Тёмный
No video :(

እርግጠኛ ነኝ አይመጣም።አዲስ መዝሙር በምሕረተአብ አሰፋ። 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 204 тыс.
50% 1

አዲስ ዝማሬ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

Опубликовано:

 

8 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 года назад
በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ በእውነት ልዩ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ ወንድሜ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
በዝማሬ መላእክት ያስማላልን በዘመንህ ይባርክ።
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 года назад
Amen Amen Amen
@sarasara5647
@sarasara5647 4 года назад
አሜን ንንን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 года назад
AmenAmenAmen Bewnet zemari melaketen yasemalen
@Uu-ft3lp
@Uu-ft3lp 4 года назад
መምህር ምህረተአብ የተዋህዶ አንቁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ምህረተአብ እና መምህር ዘበነ ለማ ሁላችሁም አባቶችን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ያባቶችን እና የመምህር ምህረተአብ ቃል ሣዳምጥ ሥደተኛነቴ ይረሣኛል አረብ አገር ሆኝ በእያንዳንድ ጓደኛ ምክር ነፍሴን ከብረሀን ወደ ጨለማ ልመራት ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ባባ ቶች ትምህረት ነፍሴ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን አመነች እስኪ እግዚአብሔር የምትወድ ሁሉ አገርሽ ገብተሽ ለንሠሀ ሞት ያብቃሽ በሉኝ እንደበደሌ ሣይሆን እንደ ምሕረቱ ይምረኝ እንደሆን አቤቱ በደሌ አበዛዙ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔም እናተን ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ ንም ለንሠሀ ሞት ያብቃችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእኔ የምበረቱ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ የመምህር ምህረተአብ እና የሁሉም አባቶች እና መምህሮቻችን ትምህርት የእኔን ልቦና እንደሚያሰጋ ጋ የእናተንም ልቦና ያረጋጋላችሁ የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲
@selamdessie2384
@selamdessie2384 4 года назад
Amen Amen Amen
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@burtakaal8677
@burtakaal8677 4 года назад
Amen Amen Amen
@user-bq1gp1kp4p
@user-bq1gp1kp4p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@frehiwetgebre-egziabher4693
@frehiwetgebre-egziabher4693 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ያክፉ ዘመን ተመልሶ አይምጣብን አውቃለው መምህሬ በእኔ እና መሰሎቼ ሃጢአት እና ክፋት ብዛት እንደ ሆነ እሄ ሁሉ መቅሰፍት እና መከራ ስቃይ እና ፈተና ግን ደሞ ጌታዬን እና መድሀኒቴን እየሱስ ክርስቶስ ለእንደኔ ያሉት በሃጢአት የተጨማለቁ ለማጽዳት ነው በእለተ አርብ የተሰቀለው እና አሁንም ዳግም ባይሰቀልም ለምህረት ወደኛ ይመጣል ስለዚ ያ ክፉን ዘመን ተመልሶ አይመጣም አዎ አይመጣም ጌታ ሆይ እንደኔ ሀጢአት ብዞት ሳይሆን እንደ አንተ መሀሪነት አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜንአሜን አሜን................!
