Тёмный

"እርጅና ስሜት ነው ...." - NBC ጤና  

NBC ETHIOPIA
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

21 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Месяц назад
ጤና ለሁሉም ቀርቶ ጦርነት ለሁሉም በሚል ተተካ እኮ ጠያቂዋም ተጠያቂዎቹም እጅግ ጎበዝ ናችሁ ሣቢ ማራኪ መሳጭ ነው በጣም እናመሰግናለን
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Месяц назад
Excellent!!! Continue!!!. Your words come to the ears our GOD!!!.
@zelalem939
@zelalem939 Месяц назад
😢😢
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Месяц назад
ምንም ጊዜ እንዲያልፈኝ የማልፈልገው ፕሮግራም ነው። በጣም እናመሰግናለን 👍💖🌹🌷🌹
@user-pq1dm8zr5y
@user-pq1dm8zr5y Месяц назад
እርጅና በእድሜ ሲሆን ብዙም የሞራልጉዳትየለው እኔን የገጠመኝ ከእድሜ ፈጥኘ የእርጅና መልክ ተፈጠረብኝ ሰዎች ከእድሜየ 10 አመት ጨምረው ይገምቱኛል ታላቅ ወንድሜ የብዙ ጊዜ ትንሽ እስኪመስል
@azeb2809
@azeb2809 28 дней назад
በራስሽ ላይ ተፅእኖ አታሳድሪ relax life is short
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 29 дней назад
ርእሱ በጣም ጥሩ ነበር ዶክተሩ ግን የጥያቄውን አንዱንም አልመለሱም የሚናገሩት ሁሉ make sense አያደርግም ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት የህክምና ባለሙያ ትመስለኛለች
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
እርጅናን በምን ማዘግየት እንደሚቻል በሚገባን መልኩ ብታስረዱን ጥሩ ነበር ስለህክምና ስለፖሊሲ እኛ ምን እናውቃለን ❤❤❤
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Месяц назад
WE NEED MOSTLY SUCH PEOPLE AND NOT ONLY POLITICIANS.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Месяц назад
ነገር ብሰጭት አልኮል ሲጋራ ሃሜት ምቀኝነት ቶሎ ያስረጃል ምንም ሆነ ምን እርጅና የተፈጥሮ ህግ ነው
@tekiahassen4668
@tekiahassen4668 Месяц назад
Abeba, the multi-talented marvel, your incredible poem at Hawasa University still resonates with me! It's wonderful to see you now as a doctor. Please, share your poetry with us again whenever you can-we miss your beautiful words.
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Месяц назад
በጣም በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር:: እግዚአብሔር ግን እጁን ታጥቦ የፈጠረው አገር የለም ለኔ አየር ሳይሆን ባይምሮ መባረክ ነው ትልቁ ነገር ምክንያቱም አየሩን በቅጥትራቸው ስር ስላዋሉት:
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 17 дней назад
ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏😍
@messaytassew4703
@messaytassew4703 Месяц назад
Thank you so much, Dr. And all of you
@sarasaraa1513
@sarasaraa1513 10 дней назад
Hi
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 25 дней назад
Thank you ❤
@beletu7041
@beletu7041 Месяц назад
ብዙ መድያዎች የማይ ደፈር የእርጅና ርእስ በናንተ በአገር ውሰጥና በውጭ አለም እርጅና ይነገረን ጥሩ ነው ።
@user-rw1xr3jl3w
@user-rw1xr3jl3w Месяц назад
በጣም ትገርማላችው የጀመራችሁት አርጅናን ማዝግየት ነበር ግን ሌላ ነገር ውሰጥ ገባችሁ ሰየው እራሱ ትንሸ ችግር አለበት አንዱን ይዞ አንዱን ለቀቅ ሰለ ኮቢድ ታወራለህ
