Тёмный

የቅቤ አነጣጠር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ/ቅቤን አጽድቶ ማንጠር በቀላሉ /ለፈለግነው አይነት ምግብ የሚሆን /Ethiopian food /Ethiopia 

Ethio New Generation media
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 250 тыс.
0% 0

የቅቤ አነጣጠር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ/ቅቤን አጽድቶ ማንጠር በቀላሉ /ለፈለግነው አይነት ምግብ የሚሆን /Ethiopian food /Ethiopia
#ethio_new_generation_media
#የቅቤ_አነጣጠር
#ቅቤ_አነጣጠር
ግብዓቶች
ቅቤ 3 ኪሎ
ኮረሪማ 1 ኩባያ ( 120 ግ)
አብሽ 4 የሾርባ ማንኪያ ( 75 ግ)
ነጭ አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ ( 20 ግ)
ጥቁር አዝሙድ 1የሻይ ማንኪያ (3 ግ)
ቅርንፉድ 1/2 የሻይ ማንኪያ (2 ግ)
በሶብላ 1/2 ኩባያ
ኮሰረት 1 ኩባያ
ጥምዝ 1 ፍሬ
ዝንጅብል 2 የሾርባ ማንኪያ ( 40 ግ)
ነጭ ሽንኩርት 1/2 ኩባያ (70 ግ)
Ingredients
Butter 3 kg
Cardamon 1 cup (120 g)
Fenugreek seed 4 tablespoons (75 g)
White cumin 2 tablespoons (20 g)
Black cumin 1 teaspoon (3 g)
Cloves 1/2 teaspoon (2 g)
Basil 1/2 cup
Verbenaceae 1 cup
Long pepper 1 pic
Ginger 2 tablespoons (40 g) Garlic 1/2 cup (70 g)
እዚህ ጋር የተጠቀሱትን ቅመሞች እንደ ፍላጎት መጨመርም መቀነስም ይቻላል
related keywords
የፆም ምግብ አሰራር ,ethiopian food spice, #ashruka ,#zehabesha official ,how to make ethiopian butter, zed kitchen, ethiopan clarified butter recipe, ለጋ ቂቤ, በሳል ቂቤ, ቂቤ አነጣጠር, ethiopia kitfo, #melat tube, ethiopian news, mitmita, spice ,ye wot kimem, mekelelesha ,የቂቤ አስራር, የክትፎ ቅቤ አነጣጠር ,የኢትዮጵያ ቅቤ አነጣጠር, የገንፎ ቅቤ አነጣጠር, ቅቤ አነጣጠር ,ቅመም, የወጥ ቅቤ አነጣጠር, የጉራጌ ቅቤ አነጣጠር ,የምግብ ቅቤ አነጣጠር, ለወጥ እና ለክትፎ የሚሆን የቂቤ አነጣጥር, #ቂቤ አነጣጠር ,አነጉዋጎር, #melly spice, የክትፎ ቂቤ አነጣጠር, ethiopian food, #ምግብ አሰራር

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 7 месяцев назад
እንዲህም ተደርጎ ቅቤ እንደሚነጠር አላወረቅም ነበር።ለማንኛውም በሌላ ግዜ ለማድረግ እሞክራለሁኝ ።አመሰግናለሁኝ።
@riselioness5044
@riselioness5044 6 месяцев назад
Finally I found perfect ethiopian how to make kebe in perftect way , I can't wait to try it
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 7 месяцев назад
ዋው! እጅ ባርክ ብለናል። ባንቀምሰውም አዘገጀጀቱ በጣም ማርኮናል።
@epeniwasehun5a769
@epeniwasehun5a769 7 месяцев назад
አስተዋይና ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-me5qj7jm2p
@user-me5qj7jm2p 7 месяцев назад
ቆንጆ ነው በጭራሽ ለክትፎ ግን አይሁንም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ለክትፎ ብቻ ተብሎ ከተነጠረ የማይገቡ ቅመሞች አሉ ለበለጠ የክትፎ እና የወጥ ቅቤ አነጣጠር ብየ የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@user-qu1se8br4k
@user-qu1se8br4k 5 месяцев назад
ለክትፎ ካልሆነ ምን ያደርጋል ታድያ
@user-hq8eq6bc8c
@user-hq8eq6bc8c 5 месяцев назад
Lamin tukuru hona a
@user-hq8eq6bc8c
@user-hq8eq6bc8c 5 месяцев назад
Ahunu cleri konjo hona
@user-jm6un3kp5g
@user-jm6un3kp5g 3 месяца назад
Wow betam yemiyamrew Ejsh y arek
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 6 месяцев назад
I cant wait to do this, thanks so much, you are great.
