Тёмный

እስልምናን ብቀበልም፤ ሙስሊሞች ግን አልተቀበሉኝም ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || 

Minber TV
Подписаться 559 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

6 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 598   
@user-ts2ey4ln6t
@user-ts2ey4ln6t Год назад
የኔ መንገድን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
እኔነኛ😂
@user-ts2ey4ln6t
@user-ts2ey4ln6t Год назад
@@user-gl8ok6zg2g 🌷🌷🌷🥀
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
@@user-ts2ey4ln6t አባቴ ሢልከኝ አልገባምነበር እያለነው እሙሰሊሞቺቤት 😂😂😂😂
@mdet851
@mdet851 Год назад
እኔየኔዉድ ቅዳሜ እቅዳሜንታሥብ ነዉየምዉለዉ እነዝህሠለምቴወች እወዳቸዋለሁ ምክቱምብዙፈተናወችሥለሚሳልፉ እኔወላሂ በጣምነዉየምወዳቸዉእኔጃ
@abdujamaljamal7718
@abdujamaljamal7718 Год назад
@user-ok4qi2td2e
@user-ok4qi2td2e Год назад
ይሄ ሰዉ መረዳት አለበት የምትሉሲ ቅመሞችየ ገራሚ ነዉ ታሪኮች የኢኮኖሚ ሁኔታጂ ብዙ ነገር መስራት መስበክ የሚችል ሰዉ ነዉ አላህ ይርዳዉ ሁለት አገሩን ያሣምርለት
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
ኢንሻአላህ 👍👍👍
@susumohammed6794
@susumohammed6794 Год назад
𝑞𝑢𝑡𝑟 𝑎𝑠𝑞𝑒𝑚𝑡𝑢 𝑏𝑒 𝑎𝑙𝑙𝑎ℎ
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 4 месяца назад
👌👌👌👌💕
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
ማን ነው እንደኔ የመዳም ስራ ምርርርር ያለው ጎበዝ! ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርገህ የተባረከ ሪዝቅ በሀገራችን ወፍቀን ውድ በስደት ያላችሁ እስኪ በዱአ እንረዳዳ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
እኔ ምርር ናው ያላኝ
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Год назад
አሚንንን😥
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
አብሽሪ ለኸይር ነው መሮንም ልንሰራ አፊያ ስላለን ነው አልሐምዱሊላህ በሉ
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Год назад
አብሽሩ አትመረሩ ለሀይር ነው ስንሰራ አጅር እንዳለን እያሰብን እንስራ ያኔ የመረረንን በጥፍጥና እንቀይረው ለማንኛውም ዋናው አፊያ ነው አፊያ ቢኖረን አይደል መስራት የቻልን ስለዚህ አልሀምዱሊላህ በሉ በቢስሚላህ ስራ ጀምሩ እንዲቀል ደግሞ ሰወቹ ሀይል ቃል ሲናገራችኩ ላሀውለውላ ቅወተ ቢላህ በሉ ትበርዳለች ወይም ንግግራ ይቀዘቅዛል እኔ ብዙ ተጠቅሜያለሁ በዚህ ቃላት አንደኛ አጅር ሳገኝ በሌላው በኩል የሰትዬየን ሀይል አልባ መሆናን ሳውቅ እፅናናለሁ ለማንኛውም ጀርቡት አትጎዱም
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Год назад
ላሀውለውላ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ በሚል ይስተካከልልኝ
@dagooqnnate7861
@dagooqnnate7861 Год назад
ሶፊያ የ ሒሳብ ቁጥራቸውን አስቀምጬ ነዚህ አሳዘነ አሉ የሚረዳቸው ሙስሊም እህታቸው ወንድማቸው ከለ ይርዳቸው😭😭😭
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ያ አላህ እንደምንም ተረባርበን የሚያሰፈልገዉን መርከዝ መሰራት ግዴታችን ነዉ😢😢😢😢😢 ኢሰላም እዉነት የሀቅ መንገድ ሆኖ ሳለ እንዴት በመማሪያቦታእጥረት ሰዎች ይከፍራሉ😢😢😢😢😢 ለአኼራችን ሰንቅ ነዉ ሀያ ያ ኡመተል ሙሀመድ በተገኘዉ አጋጣሚ ሚረዳበት መንገድ ካለ የቻልነዉን እናድርግ ኢንሻአላህ አላህ ይረዳናል።
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
ማነው ግን እዴኔ ቤተሰቦቹን የናፈቅ በተለይ እናቴን😥😥😥😥😥😥😥 ዱአርጉ ልኝ እናቴን እዳገኛት አማየ የኔውድ የኔ ከርታታ የአላህ ጥበቃ አይለይሸ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
አላህ በሰላም ያገናኝን ሁላችንንም እኔ ሰለናቴ ሳሰብ እና ሲወራ ሰለሷ ሳወራ እባየነው የሚመጣው