@meseretseleshi1877
@meseretseleshi1877 Месяц назад
Seweyew
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 22 дня назад
Fantastic
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Месяц назад
ዶክተር አንቺ ራስሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እባክሽ ከ65እድሜ በላይ ላሉ ሰዎች ለሽንት መብዛት ለሠገራ መቆጣጠር ለጉልበት ሕመም ለደም ግፊት ለሱካር ሕመም ለካንሠር ለስሜት ሕዋሳቶች መዛባት ቤተሰብ ምን ያድርግ?ምን ይገዛ? ጉዞ ላይ ሲሆኑ ቤት ሲሆኑ ለሁለቱም ጾታ ዘርዝረሽ አስረጅን አንቺው ትበቂያለሽ በሰው ሁሉ ያለ መሆኑ ባለመረዳት ቤተሰብ በአባት በእናቱ ሲሸማቀቅ አያለሁ ታማሚዎችም ሽንት መቆጣጠር ሲያቅታቸው እኮ ፖፖ በሥርአት የማይሰጣቸውና በነሱ ላይ ብቻ የተከሰተ አድርገው በመቁጠር ሞታቸው እንዲቀርብ ይመኛሉ በኢቲቪም እንዲቀርብ ለአያታቸው ምን ያድርጉ ጉልበት ደረጃ ሲወጣ በመውደቅና ወጣቶችም ሽማግሌ ብለው ሲሳደቡ በሽንት መጣደፍም ሲያፍሩ ሥራ የነበራቸው ቤት ገቡእኮ የዛሬም ውይይት መራሽልን በጣም እናመሰግናለን
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 21 день назад
ቅድስቷ እስራኤል አሩጎችን በጣም በአግባቡ የጥሮታ ደሞዛቸውን እሰጠች አንከባካቢ ተቀጥሮላቸው እስከድሜቸው ይኖራሉ ፈጣሪ እድሜውን ያድላቸው።
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 Месяц назад
አቦ ደስ የሚል ዶክተር እድሜ የሚቀጥል
@saramia1919
@saramia1919 25 дней назад
Ene 5 honeni nw imnorew italali laye coved 19 vacino aleregnimi.. Betami kebade fetena neber... Gini hulacinimi dhena neni!!! 🙏🙏🙏
@Addnewlorenso
@Addnewlorenso 8 дней назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
ሰወድሸ ዶ/ር❤❤
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q Месяц назад
እርጅና የጤና ችግር አይደለም ተፈጥሮ ነው ዶክተሩ በአብዛኛው የሚናገረው ከጤና ,ጋር የተያያዘ ችግር ነው ;; ጥያቄው አልተመለሰም!
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 Месяц назад
ጠቃሚ ምክር ነዉ
@tigistadisu9725
@tigistadisu9725 20 дней назад
@samuelafework1277
@samuelafework1277 Месяц назад
መፍትሔውን ስታወሩ ሌላ ታወራላችሁ ከአርእሰቱ ባትወጡ ጥሩ ነው
@menengetahun8000
@menengetahun8000 Месяц назад
መ ጆምሬ ሽንትን በእድሜ ምክንያት ለመፕቆተተር ምን ማድርግ ኣለብን?
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Месяц назад
ዶር አሸናፊ ስለ ኮፊድ ያለቁትን ሲናገር ጣልቃ ገብተህ እኛም ብዙ አጥተናል ስትለው ሊል የፈለገውን አቋረጥከው እና ዶክተር ሀሳብ ብታስጨርስ ? ጣልቃ ባትገባ? ከአክብሮት ጋር።
@ambayeberhe8002
@ambayeberhe8002 Месяц назад
አረ ምነዉ ሰትጀምሩ ሰለእርጅና የምታወሩት መሰሎኖን ነበር ግን ሌላ ነዉ
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 Месяц назад
Being older means having blessde from GOD so welcome
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 24 дня назад
The topic is very good. but Your guest makes non sense. Pleace can you give us with your partner.
@HaileJenai
@HaileJenai Месяц назад
I to am confused on he topic?!
@yigzawmekonnen6111
@yigzawmekonnen6111 Месяц назад
የቀረበው አጀንዳ እና ዶ/ሩ የሚያወሩት ምንም አይገናኝም ስለሆነም እኔን አላስተማረኝም
@kukutilove
@kukutilove 29 дней назад
የትኛው ዶክተር?
