Тёмный

የኻሊድ ክብሮም ድብቅ ሚስጥር!! ይህን ሚስጥር ካላወቃችሁ ኑኑኑ ስሙ! በራሱ አንደበት መሰከረ!! 

nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

#ይህ_የዩቲብ_ቻናል_ትክክለኛዉን የእስልምና መንገድ ተከትሎ ሀቅን ወደ ሰዎች የሚያሰራጭ እና ግንዛቤ የሚሰጥ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
#ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
#how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
#ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
#ቂሌሳ_ጃለላ
#አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
#አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
#ጅማ_መንዙማ
#ኦሮምኛ_መንዙማ
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#new_bilal
#new abuki
#ልዩ_ልዩ_መንዙማ
#ልዩ
#ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲ ያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Music by a href="https:pixabay.com users alfa-relaxing-music-31221933 ?"Alfa Relaxing Music a from a href="https:pixabay.com music?"Pixabay a

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@al-kaabatube-tube3002
@al-kaabatube-tube3002 Месяц назад
ይህን ጉዳቸዉን አለም ይሰማዉ ዘንድ ሸርርርርርር እናድርገዉ እስኪ አያስከፍለንም
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ክክክክ ኧረ አለም ያውቀዋል አላህ ከአርሽ በላይ ለመሆኑ ጥርጥር አለዴ በቁርዓን የምትክዱ የቢድዓ አራማጆች አህባሾች ምነው ወጥ ረገጣቹህ
@12susu
@12susu Месяц назад
ወላሂ ለዓዚም ቁርኣን እና ሀዲስን እያስተባበልሽ ብዙዎችን በማጥመምሽ አላህ ዝንዳ ተጠያቂ ነሽ ሲጀመር ወሃቢያ የሚባል ነገር እራሱ ዬለም
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ትክክል
@user-xb4ig9lf6g
@user-xb4ig9lf6g Месяц назад
ወላሂ ሀቅነዉ ዉሀብያ የሚባልነገር የለም የጥላቻ ቅፅል ስምነዉ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd Месяц назад
ሳህ ይች ጠማ ታጠማለች አላህ ይጠብቀን ኧረ ተሰተሪ
@Ekrshe
@Ekrshe Месяц назад
አረ ከናንተ ይተብቀን አላህን በቦታ የምታስቀምጡት ከእናንተ የተብቀን በጭንቅላታቹ አላህን የምትሰሉ ጣውንት ተገዝውች ከእናንተ ይተብቀን😊
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
@@Ekrshe እቁረአንለይ እኮ አለ አላህ ከአርሽበላይእንደሆነ ነብዩብ ተናግርዋል እናተ ስለማታምኑነውንጂ. ጣውት አናመልክም አልሀምዱሊላህ አህባሽ ጫታም ከፈለግሽ ነይ በውስጥ አሳይሻለሆ ከቁረአን ከሀድስ በመረጃ
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 Месяц назад
አች ብለሽ ነው ውሃ ብያ የሚባል የለም ቁረአን ና ሀድሥ በትክክል የሚከተሉ ናቸው አላህን በብቸኝነት ጥርት.አድረገን እናመልከዋለንን
@user-tu9uj4vo2y
@user-tu9uj4vo2y Месяц назад
እህታን በአላህ እልሻለሁ ሙስሊሙን ለመከፋፈል እምትህጂበት ነገር ወላሂ ምንም አጠቅምሺ ለሌላ እምነት ተከታዮች በር መክፈት ነው
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ሳህ አሁን እሳምንአውቃነው
@12susu
@12susu Месяц назад
አላህን ፍሪ ኣንቺ ሰዉ ቁርኣንን ኣታስተባብይ አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑን እራሱ ነዉ ቁርኣን ላይ የገለፀዉ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd Месяц назад
ሳህ
@LailaLailaa-qw5tr
@LailaLailaa-qw5tr Месяц назад
