Тёмный

"እቤት ድንኳን ነዉ የጠበቀኝ" ልብ የሚነካ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 24,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 284 тыс.
50% 1

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 713   
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 лет назад
🔐❣️🔒I miss you mom 😭😭 ሰው ከሞት ቢመለስ እናቴን አስመልሳት ነበር 😭ዮኒ ሁሌም ሳላመሰግ ንህ አላልፍም አንተ አንደኛ ብቻ አይደለክም ኢትዮ ስመጣ የመጀመሪያ ጉብኝቴ አንተ ነህ 😍😍😍😍
@yearadalijimathilemanchoma205
@yearadalijimathilemanchoma205 5 лет назад
Am Hala Am Hala yte new
@teshalehaile9792
@teshalehaile9792 5 лет назад
Am Hala Am Hala me to
@sarasanar6566
@sarasanar6566 5 лет назад
ዎይኔ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም አባቴን ይቅርታ ሳልተይቀዉ ሞተብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@abell7217
@abell7217 5 лет назад
Am Hala Am Hala አይዞሽ እህቴ አባትም እናትም ወንድምም እህትም መሲሁ እየሱስ ይሆንሻል:: የመፅናናት ጌታ በእውነተኛ ሰላሙ እለት እለት ይጎብኝሽ::
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 5 лет назад
Me too 😭😭😭
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒን ግን በጣም ነው ምወደው ምክንያቱም እኔ እናት ባይኖረኝም ግን የናቶችን እንባ እያበሰ ነው አሁንም ዘመንክ ይባረክ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 5 лет назад
Rich sol Yeneba Enat God bless you that is right this is not about religions this is life 👉🌹👈
@hihitand9646
@hihitand9646 5 лет назад
Rich sol Yeneba Enat betewajiw nebar yemigaremagn😏
@mekdestadesmekdes7649
@mekdestadesmekdes7649 5 лет назад
ተባረኪ
@mahdifruits6179
@mahdifruits6179 5 лет назад
Yoni.ymrsil.wtsp.silk .falgalw.bgzebhr.sim.
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 лет назад
ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ አይኔ በለቅሶ ሟሙቶ አለቀ 😭😭😭😭
@switzerland7463
@switzerland7463 5 лет назад
Enem the same
@alemberhanu865
@alemberhanu865 5 лет назад
Me too yasazil berm GIN GETA DIRSELT
@mareamuye2066
@mareamuye2066 5 лет назад
me 2 getan ayen metamemu nw
@ergebehailemariam240
@ergebehailemariam240 5 лет назад
እረ እኔም
@mahimahi-kd7qq
@mahimahi-kd7qq 5 лет назад
የዚልጅ እናት ከጌታ ጋር ፊለፊት ስትገናኝ ጌታሆይ ምነው ልጄን እረሳህው አለቸው መሰለኝ ፀሎታም የተሰማ መሰለኝ ጌታሆይ ተመስገን😢😢😢😢
@assadassad1756
@assadassad1756 5 лет назад
iwntshn nw mare
@mesganaberhane9851
@mesganaberhane9851 5 лет назад
Leknesh marie
@genetayele3526
@genetayele3526 5 лет назад
እውነት ነው
@branrahhal4572
@branrahhal4572 3 года назад
@@assadassad1756 😭😭😭😭😭😭😭Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mimialhwar7898
@mimialhwar7898 3 года назад
😭😭😭😭😭
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዮኒ አንተ እኮ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን ብቸኛ ምርጥ ብሩክ ልጅ ነህ ተባርከህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጌታ ወንድማችን አንደኛ ነህ
@derbyhonday3689
@derbyhonday3689 5 лет назад
ዮኒ አንደኛ ነህ ተባርኮ
@terekehalemu6691
@terekehalemu6691 5 лет назад
ትክክል ከንጊድ 1ኛ
@haleluya.bhaleluya5538
@haleluya.bhaleluya5538 5 лет назад
እኔ ኦርቶኦክሶ ነኝ ነገር ግንሂህ ብሮግራሙ የሀይማኖት ሳይሆን ትውልድን የማዳን ስራ ነው ኡፍፍፍ ምን ልበል ዮኒ ቃላት የለኝም እርጅም ጤና እና እድሜ ተመኘው...
@wagayegessese3927
@wagayegessese3927 5 лет назад
Alam Alam ኦርቶዶክስ አይደለሽም. ከሆንሽ. ወላዲት አምላክን በተሳደበበት አንደበቱ ምን ጥሩ ነገር ትጠብቂያለሽ????? ልትነቂ ይገባል ። ምን አደረገች እመ አምላክ እንደዚህ....
