Тёмный
No video :(

እስከ ዛሬ ተሸውጄ በ2ሳምንት ውስጥ ብቻ እብዲሁም በቀለም ለተጎዳ ፀጉር damaged hair treatment 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

እስከ ዛሬ ተሸውጄ በ2ሳምንት ውስጥ ብቻ እብዲሁም በቀለም ለተጎዳ ፀጉር
damaged hair treatment
#hairtreatmentathome
hair treatment at home for damaged hair
hair treatment for hair loss
#hairgrowthtips
hair growth at home
hair growth at home remedies
homemade hair oil for hair growth
damaged hair treatment
hair one time a month
ለፀጉር እድገት
ለፀጉር ብዛት
ለተጎዳ ፀጉር
ለፊት ለፊት ለሸሸ ፀጉር
ለፈጣን ፀጉር እድገት

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 месяцев назад
ሳባ ያኔ ኩዌት እያለሺ የሰራሺውን ቪዲዬ አይቼ ያገዛሁት የቅባት አይነት አልነበረም ሁሉንም ሞከርኩኝ የሺሮ ብጥብጥ ብቻ ነው የቀረኝ ያለውን እደውም አረገፈብኝ 😂😂😂😂 እስኪ በርቺ ይሄን የፈረስ ጭራ እየቀጠልሺ ፀጉርሺን ገለሺዋል ጎማዳም ብትሆን እግዚአብሔር የሰጥን ውብ ነው
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 9 месяцев назад
በተፈጥሮ ጥሩ ካልሆነ ወጥ ተሰርቶበትስ አይርባም ሳባ 😂😂😂
@tedg4564
@tedg4564 9 месяцев назад
😂😂😂ኧረ በሳቅ
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n 9 месяцев назад
እውነት ሰው ምግቡን በራሱ እየበላ ተቸገረ😅
@haergemuluey
@haergemuluey 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vn1ig9jd4n
@user-vn1ig9jd4n 9 месяцев назад
እኔራሡ የቀረኝ የለም ግን ወይ ፍክች የተረፈኝ ድካም ብቻ
@talitalefa6169
@talitalefa6169 9 месяцев назад
ልክ ብለሻል አለሜ እግዚአብሔር አሟልቶ ያልሰጠው በእርሱ ስራ አንድም ነገር መጨመር አይቻል::
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 9 месяцев назад
😂😂😂እረ እግዚኦ ሳብቾ የዶሮ ቁሌት ነው 😂ገድ ነው 🎉🎉🎉ለማንኛውም እንመሰግናለን 🎉
@mawaysh
@mawaysh 9 месяцев назад
እኔም ብየሽ ነበር የፈረስ ፀጉር ከምትሸከሚ ፀጉርሽን ተከባከቢው ያድጋል ብየሽ ነበር በርች ያድጋል
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 9 месяцев назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ሳባዬ አለሽ እህት ጠፍተሻል ጎበዝ አሪፍ ነዉ❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 9 месяцев назад
እውነት ነዉ ማሬእኔ በጣም ፅጉሬን የለተው ይሄ ነዉ በርቺ 1ዓመት ውተአማ ትሆኛለሽ ❤️❤️❤️
@user-lg2fm2er6t
@user-lg2fm2er6t 9 месяцев назад
ትከሻዬ ነው ያልሺው አይ ሳባ ውሽትሽ እኮ አይጠገብም ኩዌትም እያለች አቀዋለው ሆ😮😮😮😮😮
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 9 месяцев назад
ፀጉር ተፈጥሮነው እኔ ኮኮናት በወር አዴ ነው የምቀባው ግን ዞማነው ፀጉሬ በተፈጥሮ ገናልጅ እያለሁ ጀምሮ አትልፉ ስጦታው ከላይነውክክክ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 9 месяцев назад
በተወደደ ኖሮ የአንድ ወር አስቤዛ መጨረስ ግፍ ነው 😂😂😂😂😂😂
@hiwotwanaw2787
@hiwotwanaw2787 9 месяцев назад
መል ጣ ነበር ይምትመሰይይ❤❤❤❤
@gafat
@gafat 9 месяцев назад
ውዶች ብዙ ኮተት ሳታበዙ ሙዝ እና አቮካዶ ፈጭታችሁ ቤት ውስጥ ያላችሁን ቅባት ቀላቅላችሁ ተቀቡ ከ2 ሰአት በኋላ ታጠቡ ፀጉራችሁ ይለሰልሳል ያድጋል 😊
@abayabay3382
@abayabay3382 9 месяцев назад
የኔውድ ተከባከቢው ተስፋ አትቁረጭ ያድጋል ግን ስትተኝ አታሲዥው ሁለት ቦታ ስሪው ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lamlamyoutube7721
@lamlamyoutube7721 9 месяцев назад
ወደመሀል ደብል ድምጽ አለው ለመስማት ይከብዳል
@konjonesh
@konjonesh 9 месяцев назад
አይ እኔ ለፀጉሪ ያልትቅባሁት ነገር የለም ግን ለውጥ አላየሆበትም😂😂
@hayattube8821
@hayattube8821 9 месяцев назад
ስጦታው ከላይ ነው ምን ቢሰራ አይለወጥም ከተፈጥሮ ካልህነ
@tetr4232
@tetr4232 9 месяцев назад
