አላህ ሃቁን ያዉጣ አቶ ቱፋ የተባለ ሰዉዬ በብር የሰከረ ሞት የሌለ መስሎታል የራሱ ዩኒቨርስቲ ያለዉ ብዙ ቢዝነስ ያለዉ እግሩን አንፈራጦ በአፉ ሲዋሺ ያሳፍራል የኛ ኦለማዎች የበፊቱ ተመራጮች በግድ ሃገሩን በጥብጠዉ ሲወርዷቸዉ የሚኖሩበት ቤት እንኳን አልነበራቸዉም በግል ተከራይተዉ ነበር የሚኖሩት እነዚህ መንግስት ምን የመሰለ የኪራይ ቤቶች ስጥቷቸዉ በግላቸዉ የሚያከራዩት ሁለት ሶስት ቤት አላቸዉ ሁሉም ከጎረምሳዎቹ ጋር እየተሰባጠሩ ሺማግሌዎቹ ኢማሞች ግፍ ሲሰራ ባላየ ያልፉሉ እነዚህ ነጣቂዎች የአላህ ነስር የምጣ ይሞታሉ እንጂ ስልጣን አይለቁም ከአላህ ከመጣ ግን ፍርዱን እናያለን ምድረ ነጋዴ መጂሊሱን የንግድ ማአከል አደረጉት ሸኸዎቼ አብሺር የፈረጃዉ ቀን ቅርብ ነዉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ብቻ በረመዳን እንዳንገሏታችሁ አላህ የእጃቸዉን ይከፍላቸዋል አብሺሩ በዱአ ጥንክሩ የናንተ መሳሪያ ያ ነዉ።
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Месяц назад
አርፈሺ ተማሪ መጀመሪያ ሴት ልጂ በአደባባይ ታሥተምር ያለ ድን አለ በዝህ ፊትና በበዛበት ዘመን ኧረ ተው ሴቶች ተው ለዛውም ተገላልጣችሁ ለዶላር ነው አደል እናተን አስሮ መግረፍ ነበር
@ahmedmuftiy2921
@ahmedmuftiy2921 3 месяца назад
Ya hana mariyam 😂imamoch 😂😂😂
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 2 месяца назад
የምን ኮሚቴ ነው መስጊድ ውስጥ መስጊድ በኡለማ ነው የሚመራው ኧረ አታቡኩ ባካችሁ በላኢላሀኢለላህ ያመነ እንጂ የምን መከፋፈል ነው በዘር መጣችሁ ደሞ በዚ መስጊዶችን መፈነቃቀል ያዛችሁ አላህን ፍሩ! !! ሀቅ ተናገሩ! !! መጅሊስ የሚባል ነገርም ለሙስሊም ቁርአን ላይ ነው ወይስ ሀዲስ ላይ ያለው? ለወንበር ለደሞዝ አደራጃችሁ ሙስሊሙ በኡለማ ማህበር ነው መታገዛ ያለበት አትለፍልፉ እየመጣችሁ
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
የትልቅ ውርደታም እኔአፈርኩ እነሱለሚያወሩት ቱ
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 3 месяца назад
ውሀብያ. ሙናፊቅ ነው. ቶፋ ሙናፊቅ ነው የዘመናችን አብደሏህ ኢብኑ ሰሉል ማለት ቶፋ የውሀብያ መሪነው።
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 3 месяца назад
አንተ የአክራሪ ጽንፈኛ ዲያቆን ክብሪትና መለስ ብቹላ ተላላኪ ፍትና አህባሽ! አሁንም ኡመቱን ከፋፍለህ ልታጫርስ ነው እንደ ወያኔ ዘመንህ? መለስ እቅዱ ሰራለት. አይ የ cult ጭንቅላት!
@LoKo-tf5bw
@LoKo-tf5bw 3 месяца назад
😂
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 3 месяца назад
😂😂አየዉሀብያ
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 3 месяца назад
አስመሳዮች ናቸው ውሀብያ😕😕
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 3 месяца назад
ለጥላቻ ብለሽካወራሽ የኣላህ እርግማን ይውረድብሽ ኣዉቀሽ ኣዉሪ ኣብይ መች መረጣቸዉ የመረጣቸዉ ህዝብ ነዉ የነዚ የመሻኢኮች ቀልብ ይዉጋሽ እስልምና ከፍ ስላለ ኣይንሽ ቀላ?ምን መጥፎ ተናገሩ?ጨለመብሽ?
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h 3 месяца назад
ነጭ ውሽ አዑዙቢላህ ቱፋ በዚህ እዲሜ ውሸት
Далее
FARUX RAIMOV AVJIGA CHIQDI - JAVOHIR🔥
01:01
Просмотров 1,4 млн
merkezulmesharie wuyiyit wuhabiya
19:58
Просмотров 349