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
አላህበሠላም ያገናኝን እኔም እናት በጣም ነውየናፍቀችኝ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
@@tube-ms3iq ወላሂ ልክ እዴኔ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
@@user-uc4eg7yh4i ኢሻአላህ እንገናኛለን
@nasman2203
@nasman2203 Год назад
Enem betam nefik bilagnalechi
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Год назад
ይሄ ልጂ ማገዝ አለብን አብሺር
@user-br4ee9kv6i
@user-br4ee9kv6i Год назад
እንደ ሰለምቴዎች በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የለም አላህ ሱብሀንሁ ታአላ ያፅናችሁ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
አሚንንንን የቀሩ ቤተሰባችንንም አሏህ ሱብሀነወተአላ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
አኔም የኔምገዲ በጣምነው የመወደው👍👍👍
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
አሚን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 5 месяцев назад
,አሚን❤❤❤❤
@harunmandela9915
@harunmandela9915 Год назад
የዚህ ሰው ታሪክ ከሁሉም ይለያል በጣም ይገርማል አላህ ከምጥፎ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቀን!
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አጂብ አንድ አላህ ነዉ አምላኬ ላለ ሰዉ ይህን ያክል መከራ በሰለጠነ ዘመን አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@toybatoyba5423
@toybatoyba5423 Год назад
በጣም
@sayameen760
@sayameen760 Год назад
ይገርማል
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Год назад
የኔ መንገድ ስታቀርቡ ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡ የሚችል እንዲረዳቸው
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
አሏህ ለወደደወም ለጠላውም ዱኒያን ይሰጣል ኢስላምን ግን ለወደደው ብቻ አልሐምዱሊላህ ወዶና መርጦ ኢስላምን ለወፈቀኝ ጌታ ምስጋና ይግባው ኢላሂ ለቤተሰቦቼም ሂዲያህን በተለይ ጀነት በእግሯ ስር ያደረክላትን እናቴን በራህመትህ ያረብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
አላህ ይርዳሸ የኔ ዉድ😢😢😢😢
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
@@reyuyenu340 አሚንንንንንያረብ
@gf2660
@gf2660 Год назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ማማዬ
@fatmah6936
@fatmah6936 Год назад
የኔመጋዲ ሁሌም የተለያየ አጀት የሚበላ ታሪክ ጥንካሬ ገራሚ ማሻአላህ እኔ ሰላምቴ ካገኝሁ ለራሴ ቃል ገብቸአላሁ ባለኝ ከሀሳብ ጀምሮ ቅርብ ለመሆን
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Год назад
አጂብ ይገርማል ንግግሩ ጥልቅ ነው ሀቢቢ አብሺር በጀነት እዉነትን እንጂ ሰዉን አትከተል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
ሱበሀን አላህ የኔጊታ እሱ ለወደደው ያድለዋል አላህዬ አተ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራቸው ምራን😭😭❤❤✅✅✅
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 Год назад
የኔ ወንድም አላህ ሙሉ ቤተሰብህን ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ እናንተንም ከመከራና ከችግር ይጠብቃቹ የአላህ የናንተ ሰብርና ጥንካሬ በቃላት የሚገለጽ አደለም ሱብሀነላህ ይሆን ወንድማችንን እንርዳው
@Nùh4424
@Nùh4424 Год назад
አጂብ ነው እኛ ሙስሊም ሆነን ተፈጥረን ለእምነታችን ያለን ቸልተኝነት
@jemalhussen8271
@jemalhussen8271 Год назад
ማሻ አላህ ሶፍያ አላህ እጅግ አብስቶ ይባርክሽ !!
