Тёмный

እቤታችን ዉስጥ የእሰፓ ቀን እንዴት እነደምናዘጋጅ እና ራሳችንን እነደምንከባከብ። 

Meljaye Simie
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

facebook -www.facebook.com
Instagram -www.instagram.com
Essential oils.
goo.gl/13cAsr
Diffuser
goo.gl/HC9pRJ
facial steamer
goo.gl/mckkDt
music provided by
Meditation Impromptu 02 by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution license (creativecommon...)
Source: incompetech.com...
Artist: incompetech.com/

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@Getafricchannel
@Getafricchannel 6 лет назад
በጣም ምርጥ ሰው በርቺ የበለጠ እንደምትሰሪ አምናለው ሰላምሽን ያብዛው
@elsabethtessema1842
@elsabethtessema1842 6 лет назад
የምታወሪው ነገር ትክክለኛ አና ጠቃሚ መሆኑን ከ ድምፅሽ ያስታውቃል .በርቺ !
@eyumekonnen6010
@eyumekonnen6010 6 лет назад
ሀይ ምልጃዬ እንዴት ነሽ ቪዲዮችሽን ማየት የጀመርኩት በቅርቡ ነው በጣም ደስ ይላል የምታቀርቢያቸው ነገሮች የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ነገር ግን የምትጠቀመሚያቸው ፕሮዳክት የስኪን ኬር ምርቶች በሀገር ቤት አይገኙም ኢቭን ሳሙናን ጨምሮ ማለት ነው እኔ ፊቴን ቡጉር በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ቡጉሩ ፊቴን እየበሳው ነው የሚወጣው ብስትስተት ነው ያለው እና አሁን ላይ የምጠቀመው clean /clear ሳሙና ነው እና የሆነ ነገር ብትዪኝ ደስ ይለኛል፡፡ በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥይ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
@emuyegetachew2450
@emuyegetachew2450 6 лет назад
በጣም እናመስግናለን ቆንጅዬ ምትሰርያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚነው እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@طيبهمحمد-ه2ح
@طيبهمحمد-ه2ح 6 лет назад
እስኪ በብጉር ምክንያት የጠቆረ ማጥፊያ ካለሽ መላ በይኝ ወገቤና ደረቴ አካባቢ እና ክንደን ነጠብጣብ ጥቁር ጦጦሪ ሆነብኝ መላ በይኝ ያገር ልጅ
@helenyamaryamlegemaduneyal4853
በጥም ደስ የሚል እስባ ንው ያሳየሽ እግዚያብሄር ይስጥልን 💞💞💋💋💋
@debbebedebebe5228
@debbebedebebe5228 6 лет назад
ዋው አድናቂሽ ነኝ እንዴት ደስ ይላል ስፓ በጣም የምወደው ነገር ነው ግን ጊዜ ይፈልጋል ሞራልም 😊😍thanx for sharing ❤
@tkdemtkdem5303
@tkdemtkdem5303 6 лет назад
ደስ በሚል ሁኒታ ነው ያዘጋጀሽው እኔ ደሞ አገሪ በሰላም ገብቼ ለናቲ እንዲ አድርጌ ልንከባከባት በናፍቆት የተጎዳው ልብዋ ላርስለት ከጎንዋ ሁኝ የስዋን ደስታ ለማየት በጣም ጋጉቻለሁ
@eyumess2228
@eyumess2228 6 лет назад
Loved this video and watching it again to show some kindness to myself ,spa day in my house after taking care of my kids.😍😉
@shitamengistu9781
@shitamengistu9781 5 лет назад
በጣም ጉበዝ ነሽ ለኔ የማየው ነገር ሁሉም ጥሩ ነው በርቺ
@sir-ventofthepunisherv508
@sir-ventofthepunisherv508 6 лет назад
The video was so relaxing, even you, you more relaxed then ever before, I don't understand much of amharic, but I speak and understand more of tigrinya!