ሳህ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 14 дней назад
መያዝአለባት
@fethoyk8156
@fethoyk8156 Месяц назад
Baraka Allahu fiki ehtachn Allah ke mujasimant yexbqn
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
የስራችሁን እሰከምታገኙ ምነው ብትረጋጉ ምድር አልጠቅማቹህ አለች
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f Месяц назад
ሱብሀንአላህ አላህ ይህድህ
@juggdgj5796
@juggdgj5796 Месяц назад
መጀመሪያ ኡስታዝ ለመሆን መማር ያስፈልጋል መጀመሪይ ተማሪ እህቴ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Месяц назад
አቺ ጠማማ
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu Месяц назад
አኡዙቢላሂ ከእደዚህ አይነት እምነት አላህ ይጠብቀን።
@saa756
@saa756 Месяц назад
የኛ ጀግና አሏሁ ተአላ ይጠብቅሽ ባረከሏሁ ፊኩም ገና ጉዳቼውን ውርዴታቼውን እንሰማለን አላህ ይጠብቀን ከውሀብያ ጥመት
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu Месяц назад
❤❤❤❤❤
@ahedmohammed5227
@ahedmohammed5227 27 дней назад
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله❤🎉 صلى الله عليه وسلم بارك الله فيك❤😘👍
@abdiyeaminatleg
@abdiyeaminatleg Месяц назад
ጀዛሽን አላህ ይክፈለሽ በርቺለን
@jvuhggi7179
@jvuhggi7179 Месяц назад
بارك الله فيك😢😢❤❤❤🥰🥰
@timajidris6272
@timajidris6272 Месяц назад
Baaraka Allaahu feeki Ustathah❤
@Ekrshe
@Ekrshe Месяц назад
አላህ ትክክለኝውን መንገድ የምርናል ❤❤❤❤ ማሻ አላህ እህቴ አላህ የጠብቅሽ
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph Месяц назад
Allah 2 right hand 😊😊😊😊😊😊
@zzaytn4041
@zzaytn4041 Месяц назад
ማሻአላህ
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 Месяц назад
Subhan Allah
@user-vd5ux6xc8s
@user-vd5ux6xc8s Месяц назад
ባረከላሁፊኩም የኛጀግና አላህይጠብቅሽየኔውድ🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s Месяц назад
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x Месяц назад
አላህን ፍሪ ሲጀመር ሴት በዚህ መልኩ ሚድያ ላይ ወጥታ ታስተምር የሚል ሀድስ ወይም የቁርአን አያ የለም ሰወችን አታጥሚ ይህን ሁላ ሰው ባጠመምሽበት አላህ ይጠይቅሻል ተማሪ ቁጭ ብለሽ አስተንትኝ ጫፍ አትሩጭ
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 Месяц назад
Allah yetbeqeshe wedo ustazachen💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️💪💪❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😅😅😅😅😅 ኡስታዝ ሚባለው ነገረኝው ሁሉ ነውዴ እ በቃ ምን ይደረግ ከታች ቢቆፈር ከላይ ሰሚ የለ ድሉ የሙስሊሞች ነዉ ኢንሻአላህ ሁሌም 👏👏 አህባሽንም አላህ ስሩን ይንቀለው
@saadahussen1491
@saadahussen1491 Месяц назад
እኛ አቦክር እንድህ አለ ኻሊድ ክብሮም እንድህ አለ ማለቱን እንተውና ወደ ቁርአን ማስረጃ እንመልከት قال تعالى بل رفعه الله إليه አላህ ምን አለ ኢሳን አላህ ወደእርሱ አነሳው ይለናል ኢሳ ወደይት ነበር ታዳ የተነሳው ከመሬት በታች አይባል መቸስ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ትክክል
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y Месяц назад
Allah adabe yesetashe zeme belashe leyunaten atenese majamarr bake ewukate yaseye