@user-fs7mk7bp5h
@user-fs7mk7bp5h 5 месяцев назад
ሁሉም ሞያ እያለኝ ቂቤ አነጣጠር አልችልም ነበር ምክንያቱም እናቴ ሰለምታነጥርልኝ ❤አሁን ግን ራሴ ማንጠር ፈለግኩ እና ከአንች ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ❤
@peace2all51
@peace2all51 3 месяца назад
በይ የኔ እህትይህን መንገድ እንዳትከተይ በጣም ብዙ ለቅቤ የማይሄዱ ቅመሞች ተጠቅማለች
@user-qb1ok3dg5f
@user-qb1ok3dg5f 2 месяца назад
@@peace2all51 weregna
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 7 месяцев назад
Thank you for sharing, i dont like to add salt but now i understand and see the reason 👍👍👍👍👍
@user-bp6yf9mz7g
@user-bp6yf9mz7g 5 месяцев назад
እጅሽን እ/ር ይባርከው
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 7 месяцев назад
ጎበዝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@zenashezenashe404
@zenashezenashe404 7 месяцев назад
አነጣጠርሽ አሪፍ ነው የቅቤ አነጣጠር ሁለት አይነት ነው ያንቺ ለወጥ ብቻ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ለገንፎ ለጨጨብሳ ለበሶ ለሾርባ ወዘተ ለመሳሰሉት አይሆንም ብርቺ እናት
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ትክክል ነው ሁለት አይነት አነጣጠር ነው ያለው የወጥና የክትፎ የሁለቱንም አነጣጠር ቪዲዮ ሰርቻለሁ፤
@noilkiyas98
@noilkiyas98 7 месяцев назад
It's good for ወጥ but Can't be used for Kitfo
@alembekele3253
@alembekele3253 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል ለመሞከር ብዬ ለክትፎ ተጠቅሜው ነበር በጣም ቆንጇ ነው 5 ሰው ነበር የጋበዝኩት የሚገርም ክትፎ እየተባለ ነው የተበላው አይሆንም ከማለት እስቲ ሞክሩት በጣም እናመሰግናልን በርቺ!!!
@aynalemtilaye4966
@aynalemtilaye4966 6 месяцев назад
ትክክል እኔም ከእናቴ የተማርኩት እንደዚህ ነው የማነጥረው ለክትፎም ብቻ በደንብ ለጋ ይሁን እናም ነጭ ሽንኩርቱ እና ዝንጅብሉ ጥሬ እንዳይል ትንሽ አንተከትከዋለሁ ሞክሩት አሪፍ ነው
@alembekele3253
@alembekele3253 6 месяцев назад
@@aynalemtilaye4966 እኔም ሳይበዛ በትንሹ ነጭ ፕንኩርት ዝንጅብል ትንሽ በሶቢላ በጣም ትንሽ አብሽ ጨምሬ በጣም ቆንጆ ነው ችግሩ ግን ሰው በርክት አድርጎ እየጨመረ ነው በጣም የሚያስታውቀው
@user-mm9gx9pq1w
@user-mm9gx9pq1w 7 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ 🎉
@user-pc7mx7fz2c
@user-pc7mx7fz2c 3 месяца назад
🎉.ጥሩ ነዉ ግን ሽንኩርት፣ ዝንጅብሉና ነጭ ጥሩነዉግንሽንኩርት፣ዝንጅብልና ነጭሽንኩርት መግባቱ ቅቤው ለወጥ ብ ቻ ነው የሚሆነው እዚህ ላይ አስተያየት ብትሰጪበት።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ለወጥ ብቻ እንዲሆን የሚያደርገው ከበዛ ነው።ለወጥ ብቻ ከሆነ የሚነጠረው ችግር የለውም በደንብ ቢጨመር ነጭ ሽንኩርቱና ዝንጅብሉ ነገር ግን ለሁለቱም ከሆነ መጠኑን መቀነስ ብቻ የሚያስፈልገው ተመጥኖ የሚጨመር ከሆነ ለሁሉም መሆን ይችላል አመሰግናለሁ
@user-pr2ql5wz3k
@user-pr2ql5wz3k 3 месяца назад
እግሽ ይባረክ የእናቶቻችን ሙያ።❤❤❤
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Год назад
ጎበዝ ባለሙያ ከለሩ እራሱ ሲያምር.ከለመድነው የተለዬ ነገር አሳይተሽናል በርቺ እህታችን.
