Тёмный

እስቲ እናንተ ፍረዱኝ! ሚስቴ ደበደ'በ'ችኝ ላለው ባሌ ምላሽ አለኝ! ለሁለት ልጆቼ ስል ብዙ ጉድ ችያለሁ! Eyoha |Ethiopia | online 

Eyoha Media
Подписаться 570 тыс.
Просмотров 467 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

22 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,1 тыс.   
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 Год назад
በቅዱስ ቁርባን የተመሰረተ ትዳር ምንጊዜም ውጊያ ስለሚበዛበት በእናንተ ፍቅር ያልተደሰተ ክፉ መናፍስት ስለሚኖር አንቺ በመበርታት ወደ ፀሎት እና ጠበል በመሄድ ትዳራችሁን ለማትረፍ ከእግዚአብሔር ጋር ጥረት ብታደርጉ የተሻለ ነው፡፡ እንደሰው ብዙ ፈተናዎች ይኖራሉ እንደእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እና እባክሽ እህቴ ለድንግል ማርያም ንገሪያት መልስ ታገኛለሽ ይህ ትዳር እንዲድን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን፡፡
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Год назад
ጋዜጠኛ አለምሰገድን አለማመስገን ንፉግነት ነው👍👍
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Год назад
እሷን አቅርባችሁ ሃሳቧን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን. እህቴ በጣም ተረድቼሻለሁ አንዳንድ ባሎች የኔንም ባል ጨምሮ በሰው ፊት ጥሩ መስለው በመታየት ቤታቸውን ወይም ትዳራቸውን የሚበድሉ አሉ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው. ልጆች ደግሞ እናታቸውን መጥላት ሳይሆን ለአባታቸው የተለየ ፍቅር ያሳያሉ . በአብዛኛው እናት ደግሞ ከልጆቿ ጉዳት ይልቅ የራሷን ስቃይ ትመርጣለች. እግዚአብሔር በቤታችሁ ሰላም ያውርድላችሁ ነው ፀሎቴ በዚህ እድሜያቸው ልጆቹ ህሊናቸው ባይጎዳ ደስ ይለኛል.
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን
@ziy7130
@ziy7130 Год назад
አስተማሪ ፍቺ ብሎ ይህችን ውብ እና አስተዋይ በሳል ሴት አጥተሀል…አንዳንድ ወንዶች በመጡበት ማንነታቸው ሚስቶቻችሁ እንዲሸከሙአችሁ ትፈልጋላችሁ….አላስፈላጊ ባህሪአችንን እናስተካክል
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ካሉት ጋዜጤኞች ጋዜጠኛ አለምሰገድ የተረጋጋ፣ እና መልካም ሰው ስለሆነ ሚችት ብላቹህ ምትሰሙት እስኪ አሳይኝ🙌🙌🙌🙌
@realityshow1713
@realityshow1713 Год назад
ዉስጧን ኑሮዋን እሷ ራሷ ታዉቀዋለች ደጅ ሆነን መፍረድ በጣም ከባድ ነዉ እሷ ጫማ ዉስጥ የገባ ስለሌለ ፍርዱን ለ ላይኛዉ ጌታ መተዉ ነዉ። እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
ወገኖቼ አትፍረዱ በሁሉም ትዳር እንከን አይጠፋም ማን ፈራጅ አደረገን ፀልዩላቸው
@gedag5658
@gedag5658 Год назад
ከሁለት ወገን መስማትን የመሰለ ነገር የለም። ሴትየዋ አንደበተ ርቱእ ፣ጨዋ፣ ተጠንቅቃ የምትናገር ምርጥ ሴት👍ጋዜጠኛው 1ኛ ነህ👌ሰውየው ድሮም አላማረኝ ምላስ እና መፈላሰፍ አብዝቶ ነበር።ከሱም ብሶ ደግሞ ሌላ👩።የእርዳታ ብር የትም አያደርስም።ሰርተህ ግባ ወንድሜ እኛ ሴቶች ሰነፍ ወንድ አንወድም።የገንዘብ እጥረት እያለ ተፍ ተፍ ብለህ ብር እንደማምጣት ቤት ቁጭ ብለህ አብሲት ብትጥል ጎበዝ የኔ ባል አትባልም።"የቅቤ ቅል" አለች😂
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Год назад
እንቁ ሴት ናት እግዚአብሔር የድካሟንና የእውነተኝነቷን ይክፈላት።
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 Год назад
ሶሲ እንደዚህ ፈገግታዋ ጠፍቶ ማየቴ በጣም አሳዝኔኛል:: ሶሲን በደንብ አውቃታለው: ከ7 አመት በላይ አቃታለው:: ከ9ኛ ክፍል እስከ university.
@hayu684
@hayu684 Год назад
ቅመሞችየ ከስደት መልስ ጭቅጭቅ ንዝንዝ የሌለበት ፏአ ያለ ትዳር ይስጠን አቦ
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 Год назад
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ይሄን ያህል አመት ችለሽ መኖርሽ እራሱ ከባድ ነው የኔ እህት ከላይ የተሰጠሽ ፀጋ ነው በርትተሽ ፀልይ የሰላሙ የፍቅሩ ባለቤት እግዚአብሔር ቤታቹህ ይግባ
@hiwotbelguda7016
@hiwotbelguda7016 Год назад
ምን አይነት ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@didy898
@didy898 Год назад
ሠዉዬዉግን አይመጥናትም ለምን በእወቀት ትበልጠዋለች በጣም smart ነች
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Год назад
አቦ ነፍስ ሴት ነሽ እኛ ሴቶች ለልጆቻችን ስንል መወሰን አቅቶን ለፍተንም ከባል ዘለፋ ነው ምላሹ ጀግና ነሽ በናትሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ፡፡
@anubana
@anubana Год назад
ሰውየው ድንቅ የንግግር ክህሎት እንዳለው ያስታውቃል፡እሷ ብዙ ጉዳት እንዳሳለፈች ግን እሙን ነው።🥺
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 Год назад
እንደኔ ግን አንቺን ነው የተማርሽ ብዬ መናገር የምፈልገው 🙏🙏🙏ላመስግንሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ላንቺ ያድርግ እግዚአብሄር ያጽናሽ የወላጆችሽን ፍቅር ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🙏🙏ነብስ ይማር 😍😍😍
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጎብኝ ልጆቻችሁን ቤታችሁን አትበትኑ በጸሎት በፆም በስግደት ቀንበሩን ስበሩት ክፉ መንፈስን ቅዱስ እግዚአብሔር በዱር በገደል ይስደድላችሁ አይዞሽ እህቴ ሁሉንም እግዚአብሔር ያዉቃል በርቺ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ሰዉ አዳማጭ ነህ እርጋታህ በጣም ልዩ ነዉ ታድለህ ❤
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Год назад
❤ ስለ እውናት በህይወቴ እንደዚህች አይናት እህት አንደበተ ርቱዕ እህት በዘመኔ አይቼም ሰሚቼም አለውቅም ።
Далее
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,2 млн
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 3,7 млн
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,5 млн
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,2 млн