@haleluya.bhaleluya5538
@haleluya.bhaleluya5538 5 лет назад
ነኝ እኔ ትውልዱን የት እዳለ እያየሽ ነው / እያየክ ነው የተሳደበበት አደበቱ እሡ እቀጣበታል
@wagayegessese3927
@wagayegessese3927 5 лет назад
እረ አስተውይ ወላዲት አምላክን ይዞ ያከከ የለም።
@wagayegessese3927
@wagayegessese3927 5 лет назад
ከአውደ ምህረቱ ስለራቀ ነው።
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Год назад
​@@wagayegessese3927 ኤነም ኦርቶዶክሲነኝ ትዉልድ ከሱሲ ነፃ ሲለምወጡ በጣም ደሲተኛነኝ ኤሔ አይማኖት አይደለም
@asenakhgirma5311
@asenakhgirma5311 5 лет назад
እባክህ ዬኒ በፅሉት አግዙኝ እኔም ወንድሜን ማዳን እፈልጋለው እሺ ብሎ እንዲመጣልኝ በፅሎት እርዱኝ በቅርብ ወደ አገር ስለምገባ ይዤው መምጣት ፍልጋልው
@ddwalano1566
@ddwalano1566 5 лет назад
ኢንደት ቢሆን ይሻላኛል በቃ ማልካም ዎጣት ካለያሁ ይዳቢረኛል
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 лет назад
Dereje Demise እኔም
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
እኔም
@nardegirmanardegirma8413
@nardegirmanardegirma8413 5 лет назад
Enam
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 лет назад
Enem bro
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
አይዞክ የኔ ወድም ኖርው ቢሆን እንዴት ደሰ ባላቸው ነበር ነብሷቸውን ይማረ😢😢😢😢😢
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 5 лет назад
ይሄ ፕሮግራም ሲያልቅ ምን ሊውጠን ነው ሱስ ሆናቹብን 😭😭😭
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
ትግስት አሸናፊ ከዛማ ቁጭ ብለን ትምህርቱን እንኮመኩማለን ከዛ የተለወጡ ልጆች ምስጋና እናያለን በቃ እንቀጥላለን ሚያልቅ ነገር የለም
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 лет назад
ትግስት አሸናፊ ውይይይ እኔስ. ዉዴ
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 лет назад
ይቀጥላል አይቆምም።።።።።
@tigesttaye4750
@tigesttaye4750 5 лет назад
በድጋቢ ያየነውን ማየት ነው
@ቤዛየጌታልጅነይኝ
Ehite ehe progiram emiyalik aydelem Ayzosh ke tiwldi le tiwuld yiketilal eske zelalem.mikiniyatum drama woym filim aydelem. Abi weldi menfes kidus yesetew sitota new. Ethiopia tesfa alat
@abushwondimu6779
@abushwondimu6779 5 лет назад
የአንድ ሰው ፀፀት ለብዙ ሰው ትምህርትና ጥቅም ነው እሄ ምክርና ምስክርነት እንጅ ብቻ ምስክርነት አይደለም ዮኒ 1ኛ ተበራክልኝ
@sharifesaab8473
@sharifesaab8473 5 лет назад
A
@minajamel9113
@minajamel9113 5 лет назад
እንደዚ አልቅሼ አላውቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ ማነው ይሄን ቻናል subscribed ያረገብኝ😭
@zedfijerfikeradem
@zedfijerfikeradem 5 лет назад
አደራ እስልምናሽን እህቴ
@khadertube1380
@khadertube1380 5 лет назад
Endi eyalchu aticommtu ka eslmina eyrakuchu nw bezi program selat hulu saymltachu aykrm
@minajamel9113
@minajamel9113 5 лет назад
@@khadertube1380 እውነት ነው አሁን እንደውም እሰረዘዋለው ያኔ ስሜታዊ ሆኜ ነው
@bkstylish6507
@bkstylish6507 5 лет назад
መርዳት ካለብን ብንረዳው ደስ ይለናል:: እና መንገዱን ልክ እንደ ቤተልሄም አመቻቹልን እኛም ልባችን ይረፍ:: ዬኒ ጌታ ይባርክ::
@hazizahbinti2620
@hazizahbinti2620 5 лет назад
እስቲ እንደኔ ዮኒዬን የሚወድ ግጬኝ ላይክ
@netanetfiker6316
@netanetfiker6316 5 лет назад
ማነው ምህረትህ ሳያቆመዉ ሰዉ ይሆነዉ ወንድሜ አረፈደም አሁንም ጌታ አለ እናትም አባትም ሆኖልሀል
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ሁሉን ቀየረ ተሸንፊያለሁ ተረትቻለሁ እየሱሴ ላንተ እጄን ሰጥቻለሁ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
የሱሴ የሚለውን እባክሽ እየሱሴ በይው አትገለባብጡት በፃሐፋ ቅዱስ ላይ ያለው ቃል የተገለበጠው ይበቃል
@fantahundesta5160
@fantahundesta5160 5 лет назад