@habendenbel4329
@habendenbel4329 4 года назад
Thank you my dear, endate lifean endaklelshew !! I have a 4 beautiful kids it's so hard to take care my sleep ,but after I start watching You, change my life Thank you so much Keeping doing a good job😘😘🙏
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 4 года назад
እንኮን ለውበቲ ይሄን ሁሉ ነገሪ ለውበቲ ለምበላውም መዳምን እየሸወድክ እየተደበኩ ነው እሙ
@melatendala7102
@melatendala7102 6 лет назад
እባካቹ እኔማ ፊቴ ጥቆቁር አለበት በቃ ቶሎ ነው ምናደደው ስናደደው ፀጉሬ ሁሉ እስኪነቀል ነው እምጨሰው ግን እስኪ አብሽ ለፀጉር ወይ ለፊት ጥቅም ካለው ንገሩኝ እዚ በሰፊው ስላለ ልጠቀመው ፀጉሬ አለቀ እሚያበዛና እሚያሳድግ ካወቃቹ ሁፍፍፍ አረብ ሀገር በሁሉም ነገር ላይ ጎድቶኛል ፈጣሪ ከስደት ተሰብስበን ሁፍፍፍ ብለን የምንኖርበት ያዘጋጅልን
@ያራቲዩብ
@ያራቲዩብ 3 года назад
አች ምናለብሽ ኑሮ ተመቻችቶልሽ ለትምህርትሽ ግን እናመሠግናለን
@aaaz9876
@aaaz9876 6 лет назад
ለዛነው ለካ የቆነጀሽው ይመችሽ ለኛም እንደዚ ያለ ምቾት ግዜም ጭምር አላህ ይስጠን
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 6 лет назад
ተባርኪ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 😘😘😘
@marakiye7986
@marakiye7986 6 лет назад
አንቺ ላረህሽው እኔ በጣም ደስ አለኝ Thank you yene konjo ለ 100 ሰው ነው ሼር ማደርገው
@rahelrahel2614
@rahelrahel2614 5 лет назад
በጣም ኾ ነው የምወድሽ danke
@fasika9922
@fasika9922 6 лет назад
ሰላም ምልጃዬ ቆንጆ እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ቀላል እና በቀላሉ ልናገኛቸው የምንችላቸው ነው ግን ኢሴንሻል ኦይሎቹ የት እደማገኝ ነው የምኖረው ዩኬ ነው በጣም ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ።
@FetihaTube
@FetihaTube 6 лет назад
እናመሠግናለን እህት ፈታችሁ ጥርት ያለ እንድሆን ከፈለጋችሁ አትክልት ነገሮችን ተመገቡ በተለይ ምግብ ላይ ቲማቲም ኪያር .ከስ . ሠላጣ ሠርታችሁ ተመገቡ ለይሙን ጋ እያደረጋችሁ . በተለይ ዘይት ዘይቱን የምትወዱም በማደባለቅ ተጠቀሙ . ተሞክሮየ ነው። ውሀ በቀን ከ2እስከ 3ሊትር ጠጡ . ።
@hey1232
@hey1232 6 лет назад
I LOVE YOUR ENERGY.....Your skin is amazing..... can you please tell me what kind of mask did you use for your face....? My skin is very dry....what do you recommend for dry skin....? Thank you & stay Blessed!!!
@nattyendrias9679
@nattyendrias9679 5 лет назад
Weyeineeee benatish tebareki betam sifelgew neber
@Genettube
@Genettube 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
ዛሬ በጣም ደስ ይላል ክላሲካሉ ሁሉ ደስ ሲል😘
@hanamichael2032
@hanamichael2032 6 лет назад
Tebareki Eresin menkebakeb Kanchi bizu temireyalew
@saronabi1387
@saronabi1387 6 лет назад
Betam betam betamm enamesegenalenn.endenanete yale melkam sewochen yabzalen.amesegenalew bemelkamenet eweketeshen selakafeleshegn😊
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
እናመሰግናለን ቆጆየ ዛሬስ አልገባችም ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፊቴ ደርቅ ነዉ ስጣተበዉ ነጭ ነዉ እሚሆንብኝ ጥዋት ጥዋት በተለይ በዛላይ ቡግር አስቸገረኝ ቡግሩ ሲጠፋ ደሞ ጠባሰዉ እንዴት በቀላሉ እንዴት ላስለቅቅ ቡዙ ነገሮችን አለገኝም መላ በይኝ ማር በቀላሉ እቤት በማገኝዉ ነገር
@diananadew3670
@diananadew3670 6 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 лет назад
Wowwww እኔ ሁሉም ተመችቶኛል
@ky3976
@ky3976 6 лет назад
betam arif new yeni konjo Gita ybarkeshh ..
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 3 года назад
Thank you so much I have learned a lot
@frenetmide2898
@frenetmide2898 6 лет назад
Wow ena yehanen metekem balchelem gen betam temchetogale ande ken adergewalew thanks
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 лет назад
ዋው፡እኔ፡ተጠቀምኩኝ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ተጠቀሙት፡ሁላቹም፡ዋው፡ሰውነት፡ያለሰልሳል፡ተመችቶኛል።
@almaza2692
@almaza2692 6 лет назад
Thank you for sharing. Very clear and helpful information.