@yabderiwa
@yabderiwa Месяц назад
አጅብ አሏህ ሂዳያውን ይስጣቸው ሱብሐነሏህ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ እንቁ ባረከሏሁ ቢኪ ኡስታዛዬ🎉❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አኡዙቢላህ ከጥመት ከዶላለቱል አህባሽ መንገድም
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe Месяц назад
ሱበሀን አሏህ
@farukwerku3725
@farukwerku3725 Месяц назад
Jegnit
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 Месяц назад
Mashallah ❤❤❤
@ShammaBeauty
@ShammaBeauty Месяц назад
Dekoro nesh jil
@fatumaahmed-yx7cx
@fatumaahmed-yx7cx Месяц назад
waleykiselam werahmetulahe weberekathu hubi barekelahu fiki alhamdulelah mewejud bela zeman mewejud bela mekan
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 አላህ ችሎታ ስለሌለውና ስለማያውቀው በቁርዓን አልተናገረውም እናንተ ግን ከአላህ በላይ ስለምታውቁና አረዳዳችሁ ከባድ ስለሆነ አመጣችሁት ለአላህም አስተምሩት እስኪ አሊሞቹ
@dgfhkjbaryrhvjg7221
@dgfhkjbaryrhvjg7221 Месяц назад
بارك الله فيك سبحان الله😭😭😭❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚لا اله الا الله
@user-xb4ig9lf6g
@user-xb4ig9lf6g Месяц назад
ኡስታዞቻችን እያሉ ሴትልጂ ሚዲያላይ ወጥተሽ አስተምሪ ያለሽ ማነዉ የትኛዉ ሀድስነዉ ወላሂ አላህንፍሪ ሀያአ ይኑርሽ
@Daima611
@Daima611 Месяц назад
❤❤❤❤
@tijaniTij-se8hz
@tijaniTij-se8hz Месяц назад
Khaaliqiin innaa makhluuqiin layyiteesh yaalaawwokshii faxaaxaa
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp Месяц назад
አሏህ ይጠብቅሽ ያኽቲ እነሱንም ሂዲያ አሏህ ይስጣቸው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አልሃምዱሊላህ መመሪያችን ቁርዓንጂ በቢድዓ አንሸራሞጥም እዚያው በሸይኹል ፊትና ኪታብ ተጨማለቁ
@firdowsamohamed5993
@firdowsamohamed5993 Месяц назад
Jazackumllahu khair❤❤❤❤❤
@user-ee5dh1fu1j
@user-ee5dh1fu1j Месяц назад
ሱባሓናሏህ ሱባሓናሏህ ሱባሓናሏህ😢😢😢😮😮😮
@Wereqatube
@Wereqatube Месяц назад
Jegna keep it up❤❤❤❤
@zahrahh2389
@zahrahh2389 Месяц назад
❤❤❤አሏህ ይጠብቅሸ ኡስታዛዬ❤❤❤❤
@maremmuhamed1865
@maremmuhamed1865 Месяц назад
❤❤❤
@user-xp4ip2hj1m
@user-xp4ip2hj1m Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-ee5dh1fu1j
@user-ee5dh1fu1j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g Месяц назад
ሂዳያ ይስጥሽባጤናሽ ኣይማስለኝ ካሳዎች ምለስ ያለቃቃምሽ ሳዉን ታዋርጃለሽ ኣላህ ያዋርድሽ
@user-wv8yy1hf7t
@user-wv8yy1hf7t Месяц назад
ወአለይኩሙ ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላ ኸይረን የኔ ውድ ከውሀብያ ጥመት አላህ ይጠብቀን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
100 ብታፋድሱ አህባሽ ከዚህ በኋላ ያው ጉድደጓድ ውስጥ ነዉ
@nisriyamuhammad4734
@nisriyamuhammad4734 Месяц назад
سبحان الله😢😢
@samiramostafa107
@samiramostafa107 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LovelyBreakfast-ck8th
@LovelyBreakfast-ck8th Месяц назад
ባረከሏሁ ፊኪ የኔ ዉድድድ❤❤❤❤
@nesiha00