ድንጋዪን ልቤ ጠጣሩን ልቤ መቼ በቀላሉ ታዛዣ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረ ተረትቻለው ተሸንፌአለው እየሱሴ ላንተ ተሸንፌአለው እጄን ሰጥቻለው ዛሬ በፍቅር ተማርካለው ከዋላዬ ና ወድጄአለው ለማዳን ስራ መርጬአለው ሰዎችን አጥማጅ አደርግሀለው ሳበኝ ጌታዬ እኔም ተረታው ከልብ ወደድኩህ ህይወቴን ሰጠው እስከዘላለም አመልክአለው የዋህነት ትህትና ሳበኝ በሀይል በጉልበት አላስገደድከኝ ያንተ ፍቅር ነው ያንበረከከኝ ልከተል ወሰንኩኝ ጥሩ ጌታዬ በነገር ሁሉ አንተን ታምኜ መረብ ታንኳዬን ሁሉንም ጥዬ ምቆጥረው ፅድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም ግን እንዲያው ወዶኝ በምህረቱ ለመቆም በቃውኝ በፊቱ
@betyyemaryamlij3173
@betyyemaryamlij3173 5 лет назад
Laschegirsh mar yezemarywn sim nigerygn
@FekerteBezane
@FekerteBezane 5 лет назад
fantahun desta yeman mezmur new
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 5 лет назад
fantahun desta , how is singer
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
እናቴ እወድሻለሁ እህህህህህህ አትሙቺ እኔ ልሙትልሽ ወይኔ አምላኬ ሆይ ስያሳዝን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ ሰው ባይኖርህ የማይተውህ አምላክ አለህ
@tigist422
@tigist422 5 лет назад
ወዳጃችን ዮናታን እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 лет назад
አሜን
@assadassad1756
@assadassad1756 5 лет назад
inem
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад
Ufffff እግዚአብሄር ሆይ ትውልድን ወደ ጥፋት የሚመራ አውሬ ከኢትዮጵያ ምድር አንተ ገልብጠው 😢😢😢 አይዞ ወንድሜ ዮን ተባርከ ቅር እወዳለሁ 😘😘
@7000-h6e
@7000-h6e 5 лет назад
Yoni tebarek
@የእየሱስልጅነኝሽታየኢትዮ
❤ ተባረክ
@mohammedalshehhi302
@mohammedalshehhi302 5 лет назад
ዮኒዬ በናትህ እንዳታቋርጥ 2013 ሀገሬስመጣ የመጀመሪያስራዬ አንተነህ ምንም ኦሮቶዶክስ ብሆንም አንተጋር ከመምጣት ሚያግደኝ ማንምየለም ሰይጣንም ቢሆን አልሰማውም ወንድሜአይዞክ እግዚአብሔር ፅናቱንይስጥክ እኔምሀገሬገብቼ እናቴንይቅርታ እስክጠይቃት ቸኩያለሁ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
እንኳንም አገኘኽኝ የኔ ወዳጅ ስደት ይብቃኝ እና ጌታ ሆይ ቤተሰቦቼን ያስከፋኋቸው ቀፊታቸው ተንበርክኬ ይቅርታ ምጠይቃችው እንባ ብቻ ዮኒ እወድሀለው ❤ ወንድሜ አይዞክ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ እንኳን ያገኘህ😭😭😭😭
@meselechmado3442
@meselechmado3442 5 лет назад
አይዞ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው እንኳንም ኢየሱስ አገኘክ😭😭😭
@waliyatube342
@waliyatube342 5 лет назад
i,am orthodox religion follower but I love yonatan and his teaching
@bella9081
@bella9081 5 лет назад
I dont have word to say ለካ የይቅርታ እድል ማግኘት በራሱ መታደል ነው .......አንተ ምትገርም ልጅ ነክ አልረፈደብክም ጌታ ነገርህን ሁሉ ይለውጥልም ደግሞ ይለወጣል
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 лет назад
ወይኔ ያማል እነዚህን እያየን ያለመለወጥ አይቻልም
@duosos5942
@duosos5942 5 лет назад
ወንድሜ የለፈው አልፎአል አሁን አንት ተለውጠ ጥሩ ደረጃ ስትደርስ ነው እናትህን ምትክሳት
@kedestterefe697
@kedestterefe697 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነውያዘንኩት ወዴት እየሄድን ነበር ይህን ያህል ጠፍተ ነበር በጣም ይዘገናል አንተ ግን ተባረክ ተባረክ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 5 лет назад
Ebakachu selk kuterun xafuligni pls wont to help him pls😭❤️
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 5 лет назад
Blessed Queen me too
@lensejota
@lensejota 5 лет назад
God bless you
@khadertube1380
@khadertube1380 5 лет назад
Qur'an anbibi denz ngr nsh
@bayubelete8355
@bayubelete8355 4 года назад
@@khadertube1380 igna ye birhan lijoch nen. geta lib yistih/yistish
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 лет назад
በሰላም ሀገሬ ሲገባ እናቴን እኛ አባቴን ይቅርታ እጠይቃለሁ ዮን ልዩ ሰው ዘመንህ ይለምልም የኔ አዛኝ 😭😭😭😭
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
እስክትኤጂ አጠብቂ ባለሽበት ኦነሽ ይቅርታ በይ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 лет назад
እስክትመለሺ አትጠብቂ ዜሬውኑ ደውለሽ ይቅርታ ጠይቂ የአንቺ ቀን ዛሬ ነው !!