@DagmawitHaile-jg2ed
@DagmawitHaile-jg2ed 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 3 месяца назад
ለየት ያለ ሞያ ነዉ. ለወጥ ይሆናል ብየ አስባለሁ 😍
@MulukenKefe
@MulukenKefe 26 дней назад
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ፅድት ያለ አሰራረ
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 7 месяцев назад
Yibarkish...inaten astaweshign..exactly like this❤
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 6 месяцев назад
ለወጥ በጣም ቆንጆ ነው ❤
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 6 месяцев назад
ማሽአላህህሢያምር ግበዝ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 6 месяцев назад
ሙዚቃው ቀርቶ በድመፅሸ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ በጣም ቆነጆ ነወ እጅሸን ይባርከው 😊
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 2 месяца назад
ዋው ትክክለኛ የእማዬ ቂቤ አሰራር ገና አየሁ ❤❤❤❤
@faidaiibrahim6697
@faidaiibrahim6697 5 месяцев назад
Bela Bela I like it looks yummy be chechebsa meblat ❤❤❤
@user-me8fs9gl2w
@user-me8fs9gl2w 6 месяцев назад
Blessed ❤
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s 5 месяцев назад
ማሻአላህእናመሰግናለን
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 месяца назад
ቢቻለኝ አስር ላክ ማድረግ ነው የኒ ውድ እጅሽ ይባረክ
@user-yw2hf3ri2p
@user-yw2hf3ri2p 6 месяцев назад
የሚገርም ሙያ ነው
@samriberihu2485
@samriberihu2485 7 месяцев назад
በጣም ፅድት ያለ አሰራር ነው ደስ ይላል አመሰግናለሁ ግን ኮስረት ያልሽው ምንድ ነው ኣላውቀውም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ኮሰረት በሁሉም የኢትጵያ አካባቢ ላይኖር ይችላል ። አይነቱ ቪዲዮው ላይ እንዳለው የቅጠል አይነት ነው ቅመሙ መሰረታዊ ወይም ዋና የቅቤ ቅመም አደለም ነገር ግን ቢጨመር ጥሩ ጣዕም ይሰጣል።
@samriberihu2485
@samriberihu2485 7 месяцев назад
Thank you @@EthioNewgenerationmedia16
@hakmahakma2496
@hakmahakma2496 6 месяцев назад
አሪፊ ነዉ
@tirsetmekonen204
@tirsetmekonen204 4 месяца назад
የእናቶቻችን ቅቤ አነጣጠር እንዲህ ነበር ።ሆኖም ለክትፎ ለቡላ ለጎንፎና ለዱለት ጠንከር ይላል ለወጥ ግን በጣም ጥሩ ነው።
@tsehaykenea4426
@tsehaykenea4426 6 месяцев назад
ባለሞያ ነሽ በርቺ!!