@user-xe9by2us7z
@user-xe9by2us7z 4 года назад
አርግጠኛ ነኝ አይመጣም የቀን ተመልሶ የመከራ ወራት ያሃዘን የለቅሶ ትክክል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉም ነገር ያልፋል በሱ ሀይል መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ የመከራው ወራት የሀዘን ለቅሶ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን //፫//
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 года назад
እሪጊጥኛናኚእዪምጥማትማልሧየቃናትማልሷዛማርማላክትይሣማልን👏👏🙏🙏⛪️😭😭😭😭😭😭😭⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@temesgenamlake215
@temesgenamlake215 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tgsttgst192
@tgsttgst192 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መህምራችን ምህረትአብ አሰፋ
@user-ey3jm4rm1e
@user-ey3jm4rm1e 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ምልክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እናቴ ማርያም ትጠብቅህ
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 года назад
@@user-ey3jm4rm1e አሜን//፫//
@user-wr9st9um4d
@user-wr9st9um4d 4 года назад
አቤቱ ከመከራዉ ሰዉረን በስደት ያለነዉ ልጆችህን ተመልከት ፈተናችን ብዙ ነዉና መምህር ምረት አብ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በስደት ላለነዉ መጽናኛችን ነህና ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራዉ ወራት የሐዘን ለቅሶ ይዞኝ ሊያልፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ምህረትህን ላክልን እንደኛ ሐጢያትና ክፋት ሣትመለከት አንተ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለቅሷችንን ጸሎትታችንን ስማን ተመልከተን አቤቱ ጌታ ሆይ ራራልን 😭😭😭 በእውነት ዉድ የተዋህዶ እንቁ በኩረ ሰባኪያን ዉድ መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሠፋ አጥም የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእናንተን ጭሆት ሠምቶ ምህረቱን ያዉርድልን እኔስ ጨነቀኝ ለኔ ሣላሥብ ለኢትዮጵያውያን ተጨነኩ ፈራሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሕዝባችንን አደራ ከዚህ ክፉ መቅሰፍት ጠብቅልን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ/2/ የመከራው ወራት የሀዘን የለቅሶ/2/ በእውነት ለመምህራችን ምህረት አብ አሰፋ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ባርኮና ቅድሶ ይስጥልን አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያ አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጂ በቸርነቱ ይጠብቅልን ከመጣብን መቅሰፍት እሱ ይታደገን አሜን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
በኩረ ሰባኪያን መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ✝️💚✝️💛✝️❤️
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
መምህራችንን መምህር ምህረተ አብ አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባር ክልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ከእድሜ ከጤናጋር ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን
@zekewosgetachew2251
@zekewosgetachew2251 Год назад
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንን አይምጣብን ቃለህይወት ያሰማልንንንንንን ሁሌም በቤቱ ያፅናህ መምራችን
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 года назад
😭😭እባክ በቃቹ በለን አባታችን ይቺም የመከራቀን አልፋ እርፍ እምንልበትን ቀን አምጣ ተመስገን እየሆነባለው ለሚሆነውም ጌታ አንተ አትሳሳትም 😭😭😭ምህረትህን አምጣ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 года назад
የኔ ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@adinaadina1226
@adinaadina1226 4 года назад
አሜን አሜንአሜን
@OmanOman-ee2vx
@OmanOman-ee2vx 4 года назад
👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭
@AAa-vo1ey
@AAa-vo1ey 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@shewit1307
@shewit1307 4 года назад
የበኩር መምህር ምረተአብ አሰፋ የተዋህዶ አንበሳ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭👏👏👏እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሀዘን የለቅሶ ( 2 ) ይዞኝ ሊያልፍ ሆኖ ያልፋል ያልኩት ቀን ሲያስቀይም ቀጥሎ ሲከፋ ዘመን እሥኪያልፍ አልፍቶ ሞቴን ያሥመኘኝ ተመሥገን አምላኬ አልፎ አሣየኝ
@fanawelu668
@fanawelu668 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያስማልን እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሓዘን የልቅሶ አሜን በእውነት እግዚአብሔር ማሐሪ ነውና ይማረን ከውጭም ከአገርም ያለን ሰብስቦ ለአውደምህረቱ ያብቃን ምህረቱ ይላክለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 года назад