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 5 лет назад
Yoniye if we have 10 people like you our world 🌎 will be change completely 🙏🙏🙏🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
ጌታ ሆይ እድሜ ለዮኒዬ ጨምርልኝ ክፉ አይንካብኝ .....!!!!! አንተ ለቤተክርስቲያን ለሀገር በረከት ነህ......!!!!!
@genetgenet6999
@genetgenet6999 5 лет назад
ጌታ ሆይ የበደልኩትን ሁሉ ይቅርታ የምጠይቅበትን እድል ትሰጠኛለህ አምናለሁ ምክንያቱም የእደገና አምላክ ነህና
@AdiskonjoTaday
@AdiskonjoTaday 5 лет назад
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዮኒዬ በጣም ነው የምውድህ የምታስተምረውን በጣም የምከታተለው
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 лет назад
Who ask you ? Yonatan Aklilu believes and serves the same God you are believing.
@cell7153
@cell7153 5 лет назад
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው አረፈደም በጣም ነው ያዘንኩት የእናትህን ነፍስ ይማር
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 5 лет назад
It's been 20 years since my mom passed away ,the pain is still fresh ,i can still smell her,hear her voice and feel her around me .
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 лет назад
I understand you love it's pain full, no one can't replace mother, I'm truly sorry your lose, I lost my beloved mom last year in March too, but God is Good all the time, he gave me strength, they are now a better place, poor boy he feeling guilty..sad..xx
@yenebetatube679
@yenebetatube679 5 лет назад
እህቴ በመንፈሳዊ እይወትሽ ከፀናሽ የምፀአት ቀን በእርግጠኝነት ታገኛቸዋለሽ እኔም ያጣሁትን አባቴን ለማግኘት እምነቴ ነው።እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ!!
@yenebetatube679
@yenebetatube679 5 лет назад
@@elisabethesayas5570 እህቴ ኤልሳ እግዚአብሔር ያፀናሽ
@teshalehaile9792
@teshalehaile9792 5 лет назад
Naomi madisa I am so sorry
@teshalehaile9792
@teshalehaile9792 5 лет назад
Sorry
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 лет назад
ጀበር ካለች እሩጥ እናት ካለች አጊጥ ይላል ተረቱ አይይይይይ ብሥጭት አይገልም ያለው ማነው እርፍ ትበል ፈጣሪዋጋ የወለደ ያውቀዋል እናቴ ምንግዜም እዳከበርኩሽ ልኑርልሽ የኔ ሠብሣቢ የልጆቼ መኩሪያ እወድሻለሁ።😂😂😂😂😂😂
@sisayabera5542
@sisayabera5542 5 лет назад
Zara andgna negn geata yeberkchu
@apinessyante474
@apinessyante474 5 лет назад
sisay abera hi
@myfirstloveismybeautifulma8744
ይቅርታ የምንል አንደበት ፈጣሪ ይስጠን አይዞህ
@bezawitmerid933
@bezawitmerid933 5 лет назад
ዮኒ ስንቱን ከህሊና እስር አስፈታኸው? ይኼ ሁሉ የሆነው ዶ/ር አብይ ስልጣኑን በይቅርታ ስለጀመረው ነው የይቅርታ መንፈስ ህዝቡ ልብ ውስጥ ሰረፆ የገባው
@loveme-qo8ew
@loveme-qo8ew 5 лет назад
ውስጤ ተረበሸ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
እማ ናፈቅሽኝ እናቴ ኬት ላምጣሽ ላፍታ እኳን አይቼሽ ህይወቴ ባለፈች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mhrettefa8249
@mhrettefa8249 5 лет назад
አዞን😭😭
@yemtagirma5180
@yemtagirma5180 5 лет назад
Ayzosh ema
@tigesttaye4750
@tigesttaye4750 5 лет назад
ሰላም ጌታ የሁልጊዜ እንት እና አባት ነው!!
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
እሺ እህቶቼ አመሰግናለው ሁሌም እናቴ የእግር እሳት ትሆንብኛለች ላላገኛት እኔን ለማሳደግ ብዙ መከራ አይታለች አንድ ቀን ውሃ ቀድቼ ሳላቀብላት ከህሊናዬ የማይጠፋ አንድ ቀን ቡና አፍልቼላት የተደሰተችው መደሰት መቼም አረሳውም ልጅ ስለነበርኩኝ እቀብጥ ነበር እህቶቼ እናት ያላቹ አይርፈድባቹ ጓደኞቼ ሉበአል እናቴ እያሉ ኢትዮጵያ ሲደውሉ እኔ ተደፍቼ ደም እባ አለቅሳለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አገርእናወገንመኖር
እማ ምን ይከፈልሻል ከእጅ ስትወጪ ነው ሁሉም ሚገባው ከረፈደ
@AnidBirr
@AnidBirr 5 лет назад
ዮኒይ አንተን ለትዉልድ ያስነሳ ጌታ ስሙ ይባረክ።
@habibayebetesbetenafaki2055
@habibayebetesbetenafaki2055 5 лет назад
Ene melew setan RU-vid ytekemal ende maches desi like yemiaregew eshu mahon alebet tesastku
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 5 лет назад
ለዚህ ልጅ እግዚያብሔር ደርሶለታል ።ለኔና ለእናንተም ይድረስልን።አሜን ✝️ 🛐 እባካችሁ የሰማሁት ማጀቢያ መዝሙሩ የማነው የምታውቁ ጠቁሙኝ የዘማሪውን ስምና የመዝሙሩን ርእስ የምታውቁ🙏
@essetefithamlak6326
@essetefithamlak6326 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--koGlLdfQ6A.html ዘማሪው ዳንኤል አምደሚካኤል ይባላል። የመጀመሪያ ካሴቱ ላይ ነው ያለው መዝሙሩ። የሙሉውን ካሴት ሊንክ ከላይ አስቀምጨዋለሁ። ተሸንፌያለሁ የሚለው መዝሙር 6:11ደቂቃ ላይ ይጀምራል። የዳኒ መዝሙሮች ግን አይመረጡም። ከቻልሽ ሁሉንም አዳምጪው። እዚህ ቪድዮ ላይ የሚዘምረው ግን ሌላ ልጅ ነው።
@aberashalemayehu4465
@aberashalemayehu4465 5 лет назад
Danele Amedemicail
@africanvlog1935
@africanvlog1935 5 лет назад
Yezelalem tesfaye adis mezmur newu geta yibarikewu isun bexam migerm mezmur newu
@temanbalcha4194
@temanbalcha4194 2 года назад
Daniel amdemichael tetaru lebe
@clinicalanatomy310
@clinicalanatomy310 5 лет назад
Yoniyeeeee uuuuuu , what a blessing, what an amazing moment, may God bless you!
@sabelathankyoujesus1420
@sabelathankyoujesus1420 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን እረ ደህ አሁን ያለ ዘመን የከፋና የድልና አይዞ ወንድሜ ሁሉም ያልፍና አሁን ያለን በርታ ጠንክር ጌታ ና ጌታ አይጥልም አንተ ከተለወጠ እናትህ አልሞተችም ዘንባባ ታለች አስተ ስት በስራህ ሁሉንም ጌታ ይችላል አይዞ
@sbefekadu607
@sbefekadu607 5 лет назад
መፍዙዝ የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችልላል፡፡ ዮኒ ተሳክቶለታል፡፡
@geteambaw7655
@geteambaw7655 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
እኔ ሙስሊም ነኝ. ዮወኒየ ስወድህ. ሁሉም እከትለዋለሁ. በዉነት. ምን እድምል አላዉቅም. አላህ ይጠብቅህ. የናት ሀቅ ከባድነዉ የናቶቻችንን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያድረገን 😭😭😭😭😭
@khadertube1380
@khadertube1380 5 лет назад
Esun kemtketateyi ebadash lay lmn atitnkrim
@ህሊናሀበሻዊት
@ህሊናሀበሻዊት 5 лет назад
Are enes alchalkum lib yinekal😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ደሴ
@ደሴ 5 лет назад
ጌታ አንቴ መልከምህ ነዉ ዮኒ ስለአንቴ ቀለትህ አጠዉ በአንቴ አልፎ ይምሰረ ጌታ ይበረክህ
@mekonengirma4226
@mekonengirma4226 5 лет назад
ዩኒ ሰላም ለአንት ይሁን እንተታልቅስ እኛእንፈልግሀለን እነሱቢያለቅሱበሰሩትስራነው።ካለቀሰው።ሁሉስታለቅስ እራስንእዲዪምህ ጌታ ጉልበት ይባርክ ዬኒ አተኮ እደጌታ ፍቅር ፣ቸር፣አዛኚ፣እሩሩህ፣ዛሪ ገናቃላት፡አገኘሁልህ፡እኔ ቃል ያጥረኝነበር ለአንተ ተባረክ።
@naniy9579
@naniy9579 5 лет назад
አሁንም አረፈደም ለቀሩት ወንድሞችህ ኑርላቸው ጌታ ይሻላል አይተኸዋል ለመልካም ነው እንዳትጠፋ የጠበቀህ በርታ ጌታ ሰሙ ይባረከ