@hanakidus
@hanakidus 8 месяцев назад
በጣም ቆነጆ አነጣጥር ግነ የቂበውነ ፎቶ ወይምመሰል አላሰየሸነም አሳየነ ጎበዘፈ
@samehanna6338
@samehanna6338 7 месяцев назад
Thank you
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 6 месяцев назад
ትስለም የደይኪ ማር ይመስላል መሻአላህ
@betelihemyirdaw7793
@betelihemyirdaw7793 4 месяца назад
አናመሰግናለን
@seniwelde9626
@seniwelde9626 6 месяцев назад
ሞያሽን ሼር ስላደሰግሽን እናመሰግናለን
@genetkebede278
@genetkebede278 3 месяца назад
Ejochish ybareku ⚘
@user-wd5fo3uu7o
@user-wd5fo3uu7o 5 месяцев назад
ጎበዝ ተባረኪ
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l Год назад
enaten new yastaweshign lik endanchi new mtanetrew betam lyu new hulum mgiba lay konjo new ejish yibarek ehte
@user-my3ym8jt8p
@user-my3ym8jt8p 3 месяца назад
thank you sis
@AAa-sb9ig
@AAa-sb9ig 3 месяца назад
Konjo azegejajete Saladenke alalfem gen ye senkuretocu megbate ena jinjibelu Asefelagi alnberem berfe moya endyebatu endmilyaye ayecabtalwe berci Thanku❤
@mimi4866
@mimi4866 7 месяцев назад
የኔ ባለሞያ እጅ ይባርክ
@user-hr5zn8gf1o
@user-hr5zn8gf1o 6 месяцев назад
Seet biyeshalew gobez berchi!!!
@asterifa5181
@asterifa5181 5 месяцев назад
ተባረኪ እናመሰግናለን ፡፡ወደነዋል የተነጠረው ቅቤ መቀመጥ ያለበት ፊሪጅ ነው ወይንስ ውጪ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 месяцев назад
ውጪ ነው መቀመጥ ያለበት ስለማይበላሽ
@user-pe1vu4ub4h
@user-pe1vu4ub4h 5 месяцев назад
Betam desyilal amlak ejishin yibarkew
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n Год назад
ewnet lemenager ye abzagnaw sew kibe anetater temesasay new yanchi gin leyet yilal yechemershachew kimemochim yebelete tru taem misetu yimeslegnal enameseginalen betam berchi
@tsehaybekele774
@tsehaybekele774 7 месяцев назад
Very nice 👍
@jemilamuhammed384
@jemilamuhammed384 7 месяцев назад
Desi yilali thanks
@user-yc4tr5xo1o
@user-yc4tr5xo1o 5 месяцев назад
moyashin slakafelshin enamesegnalen ejish yibarek
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 6 месяцев назад
ለምጀመርያ ገዜ ሳይ ቁርንፉድ አና ጠምዝ lekba ሰገባ
@mihretarkebe9285
@mihretarkebe9285 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ግን በኛ ሃገር ካሙን ይገበታል ኮሰረት ግን ምንድ ነው ካላስቸገርኩሽ በተረፈ ዋው ነው እጅስ ይባረክ🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 месяцев назад
ኮሰረት የቅጠል አይነት ነው ተጨማሪ የቅቤ ማጣፈጫ ቅመም ነው ። ቢጨመር የበለጠ ጣዕም ይሰጣል እንጂ መሰረታዊ ቅመም አደለም
@Hash-ki3th
@Hash-ki3th 6 месяцев назад
መሻአላህ
@haiathaiat4768
@haiathaiat4768 7 месяцев назад
ጥምዝ ቁርፍድ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩር እና ዝንጅበል ባታርጊበት ንሮ ምርጥ የጉራጊ ቅቤ ይወጣልሽ ነበር አሁን ያነጠርሽው ለውጥ ብቻ ነው የሚሆነው
@selambizani4119
@selambizani4119 7 месяцев назад
በትክክል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ለክትፎ ብቻ ተብሎ የሚነጠር ከሆነ ከተጠቀሱት ቅመሞች ውስጥ የማይገቡ ቅመሞች አሉ፤ለበለጠ የወጥና የክትፎ ቅቤ አነጣጠር ቪዲዮ ሰርቻለሁ በተረፈ ሁሉም ማሕበረሰብ እንዲጠቀምበት ነው እንጂ የዚህ ብሄር ብቻ ተብሎ ታስቦ አልተሰራም
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 7 месяцев назад
እኔም አዳቺነው እማረገው ወላሂ ሽታው በሳሙናእራሱ አይለቅም
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 7 месяцев назад
This is old fashion.
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
አዎ የድሮ አነጣጠር ነው። ቅቤ አነጣጠር ከአያት ቅድመ አያቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ሙያ ነው እንጂ አሁን የተፈጠረ አደለም በሙያው ላይ ማሻሻያ እየተደረገ ይሄዳል እንጂ
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 3 месяца назад
❤❤❤❤Excellent
@user-lh4fw1xi8t
@user-lh4fw1xi8t Год назад
I LIKE IT
@fatuma6
@fatuma6 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🎉 🎉 🎉
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
አብሮ ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
@user-go2lu4wm1y
@user-go2lu4wm1y 5 месяцев назад
Desi yilali tiru astemireshali ❤
@endalegebreyohanese1497
@endalegebreyohanese1497 3 месяца назад
ሁለተኛው አነጣጠር ምርጥ ነው
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 7 месяцев назад
Excellent
@mersa12
@mersa12 3 месяца назад
ዋውውውው
@aynalemde6945
@aynalemde6945 7 месяцев назад
Le gunfan arif yemeslal
@AlmazHaylay
@AlmazHaylay 4 месяца назад
Desyela ❤❤
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ትክክለኛ የቅቤ አነጣጠር ነዉ እኔ ግን ጅንጅብልና ጥምዝ አስገቢቸ አላዉቅም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ይሞክሩት ይወዱታል በተለይ ለወጥ ቅቤ በጣም ቆንጆ ጣዕም ነው የሚሰጠው
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ያስተማርሽኝ ውሃ ውስጥ የሚገባውን ግን ቀይ ሽንኩርት አላቅም ነበር እና ኮሰረት አይገባም እንዴ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ቀይ ሽንኩርት ለወጥ ቅቤ ብቻ ከሆነ በጣም ቆንጆ ነው ለክትፎ እና ለወጥ ከሆነ (ለሁለቱም) አንድ ላይ ከሆነ ሚነጠረው አለመጨመር ይቻላል ።ኮሰረት ደግሞ ተጨምሮበታል
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 10 месяцев назад
ለመጀመሪያ ግዜ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ዝንጅብል ሲጨመር ሳይ ትንሽ ይከብዳል ቂቤ ላይ 😮 ሌላው ቅመም አሪፍ ነው
@user-fs3uu8je5r
@user-fs3uu8je5r 10 месяцев назад
ቀይ ሽንኩርት እንጂ አድስ የሆነብኝ ዝንጂብል እና ነጪ ሽንኩርት ግዴታነው
@aynitame5837
@aynitame5837 10 месяцев назад
እኔም እጨምራለሁ ሳነጥር የሚገርም ጣእም ነው የሚኖረው
@genetgmichel5096
@genetgmichel5096 8 месяцев назад
ይጨመራል የሚገርም ጣዕም ነው ያለው
@genetgmichel5096
@genetgmichel5096 8 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ❤
@hibestnigussie2182
@hibestnigussie2182 7 месяцев назад
Yegbale endsew mercha new
@nitsuh8222
@nitsuh8222 6 месяцев назад
🎉
@user-ix2kl8ud9x
@user-ix2kl8ud9x 7 месяцев назад
Waw❤❤❤
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 месяцев назад
@rahmaram8778
@rahmaram8778 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-hayat3seid1
@user-hayat3seid1 6 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ ነው ግን ይሄን ያክል ቅመም ለስንት ኪሎ ቂቤ ነው?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 месяцев назад
ለ3 ኪሎ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 6 месяцев назад
Onions in the butter I have never heard of it it is new recipe for me
@user-xr2hz3el8d
@user-xr2hz3el8d Год назад
gobez testum arif mihon ymeslegnal
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 7 месяцев назад
god woki
@user-go2lu4wm1y
@user-go2lu4wm1y 5 месяцев назад
Desi yilali tiru astemireshali
@eritreaasmara5459
@eritreaasmara5459 6 месяцев назад
ነጭ ሽንኩርት ቅቤ ያበላሻል ባይደረግ ጥሩ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 месяцев назад
በፍፁም አያበላሽም መጥኖ ማድረግ ነው
@assefudestawoldu340
@assefudestawoldu340 6 месяцев назад
ይህ የቅቤ አነጣጠር ለወጥ እንጂ ለክትፎ በጭራሽ በጭራሽ አይሆንም !!!