@judelolam1524
@judelolam1524 6 лет назад
በጣም አሪፈ ነው እናመሰግናለን ቆንጆ ❤️
@ferdoshassen3262
@ferdoshassen3262 6 лет назад
በጣም ነው የወደዳኩት አመሰግናለሁ
@መቅዲየእናቴልጅ
@መቅዲየእናቴልጅ 6 лет назад
ዋው ደስ ይላል እናመሠግን አለን
@merryjoseph2768
@merryjoseph2768 6 лет назад
Abet sidela enamesegnalen yene sweet l will Try soon
@tigisttolosa731
@tigisttolosa731 6 лет назад
wowww betam sifalege yenabere
@samrawetsamrawet6827
@samrawetsamrawet6827 6 лет назад
ዋውውውው ምልጃዬ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ግን አንድ ልጠይውሽ እንዚህ ኦይሎች ኢትዮ አሉ እነ አቡካዶ አልመንድ ሆሆባ የመሳሰሉት ካሉ አድራሻ ብትነግሪኝ በቅርቡ ወዳገርቤት ገባለሁ እንዲሁም የሜካፕ ያው ኦርጅናል ማግኘት ይከብዳል እስካሁን አልጠቀምም ግን ለሰርጌ አይቀርም ውድድድድ ነው ማረግሽ ያው ኢንስተግራም ተጠቃሚ አደለሁም መልስሽን ግን እጠብቃለሁ
@mahimahi-du4jy
@mahimahi-du4jy 6 лет назад
Wooow Thanks.. .la sawente oil endat endamnzgage betngrige dase yelgal
@ሙኒራተፈራ
@ሙኒራተፈራ 6 лет назад
ኡ ኮተቱ ብዙ ነው ከቡና ከሱካር ውጭ ሌላውን ማግኘት አልችልም
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ዋዋዋዋዋዋዋ እደት ደስ ይላል በርችይ ማሬ አሪፊ ነው
@zienasgetu9467
@zienasgetu9467 6 лет назад
ሰላም ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እስኪ ለሰውነት ይሆናል። የምትይውን ቪታሚኖች የቱ እደሚጠቅም እሚያሳይ ቢዲዩ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል
@merongashe9
@merongashe9 6 лет назад
Enamesegnalel konjo Applecider mn aynet nw malete yegd organic mehon alebet weys?
@eyumess2228
@eyumess2228 6 лет назад
Thank u melijaye fir this video.happy womens day for u and all ur subscribers
@luli8344
@luli8344 6 лет назад
በርቺልኝ ደስ ስትይ ። እኔ ምልሽ እስኪ እሚያወፍር ነገር ንገሪኝ እባክሽን
@heyattefera4956
@heyattefera4956 6 лет назад
Lu li ይሄስ የኔም ጥያቄ ነበር የምታውቁ ካላችሁ ንገሩን
@lolcbb2251
@lolcbb2251 6 лет назад
Thank you very much konjo, webetesh ergatash des yelal ❤️
@hanitube8812
@hanitube8812 6 лет назад
Wow it's Amazing konjo good job God bless you!
@rahelalemayehu7972
@rahelalemayehu7972 6 лет назад
OMG. I love it. Thanks M.
@glorytogod2804
@glorytogod2804 6 лет назад
Thank you so much Be blessed.
@hanamisfin4952
@hanamisfin4952 6 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
@redaitlullsged3856
@redaitlullsged3856 5 лет назад
It's really good.I want to use neem to my hair so I need your help.
@امري1-غ7م
@امري1-غ7م 6 лет назад
እናመሰግናለን እህት ይመችሽ
@saudiarabiajeddahaddisabab2159
Miljaye konjo enameseginalen.
@gannahhani5098
@gannahhani5098 6 лет назад
ባልጠቀመውም ስለምወውሽ አየዋለው ቆንጆ ማሬ ነሽ
@ሩሀማነኝ-ጨ2ቨ
@ሩሀማነኝ-ጨ2ቨ 6 лет назад
ውይ የእኔ ማር ወድጀዋለሁ የአፕል አቸቶው ከውሀ ጋር ቀላቅየ ልጠቀመው ወይንስ ብቻውን ችግር የለውም ብታይ ብጉር በጣም አስቸግሮኛል ከዛ ጠባሳው ደህና ጠፍልኝ ሳል ይመለሳል
@luwamberhe9098
@luwamberhe9098 6 лет назад
wow wow i really want that ☺. thank you for sharing😍. how often do you do this?
@Samireview97
@Samireview97 5 лет назад
Bravo wonderful advice with application
@thtinawondimu958
@thtinawondimu958 6 лет назад
yenay konjo enamesegenalen
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 лет назад
የኔ ሞልቃቃ ይመችሽ ካንች ብዙ ተማርኩ
@glorytogod2804
@glorytogod2804 6 лет назад
Really nice thank you I like wow you some amazing woman and I appreciate you.
@lakechmengesha644
@lakechmengesha644 4 года назад
It's really nice, thank you! I like your way of doing self care. You're an amazing woman and I appreciate you!!!
@nigstihabtu3790
@nigstihabtu3790 5 лет назад
Thank you betam Meljaye.. This is helpful. I will order the steamer . God bless you dear.
@tsionabeselom8716
@tsionabeselom8716 6 лет назад
Thanks dear 😊 watching the video by itself is relaxing 👍🏽
@ነህኑቀውሙንአአዘነሏህ13
እንኮን ደና መጣሽ ቆንጂየ በርች ማማ
@Meljasimie
@Meljasimie 6 лет назад
አመሰግናለሁ
@madenahussen8479
@madenahussen8479 6 лет назад
በጣም አሪፍ ነው
@prettyyeshi
@prettyyeshi 6 лет назад
እፁብ ድንቅ ነዉ እርጋታሽ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 лет назад
ስወድሽ ማር thank you
@meladaaa7845
@meladaaa7845 6 лет назад
በጣም ያምራል
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Melad። የአምራል በጣም Aaa please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@ሀኒነኝየአበራ
@ሀኒነኝየአበራ 5 лет назад
እውነት በጣምምም ደስስ ሚል ነበር ችግሩ ሰው ቤት ሆኖ ይህን ማድረግ የለም
@simretbelay2994
@simretbelay2994 6 лет назад
Hi Meljaye! Tnx for the tips! is it possible to use another oil for the scrub that you made for your lips? Tnx again!!
@hannamichael3808
@hannamichael3808 5 лет назад
Beautiful well done
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 6 лет назад
Very beautiful thanks meliye konjo
@eritreanfamilyteam4265
@eritreanfamilyteam4265 6 лет назад
pls tsegure betam hayleja ena Derek New betam demo ybetatesal mn ayney shampoo N conditioner ltekem amakrij yene eht betam New demo emwedsh tebareki pls melshn etebkalew
@sfe8684
@sfe8684 6 лет назад
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ እናመሰግናለው በርቺልን
@መሲወሎየዋ-ደ4ፈ
@መሲወሎየዋ-ደ4ፈ 6 лет назад
እፊቲ ላይ የወጣ መዳት ማጥፊያ ካለሽ እባክብ ንገሪኝ አዲስ ነኝ ብቅ ብያለሁ ከቡዙ ሰው ጠይቄ መልስ አላገኝሁም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
*እናመሰግናለን እናቱ*
@ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
@ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 6 лет назад
ዋው እናመሰግናለን
@meronabebe9655
@meronabebe9655 5 лет назад
betam betam betam new menamesegenew berechi yene konjo
@maranatamaronmaron9042
@maranatamaronmaron9042 6 лет назад
Enamesegenalen konjo
@addtef4923
@addtef4923 6 лет назад
yene konjo stamri.......thanks so much honey.
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Addishiwot Tefera please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@hdhdwowwbdndwow7803
@hdhdwowwbdndwow7803 6 лет назад
Wow tnx so much 😍😍😍😍😘
@tenagnelemma9635
@tenagnelemma9635 6 лет назад
Kongo did u get ny massage???
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 лет назад
Wow you So Beautiful 😍 Thanks so much My dear Sister!
@selamsorsa3460
@selamsorsa3460 6 лет назад
Wow god bless You
@lealemworku6011
@lealemworku6011 6 лет назад
Thanks you so much ❤️
@gilodinsamuleta8337
@gilodinsamuleta8337 6 лет назад
Thanks you mar
@oromooromo5702
@oromooromo5702 6 лет назад
Betam enamesginlen Egizbeher selam yebizalesh
@tigistikebede5542
@tigistikebede5542 6 лет назад
Thank you
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 6 лет назад
thank you so much
@lazakubrom1109
@lazakubrom1109 4 года назад
You are so amazing 😍😍😍
@emanafkehgnal2857
@emanafkehgnal2857 6 лет назад
Yene melkam enamesegnalen eshi berchi le chanalsh Addis negn esti ye stretch mark matfiya Ena yebbt tkuretn emiyatefa neger kale esti ngerign please
@hiwotahmed7027
@hiwotahmed7027 5 лет назад
Thank you konjo 😘😘
@Maya77
@Maya77 6 лет назад
Thanks yene Konjo
@janesmorningss2336
@janesmorningss2336 6 лет назад
You’re so beautiful 😍 thank you for sharing 👌
@tigisttgyamariyamlij3764
@tigisttgyamariyamlij3764 6 лет назад
wow betam enamsgnaln gobez berchi
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 года назад
የአንድ ሰውን ጥያቄ ባለመመለስሽ፡ ስራሽን ሙሉ አያደርገውም ያሳዝናል።
@Meljasimie
@Meljasimie 3 года назад
Hi dear what is yours question?
@ምህረትየበዛላትሰላምየክር
Gobzzz adnakishi negn mar 😘😘😘😘😘😘
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 225 тыс.