@bettyh6459
@bettyh6459 5 лет назад
Yoniya gn MN aynet sew nek🥰🥰🥰🥰🥰🥰geta brk yargh🥰🥰🥰🥰
@hirutaredo791
@hirutaredo791 5 лет назад
Offff I can't stop cray love you mom still I can file your hands on my heart
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 лет назад
Ayizo wedime geta melkam new Egzabehre inetim abbatem yihonilihl berate hullum begize yihoneli 🙏🙏geta hullum yilewixal🙏🙏
@helendesta8837
@helendesta8837 5 лет назад
Betame yasazenale egeziyabeher begenete yanureleke enatekene aneteneme fetari yatsenake betame newe yaseleqesekeghi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 yoniye egeziyabeher zemenekene yebareke
@eakrmyasin1645
@eakrmyasin1645 5 лет назад
ዮኒ እባክ ስልክህ ከታች አስቀምጥልን በጣም ነው የምፈልገው ወዳንተ የሚመጡ 2ልጆች አሉ
@hananalemayehu4965
@hananalemayehu4965 5 лет назад
ውይ እራሴ ፈነዳ ለካስ ይቅርታ መጠየቅም እድል ነው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ክርስቶስ በሰፍው ትከሻው ባይሸከመን የት ይሆን መግቢያችን የምህረት አምላክ ተባረክ አቤት ምህረት እጅግ ሰፊ ነው
@melakutaye6258
@melakutaye6258 5 лет назад
ምን የተባረክ ሰው ነህ ዬኒ
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 лет назад
በእንባ ጨረሳችሁን ሌሎች መኖር በህይወት እያሉ እነሱን በተቻለን አቅም መርድስትን ማገዝን መርዳት ባንችል እንኳን ልንረዳቸው እንደ ምገባ በይበልጥ ተርውድቻለው ዮኒ ፀጋው ይብዛልክ
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 5 лет назад
ዮኒ እግዚአብሔር በብዙ ሺህ ይባርክ አይዛክ እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሙ😭😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 лет назад
ሱስ ለካ ገደይ ቃበር ነው,የኔ ጌታ ግን ህይዎት ሰጪ ነው ስሙ ይባረክ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
😢😢😢😢😢የተሰማኝን ለመፃፍ አቅም አጣው😢😢😢😢😢😢
@abegiafekadu3764
@abegiafekadu3764 5 лет назад
ዬንያ እኔ ኦርቶዶክሰ ነኛ ግን ወንድሟቻችን ላያ በምሰራዉ ሰራ በጣም ደሰተኛ ነኛ አመሰግናለዉ
@etaferahuwoldegiorgisnegas6553
ዮኒ አንተን ጌታ ባይሰጠንኖሮ ይህ ሁሉ ወጣት ምን ነበር የሚሆነው 🙏🙏🙏
@meskeremdangerso5389
@meskeremdangerso5389 5 лет назад
Abukaye yesefer leje aberoadega ayezo geta dersoleule mom nebesan begenate yanurew
@fullgracemedia6827
@fullgracemedia6827 5 лет назад
If God changes some one, then they will be changed forever!!!
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 лет назад
አይዞህ ወንድሜ ዩኒየ ተባረክ ለምልም
@akialoo7502
@akialoo7502 5 лет назад
ያህያሀል ኢየሱስ ያህሀል ያይሐል በእውነት ያህሀል ያንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 5 лет назад
እኔን የኔ ጌታ አይዞክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezasleshi6342
@bezasleshi6342 5 лет назад
ብቆጥረው ፀድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም ግን እንዲያው በምህረቱ ለመቆም በቃሁኝ በፊቱ። ምን እላለሁ እግዚአብሔር ክብር ለአንተ ይሁን አልመሸም ገና ብዙ ትሰራለህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 лет назад
Yone meni lable qaleti yelagnme taberikee Ayezo geta malekamenw 😭😭
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