የተዋሕዶ እንቁ መምህርችን እግዚአብሔርን እረጀም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abdullashamroukh6925
@abdullashamroukh6925 3 года назад
Hi
@missblined4221
@missblined4221 4 года назад
😭 😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@azarazar9918
@azarazar9918 4 года назад
አረጅምአድሜጤንየሥጥልንአሜን
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 4 года назад
መምህር ምህረት አብ ውድ እንቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅ በርታልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 года назад
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አርበኛ ሺ አመት ኑርልን ልዩ ስጦታችን ነህ ለእኛ ለስደተኛቺ ምን እደምልህ ቃል ያጠረኛል ውድ መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እማምልክ ትጠብቅህ ያልስማችሁ ልጃች ስሙት በእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩት ሽር ሽር አርጉት ሁሉም የተዋህዶ ልጃች ይስሙት
@fitsumethiopia3710
@fitsumethiopia3710 2 года назад
የተዋህዶ ኩራት መምህረ ምህረተአብ ዝማረ መላእክት ያስማል አሜን አሜን አሜን
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ የመከራው ወራት የሀዘን የለቅሶ መምህሬ የእኔን እድሜ በሙሉ ላንተ ይስጥህ መፅናኛዬ መምህሬ
@beletubekele5354
@beletubekele5354 4 года назад
Uuuuuuuuuffff 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭waqqayyoo sagalee jireenya siin yaa dhageesisuu Amen Amen Amen
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ ያቀን ተመልሶ የመከራዉ ወራት የሀዘኑ ለቅሶ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ስንቱን መከራ አሳልፌ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እባዬ መኝታዬን እስኪ አረጥበዉ አይይ የማያልፍ የለም ብቻ ሁሉም ያልፍል
@betelhemtilauhnbetelhemtil2318
@betelhemtilauhnbetelhemtil2318 4 года назад
እረግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሀዘን የለቅሶ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ 😭😭😭 በኩረ ሰባኪያን መምህራችን ምህረተአብ በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigstalebel2300
@tigstalebel2300 4 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምህረት ዓብ ያገልግሉት ዘመንክ ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።
@user-eb2yq2ni6s
@user-eb2yq2ni6s 4 года назад
አእጥንት የሚያለመልም የመላእክት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልልን ፍጣሪ አሜን ፫
@misteralenn9785
@misteralenn9785 4 года назад
እርገጣኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ የመከራው ወራት የሀዘን የለቅሶ ዝማሬ መላክት ያሰሰማልን የበኩር ስባኪ መምህር ምህረታአብ አሰሰፋ ቅዱስ ሚካኤሌ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያን ቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሀዘኔ ለቅሶ እኔስ ብዙ ነገር አየሁ ትናትና አምላኬ ሲያድን ከፈተና ዛሬን ተፅናንቼ ትናንትና ሳየው ታመንኩ በአምላኬ ነገ የሚሆነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@vshshs5263
@vshshs5263 4 года назад
ርግጠኝነኝ ተመልሶ አይመጣም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢😢😢
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ ያ ቀን ኣይመጣም ተመልሶ፪ የመከራው ወራት የሃዘን የለቅሶ፪ ይዞኝ ልያልፍ ሆኖ ያልፋል ያልኩት ቀን ሲያስቀይም ቀጥሎ ሲከፋ ዘመን እስኪያልፍ አልፍቶ ሞቴን ያስመኝኝ ተመስገን አምላኬ አልፎ አሳየሀኝ፪ ...አዝ....... ወዳጄ በእኔ ላይ ጠላቴ የሆነበት የለሊት አልጋየ አምባየ የራሰበት እንደምን ይመጣል ያ ቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሀዘን የለቅሶ ፪ ......አዝ..... እኔስ ብዙ ነገር አየሁ ትላንትና አምላኬ ሲረዳ ሲያድን ከፈተና ዛሬ ተፅናንቼ ትላንትና ሳየው ታመንኩኝ በአምላኬ ነገ በሚሆነው፪ .....አዝ..... ተንጣሎ ያየሁት ቀይ ባህር ከፊቴ የሚያድንህ የለም እያለኝ ጠላቴ በአፍንጫው እስትንፋስ ውሃውን ከምሮ ከነዓንን ሰጠኝ በደረቅ አሻግሮ ፪ ...... አዝ.... በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረትአብ አሰፋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ኪዳነምህረት በቃል ኪዳንዋ ትጠብቀን ።አሜን
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን በኩረ ሰባክያን ምህረት አብ አሠፋ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@atsedemaryam543
@atsedemaryam543 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሳ የመከራው ወራት የሀዘኔ ለቅሳ ዝማሬ መልክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏
@tehutedemerutehutedemeru6822
@tehutedemerutehutedemeru6822 4 года назад
እፍ እንዴት ልብ ይነካል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ተመኝልሁልህ ።
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 4 года назад
በውነት መምህራች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭✝✝✝✝
@AaAa-rk8pq
@AaAa-rk8pq 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@user-vl2ph2kw1v
@user-vl2ph2kw1v 4 года назад
የእውነት እጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ ×፪ የመከራው ወራት የሀዘን ናነቅሶ ×፪ 😭😭😭😭😭😭😭😭 የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆን ስለእናትህ ብልህ ማረን ስለፃድቃንና ስለ ሰማእታት ስትል ማረኝ ስለ ዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላእክት ስትል ማረን አቤቱ ታረቀን የመከራውን ጊዜ አስረሳን 😭😭😭😭😭😭😭የምንጠራበትን ወቅት አናውቅምና ለንሰ ሞት የበቃን አድርገን ከስደት መልሰን ሞታችንን በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አድርግልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንቁ ውዱ መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ፫
@manomano8719
@manomano8719 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ አሜን አሜን አሜን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@firefeleke134
@firefeleke134 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemara mlakiten ysmline 😭😭😭😭😭😭
@user-pn9cm5gm9y
@user-pn9cm5gm9y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችብ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-qn6kn2rx7c
@user-qn6kn2rx7c 4 года назад
ኣሜን ኣሜን መ ምህራችን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 года назад
መምህሬ በስዎና በሌሎች መምህሮች አባቶች የመጽናኛ ስብከቶች መዝምሮች የላከልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም አትለየን የጠፉትን ይመልስልን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራ ወራት የሀዘኔ ለቅሶ አባቴ ዝማሬ መልአክትንን ያሰማልንንን💚💛💝🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bezalemaddisu6795
@bezalemaddisu6795 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ለስሰሃ ሞት ያብቃን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭 ዝማሪ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@emmaemma9357
@emmaemma9357 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላአክት ያስማልን አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን እኔስ ጨንቆኛል የምኖረው በሰው ሀገር እናቴን አመማት አሉኝ ይማርልሽ በሉኝ እፍ
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የማርልሽ እናትሽን መሀሪ ጌታ። ፈቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ አውሪኝ እኔም በስደት ነው ያለሁት። 961 03 343463 በኢሞ
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
አይዞሽ እህት እመቤቴ ትዳብሳቸው ቸር ወሬ ያሰማሽ
@rozebaye2361
@rozebaye2361 4 года назад
የተዋህዶ እቁ መምህሬ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ
@yekitetamru7090
@yekitetamru7090 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምራችን ወንድማችን ምህረት አብ የተዋህዶ ማኝ እግዚአብሔር አምላክ እንደኛ ሃጥያት ሳይሆን እንደ እሱ ቸርነት ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ እኔም ከስደት ስመልስ ከናተጋራ ሆኛ እግዚአብሔር ባመሰግን ደስስ ይለኝ ነበር የሱ ፍቃድ ከሆና ከናተ ጋር
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 4 года назад
💚አሜን💛 አሜን ❤አሜን 🤲🤲🙏🙏 አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም 🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ /ያርዝምወሙ እመቤቴ ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ 🤲🤲🙏🙏🙏
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
betam bweneti Amen Amen Amen erjem edemy ena tena yestelen Amen Amen Amen
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 года назад
አሜን