@adanech8417
@adanech8417 7 месяцев назад
ማንጎረሽ ጥሩ ነው ግን ኮረሪማ, አብሸ, ነጭ አዝሙድ, ጥቁር አዝሙድ እና ኮሰረት መጥኖ ማንጠር ይሄማ ቅቤ ሳይሆን ወጥ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ምንም ሳይመጠን የተጨመረ ነገር የለም ።የቅመሞችን መጠን እንደፍላጎትዎ መጨመር መቀነስ ይችላሉ ነገር ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ ያለው የቅመም ልኬት ለ3 ኪሎ ቅቤ የሚያስፈልገውን ያክል ነው።
@abryetewelde8215
@abryetewelde8215 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላልጨው ግን ለምንድነው ኣልገባኝም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
ጨው ያስፈለገው ቶሎ አረፋውን እንዲከት ነው
@Eyerusalem-i5p
@Eyerusalem-i5p 2 месяца назад
ጎበዝ አነጣጠሩ ለወጥ ይሆናል ለክትፎ ግን አይሆንም
@kunigirma6299
@kunigirma6299 3 месяца назад
አብዛኛውን እጅግ በጣም ቆንጆነዉ ከእርጥብ ቅመሞቹ ዉጪ
@user-ws6ip4ho7t
@user-ws6ip4ho7t 5 месяцев назад
Gobeze
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 6 месяцев назад
😍😍😍👍💜🙏
@gimjaamare509
@gimjaamare509 7 месяцев назад
Thanks the spices are good but for me it's too much for 3 kg.
@wdwd1326
@wdwd1326 5 месяцев назад
💞💞💞💞❤❤👌👌👌
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 месяца назад
ይሄ ሁሉ ቅመም ጉድ 😂😂❤❤❤❤
@user-rk3dm4mb5k
@user-rk3dm4mb5k 3 месяца назад
ለክትፎ የሚሆን አሳይን ይሄንም ወድጄዋለው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
የክትፎ እና የወጥ ቅቤ አነጣጠር የሚል ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
@netsanetmoshago713
@netsanetmoshago713 7 месяцев назад
አሁንይሔን ቂቤ ክትፎ ሊሰሪበት ነው?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 месяцев назад
ማልሰራበት ምንም ምክንያት የለኝሞ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 6 месяцев назад
ለማነጎር እንዲህ መንተክተክ የለበትም እሳቱን ቀንሶ እንዲቀልጥ ብቻ ነው መደረግ ያለበት
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 7 месяцев назад
አብረሽ ማፍላቱ ቅቤውን ያበስለዋል ከቻልሽ ቀዝቃዛ ውሃ አነጉሪው መብስሉን ከፈለግሽ መልካም ቆንጆ ሞያነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
በቀዝቃዛ ውሃ አይሆንም ቅቤው ሙሉ ለሙሉ መቅለጥ አለበት ውስጡ ያለው ውሃ፣ ውሰጡ የቀረው ወተት እንዲሁም ቆሻሻ ካለው በዚህ መልኩ ነው የሚወጣው ካልሆነ ግን ቀዝቃዛ ውሃ ምንም አያፀዳውም
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 7 месяцев назад
@@EthioNewgenerationmedia16 አይበስልም ቅቤው ካልበሰለ ደግ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 6 месяцев назад
