Тёмный
No video :(

እርቦኛል ግን ልጄ መብላት አለባት | አባት እኮ ኩራት ነው | ባለአደራው | baladeraw | ልብ የሚነካ ቪዲዮ | 🥰❤️ 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

እርቦኛል ግን ልጄ መብላት አለባት | አባት እኮ ኩራት ነው | ባለአደራው | baladeraw | ልብ የሚነካ ቪዲዮ | 🥰❤️
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@genetdesta2704
@genetdesta2704 10 месяцев назад
ባላደራው የእስራኤል ቅዱስ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ለሰጪም እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 10 месяцев назад
አይ እዱኒያ አዱ ጠግቦ ምግብ ይደፋል አዱ ይራባል አዱ ያለቅሳል አዱ ይደሠታል አይይይ
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 10 месяцев назад
ኧረ እኛ በተለይ ባረብ አገር ያለነው አይይይ እጃልን 😢
@user-ms6qe2ps3q
@user-ms6qe2ps3q 10 месяцев назад
እባክህ መልስልኝ እኒህን አባት ማገዝ እፈልጋለሁ
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 10 месяцев назад
ቻናሉን እናሳዲገው ለነደዚህ ሰወች
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel 10 месяцев назад
አባትኮ ምስኪን ነዉ ።ተሸንፎ መታየት ወይም አሳዝኖ መቅረብ የወንድነት ተፈጥሮ ስለሚታገዝበት አባትነት በዝምታ ዉስጥ ይከርማል! ለአንተ ደግሞ ጌትየ ጨማምሮ ይስጥልን መልካምነትህን አይቀይርብህ👏
@user-cs9fi6ob3j
@user-cs9fi6ob3j 10 месяцев назад
Ewnet new 👍
@user-zq5uf5np7t
@user-zq5uf5np7t 10 месяцев назад
እድሜ ለብልጽግና እነርሱን ፈጣሪ ከስልጣናቸው ይፈነቅለቸው መርዳት ምንም ለውጥ አያመጣም ጦርነቱ ግን ሀይ በይ መግኘት አለበት ስንቱን መርዳት ይቻላል የኢትዮጵያ ኑሮ ከጦርነቱ ጋር ሰይሆን ያለ ጦርነትም መግፈት አልተቻለም ኑሮ እራሱ ጦርነት ሆኖብናል 🇪🇹💔💔😭😭😭
@Birhanulawyer
@Birhanulawyer 4 месяца назад
መሀይም
@wxzlli
@wxzlli 10 месяцев назад
አባት እኮ ይለያል 😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 10 месяцев назад
ውይ ልጀን መሠለኝ የአላህ ለሀገራችን ህዝብ ፈረጃህን አውርድ
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 10 месяцев назад
አባ አበት ሊዩ ናው ለአበት ለነቶቸችን እድሜያቸውን ያርዝምልን❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-tp4ei4mv7t
@user-tp4ei4mv7t 10 месяцев назад
አባት ኩራትነው አባት ያላችሑ ሽአመት ይኑሩላችሑ የኔሥ ወደአሔራ ሒዷል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 10 месяцев назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ያግዝህ ባለአደራው አንተ የተባረክ ሰው ብሩክ ሁን ወንድም አለም ❤❤❤
@ummuali1558
@ummuali1558 10 месяцев назад
በዚህ ዘመን ገበሬዉ ልመናወጣ
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢 የኔ አባት ❤🙏
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 10 месяцев назад
ወይ ልጅን ይመስላል ግን ሴት ነች እንጂአዪ ኢትጵያን ፍጥረት ቀን አንጋ፡፡
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 3 месяца назад
ባላደራው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ለሚልኩትም እድሜና ይሥጣቸው በሄድክበት ጥላ ከለላ ይሁነህ ግን አባክህን እራሥህን ጠብቅ ለምትሠጣቸው ሁሉ ደብቀህ ሥጣቸው እንዳይዘረፉ ጊዜ ከባድ ነው እንዳይገድሏቸው ጊዜው ጥር አይደለም
@Eyob797
@Eyob797 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዕንዲባርካት እግዚአብሔር ሆይ በአንተ አይን የታየ የሀይማኖት አባት ዕና የሀገር መሪ አቁምልን ዕንበለው።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 10 месяцев назад
ፋኖ የሚታገለው በምክንያት ነው
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 10 месяцев назад
የንየ ኣባት ኣባትኮ ይለያል ባለ ኣደራዉእግዚሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 2 месяца назад
አለክ ይባርክ ወንዲሜ ስለ ሁሉ የሞተረገው❤❤❤
@tafgirma
@tafgirma 6 месяцев назад
If you want to see the face of God, give a hungry man a piece of bread የሚል አባባል አለ ስለዚህ በዚህ በተቀደሰ ዓላማ የተሳተፋችሁ በሙሉ የእግዚአብሔር ዓይኖች በእናንተ ላይ ስለሆኑ ደስ ይበላችሁ።
@fekerlove6881
@fekerlove6881 10 месяцев назад
አባት መከታ ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 10 месяцев назад
እህ ያሳዝናን የሐራችን ነገረ
@asterabate7743
@asterabate7743 10 месяцев назад
ገቤሬ ይፈናቀላል ጉልበተኛ ይዘርፋል ይኼዉ ነዉ የኢትዮጵያ ነገር😢
@wubitteda9201
@wubitteda9201 10 месяцев назад
የኔ አባት እኔን ይክፋኝ ባላደራዉ ወንድሜ እግዚአብሔር የማያልቀዉን ፀጋ ይስጥህ
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 10 месяцев назад
አፈር ልብላ የኔ አባት😢😢😢
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 10 месяцев назад
የኔ አባት
@BeshaBadiyo-zu6gq
@BeshaBadiyo-zu6gq 10 месяцев назад
Uuuuufii yen mara❤❤❤❤❤❤ miskiin
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ❤❤
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 10 месяцев назад
እኩል አባት ሲያሳዝን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 10 месяцев назад
የኔ አባት😢😢😢😢😢
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 10 месяцев назад
ኡፍ አባትኮ ለልጁ ሲል ይበሳቀላል
@user-qy5dq1gd2v
@user-qy5dq1gd2v 7 месяцев назад
ያረብ ሲያሳዝኑ በስተርጂና እደዚህ
@mmakkiya
@mmakkiya 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-it4li8pmsa
@user-it4li8pmsa 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 10 месяцев назад
Baladeraw tebarek edme yesteh
@ccfg6774
@ccfg6774 10 месяцев назад
የ❤ኔ አ❤ባ❤ት
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 10 месяцев назад
Yene abat bematat yetewelege konjo fit siyasazin abat hoy ken amta???!!!