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN 😭😭😭😭
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 года назад
zemare malakten yasemalen Tebareki
@embatefentawe4809
@embatefentawe4809 4 года назад
ዘማሬ መላአክት ያሰማልን እድሜና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅ
@enditube
@enditube 4 года назад
የሀገሬ ልጆች 1K ልገባ 50 ቀረኝ እባካችሁ 🙏subscribe 🙏 አድርጉኝ🙇አመሰግናለሁ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 года назад
እርግጠኛነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ እርግጠኛነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራው ወራት የሀዘን እለቅሶ የመከራው ወራት የሀዘን እለቅሶ ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ምህረተ አቭ አሰፍ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@yetu7222
@yetu7222 4 года назад
በኩረ ሠባኪ እና ዘማሪ መ/ር ምረታአብ በእዉነት እንደዚህ እንዳፆናናህ እ/ር ያበርታልኝ ይህም ያልፋል ተሥፋ አንቆርጥም ክብር ለእየሡሥ ክርስቶስ አሜን
@lijiselameedajanee9977
@lijiselameedajanee9977 4 года назад
AMEEEN AMEEEN AMEEEN 😭😭😭😭😭wedmachin mireti abi qali hiyotin yasemalin AMEEEN yee haglgiloti zemnkin Egzaber yibarkiki ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bq1gp1kp4p
@user-bq1gp1kp4p 4 года назад
ዝማሬ መለአክ ያሠማልን አሜን አይምጣብን ይማረን በቸርነቱ ያሥበን
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ ያ ቀን ተመልሶ አይመጣም አሜን ፫ ✞ ⛪ 💛 ❤ 💙❤❤❤❤❤❤❤❤ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እረጅም እድሜና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ያድልልን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤🙏❤❤
@asinkaassefaassefa320
@asinkaassefaassefa320 4 года назад
መምህሬ ምህረት አብ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ከቃላት በላይ እጅግ የማከብርህ የምወድህ እቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ እመብርሀን ደሞ ከመጣብን መከራ እሷ ሰውራ እናተንም እኛ በስዴት አለም ላይ ያለነውንም ሰላም አረጋ ጠብቃ ባገራችላይ በቤተ መቅደሱ ቁመን በጋራ እድናመሰግን እጣኑኑ እድናሸት ትረዳን ከምር የቤተክርስቲያን እጧና ናፈቀኛ
@mohamedsalman8588
@mohamedsalman8588 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ባላሠብነው ቦታ ወተን እንዳንቀር አምላክ እሰከናቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏😭😭
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 года назад
መምሐራችን ጥዑም መዝሙር ዝማሬ መልዕክት ያሠማልኝ።
@mabazamabaza3593
@mabazamabaza3593 4 года назад
amen Amen amen amen amen amen amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭 zimare melakitni yasemalin wodimachin❤️❤️❤️❤️
@nesanettafere4731
@nesanettafere4731 2 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ምህርት አብ አሰፈ እግዛብሄር እርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@kiyaadugna2823
@kiyaadugna2823 4 года назад
ውዱ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 4 года назад
ሰባክያን የቤኩር ዝማር መላእክት ያሰማልን እድሜና ጠና ከነ በቴሰቦች
@enditube
@enditube 4 года назад
የሀገሬ ልጆች 1K ልገባ 50 ቀረኝ እባካችሁ 🙏subscribe 🙏 አድርጉኝ🙇አመሰግናለሁ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Zemare melket yasemalnee memhrachene😭😭😭😭
@haymishbeshi3363
@haymishbeshi3363 4 года назад
በኩረ ሰባኪያን አንቁ መምህራችን መምህር ምህረተ አብ አሰፋ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ የመከራዉ ወራት የሀዘን የለቅሶ 😢😢😢😢 ጌታሆይ በቃችሁ በለን እደሀፂያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን መምህር ዉድ መምህራችን እንወድሀለን እናከብርሃለን በርታ
@SARASARA-qi8dv
@SARASARA-qi8dv Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-ly3in5fd3u
@user-ly3in5fd3u 4 года назад
ተመስገን አምላኬ ያቀን አልፎ አሳየኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@adanechalemu2518
@adanechalemu2518 4 года назад
ቡከረ ሰባኪያን መምህር ምረተአብ አሰፋ የእውነት ምርጥ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንደሜ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያስማለን 🙇🙇🙇🙇 በእዴሜ በፀጋ ያኑርልን መምሕራችን ምሕረት አብ
@hjjhjj9198