@meseretseleshi1877
@meseretseleshi1877 Месяц назад
Engida Teretachu Enante taweralachu Beteley deweye men nekaw
@user-cu7yd8rk3m
@user-cu7yd8rk3m Месяц назад
ለእርጅና የምንጠቀመው ምንድነው?ምግቦችስ ግልፅ አድርጉ
@user-vx7xj6lm7k
@user-vx7xj6lm7k Месяц назад
በጠም ትክክል
@ethiomemo
@ethiomemo Месяц назад
ጋዜጠኛ ሆይ በጣም ተሳስተሻል ፣ እዚህ ቦታ ላይ የጋዜጠኝነትና በኢትዮጵያ ህግ ሞራል በምንም ዓይነት ሁኔታ እነዚህን የተከበሩ ዶክተሮች አንተ እያልሽ በአደባባይ ማነጋገርሽ በጣም እጅግ በጣም ነውር ነው : እዚህ ቦታ ላይ አባትሽን እንኳን ብታሳትፊ አንቱ ማለት ይገባሻል ፣ በጣም መታረም ያለበት ጉዳይ ነው ፣ ይህ ዝርጠጣ ዘመናዊነት አይደለም ከልቤ አዝኛለሁ !
@rehimaahmed4119
@rehimaahmed4119 Месяц назад
I am confused. Are you guys taking on the topic?
@user-ht8qr3dn3d
@user-ht8qr3dn3d Месяц назад
Ru old that why you confused
@user-vx7xj6lm7k
@user-vx7xj6lm7k Месяц назад
እርጅና ልንከለከል ያሚንቺለዉ በምን በምንድነዉ ይገለፅልን?
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 9 дней назад
crazy guy interview.
@WXY7007
@WXY7007 Месяц назад
ዶክተር የአስም በሽተ መብቴ አለው ወይ ፡አመስግነለው ።
@demissiekifle5878
@demissiekifle5878 22 дня назад
To be aged is a state of mind
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 Месяц назад
D/r Abeba kanashe angagershe Leza ena Yemegebanew
@asratyihun3880
@asratyihun3880 Месяц назад
Woregna ….
@tshayeberhanu4781
@tshayeberhanu4781 Месяц назад
እኔ ግን ላቀረባችሁት እንግዳ እድል ብትሰጡ ምን አለበት
@user-rw1xr3jl3w
@user-rw1xr3jl3w Месяц назад
የአገራችን ዶክተሮች ግራ የገባቸው ናቸው
@YemisrachTeketel
@YemisrachTeketel 23 дня назад
ጥያቄው አልገባውም
@sentatessma6690
@sentatessma6690 Месяц назад
That way people walk to hospital for check up he did diy diy woman, go to hospital for check up. She passed away That’s why that’s why. You don’t have time for a check you don’t have time for a check patient your customer What kind of medication do you give? That’s why a lot of people passed in a hospital in Ethipan.
@bekitad9244
@bekitad9244 6 месяцев назад
Dr.abeba❤❤❤❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 29 дней назад
Endet Adern. ( Libelik ))⁉️⁉️ Kkkkkkkkk mejemerya Amargna Themari pls ⁉️ Libelik ❌ Libelih new yemebal ‼️‼️ ty sis🌹
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 26 дней назад
Ergena meta aynune aftto awye metgya tenshe qutequato.ne eysmane nawe yadegnwe.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 дня назад
ህክምና የሰብዓዊነት ስራ ነው። ሙያው ከብር ጋር ከተያያዘ፣ ህክምናው፣ ወደ ወንጀል ሊለወጥ ይቻላል። ለታማሚው በቂ ጊዜ በመስጠት መመርመርና ለማስተማር ትኩረት መስጠት ዋሳኝ ህክምና ነው። ዶክተር አሸናፊ ዋቅቶላ ትልቅና አሳሳቢ ጉዳይ ነው ያነሱት።
@getahunassefa231
@getahunassefa231 Месяц назад
አትንበዛበዙ!! በእድሜያችሁ ማድረግ ያለባችሁን ነገር አድርጋችሁ ብታረጁ ምን ችግር አለው? ማርጀት መጥፎ አይደለም:: መጥፎ የሚሆነው በእድሜያችሁ ምንም ሳትሰሩ ስትንገላጀጁ እድሜ ካለፈ ብቻ ነው!