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 10 месяцев назад
አየ ጦርነት 😭😭
@sisayheley1239
@sisayheley1239 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ስልክ ካለህ ወንድሜ እኝህን መርዳት እፈልጋለው
@ebrahimseid1252
@ebrahimseid1252 8 месяцев назад
የኔ ጀግናናናናና አባትትትት
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 7 месяцев назад
እንደው ደግመህ ብታገኘውና የቻልነውን ብናግዘው
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ib6km7yc7q
@user-ib6km7yc7q 9 месяцев назад
Wonidime medihanialem esu yitebik ayizoh
@user-dj9zm1ng1vm
@user-dj9zm1ng1vm 10 месяцев назад
ባላዴራው አላህ ይስጥህ ሰጭወችንም ይስጣቸው ይሄን ዳቦ ግን ተቀብለህ በዛ ሰፈር ላለ ውሻ ወይ ድመት ሰተኸው ቢሆን ወንድም እዳው ባላመመው ዴሞ
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 10 месяцев назад
😭😭😭😭አባትየ። አይዞን
@rutayemane3114
@rutayemane3114 6 месяцев назад
Hej telefon yante Alh ?😊😊❤️
@Anumma572
@Anumma572 10 месяцев назад
Chru Egziabeher Ybarkachu is
@zahraahmed2365
@zahraahmed2365 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 10 месяцев назад
Gin lemin wede hagerachew anmeisachew eza betachewn kalaferesubachew?!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад
አዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 10 месяцев назад
Eenyerabegne yet yehon yalehew
@abeltilahun5312
@abeltilahun5312 9 месяцев назад
5000 done
@tybahty2881
@tybahty2881 10 месяцев назад
ከምርግንልብያማል ወላሂ😢😢
@hmmm4352
@hmmm4352 10 месяцев назад
በርታ
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 10 месяцев назад
Bank account kifetilet abo
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад
❤❤❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 месяца назад
😭😭😭
@EyobDube
@EyobDube 2 месяца назад
እዬብ ዱቤ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 10 месяцев назад
😢😢😢
@user-qp3tt2px3k
@user-qp3tt2px3k 10 месяцев назад
😭😭😭😭
@khadidjaulander1779
@khadidjaulander1779 5 месяцев назад
💯❤️🙏
@user-tw5vo7cw2gk
@user-tw5vo7cw2gk 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-id2bw4ir5u
@user-id2bw4ir5u 4 месяца назад
💔💔💔💔
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 10 месяцев назад
❤❤❤🙏🏽🙏🏽
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 10 месяцев назад
😢😢
@user-ms6qe2ps3q
@user-ms6qe2ps3q 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekerlove6881
@fekerlove6881 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ummuali1558
@ummuali1558 10 месяцев назад
😍😍😍😍
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 10 месяцев назад
😢😢😢😢
@maryperri3848
@maryperri3848 10 месяцев назад
👍👍🍁
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 10 месяцев назад
❤❤❤🙏🙏🙏😍
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 10 месяцев назад
🎉❤
@SemiraAhmed-on9ip
@SemiraAhmed-on9ip 5 месяцев назад
❤❤❤❤👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanatube11
@amanatube11 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 10 месяцев назад
🥲💔🙏🏽
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nfreek5276
@nfreek5276 10 месяцев назад
🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MadinaEamr-wk6vt
@MadinaEamr-wk6vt 10 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@user-hw9xc4is5v
@user-hw9xc4is5v 7 месяцев назад
ወመድሜዋ እርሜ ይስጥህ
@familytube773
@familytube773 10 месяцев назад
Selam new please slik kutrun askmitlin
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 День назад
የኔ አባት
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 10 месяцев назад
የንየ ኣባት ኣባትኮ ይለያል ባለ ኣደራዉእግዚሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@redwave4776
@redwave4776 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zubydahussae4098
@zubydahussae4098 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-qp3tt2px3k
@user-qp3tt2px3k 10 месяцев назад
😭😭😭😭
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@zahraahmed2365
@zahraahmed2365 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshealemuabegaz8738
@yeshealemuabegaz8738 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 27 млн
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн
СМАЗАЛ ДВЕРЬ
00:31
Просмотров 252 тыс.
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.
መልክተኛው
2:50
Просмотров 1,5 тыс.
ኢትዮጲያዊ አይደለውም እንዴ ?
12:23
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн