Тёмный

እስከዛሬ በዚመንገድ ቅቤን ካላነጠርሽ እህቴ ተሸውደሻልTraditional Ethiopian butter 

Jerry delicious food (ጄሪ )
Подписаться 3,7 тыс.
Просмотров 15 тыс.
0% 0

ዛሬ በዚህ ቪድዪ ይዤላችሁ የቀረብኩት እንዴት አድርገን ቅቤ አንጉረን ቁሻሻውን ከቅቤው ለይተን እንደምናነጥር ነው...

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 дней назад
እህቴ እየሩስ ጎበዝ ጀግና ልባም ሴት ነሽ እኔም እሼ መሌ ጋር ያደረጋችሁትን ቃለ ምልልስ አይቼው ነው የመጣሁት በርቺ ትችያለሽ ❤🙏❤👏 🤗🙂 💯✌️
@KdistAmare-xd1ef
@KdistAmare-xd1ef 7 дней назад
አንቺ ጀግና ሴትነሺ በርቺ እሸቱጋ አይቼሺነዉ የመጣው ሰብ አረኩሺ እኔም አረባገርነዉ የምሮር ጥንካሬሺ❤❤❤❤❤❤
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 5 дней назад
ጀግና ሴት ታሪክሽን እየሰማሁት በእንባ ነው የጨረስኩት ማገዝ አንችን ነው ሰብስክራቪ አይከፈልበትም ወገኖቼ ስንት ሲበራገዱ የሚውሉ ፕራንክ እያሉ እንደዚች አይነት ጀግና እግዚአብሔር ታሪኳን በጥንካሬ የመለሰ ልዬ ሴት ያችን መልካም ሴት እንዲሁም በችግሮችሽ አብረውሽ የነበሩትን ሁሉ በችግራቸው እግዚአብሔር ይድረስላቸው አንችልም ቀሪ ዘመንሽን ይጠብቅሽ እህቴ❤
@jJerrysdeliciousfood
@jJerrysdeliciousfood 2 дня назад
አመሠግናለሁ🙏🙏
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 4 дня назад
የኔ ውድ ኪዳነ ምሕረት ካንቺ ጋ ትሁን አንድ ነገር ልንገርሽ እግርሽ በእርግጠኝነት ለውጥ ልታይበት ትችያለሽ ገጠመኝ እሚል ነገር አለ የህይወት ታሪክ እና አዳምጭ ከዛን እውነት እግዚአብሔርን ይበልጥ ብዙ ነገር ያደርግልሻል አንቺም የምስጋና ሰው ትሆኛለሽ❤❤
@ageretube4779
@ageretube4779 День назад
አንች ጀግና አርያ የምትሆኝ ሴት ነሽ በርችልን ከእሼ ጋረ ያደረግሽውን ኢንተርቪው አይቸ ነው የተቀላቀልኩሽ
@user-tw2yn1kv4m
@user-tw2yn1kv4m 4 дня назад
ጄሪዬ የኔ ጀግና ቡዙ ታሪክ ሰምቻለው እደዚ ምስጥ ያረገኝ ያንቺ ታሪክ ነው በርቺ
@belaynehmelese1313
@belaynehmelese1313 День назад
በርቺ እህቴ አንቺ ራስሽ የእውነት መፅሐፍ ነሽ። እጅግ እጅግ እጅግ ብርቱ ሴት❤❤❤❤
@MekdesFantahun-hh3xj
@MekdesFantahun-hh3xj 6 дней назад
በርች እህቴ ከ እሸ ቤት ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 4 дня назад
ጀግና ነሽ ታሪክሽን አይኔን ሳልከድን ነዉ የሰማሁት ጎበዝ በርቺ🎉🎉🎉🎉
@mezmurHaregewyn
@mezmurHaregewyn 7 дней назад
እህቴ ጀግና አርአያ የምትሆኚ ሴት ነሽ ከእሸቱ ጋ የነበረሽን ፕሮግራም አይቼ ነው የመጣውት በርቺልን
@jJerrysdeliciousfood
@jJerrysdeliciousfood 7 дней назад
አመሠግናለሁ
@mimiabu5940
@mimiabu5940 7 дней назад
Jerry በርች ከእሽቱ ጋር ያደረግሽውን interview አይቼ ነው subscribe ያደረኩሽ የምታምኝው አምላክሽ ተአምሩን ያሳይሽ
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 6 дней назад
ሙዚቃው በጣም በዝቷል። ብትቀንሽው ጥሩ ነው። በተረፈ ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን። አመሰግናለሁ።
@birukabebe-qf2xq
@birukabebe-qf2xq 7 дней назад
wawu arif new berchiy
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 5 дней назад
ጎበዝ እህቴ በርቺልኝ ፀልይልን ለእኛም
@user-iv6ur1hs7y
@user-iv6ur1hs7y 7 дней назад
Berchi yena Gegina💪💪💪💪
@NigatuGetachwe
@NigatuGetachwe 5 дней назад
ሁልጊዜ ጥሩ ነገር እንዳትጠብቂ እዚሶሻል ሚዲያላይ ።በተረፈ መልካም እድል🎉🎉🎉🎉በርቺ
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 18 часов назад
ኣንቺ በጣም ጀግና ነሽ በርቺ እግዚኣብሄርም ያግዝሻል❤❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 5 дней назад
የኔ ጠንካራ ከእሰቱ ነው ያየሁሽ በርቺ❤❤❤
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Месяц назад
ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉
@elsseysouth9935
@elsseysouth9935 3 месяца назад
ቆንጆ ዘዴ ነው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 дней назад
በርች እህታችን ሁሉ ኖሯን የምናማርር አለን በተለይ እኔ እናም ካንች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ወላዲት አምላክ አሁንም ካንችጋራ ትሁን❤
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 5 дней назад
እሸቱን አይቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ እኔንም ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች
@selamawitmekbib
@selamawitmekbib 2 дня назад
ke eshe bet new yemetahuttt banchiii tariikk betammm teberetatechaluuu betammmm jegna settt neshhhh betammmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
@azebaytenew8952
@azebaytenew8952 7 дней назад
Wey barecho enkkuan lezi bekash gobbez
@tenagne884
@tenagne884 6 дней назад
ይይሂንን ቅቤ ትስሬልኛለሽ እሺ ጄርዩዩ. ጉበዝዝዝ
@jJerrysdeliciousfood
@jJerrysdeliciousfood 6 дней назад
እሺ አመሠግናለሁ
@sehabdenhassen5062
@sehabdenhassen5062 4 дня назад
Betam sera mabezat nwe ..kibe layi weha mechmer
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 5 дней назад
Jegna neshi betam yene ehit ❤
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 2 дня назад
Neche Azemude lemon alchershem kiben yatafetal mokerew
@HdgFg-tx6kn
@HdgFg-tx6kn 5 дней назад
በርች እህቴ❤❤❤❤❤
@user-qt8li3cn2w
@user-qt8li3cn2w 23 дня назад
Betam,merte,zede,new,muya,areju,derese,new,telalechi,enate🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zo7ii4po8d
@user-zo7ii4po8d 5 дней назад
jerry eshetu ga yadregishewen interview ayeche nw jegna set nesh berchi🙏🙏
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 дня назад
ማንጎር ይባላል እኔ እደዚህ ነበር የማነጉረው❤❤❤
@HenokMekonen-p1s
@HenokMekonen-p1s 6 дней назад
Gobez jegna set 🙏
@AmperaYimam
@AmperaYimam 3 дня назад
Gobez berchi
@user-jb6oy3nz1i
@user-jb6oy3nz1i 6 дней назад
የኔ ማር በርቺ
@SelamawitBedassa
@SelamawitBedassa 3 дня назад
❤❤❤ Berchi esheu ga aycheshnew
@senaitwonde3972
@senaitwonde3972 6 дней назад
BERCHILEYE YNA TENKARA GOBAZZZZ BEWNATT
@user-zu8sf4xy3t
@user-zu8sf4xy3t 6 дней назад
👌👌👌👏👏👏
@MeronKassa1921
@MeronKassa1921 6 дней назад
Jegnit berchi
@SaraMesle
@SaraMesle 17 часов назад
❤❤❤
@AbiMomSisy
@AbiMomSisy 3 месяца назад
Betam arif zede new yene balemuya kuratachin nesh
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 3 месяца назад
Woooow🎉🎉🎉🥰🥰🥰👍👌
@fikirderib599
@fikirderib599 6 дней назад
❤❤🎉
@fentahuntarekegn6675
@fentahuntarekegn6675 Месяц назад
Waw gerami
@haregabera-km4di
@haregabera-km4di 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@ageretube4779
@ageretube4779 День назад
አንች ጀግና አርያ የምትሆኝ ሴት ነሽ በርችልን ከእሼ ጋረ ያደረግሽውን ኢንተርቪው አይቸ ነው የተቀላቀልኩሽ
Далее
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Просмотров 166 тыс.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
Просмотров 100 тыс.