@ayelechteka3712
@ayelechteka3712 11 дней назад
እናንተ ደግሞ ምነ እያላችሁ ነው እነ ትራምፕ እነ ባይደን በስንት ዓመታቸው ነው አሜሪካን ን የሚያክል አገር የሚገዙት የሚያስተዳድሩት
@ambayeberhe8002
@ambayeberhe8002 Месяц назад
ከአሰቱ የወጣ ነዉ የምታወሩት
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Месяц назад
ርዕሱ ሌላ መጠይቁና ምላሹ ከዚያም ከዚህም! አይይ? ስለ በሽተኞች በሽታ መናገር አስፈላጊ ነውን?
@BekeleDiko
@BekeleDiko 28 дней назад
we are critic most of the time, shall we grasp the main idea and give our personal view.
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 26 дней назад
Gene orromo mehonune atresu.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Месяц назад
Qqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqw kemots stadium ebakachehu dedeboch nachihu
@berhaneyirbaye590
@berhaneyirbaye590 24 дня назад
ትምህርቱ ምንም አያሰተምርም
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 24 дня назад
Why he is toking about America He is out of topic.
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 24 дня назад
My sister really is he a doctor.? DONT Bring this type of person.
@asratyihun3880
@asratyihun3880 Месяц назад
አውርተህ ሞተሀል አንተ ለዚህች ሀገር ምን አደረግህ??? አስተማረችህ ለራስህ ብቻ አስበህ ከድተሀት ያልሆንከውን ሆንኩ ብለህ አንተ እድገት ላይ ምንም ነገር contribute ያላደረገብህን ተዋርህ እያገለገልህ ዘመንህን ጨረስክ አሁን ደግሞ መጥተህ ሰው በሰራው ላይ ትዘባነናለህ ፊት ለፊትህ የተቀመጠው ሲክብህ ጊዜ ምድሪቷ በሙሉ ያለችህ መሰሎህ እኔ ነኝ ተዘራ አልክ እሱ የመሰለውን ሙሉ ሰው ማለት በሱ definition ያንተ አይነት መሰለውና አወራ ግን “እሱ አለ“ so please የመጣህበትን አድርግና ሂድ
@seblekidane2114
@seblekidane2114 Месяц назад
Ere ayebalem😢
@ethiomemo
@ethiomemo Месяц назад
ጋዜጠኛ ሆይ በጣም ተሳስተሻል ፣ እዚህ ቦታ ላይ የጋዜጠኝነትና በኢትዮጵያ ህግ ሞራል በምንም ዓይነት ሁኔታ እነዚህን የተከበሩ ዶክተሮች አንተ እያልሽ በአደባባይ ማነጋገርሽ በጣም እጅግ በጣም ነውር ነው : እዚህ ቦታ ላይ አባትሽን እንኳን ብታሳትፊ አንቱ ማለት ይገባሻል ፣ በጣም መታረም ያለበት ጉዳይ ነው ፣ ይህ ዝርጠጣ ዘመናዊነት አይደለም ከልቤ አዝኛለሁ !
@ethiomemo
@ethiomemo Месяц назад
ጋዜጠኛ ሆይ በጣም ተሳስተሻል ፣ እዚህ ቦታ ላይ የጋዜጠኝነትና በኢትዮጵያ ህግ ሞራል በምንም ዓይነት ሁኔታ እነዚህን የተከበሩ ዶክተሮች አንተ እያልሽ በአደባባይ ማነጋገርሽ በጣም እጅግ በጣም ነውር ነው : እዚህ ቦታ ላይ አባትሽን እንኳን ብታሳትፊ አንቱ ማለት ይገባሻል ፣ በጣም መታረም ያለበት ጉዳይ ነው ፣ ይህ ዝርጠጣ ዘመናዊነት አይደለም ከልቤ አዝኛለሁ !
Далее
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
Проверил, как вам?
0:51
Просмотров 1,5 млн