@nesiha00 Месяц назад
Ajib
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
እ😮
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g Месяц назад
ኢናልላህ ወኢና እለይሂ ራጅዑን ቱቱ ምን አሰማሀኝ ገታዬ😢
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂😂 ሸይኹል ፊትና አልናፈቋችሁም መቼ ነዉ መውሊዳቸው
@elhamhussein5489
@elhamhussein5489 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamd1120
@fatumamd1120 Месяц назад
እውነት ነው በትክክል ነግሮናል አሏሁ ተዓላ ሱብሐነሏህ
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Месяц назад
😢😢😢😢ወይነ አዕምሮማጣት አጎል ብቻ ያረብ የጠራ አቂዳ እደሰጠህን በዚች ግደለን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 የአብዱላህ ሀረሪ ሸይኹል ፊትና አቂዳ አይዞን ለዚህማ ይዛችሁት ቢድዓውን ሁሉ አጨማልቁት
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
ከክፍረት ለምታወጪዉ የኡመቱ መድሀኒት ፈጣሪ ይጨምርልሽ /ተሰቀለ በሚለው ተመሳሳይ ናቸው ።/ صلي الله عليه وسلم❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 በቁርዓን ያመሚመራ ካፊር አይደለም ቁርዓንን የሚክድና ቢድዓ የሚያራምደጅ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n አሜሪካ እና እስራኤል ቁርአን ነዉ መመሪያቸዉ ስለሚጠቅማቸዉ አኼራ ግን አያምኑበትም ዉሀብይ እስላም አይደሉም እስልምና የልብ ብርሀን እንጂ የሚታይ አይደለም !
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-kb5gf8nb5n 😀😀😀 አሀ እደዛ ብላቹ ነዋ ህዝብ ከህዝብ ምታጋድሉ ዶላለቱል አህባሽ አህባሽም ከቁርዓን ውጭ በቢድዓ ነው ሚጨፍረው ቁርዓንን አይሰራበትም ከቁርዓን ማስረጃ ሲቀርብለት እንደብት ይታጠፋል ተእዊል ምናምን እያለ እየተመጀነ ሽርክ ውስጥ ዝፍቅ ነው ውሃብያ ተብዬዎች ምንም ችግር ያለባቸውም በቁርዓን ነዉ ህይወታቸውን የሚመሩት
@dhrhjdjrt5234
@dhrhjdjrt5234 Месяц назад
جزك الله خيرا بارك الله فيك❤❤❤
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 Месяц назад
What you are expecting from Wahabis ❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ኧረረረረረ እግሊዝ አፍ ዶክተር ዛኪር ጥያቄ ነበረኝ🤔🤔🤔
@muradnuru7457
@muradnuru7457 Месяц назад
بارك الله بك يا بطلة
@Emranmubhier
@Emranmubhier Месяц назад
አንቺ ዝም ብለሽ ለብር ስቲይ ማይመሥል ነገር አታውሪ ካሊድ ክብሮ አንቺ ለጫፉ አክል አደርሽም አላህን ፍሪ
@user-gt7if9pr3s
@user-gt7if9pr3s Месяц назад
ባራካሏሁ ፊይክ የሰቶች በላይ ❤❤❤ነሽ ኮ ሱብሓናሏህ😢😢😢😢
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 አህባሽ ወደ ኢትዮጵያ የገባው መቼ ነዉ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ክክክ ምንም አታቅምእኮ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-sd2xj4oo3l ውሃቢዮች በጅማ አካባቢ 175 መስጅድ አቃጥለዋል አለ ኡመር ኮምቦልቻ አለም ላይ ግን ይህንን ያክል ተቃጥሎ ይሆን አልገባኝም እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ ያውም አንድ አካባቢ
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 Месяц назад
Mashallah this Wahabis they don’t know what they are saying subhanalah ❤❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
በለው በለው እሙዬ ኢትዮጵያ ዶክተር ዛኪር ገቡ ሀገራችን 👏👏👏
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot Месяц назад