@hjjhjj9198 4 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እምንወድህ
@romanwadago3278
@romanwadago3278 2 года назад
Amen amen amen
@efgfnn2185
@efgfnn2185 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ይስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኩፉ ኣይንካቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ።
@user-dy6sq3hz8o
@user-dy6sq3hz8o 4 года назад
መምህር ምህረት አብ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ አጥንት የሚያለመለም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@haymnotyeltal7089
@haymnotyeltal7089 3 года назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ መምህሬ እርጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mekidesbeza7077
@mekidesbeza7077 4 года назад
ዝማሬ መላክትያሰማልን
@yowhannesgebrelibanos3717
@yowhannesgebrelibanos3717 4 года назад
Amen 🙏 zimare melakti yesmalna Memhr Mhretab egziabher tsega ybzh 🙏
@workehaile5372
@workehaile5372 4 года назад
አሜንአሜንአሜን፡መምህር፡ምህረትአብአሠፋእድሜናጤናህ፡እሥከዘላለምይሥጥህ፡ለኛሢልአምላክ፡ሁሌምያኑርህ፡እኛአፄተኞቹ፡ከናተበፊትያድርገን፡ኑርልን፡ወድሜሁላችውምመምህራኖች፡ወድሜእኛበሥደትአለምያለነውንሁሉፀሎትአድርጉልን፡በሥቃይአገርበእብረበዳላለነው፡በፀሎታችውአሥቡን፡እሽወድሜ፡እድሜናጤናይሥጥህ፡አደበትህየሚወጡትመዝሙሮችህ፡ሁሌምነውየምከታተላቸው፡ግንበእንባእጨረሠዋለው፡ከውሥጤነውአለምንያሥረሣል፡ወደፈጣሪብቻነውየመረመራው፡ግንእኔእራሤአፄተኛነኝወድም፡አርብእሮቡአልልምሥጋደሮነውየምበላው፡ምክንያቱምአረብአገርላይእፆማለውብልምከሥራውአፃርአልቻልኩምወድሜፀሎትአድርግልኝ።እባክህ።
@mixcell3141
@mixcell3141 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ምህረት አብ ጌታ
@user-ks5ew6ej1s
@user-ks5ew6ej1s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልኝ እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሶ የመከራው ወራት የሀዘኔ ለቅሶ
@salmancell4950
@salmancell4950 4 года назад
መምህራችንዝማሪመላክያሠማልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 года назад
Amen Amen Amen 😭😭😭 Zemare malekete yasmalen memerhachin embete mariyam tetabekh ❤
@enditube
@enditube 4 года назад
የሀገሬ ልጆች 1K ልገባ 50 ቀረኝ እባካችሁ 🙏subscribe 🙏 አድርጉኝ🙇አመሰግናለሁ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 года назад
ወንድማችን መምህር ምህረተአብ የእግዚያብሄርንም ቃል ዝማሬውንም እንደ ወንዝ ወሃ የምታወርድልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይች ቀን አልፋ ፈጣሪ ያሳየን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
እርግጠኝ ነኝ አይመጣም ያ ቀን ተመልሷ አመከራው እለት የሀዘን የለቅሷ መምህር ምህረተአብ አሰፋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 4 года назад
Wendemachen zemarye melaketen yasmalen🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏
@tadessewasie4290
@tadessewasie4290 4 года назад
አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእከት ያሠማልን አሜን ለመምህራችን ምህረት አብ ረጅም እድሜ ይሥጥልን ከጤና ጋር አሜን
@user-pp1dc3go8t
@user-pp1dc3go8t 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ እንቁ አማላክ ዘመንህን ይባርከዉ ትምህርቶችህና መዝሙሮችህ ነፍስን ሃሴት ያደርጋሉ
@adnaasichalew868
@adnaasichalew868 4 года назад
Zmare melakt yasemaln 💚💛❤
@siifanmucaatewahido8355
@siifanmucaatewahido8355 4 года назад
Amen amen amen😭😭😭😭😭😭 zimare malaikt yasemaln mamhirachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 4 года назад
ዉድ መምህራችን መምህር ምህረታብ እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ቀሪ ዘመንኸን ትባርክልህ ይህን ክፊ ጌዜ በሰላም ያሳልፈን ከስደት ይመልሰን 😥😥😥😥😥
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አይመጣም ያቀን ተመልሶ አምላኬ ክንድ ብርቱ አያል አንተ ብቻ ነህ ምህረትን ሁሉ ፈውስህን ሁሉ ለአለም ሁሉ ላክ ዝማሬ መላህክት ያስማልን መምህራን ምረተአብ አሜን አሜን አሜን።
@meronbogale4759
@meronbogale4759 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🏘🇪🇹 ይሄ ጊዜስ ተመልሳ አይምጣብን።
@enditube
@enditube 4 года назад
የሀገሬ ልጆች 1K ልገባ 50 ቀረኝ እባካችሁ 🙏subscribe 🙏 አድርጉኝ🙇አመሰግናለሁ
@almazgirmay4077
@almazgirmay4077 4 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@sablagesses6503
@sablagesses6503 4 года назад
እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ባንተ ስብከትና መዝሙር ህይወቴ እየተለወጠ ነው የእውነት ምን ብየ እንደምገልፅ አላውቅም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ
@mimidemese2389
@mimidemese2389 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አጥንት የምያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@aynalemaynalem2417
@aynalemaynalem2417 4 года назад
Amen amen amen zemaree malkee yasemalin 😭😭😭😭😭😭😭😭
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 4 года назад
በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ድንቅ መዝሙር ዝማሪ መልእክት ያሰማል የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልክ
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤
@selamtube7099
@selamtube7099 4 года назад
Zemare meleketn yasemalen 🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭
@amsagenalew.from.beriutdig7994
@amsagenalew.from.beriutdig7994 3 года назад
Amen.amen3.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nj6yy7rk8m
@user-nj6yy7rk8m 4 года назад
Amen amen amen 😢😢😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dassyeth8110
@dassyeth8110 4 года назад
AmeeeenAmeeenAmeeen😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birtukbirtuk72
@birtukbirtuk72 4 года назад
Amen👐😢 Amen 👐😢Amen👐😢
@firokebede6239
@firokebede6239 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏♥♥😢
@aadeesadees9280
@aadeesadees9280 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እ/ር ከዚ መከራ በምህረቱ በቃቹ ይበለን
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 года назад
የተዋህዶ እንቁ መ ምህራችን ምህረተ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማለን
@tsega1180
@tsega1180 4 года назад
ERGITEGHA NEGH AYIMETAM YAKEN TEMELISO YEMEKERA WERATI YEHAZEN YELEKISO 😭😭😭🤲🤲🤲💚💛❤ Amen Amen Amen 🙏🙏🙏Zimare meaikitin yasemalin!
@mariyammariyam8535
@mariyammariyam8535 4 года назад
መመህር ምህርት አብ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ በአምሳሉ የፍጠርኝ አምላክ የንፅሄት ነፁህ የድንግል ማሪያ ልጂ ክፍ እንዳያስነካብኝ አሜንንን ዝማሪ መለይክት ያሰማልኝ
@selmamaylovemamselmamaylov90
@selmamaylovemamselmamaylov90 4 года назад
A men Amen Amen, mamahar.mahartiaba
@user-qc5ww7fx8e
@user-qc5ww7fx8e 4 года назад
🙋‍♀️መምህሬ ምህረት አብ በሥምህ ልጠራ😥😥❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 года назад
በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልንንን
@birtukbirtuk72
@birtukbirtuk72 4 года назад
Amen Amen Ame 👐👐👐👐👐👐👐 😢😢😢😢😢😢😢
@tesphamola7357
@tesphamola7357 4 года назад
Amen AMEN kal huwet yasemalen
@dagiBrhane
@dagiBrhane 4 года назад
🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲❤💋💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@mimigermaw7856
@mimigermaw7856 4 года назад
AmenAmenAmen
@mimigermaw7856
@mimigermaw7856 4 года назад
AmenAmen🤲🤲🤲
@mnbv4245
@mnbv4245 4 года назад
በኩረ ሰባክያን የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ለጅ መምህር ምህረተ አብ የቅዱሳን አም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@genethabte2434
@genethabte2434 4 года назад
Ameen Ameen Ameen 😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@astertegaye1245
@astertegaye1245 4 года назад
በኩረ ሰባክያን መምህርራችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 года назад
ኣሜንንንንንን ኣቤት መድሃነኣለም ኣቦይ ተዓረቀና ምዝማረ መላኽቲ የስማዓልና መምህርና ናይ ተአዋህዶውያን መምህር :'( :'( :'( :'( :'( :'( :'(
@ricardocarlosgebara730
@ricardocarlosgebara730 4 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@patriciachidiac950
@patriciachidiac950 4 года назад
Zmara melakt ysmaln memhrachen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
ለማን ይሆን እኔ የምናገረው
5:47
Просмотров 207 тыс.