ብሀርዳር በጣም የምወዳት ሀገር
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 9 месяцев назад
ይህን ሁሉ ነገር የሚገዛ ብር ቢኖረኝ ምን አሰደደኝ ነበር 😭😭😭😭😭
@LetishAlemu
@LetishAlemu 9 месяцев назад
ምን ሞቶ ኣይሞላም ግባቶች
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
ውሸታምም
@LetishAlemu
@LetishAlemu 9 месяцев назад
@@bituu126 ዋይ በዚ ጭንቅላትሽ እንደተሰደትሽ ትኖርያታለሽ 😝😝ውሸታም😂😂😂
@Zamani1983
@Zamani1983 9 месяцев назад
ወይ አንችሥ ለፀጉር ትጨነቄአለሽ በኢቶጲያ ምዲር ሥንት የሚራብ አለ እንኮን ለፀጉር ለማንኛውም የደላው በቀን እንትን ይላል ይባላል እና ይመችሽ
@fatmaa523
@fatmaa523 9 месяцев назад
ስንት ሰው ነው የሚያወራው
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
የት ነው ያገኘሽው ብሎ ማጂክ?
@dibootube816
@dibootube816 9 месяцев назад
ሆይ ጉድ ጥሩነው እናመስግናለን 😍😍😍
@user-ln3km7vm1c
@user-ln3km7vm1c 9 месяцев назад
ሳቢ ስላየሁሽ ደስ ብሎ,ኛል
@workiemama2960
@workiemama2960 9 месяцев назад
ለምን አንበለውም ሙዙንም አቦካዶውንም
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ይሻላል ወጥ ከመስራት
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 месяцев назад
አረርርርር😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡ ሽቦ እንደይ ዋጋሽ❤❤❤ ዋው በርች
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 9 месяцев назад
ኦርጅነሉ እዴት የስተዊቀል ብሉ መጁኩ?
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 9 месяцев назад
መን አልኩሽ የልጆቸን የወር ቀለብ ልታከስሪሪኝ😅
@fatmaa523
@fatmaa523 9 месяцев назад
ሽንኩርት 150 ገዝቼ ለጸጉሬ ላደርግ አላደርገውም
@nas7117
@nas7117 9 месяцев назад
😁😁😁😁
@mekdi7550
@mekdi7550 9 месяцев назад
እኮ😅😅😅😅
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 9 месяцев назад
ጉድ ሰዉ የማያመጣዉ የለም ፀጉር ተፈጣሪ ነዉ በወጥ ለዉጥ የለም
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 месяцев назад
መቸም አንዴ ፀጉራችን ወጥ አድርጋችሁታል አተር ክክ እና ምስር ክክ እረስተሻል😂😂😂😂😂😂😂
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 9 месяцев назад
እረ ወጥ ይህንሁሉ ግበአት አይወስድም ሙዝ ሩዝ አቡካዶ መቸም ለወጥ አንጠቀማቸውም ።
@mekdi7550
@mekdi7550 9 месяцев назад
በስመአብ ያልጨመርሽው ነገር የለምኮ ከ በርበሬ ውጪ 😅😅
@samrisamri1217
@samrisamri1217 9 месяцев назад
አይ ሳባ የጥጉር ውጥ እይስራሽ ነው አሳቅሽኝ 😂😂😂ብተበይው የጠቅምሽ ነበር❤
@lll99
@lll99 9 месяцев назад
😂😂
@tedg4564
@tedg4564 9 месяцев назад
ኧረ ባድ ወሬ ይበቃል ያረቢ ምኑን እሥማ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад
😂😂😂ዶራሩ አሰከራት እኮ ክክ😂
@tedg4564
@tedg4564 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@yeneyebicha341
@yeneyebicha341 9 месяцев назад
Wyii betam beza
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 9 месяцев назад
የሆንሺ ሚስማር አይደለም ብስማር ነው የሚሉት. ቁርፍዱን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 9 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@uhuhhcf7287
@uhuhhcf7287 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 9 месяцев назад
ወይ ሳባየ😅😅አሳቅሽኝ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 9 месяцев назад
selam bekenenet 200 sb asegbugn 🎉❤
@abceqwer-qd7jh
@abceqwer-qd7jh 9 месяцев назад
ኮየት እደነበርሽ ፀጉርሽ በጣም ያምር ነበር ሳባዬ ኢትዮ ከገባሽ ግን በጣምጎዳሽው አዴ በውይግ አዴ በቀለም አዴ በመቁረጥ መከራውን አየ ክክክ የተፈጥሮ ፀጉርሽ ውብ ነው ተንከባከቢው