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu Год назад
ሀቂቃ ሰለምቴዎች የሁልጊዜ አድናቄችሁ ነኝ አሏህ ያፅናችሁ ናፅናን አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊም አርገህ ግደለን!
@munashamil7688
@munashamil7688 Год назад
ስብሀን አላህ ለዚህ ላበቃክ እልህ ምስጋና ይገባው
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Год назад
ጌታዬ ከሰጠኝ ትልቁ ኒዕማ ውስጥ አንዱ እስልምናዬ ነው በእስልምና ውስጥ ሁሉም ነገር አለ 🤲 ♥️ الحمد الله
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 9 месяцев назад
አልሀምድሊላህ አለ ኒእመት ኢስላም
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Год назад
አህለን የኔ መንገድ ና የሶፊያ አድናቂዎች ብቅ በሉ አላህ በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች ሱስ ነዉ የሆነብኝ ይሄ ፕሮግራም
@zinet4736
@zinet4736 Год назад
ማሻ አላህ አላህ እሚወደዉን ሠዉ ይፈትናል አላህ እሥከመጨረሻዉ ፅናቱን ይሥጥህ ያረብ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም መታደል ነዉ ሽኩሪላህ ያረብ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለብን እሥልምናን መርጦ ለሠጠን ለአለማቱ ጌታ
@user-eh4vs2jb2g
@user-eh4vs2jb2g Год назад
እኔም ሳምንት አልሞላኝም ከሰለምኩ ዱአአድርጉልኝ ሶላት መስገድ አላቅም ገና
@nuratube7991
@nuratube7991 Год назад
ማሻአሏህ እህትዬ
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
መሸአላህ ጠከርሽ
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 9 месяцев назад
አላህ ያግራልሽ ማማየ ሙስሊም ጎደኛያዢ በዛላይደሞ ድንሺን ተማሪ አሁን ላይ ለመማር ቀላል ነዉ እህቴ ለአላህ ብየ እወድሽ አለሁ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Год назад
ሱብሀን አላህ የሁሉም ፈተና ከባድ ነው አላህ በዱንያም በአሄራም የምታርፉበትን ሀያት ይስጣችሁ ለሁላችሁም ያረብ ሶፊ አላህ ያበርታሽ
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 Год назад
ያአላህ አላህ ያግዝህ የኔወንድም ይሄ ሁሉ ለእስልምናህ የከፈልከው ነውእና አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ እዛ አካባቢ ግን መርከዝ ቢሰራላቼው
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Год назад
ለሚሰልሙት ብር መሰብሰብ አለበት
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
ሳህ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Год назад
የአላህ አንጀቴን በላኝ።አላህ እሥከመጨረሻው ያፅናህ።ፈተናወቹንም ያቅልልህ።አድራሻውን ብናውቅ
@bayeda3062
@bayeda3062 Год назад
ፍትህ ለሀድያ ዞን ሙሰልሞች
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ሶፊ ማሻአላህ የኔ መንገድ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን አላህ መራልን እኛንም በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያፅናን
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Год назад
የዚህ ታሪክ ደግሞ ታሪኩ ይገርማል
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
በጣም ማሻ አላህ አላህ መችም የፈለገዉን በፈለገዉ መንገድ ይመራል አልሃምዱሊላህ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Masallah Masallah 17 year's lm maezing
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አህለን ምበሮች ማሻ አላህ ማሻ አላህ በዲን አላህ ፂናሀ እኮን የታፈጣርከበት እስልምነ እኮነ በደና መጣህ
@khadijah2570