بسم الله ماشاء الله عليك سيدتي اكرمك الله❤😢
@user-si5tf3db6d
@user-si5tf3db6d Месяц назад
ደደምናናናቸው
@SfghDvghh
@SfghDvghh Месяц назад
አላህ ይጠብቅሸ አላህ ሃያትሽን አፍያሽንም ይስጥሽ ያረብብብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@hanakamil5593
@hanakamil5593 Месяц назад
Tikekel👍 Barakellahu fiki❤❤❤❤
@Zhra6767
@Zhra6767 Месяц назад
سبحان الله العظيم واتوب اليه عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته بارك الله فيك يالغالية ❤❤😢
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj Месяц назад
እረይችልጂእምቃጥላገደለችኝበአላህይሁንብሽብዙሰውእዲያሸርኩእያረግሽነውአላህንፍሪተይለዱኒያጥቅምይሄንያህልወይከምትለቂያቸውሰወችሌላጉዳይካለሽእዛውጨርሽእዝህአትጃጃይ
@yusramuhamed7917
@yusramuhamed7917 Месяц назад
አላህ ይመራሽ አንቺ ለራስሽ ጠመሻል አላህ ቀጥ ያድርግሽ አቢ ካልሽ ግን ከሃዲ ነሽ
@FyFg-sn7mo
@FyFg-sn7mo Месяц назад
ሱባሓናላህ😭 ኣይ ዋሃብያ ህዳያ ይስጣቸዉ ዓጅብ🤔🤔🥺 ከነዝ ኣላህ ይጠብቀን ብረሕመቱ🤲🤲 Ⓜዋይ የኔ ጀግና ኣላህ ይጨምርልሽ ባራካላህ ፍክ ስስቴ❤❤❤❤💔💔😘😘
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ኧረ ባክሽ ወደ ሸይኹል ፊትና አቂዳ ኧረ ለአነሁሙላህ የአይሁድ ደረሶች
@KEWULETMOHAMMD
@KEWULETMOHAMMD Месяц назад
ወይ መልክ የለሽ ወይ እውቀት የለሽ ዝም ቁርአንና ሀዲስን እየተፃረርሽ ነውኮ
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r Месяц назад
ዘወርበይ ሴት ልጅ በቤት ዳእዋ እናድርግ ክቻልሽ
@uruxhg8177
@uruxhg8177 Месяц назад
ኣላህ ቀጢተኛዉ ይምራን😢😢❤
@Hadiyafuj
@Hadiyafuj Месяц назад
አጅብ ማኢድየ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ ባረከሏሁ ፊኪ
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v Месяц назад
سبحان آلله العظيم هذا فهم خبيث
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ጉድ አሊሞቹ የጀነት ሙሽሮች ታድላቹህኮ 😊😊😊
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 Месяц назад
አይ ወሀብያ አላህ ሁዳአ ይሰጣችህ እኛ ሙሰሊሙች የካፈርን መነገድ አነክትልም አለሀምዲሊላህ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ኧረ የምትከተሉትን እኛ አናውቅ እ አህባሽ እርኩስ ሁላ መውጁዱን ቢላ መካን ነው ወይስ አረህማን አለል አርሽስተዋ በቁርዓን ያለ
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu Месяц назад
እህታችን አላህ ይገዝሽ እነሱንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ።
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ወደ ቁርዓንጂ ወደ ቢድዓማ አይምራን አላህ ከእንደእናንተ አይነት ጃሂሎች ይጠብቀን
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed Месяц назад
بارك الله فيكي 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-nm7si8mg8f
@user-nm7si8mg8f Месяц назад
የኛ ጀግና አላህይጠብቅሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbuHafsahibnhussen
@AbuHafsahibnhussen Месяц назад
እዚህ ቤት መምጣቴን በጣም ጠላሁት አንቺም ብሎ አዋቂ ! ቁርዓን ቀርተሻል ፉላን እንዲህ ነው ከማለትሽ ተቆጥበሽ ቁርዓን በተጅዊድ በደንብ ይቀርሻል ከአንጃዎችሽ የተሰጠሽን ተልኮ ትተሽ ዲንሽን በማረጃ ለማወቅ ጥረት አድርጊ አይርፈድብሽ አዑዚቢላሀ ከዚች ልጅ እህት ወንድሞቼ በዱንያ ታውራለች !