በበኩሌ ጡሩ ነው ግን ቅመም በዛበት ቀይ ሽንጉርት እና ጅንጅብል ቁንፍርድ በተለይ ሁለቱ በጣም የጮጎራ ጠንቅ ናቸውና ከነዚ ውጭ ግን በተለይ ፅዳት ላይ በጣም ደስ ይላል በሌላ ዘዴ ነበር ማነጥረው ቀይ ሽንጉርትና ጅጅብል ቁኑፉርድ በሌላ እሞኩራለ እና የቀንየልና ስለ ስራሕኺ
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 9 месяцев назад
ሽንኩርት የገባበት ለክትፎ ይሆናል ወይ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 месяцев назад
ቀይ ሽንኩርቱን አለመጨመር ይቻላል ነጭ ሽንኩርት ግን ችግር የለውም
@meserachabate5565
@meserachabate5565 5 месяцев назад
ስራው በዛ እንጂ ባለሙያነሽ
@hope8216
@hope8216 7 месяцев назад
ከ experience ቀይ ሽንኩርት የቅቤውን ቃና ያበላሻል::
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ቀይ ሽንኩርት እንደምርጫ አለማድረግ ይቻላል።ቃናውን ግን አያበላሽም ካልበዛ በስተቀር
@fanahailuabay752
@fanahailuabay752 6 месяцев назад
ቀይ ሽንኩርት ምንም ኣያበላሽም እንደውም ኣሪፍ ነው በርቺ እህታችን❤
@hidatwoldu3247
@hidatwoldu3247 7 месяцев назад
Betam des yilal gine ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩርት ሲደረግ ለገንፎ ይሆናል ወይ እህቴ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ለገንፎ ለብቻው የሚነጠር ከሆነ ቀይ ሽንኩርት ብቻ አለማስገባት
@user-pb8cb4sy9s
@user-pb8cb4sy9s 5 месяцев назад
ይሄ አነጣ ጠር ለወጥ ነው እንጂ ለክትፎ አይሆንም።
@user-ws9qb9lj5x
@user-ws9qb9lj5x 3 месяца назад
ለክትፎ አይሆንም እንጂ ለወጥ ጥሩ ሞያ አለሺ
@betelhemdesta3049
@betelhemdesta3049 3 месяца назад
Kibew betam des yilal. keyet new yegezashiw?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
አዲስ አበባ ሾላ ገበያ ነው የገዛሁት
@SolomonSebisibia-wx7zl
@SolomonSebisibia-wx7zl 5 месяцев назад
ታጥቦ ጭቃ አደረግሽው መጀመሪያ ቅቤው ምንም ኮሰረት ሳይገባበት በውሃ ብቻ ይነጎራል እንጂ ኮሰረት ጨምረሽ አንጉረሽ በማጣሪያ አጣርተሽ ስታበቂ ማጣሪያው ላይ ያለውን ወደንፁህ ቅቤላይ መጨመርሽ ቆሻሻውን ጨመርሽው ማለት አይደለም እንደገና ብታዬው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 месяцев назад
ማጣሪያው ላይ ያለው የኮሰረት ቅጠሉ ነው እንጂ ቆሻሻው አደለም ማጣሪያው ያስፈለገው ደግሞ ቅቤ እንዳያልፍ ነው ቆሻሻው ከውሃው ጋር ያልፋል ሌላው ኮሰረት አብሮ መጨመሩ ያስፈለገው የቅቤው ጣዕም የበለጠ ቆንጆ እንዲሆን ያደርገዋል አለመጨመርም ይችላሉ
Далее
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Просмотров 166 тыс.
MBAPPÉ 🏁🐢
00:11
Просмотров 1,5 млн
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
5:57
Просмотров 216 тыс.