😂😂😂😂😂Uuffff ምንኛ ነው ሚያመው እናት ለዘላለም ትኑር ክፉ አይንካት አይዞህ ወንድሜ በርታ በል እ/ር አምላክ ነብሳቼውን በገነት ይኑር ልክ ነብስ ይማር
@Kimem12
@Kimem12 5 лет назад
Uffff emaye yanch kifun aysemagn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ayzo wondime egzabiher yatsinank
@hanualisho1496
@hanualisho1496 5 лет назад
Malkes hone siraye yoni fetari yakoyik
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 лет назад
ውይይ እንደት እንደሚያም እኔ አቀዋለሁ እኔም እናቴን በጣም እወዳት ነበር በአጋጣሚ ከቤተሰብ ተለይቼ ስመለስ አጣዋት ያማል ጌታ መፅናናትን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ
@merrymerry8269
@merrymerry8269 5 лет назад
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው ዮንየ ተባረክ
@merrymerry8269
@merrymerry8269 5 лет назад
አልቅሼ ሞትኩኝ እፉፉፉፉፉ ፀፀት
@abi_nay_eyesus6113
@abi_nay_eyesus6113 5 лет назад
Who is that poor soul hit the dislike button ?😭😭😭😭
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 лет назад
አይዞህ ሂድነ መቃብርዋ ላይ ሁሉን ንገራት ስቅስቅ ብለህ አልቅስ ይቀልሀል በርግጥ ላታነበው ትችላለህ ግን የሚያነው ሰው የሚያውቅህ ካለ ንገሩልኝ ለኔ ጀግነየ መሆኑን ።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ብዙ ጊዜ እርቅ ማዕዶች ይሄ ሁሉ ጉድ እየሰሙ እንዴት ቻሉት እል ነበር አሁን ደግሞ ዮኒ እንዴት ቻልከው ካለቀሰው ጋ አልቅሰህ ከተደሰተው ጋ ተደስተህ
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 5 лет назад
አይዞህ ወንድሜ አሁን ከምንም ከማንም የሚበልጥ የልብ ወዳጂ ኢየሱስ ደርሶልህ ከዚያ ድቅድቅ ጨለማ አውጥቶሃል በፀጋውም ይረዳሃል የተሰበረውን ልብህንም ጠግኖህ ያፅናናሃል።
@kasutube8310
@kasutube8310 5 лет назад
😭😭😭😭 ልብ ይነካል
@fnfhgkhlk6840
@fnfhgkhlk6840 5 лет назад
እረ አንተ ልጅ የኛን ቤት ታሪክ ገለፀው አይ እናቴ ምነ በኖርሺና ልጅሺም ይቅርታ በጠየቀሺ
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
እእእ ጌታ ሆይ እኔስ አቃትፕኝ በእውነት መንፈስ ቅዱስ ያፅናናክ ወንድማችን አይዛህ
@ababaatsegaye4837
@ababaatsegaye4837 5 лет назад
😭😭😭😭😭😭😭uuuuufiiii Iyesusii getanoo haleluyaa AMEEEN 😭😭😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭💔😭💔😭uuuuuu😭
@ሸዊትጓልወየንቲ
@ሸዊትጓልወየንቲ 4 года назад
ዮኒ ፕሮግራምህን በዮቲዮብ ስከታተል ደስ ይለኛል ግን ስለ እናት የሚወራበት ፓርቶች ዲፕረስድ ያደርገኛል ያስለቅሳል አብዛኛው ታሪክ።ኡፍፍፍፍ የዚህ ልጅ ህመም እኔንም ነካኝ 😭😭😭😭😭😭😭 የናቱን ነብስ ይማር።እኔም በየ አጋጣሚው እናቴን እወድሻለው እንድል ተምሬበታለው።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 лет назад
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታ የእናት ሞት እጅግ ከባድ ቢሆንም እንኳ በቀረህ ዘመን አምላክህን በማወቅና በፍፁም ልብህ እርሱን በመውደድ በመንገድህን ሁሉ ከአምላክህ ጋር በመስማማት ኑር ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በሰማይ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው አምላክህ እግዚአብሔር በምታደርገው ትውልድን በማስመለጥ መልካም ስራ እጅግ ደስ ይለዋል ሰው በራሱ ሀይል አይበረታምና እግዚአብሔር በመንፈሱ ያበርታ ይደግፍህ ፀጋውን ያብዛልህ ብርቱ ያድርግህ ልጆችሽ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ ተብሎ በቅዱስ መፅሐፍት እንደተጻፈ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትውልድሽ ሁሉ እግዚአብሔርን በማወቅ ይሞላ ለሀገሬ ተስፋዋ እግዚአብሔር ነው።
@dagmermias688
@dagmermias688 5 лет назад
እነዚህ ሁሉ የሚያማምሩ ወጣቶች ሲሰቃዮ አለመገንዘባችን እራሳችንን ያስወቅሰናል ተጠያቂዎች ነን እግዚያብሄር ግን አዳኝ ላከላቸው ተመልካች አዘዘላቸው ተመስገን።