@khadijah2570 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ካፊሮች እየኖሩብሽ እንዴት ሰላም ታገኛለሽ አላህ ፈጣሪ አምላክ ያላቅሽ ሀገሬ ካፊሮች በከቱ ይለፋሉ ከፈጣሪ ጋር ይቀልዳሉ ከጨለማ ኑሮ አይላቀቁ
@hasnamohammad7282
@hasnamohammad7282 Год назад
ሱብሀነክ ያረብ ካቲማዬን አሳምርልኝ አቤት ፅናት አላህ ይርዳክ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ የሰለምቴዎች ጥንካሬ እኛ ግን እስልምናን በቤተሰብ ስላገኘነው አቀለልነው ያረቢ አንተው ጥንካሬውን ወፍቀን
@semirraadem8390
@semirraadem8390 Год назад
Ameen allahuma ameen yarebel alemin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ቁሉ ላኢላሀኢለሏህ ቱፍሊሁን📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@toyibaali9497
@toyibaali9497 Год назад
ይሕ ወንድማችን ሊታገዝ ይገባል
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ከለ ኢስላም ጀነት የለም :: አላህ ጽናቱን ይስጥን የተፈጠርንበትን አላማ አሳክተን የሚንገናኝ ያድርግን ያረብ ያጀባር ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ወደሆነው ዲነል ኢስላም
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Год назад
ደሞእኮ መሥታወቂያዎችሽ ውስጤናቸው ምንም አይሠለችም እናማ ሶፍዬ ማር ነሽ ምርጥ ዳአዋ ነው አልሀምድሊላህ ☝️
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ያዙ ላኢላህ ሀኢለሏህ
@-Ele
@-Ele Год назад
እዉነት ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🥀
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Год назад
አላህ የተሻለ ኑሮ ይወፍቅህ ወንደሜዋ አብሽር ዱኒየ የፈተና ሀገር ናትና
@hayutube3193
@hayutube3193 Год назад
ይህንን ወንድም እንርዳው የምትሉ ላይክ አድርጉ አካውንቱን ሶፊ ተባበሪን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
መጋጨት አልፈለግም አላለም 😂😂😂😂😂አይ ከባድነው እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 👍👍👍
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣ ② እኔ አህመድ ነኝ ③ እኔ ማሂ ነኝ፣ ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣ ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ። 📒ቡኻሪ ዘግበውታል የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@sayameen760
@sayameen760 Год назад
ሰላላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
ታምር ነው ማሻላህ አላሁ አክብር 😍😍😍😍😍😍😍
@aminatadem9931
@aminatadem9931 4 месяца назад
ማሻ አላህ 👍እንኳን ወደ ተፈጥርክበት ተመለስክ🙏ጎበዝ እና ጠንካራ ስው ነህ አላህ ይጨምልህ🤲ሉቦ አኔኪ❤
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Год назад
መርከዝ መከፈት አለበት እንሻአላህ
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Год назад
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣ያሰብነውን፣ያሳካልን፣ያረብ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
አሚንያረብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
አሚን
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
አሚን ኢሻአላህ
@MmA-pp4cq
@MmA-pp4cq Год назад
መሽአለህ አለሁ ወክበር አለሁ አክበር አለሁ አከበር አለህ እስክ መጨራሽ ያሰምራልህ ያምትፍልገው ጄነት አለህ ይወፍቅ ገበዝ ✊👍👍👍👍👍👍👍👍
@ummukhalidnura9779
@ummukhalidnura9779 Год назад
Subhan allah .Masha allah!!! May Allah help you brother!!!!
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 Год назад
አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባህ ጌታችን አላህ ማሻ አላህ ጥንካሬህን አለማድነቅ አይቻልም አላህ እውቀትን ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ቤተሰቦችህንም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስልህ ያረብ ሶፊየ በጣም ነው የምወድሽ ሀያቲ የኔ ቸኮሌት
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ማሻ አላህ የሰላምቴዎች ፅናትኮ ድንቅ ነው ሶፉ አገባሽዴ ማሻ አላህ መብሩክ ቀለበት ያየሁ መሰለኝ ወይስ አይኔ ነው ሆ
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ዉዶቼ አላህ ይጣብቀቹ አላህ የወዳዳዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መስመር ይመረል አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን🇪🇹ማሻ አላህ የዛሬዉ ልብስሽ በጣም ሰፊ ነዉ የምረል ቀጥይበት የምወድሽ ሶፊ💫ኢስለም ሰለም ነዉ
@ggh9022
@ggh9022 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ከዚህም በኋላ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ የታላቁን ሰሀባ የአብደላህ ዙል ቢጃዳይኒ ስሙን ካልተሳሳትኩ ( ንብረቱን ሁሉን ጥሎ አንዲትን ጆንያ ለሁለት ለብሶ ) ወደ ረሱል የተሰደደውን ሰሀባ አስታወስከኝ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሶፊያዬ የኛ ጀግና በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ጊዜ ኮሜንት ባልፅም አላህ ይጨምርልሽ እህት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚
@user-hx5dl3uh9i
@user-hx5dl3uh9i Год назад
የኔ መንገድ ድንቅ ነው ሱሱየ በጣም ነው የምወድሽ. አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የረሱል አለይሒ ሶላቱ ወሰለም ኡመቶች አላህ የሳቸውን ሸፈአ ከሚያገኙት ያድርገን ያረብ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
አሚን ፋፊየ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይና በባልደረ ቦቻቸው ላይ ይሁን
@user-uh9uo2sk1j
@user-uh9uo2sk1j Год назад
አሚን
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w Год назад
@@user-uh9uo2sk1j ደምሬኝ ውድ
@semirraadem8390
@semirraadem8390 Год назад
Ameen allahuma ameen yarebel alemin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xo4np1md5m
@user-xo4np1md5m Год назад
ፅናቱ በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🤗
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Год назад
بسم الله ماشاء الله تبارك الله الله اكبر الحمدلله رب العالمين ❤
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Год назад
የኔባባዬ አላህ ስራህን ዪቀበል
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Год назад
መድረሳ እንገንባለት የት ነን እኛ!!
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
ህንሻ አላህ
@dagooqnnate7861
@dagooqnnate7861 Год назад
ሶፊያ የ ሒሳብ ቁጥራቸውን አስቀምጬ ነዚህ አሳዘነ አሉ የሚረዳቸው ሙስሊም እህታቸው ወንድማቸው ከለ ይርዳቸው😭😭😭😭😭😭
@b.6015
@b.6015 Год назад
አላህ ሆይ እናቴን ድነ ኢሥላምን ወፍቅልኝ ያረብ ያከሪም አተ አይቸግርህም ያረብ
@asiyaamin786
@asiyaamin786 Год назад
Amen ya Allah
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w Год назад
አላህ ይወፍቅልህ
@maryammohammad841
@maryammohammad841 Год назад
What' a amazing history subhan Allah
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
My Brother Muslim ❤❤💯 Babbile Hararge Ethiopia 🇪🇹 Insha allah ☝ Jannat
@mdet851
@mdet851 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱጌታችን አላህ
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y Год назад
ማሻአላህ አላህ ኢስቲቃማን ይፍቀን የኔመንገድ ላይ እኔ እቀርብነበር ሸሪአ ው ቢፈቅድ ግን ሸሪአው ሥለማይፈቅድ ለሴት አልወጣም እሚዲያ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
ያአላህ መታገዝ አለበት ወድማችነን እህት ወድሞች👍👍👍
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታህ ጥበቃውም አይለይህ ያረብ ሰነቤተሰብህ አላህ ይጠብቃቺሁ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Год назад
ማሻ አላህ ወላሂ ምን አይነት ትግስተኛ ሰው ነህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ቤተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውም መንገድ ይምራልህ ወንድማችን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላህ ፈተናውን ያቅልልህ
@mohamedsaid3266
@mohamedsaid3266 Год назад
MashaAllah! Reverts’ story is interesting . They pas through many obstacles . Alhamdulillah there is always light at end of the tunnel for those whom Allah wills .