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 9 месяцев назад
ሴቶ እዳሟክሩ ተከሚራ ጀርባ ጉድ አለ😂
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅 ፀጉር ባሳየንሺ በሰደት ገደልነዉአዲ
@nas7117
@nas7117 9 месяцев назад
የቆርጠኝ ሰውዬ እጁ አያሳድግም መሰለኝ አላልሽም ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂
@mekdesgetutefarra4231
@mekdesgetutefarra4231 9 месяцев назад
😂😂😂
@samrisamri1217
@samrisamri1217 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z 9 месяцев назад
ሆ😂😂😂😂
@birtukantube8571
@birtukantube8571 9 месяцев назад
😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 месяцев назад
😂😂😂 እዳይሆን አርግሽው ሳባ ብትመገቢውይሻላል 😂😂😂
@user-un7uz1dy8d
@user-un7uz1dy8d 9 месяцев назад
ክክክክክ በኖሮ ውደነት ሙዝ ለፀጉር መጠቀም
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልዬ ስሜት አላልሽም
@tsedallove
@tsedallove 7 месяцев назад
ኧር ወዲያ እድሜ ለፈርስ ጭራ በይ
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 9 месяцев назад
ቀጥይበት ጉድ አስብይን❤❤❤
@birtukantube8571
@birtukantube8571 9 месяцев назад
በያይነት ወጥ ለፀጉ😂😂😂😂
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 месяцев назад
ትክሻየ አላልሽም 😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 месяцев назад
እኔ ውጥብቻ መስራት ነው የቀርኝ እፀጉሬ ላይ ያለሰራሁት ትርትመንት የለም😂😂 ወይፍክች 😂😂 ከፍአይል ዝቅ ያርብ😂😂 ደከመኝ ተውኩት አንች ደግሞ ተነሳብሽ 😂😂😂
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሁሉንም ሳይሆን አንድ ወር አንዱን ተጠቀሚ ለውጡን ለማወቅ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 месяцев назад
@@bituu126 KKK የኔ ውድእህት ለፀጉር ያለኝ ፍቅር ይህነውአይባልም ግን ወይፍክች ሽቦ አትሻብኝ ደከመኝ ተውኩትውዴ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@HelanZewdu
@HelanZewdu 9 месяцев назад
Wede sheta alewu weyise yalawume
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 9 месяцев назад
የቁርጠኝ ሰው እጅ አያሳድግም ክክክክክ
@hewan676
@hewan676 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 9 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤👌👌👌👌😁😁😁😁
@user-wm2tk1qc8y
@user-wm2tk1qc8y 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@chuchumike3286
@chuchumike3286 9 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪ ያንቺስ ከፍ ምንድንው ይሄ ሁሉ ጉድ እርባክሽን አትፍላስፊ ይሄሁሉ ሴት ይሄንን ይሄንን እያሉ አንቺ ያሳየሽውን ሲያሳዬ ንበር ያንቺ ደሞ ሁሉንም አጠቃለሽ ወጥ አርገሽው አሳየሽን እር ያንቺስ ከፍኪኪኪኪኪ
@hayatxxxx5200
@hayatxxxx5200 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 9 месяцев назад
😂😂😂😂 የባሰአለው ስንት አይነት ቅመም ነው ያዘጋጀሽው ብትበይው ነበር የሚጠቅምሽ ፊትሽ ይጠራል ትወፍሪያለሽ ኩላሊትሽ ይፀዳል ወ-ዘ-ተ---😂😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 месяцев назад
አታስቆኛ ዝም በይ ከተፈጠሩ ነው
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 9 месяцев назад
ሴቶ እዳሟክሩ ተከሚራ ጀርባ ጉድ አለ😂
@AliAli-fi8iwMSuAbe
@AliAli-fi8iwMSuAbe 9 месяцев назад
😂😅😅😅😅
@sarahganana1742
@sarahganana1742 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@pattyina7400
@pattyina7400 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
Далее