@Betesfa
@Betesfa 5 лет назад
እባክህ እባክህ ዮናታን ለዚህ ልጅ እና እንደ እሱ ፀፀት ላለባቸው ሰዎች በትንሳኤ ሊያገኟቸው እንደሚችሉ የሚናገረውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል እባክህ አንብብላቸው ዮሐንስ.5:28,29,ኢሳያስ.26:19,ሕዝቅኤል.37:1-10 እናትህን በትንሳኤ ስታገኛቸው ይቅርታ ትጠይቃቸዋለህ ግን አንተ ከምፃት ቀን ጥፋት ስትተርፍ ብቻ ነው ልታገኛቸው የምትችለው ከጥፋት ለመትረፍ አንድ አምላክን ብቻ አምልክ ስሙም ይሆዋ ነው ሶፎንያስ.2:2,3 ማቲዎስ.6:9,10 ስምህ ይቀደስ የምንለው ይሄን ስም ነው እባክህ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብህን ቀጥል ፈጣሪ ይርዳህ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 5 лет назад
አፈር ልብላ ወንድሜ ፀፀት 💔💔💔
@sinidudegetomellese3232
@sinidudegetomellese3232 5 лет назад
ሴጣን ባሪያ አድርጎ እንደእንሰሳ እንደ ተጫወተባችሁ አሁን በተራችሁ በሴጣን ጭንቅላት ላይ ቆማችሁ ስራውን ማፍራስ አለባችሁ የቀሩትን ጓደኞቻችሁን ማስመለጥ አለባችሁ እንዳስለቀሳችሁ በተራው ያለቅሳል ይሄ ክፋ በዕድሜያችሁ በስኬታችሁ በውበታችሁ እንደቀለደ እናቶችን እንዳስለቀሰ እናንተ ደግሞ በጽድቅ በመኖር ሴጣንን መበቀል አለባችሁ ውሻ ብቻ ነው ወደ ተፉው የሚመለሰው ሰው ግን እርግጠኛ ነኝ ዛሬ ወደ ተፉው ትፉት አይመለስም ከዚህ በኋላ ብጹእርግጥ ወደዛ አትመለሱም ከዚህ በኋላ በድል መውጣት በድል መግባት ይቲ ይሆንላችኋል ተባረኩ::
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 5 лет назад
*,,,,,,,ሰው መሆን ከባድ ነው! በእውነት የምከታተለው በቲቪ ነው :የመልካም ወጣት ምስክርነትን የማየው አይኖቼ ማየት እስኪያቅታቸው ድረስ በእንባ እየታጠብኩ ነው: ፈፅሞ አልቻልኩም : የየአንዳንዳቸው ታሪክ ልብ ይነካል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ: ዮኒ አንተ አጠገባቸው ሆነህ እንዴት ቻልከው? የኔ ደግ ሰው እኩል ስታለቅስ እያየሁህ አንተም አንጀቴን ትበላዋለህ በጣም የእናት አንጀት አለህ አዛኙ ልብህ ልቤን አሳመመው :ዮኒ ይህን ሁሉ የትውልድን የፀፀት እንባ የሚሸከም ትልቅ ትከሻ ጌታ ይስጥህ እግዚአብሔር አቅም የጉልበት ይሁንህ ረዥም እድሜን ይስጥህ።*
@andinetadmasu9236
@andinetadmasu9236 5 лет назад
ከዚህ ድንቅ ትውልድ አዳኝ ራዕይ ጋር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብራችሁ በመስራት ላይ ያላችሁ ካሜራ ማኖች፣ኤዲተሮች፣አሸሮች፣ጋዜጠኞች ፣ተቆጣጣሪዎች፣ ምግብ አብሳዮችች ምግብ አቅራቢዎች . . . በተለያየ መስክ ላይ በስውርም በግልጥም እያገለገላችሁ ያላችሁ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በኢየሱስ ስም ይብርካችሁ እየሰራችሁት ያለው ስራ አገር አዳኝ ነው እና በርቱ በርቱልኝ
@samilovetube7216
@samilovetube7216 5 лет назад
God bless you more #Yonii ayizoo wondeme
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175
አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ዉይ በጣም አሰዛኝና አስላቃሽ ምስክርነት እኔ ምላቹ ማዳም ቤት የምትኖሩት እንዴት ነዉ ወድያዉ ስደርስ የምትከተታሉት ኧረ ደስ ስትሉኝ የእዉነት አስቀነቹኝ እንኔ እኳ ስራዬን ሳልጨርስ አይፋቀድም ለዛዉም 10 ግዜ እየጠሩኝ ናዉ የምከታተለዉ እበካችሁን በፃሎ አስቡኝ !!
@seblesisay1293
@seblesisay1293 5 лет назад
Yihe program siyalaliki min layi Newu?
@tellztrue6331
@tellztrue6331 5 лет назад
ኦ አምላክ ተመስገን አለ ይህ የትዉልዱ ሃኪም ኡፍፍፍፍ ተመስገን ፔ ንቴ አይደለሁም ግን ሞተ ሲባል እግዘር እንዴተ ጠራው ስራውን ሳይቸርስ ብዬ ተጠራትሬ ነበር
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 года назад
በውጭ ለሚገኙት እህቶቻችን ግን በጣም ታስፈልገናለህ ስንቶቻችን ነን ከቤተሰብ እርቅን ያለነው እባክህን ስልክህን ብታሳውቀን
@ቤዛየጌታልጅነይኝ
😅😅😅😋😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😆😅😅 Ufuuuù ufuuuù ufuuuù ufuuuù Ýòñìýè ýòñìýè kalat ataw uuuu
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 1,1 млн