@user-dn3xi1vm1z
@user-dn3xi1vm1z Год назад
ሡበሀን አላህ አላህ እሰከመጨረሻው ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ አላህ ያፅናህ
@maryammohammad841
@maryammohammad841 Год назад
Subhan Allah Allahu wakber mashaallah ❤️ my Allah bless you ❤️ 🙏 ♥️
@jamalkedir7931
@jamalkedir7931 Год назад
መሸ አለህ አለሀ ይጨምርልሽ የኔ ሴት ጀግና
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 Год назад
የሰለምቴውች ጥንካሬ ይገረምኛል አላህ ከክፍ ነገረ ይጠብቃችሁ ሶፍየ አህለን
@user-gx2tu3nm2b
@user-gx2tu3nm2b Год назад
አህለን እህቴ ሶፊይ አህለን ወንድማችን እንኮን ደህና መጣህ
@user-lb4fh1xz3p
@user-lb4fh1xz3p Год назад
ማሻ አላህ ቀለበት አደረግሸ ደሰ ይላል አላህ ይወፍቅሸ በጣም ወድሻለው ሶፍዬ
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Год назад
መታዩ ነገሥ ዬለም ያማደም ቅመመቼ
@mehabubarashid3519
@mehabubarashid3519 Год назад
አይዞህ ወንድም የአላህ ፍትህ ቅርብ ነዉ ቢኢዝኒላህ
@user-mq2wy4wf5i
@user-mq2wy4wf5i Год назад
ያአላህ😭😭 ማሻአሏለህ ❤❤ማሻአሏለህ 🥰🥰 ማሻአሏለህ ❤🥰ማሻአሏለህ 😘😘ማሻአሏለህ 😍😍ማሻአሏለህ ❤❤ማሻአሏለህ 😍😍ማሻአሏለህ ❤❤ማሻአሏለህ 🥰🥰ማሻአሏለህ ❤ማሻአሏለህ 🥰🥰ማሻአሏለህ ❤❤❤🥰🥰❤❤🥰❤❤🥰❤❤🥰❤❤
@user-ln6pv9oh9t
@user-ln6pv9oh9t Год назад
የአላህ ምን አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው እኛ ከቤተሰብ የወረስነው እንቀልድበታለን ሱበሀነክ እስቲቃማውን ስጣቸው
@qader6010
@qader6010 Год назад
እስልምና ከቤተሰብ አይወረስም ስንወለድ ሙስሊም ሁነን ነው ምንወለደው እንዴት ብለሽ ነው ከቤተሰብ ምትወርሺው
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Год назад
እስልምና የተፈጥሮ እምነት ነው እንጂ ከቤተሰብ ሚወረስ ሀይማኖት አይደለም እሺ
@gdfgej2580
@gdfgej2580 Год назад
እስልምናየተፈጥሮሀይማኖትነዉእጂየዉርስአይደለም
@purplestars029
@purplestars029 Год назад
Allhahwakab 😢 subanana Allha how many of us fight for the truth like this guy🥺😢🥺😢🥺😢🥺
@user-lr7zg4uq7f
@user-lr7zg4uq7f Год назад
አላህ ምኞትህን በሰፊዉ ይሙላልህ
@txm8826
@txm8826 Год назад
አይ አመለጣኝ ከተለቀቀ አንድ ሰዓት ነዉ እስክ ለደምጥ 🎧🎧
@hasnag3161
@hasnag3161 Год назад
ሱብሀነክ ያረቢ አላህ ከሸረኞች ሸር አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አላህ በዲናችን አጠንክረን
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 Год назад
አላህ አክበር አላህ ያበርታህ ሰበሀን አላህ ደስ ይላል
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Год назад
ቀጥሉ የኔመገዲ ሱስ ይዞኛል በጣምነው የምጓጓው እደት እደሰለሙ ለመስማት
@reemreemnyn6don.659
@reemreemnyn6don.659 Год назад
Masha ala masha ala yegarmal
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
እኔም ቅዳሜ ማንን ያቀረቡ ይሆን እላለሁ ለሳምቱ😂😂😂😂😂
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Год назад
@@user-gl8ok6zg2g 😂😂በጣም
@zebibazebiba6607
@zebibazebiba6607 Год назад
ሱበሐን አለላህ የፈለገውን የሚመራ ጌታ
@mohammed12aliya33
@mohammed12aliya33 Год назад
አላህ ያፅናክ ወንድሜ አቅምም እድሜም አላህ ይስጥህ
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Год назад
Geniune person! love your transparency! InshaAllah things would be better!