@mehamedamen402
@mehamedamen402 Месяц назад
አላህ አፊያ ያርግሽ ኢማሙ ሻፊይ ምንድ ነዉ ያሉት አንድ ሰዉ ጠዋት ሱፊ ከሆነ ከሰዓት ሞኝ ሆኖ እንጂ አይመለስም ብለዋል የእዉነት ስታወሪ ይጨንቃል
@ENDRIS53
@ENDRIS53 Месяц назад
አጀብ ወሀብያ አላህ ይጠብቀን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አኡዙቢላህ ከዶላለቱል አህባሽ
@Merry-bw1cj
@Merry-bw1cj Месяц назад
💚💚💚❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@user-ll2cg4uw9m
@user-ll2cg4uw9m Месяц назад
ወይኔ ሀሊድም እደዝህ ደነዝነው ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አዎን እናንተ ምሁሮች የጀነት ሙሽሮች😂😂😂
@AbdilfetaMohammed
@AbdilfetaMohammed Месяц назад
ጃዝባ
@user-zi3uf7og4p
@user-zi3uf7og4p Месяц назад
አሠላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እደት ነሺ እህቴ አድ ነገር ልጠይቅሺ አቺ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ነሺ ግን ይሆንን ሁሉ የምታዉቂ ከሆን የተኛዉ ሀድሥ ነዉ ሴት ልጂ ሚድያ ላይ ትወጣ ያለዉ አቺ እኮ አልታወቀሺምጂ ብዙ ነገር ተሣሥተሻል መጀመሪያ እረሥሺን ፈትሺ ሁሉም ትክክል አደሉም አልሺ እና ማነዉ ትክክሉ በአላህ በአላህ እዉነት በጌታሺ የምታሚኒ ከሆን ወላሂ ግር አጋባሺን አቺነዉ መከትል ያለብን ወይ መልሺልኝ በአላህ በአላህ እኛነም አታዋናጁሉን በአላህ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 14 дней назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁይቺሤትዮመያዝአለባትቁጥሯንስጡኝለአላህብየአሢዝሽአለሁከኡዝታዞችላይእጂሽንአሺ
@saadahussen1491
@saadahussen1491 Месяц назад
قال تعالى يخافون ربهم من فوقهم ويفعلون مايؤمرون መለኢኮች ጌታቸው አሏህ ከበላያቸው ሲሆን ይፈሩታል የታዘዙትንም ይፈፅማሉ ይለናል በሌላ የቁርአን አያ መቸም መለኢኮች የት እንዳሉ ለማንም አይሰወር
@fffjeje-rf5rd
@fffjeje-rf5rd Месяц назад
አልገባኝ ከበላያቸው ነው ያልሽው አኡዙቢላህ
@saadahussen1491
@saadahussen1491 Месяц назад
@@fffjeje-rf5rd አታጣሚ ከበላያቸው ማለት ከነሱጋ ሁኖ ለማለት አይደለም ከበላያቸው ማለት بدون ملامسة
@saadahussen1491
@saadahussen1491 Месяц назад
@@fffjeje-rf5rd ስለፊርአውን የተናገርውን ምን ብላችሁ ልፈስሩት ይሁን
@saadahussen1491
@saadahussen1491 Месяц назад
@@fffjeje-rf5rd ሰማይኳ ከበላያችን ነው እንላል እና ሰማይ ከበላያችን ነው ስንል ታዳ ተሸክመንዋል ለማለት ነው ምን አይነት ፈህም ነው الله يوفقنا ويهدينا