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Sofia one think why don't put the phone numbers
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Same peoples went hope them l
@fatmah6936
@fatmah6936 Год назад
ሰበብ የሆከዉ ወዲማችን ጀዛክ አላህ ከይር
@mahmmad22
@mahmmad22 Год назад
ዱብ አለ መሸ አለህ አለህ ረህመቱን ዱብ አርጎልከል
@jemilamefta1969
@jemilamefta1969 Год назад
ቆይ እኔ ምለው ለምንድነው ላይክ እማታደርጉት በአላህ እንዴ ዝም ብላቹ አይታቹ ትወጣላቹ ወይም ታያላቹ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Год назад
ገናነው ላይክ አለ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Год назад
ነገሩ ጥልቅ ነዉ አልሀምዲሊላህ ወዲማችን አብሺር አላህ ከታጋሾችጋ ነዉ ለፋትህን ሁሉ በጀነት ያበሺረህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያበርታህ ያግዝህ ኢሻ አላህ
@khadijah2570
@khadijah2570 Год назад
አላሁ አክበር ☝️ አላሁ አክበር ☝️ አላሁ አክበር ☝️ አላህ ፈጣሪ አምላክ አልረህማን አልረሂም ምን ኢሳነዋል የፈለገውን ወደ እሱ ይጠራል አላህ ምን ይሳነዋል ካፊር በከቱ ይለፋል
@AhmedAli-fn1vs
@AhmedAli-fn1vs Год назад
ማሻአላህ አላህ ክጉንህ የሁን እስላም የሆነው ሁሉ በቻለው መጥን እንርዳው በእኮነሚ በጣም ይትጉዳ ነውና በትቻለ መጥን እናቃቅመው እስላሞች የረዳዳሉ የምሉ የሁን ሁላችንም በቻልነው መጥን
@ahmedin31
@ahmedin31 Год назад
የኔ መንገድ በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ቤተሰብህን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ ሰውን ትተው አላህን ይፍሪ
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
እንዛመዱ በቀንነት ቀመር
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
Masha Allah
@sofiTube949
@sofiTube949 Год назад
#የልብ ድርቀት መድሀኒት!! #ቀልብህ እንዲለሰልስ ከፈለግክ #ድሃ አብላ #የየቲምን) ራስ ደባብስ” ብለዋል!! #ረሱል ﷺ ➦ነብዩ #መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ገና እናታቸው ሆድ ውስጥ እያሉ ወላጅ #አባታቸውን አጡ #በስድስት አመታቸው የአባታቸውን ቀብር ቦታ ለማየት እናታቸው ጋር እንደሄዱ በዛው #እናታቸውን_አሚና ወደ አኺራ ሄደች ከመቀጠል ሲያሳድጋቸው የነበረው አያቱን #አብዱልሙጠልብን በሞት አጡ!!😭💔 أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَآوَىٰ (ሱረቱ አል ዱሃ - 6) የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
@semiraali7870
@semiraali7870 Год назад
አላህ ይጨምርልህ
Далее
ТРУБОЧКА СКВОЗЬ НОС 😳
00:40
Просмотров 252 тыс.