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
እህት ሰዓድ ተይጂ በቃሽ አህያ ትምህርት ይገባዋልዴ
@KEWULETMOHAMMD
@KEWULETMOHAMMD Месяц назад
ለምድነው የማይጠየቀው ባክሽ ረሱልኮ አንድትን ባሪያ አላህ የት ነው ብለው ጠይቀዋል ቃለ ኢማሙ ከማለትሽ በፊት ቃለ አላህ ቃለ ረሱል በይ
@firdowsamohamed5993
@firdowsamohamed5993 Месяц назад
ትክክልልልልል😂😂😂😂😂
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ሰውን ከሰው ለማጣላት ከላይ ብትሉ ከታች ዝብላቹ ጫታችሁን እየነፋቹህ አዛርጡ😂😂😂😂
@bilaldino-mz8rp
@bilaldino-mz8rp Месяц назад
እነሱ በሰላሴ ነው የሚያምኑት እኛ በአንድ አላህ አላህ በእሱ ላይ የዋሹትን በሙሉ በቁርሀን እርማት ሰቷል ለምሳሌ አምላክ ልጅ አለው ያሉትን ሌላ ደግሞ ሰማይንና ምድርን ፈጥሮ በ7 ቀን አረፈ ያሉትን እርማት ሰቶበታል ከሰማይ በላይ ለመሆኑ ግን ማረጋገጫ እንጂ እርማት ሰላሰጠበት መቀበል ግድ ነው ካፊሮች ከሰማይ በላይ ነው ሰላሉ እኛ ግድ መቃረን አለብን ማለት አይደለም ምክንያቱም ቁርሀንና ሀዲሰ ይሄን ሰለሚያረጋግጡ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj Месяц назад
ይችልጂለምንእውሴንጋርአታጋትሮትምበጥያቄአፎንያያይዛትማ
@MA-sd5nq
@MA-sd5nq Месяц назад
አንቺ መቼ ነው የምትሰልሚው?
@juggdgj5796
@juggdgj5796 Месяц назад
ሲጀመር ሚዲያ ላይ ሴት ልጅ ትውጣ ያለው ማነው እውቀት ያላት ሴት በቤቷ ብቻ ነው ማስተማር ያለባት አደብ ይኑርሽ
@muboedo2925
@muboedo2925 Месяц назад
Allah hidaya ystachu ehte
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
leanehumulluah
@narty46
@narty46 Месяц назад
አዑዙቢላህ ሚነል ዉሀብያ😥😥😥😥😥😥😥
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አኡዙቢላህ ከእርኩሱ የዶላለቱል የአህባሽ ቡድን
@narty46
@narty46 Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n አዑዙቢላህ ሚነል ዉሀብያ 🤲🤲🤲🤲🤲 👉የዉሀብያ አቂዳ ➀አላህ ከ7ሠማያት በላይ ነዉ ➁አላህ ሠማይ ላይ ተደላደለ ⓷አላህ አርሽ ላዬ ነዉ ⓸አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ⓹አላህ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ😭አዑዙቢላህ አርሽን የፈጠረ ጌታ ከአርሽ /ከቦታ ከጃይ አይደለም ።አላህ ምንም ሣይፈጠር በፊት ያለ ከፈጠረንም በኋላ የማይቀያየር ከቦታና ከአቅጣጫ የጸዳ አል ሀዩ ጌታ ነዉ ።አርሽ ላይ ነዉና ካላችሁ አርሹ ሣይፈጠር በፊትስ የትግራይ ልታደርጉት ነዉ ???አዑዙቢላህ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@narty46 😀😀😀 አሀ አይ ድንቁርናቹ ከቦታው ፈልጎ ነዉ ብላቹ ነዉዴ የምታስቡ ጠባቦች አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ አዎን የምንለው እርሱ ስላለን ብቻና ብቻ ነዉ አላህ ያለንን ብለን ለምን አላችሁ ብሎ ጠያቂያችን እርሱ ነዉ አልሃምዱሊላህ እናንተ ግን ለምን ቢድዓ ፈጠራችሁ ብትባሉ መልስ የላችሁም
@narty46
@narty46 Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n አላህ ከአቅጣጫ የተጥራራ ነዉ አላችሁ ።ታድያ ላይ የሚለዉና በላይ አቅጣጫና ቦታ አይደለምደ?😂ችግራችሁ ስድብ 😏😏😏😏ቱ👉 እንቁ የሆኑ ሥርአት እና እዉቀት የተላበሡ መሻይኮች ናቸዉ አሥተማሪወቸ አልሃምዱሊላህ 🤲ሥማ የኛ መሻይኮች እድሜአቸዉን ፣ጊዜአቸዉን በድናቸዉ ተንከራተዉ እዊቀትን ፈልገዉ ተምረዉ ነዉ ዛሬ እኛን የሚያሥተምሩት ።እንደናንተ ጦጣ ሥጠብቅ ነዉ ያደኩት ፣ዘፈን እየዘፈኩ ነዉ ያደኩት እያሉ ከጎግል እያወረዱ ሸይኽ ነን የሚሉ አይደሉም ።የኛ መሻይኮች ድናቸዉን በፖለቲካ የሸጡ አይደሉም ።የኛ መሻይኮች ፎቶ ሀራም ነዉ ብለዉ ከማንም ካፊር ሤት ጋር ተነሥተዉ የሚፖስቱ አይደሉም ።ሥለዚህ ተማር አልያም እማይመለከትህ ቦታ አትግባ።ሥድብ❌❌👉እናዉቃለን አህለልሡና ወልጀመአወችን /እኛን ኧረ እንዳትቀርቡ 😂ትምህርታቸዉን እንዳታዳምጡ እያሉ ሢነግሯችሁ "እዉቀት ማነሥ 👉መጀመሪያ ተማር👉 ስተዋ የሚለዉ ቃልኳ ከ15ና ከዚያም በላይ ትርጉም አለዉ ።በቀን ሡረቱ ኢኽላሥንኳ ሥንት ጊዜ ነዉ የምትቀራዉ ?
@user-ky3sc4es3q
@user-ky3sc4es3q Месяц назад
ሚድያ ለይ በል ዬለም ቤታሰብሽ ፈልጎ ይደርሸ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 14 дней назад
ሣሣሣሣ🎉🎉🎉🎉
@rozi29
@rozi29 Месяц назад
የነሱ ጉድኮ አያልቅም እኔ የሚያሳዝኑኝ እነሱን በጭፍን የሚከተሉትናየው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
እናንተም አላችሁ ዝብላችሁ ቃጥባሬ አብሬት የምታዛርጡ በጫትና ጭፈራ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj Месяц назад
እደውይችንልጂምንአይኔንአሳየብኝእፍፍፍፍፍፍ
@SamA15-lg8ez
@SamA15-lg8ez 24 дня назад
ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ይዝሽ ይህድ አላህ
@SamA15-lg8ez
@SamA15-lg8ez 24 дня назад
አላህ ከዝህ ምድር ያጥፋሽ ሙስሊምና ክርስቲን አድአረግሻቸዉ አፍሽን አላህ ይዝጋልሽ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 14 дней назад
አሚንያረብአላህያሣሽአላህያሣሽያረቢ
@user-jw5cx4sc3s
@user-jw5cx4sc3s Месяц назад
ሰላም አሊኩም አላህ አቅል ይስጥሽ፠፠
Далее
Cabeças erguidas, galera! 🙌 Vamos pegá-la!
00:10