Тёмный

"እነሱ ይፈርሳሉ እንጂ ቤተክርስቲያን አትፈርስም" ….. ዶ/ር መስከረም ለቺሳ 

ET ART MEDIA
Подписаться 341 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

"እነሱ ይፈርሳሉ እንጂ ቤተክርስቲያን አትፈርስም" ….. ዶ/ር መስከረም ለቺሳ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@ephremfetlewerk8052
@ephremfetlewerk8052 Год назад
እግዚአብሔርን ስላንቺ ሁሌ አመሰግናለሁ። እንደናንተ ያሉ መልካም አሳቢ መልካም ተናጋሪ መልካም መካሮችን ባይሰጠን በዚህ ዘመን ምን ያጽናናን ነበር ? ምንስ በኢትዮጵያዊነታችን ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገን ነበር ? ብዬ ሳስብ መልሶቼ ያስፈሩኛል። ጉዞሽ እጅግ አስፈሪ የህይወት መሰዋዕትነት ሊያስከፍል እንደሚችል እረዳለሁ። ነገር ግን የህይወት ግቧ ይህ ነው ብዬም አምናለሁ። ስለሁሉም ድንግል ማርያም ከክፉ አሳቢ ከጥፋት ሰዎች ትሰውርሽ። እንወድሻለን እናከብርሻለን። ሁሌም ምከሪን አንሰማሻለን።
@samrifikir7926
@samrifikir7926 Год назад
እመብርሀን ከገዢው እና ከአውሬው እጅ ተጠብቅሽ ሀገራችን ያንቺ አይነት ልጆች ያስፈልጓታል። እኔና ቤተሠቤ በጣም ነው የምንወድስ!! ስናይሽ እንኳን እናት መጣች እንላለን
@yonatanbelayyoniman
@yonatanbelayyoniman 19 дней назад
እመብርሃን አንደበትሽ ይባርክልሽ
@tilahun5421
@tilahun5421 Год назад
ዶክተር መስከረም እናመሰግናለን
@hirutniguse5022
@hirutniguse5022 Год назад
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@golgota2123
@golgota2123 Год назад
እውነት እንዴት እንደምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobcherinet7361
@eyobcherinet7361 Год назад
እኔንስ አትወጂኝም?
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
አሜን አሜን አሜን አንችንም ትጠብቅሽ
@aberesendek9037
@aberesendek9037 Год назад
የዜማ ደራሲ ቅኔ ባለቤት አባቶች ለማኝ ሆነዉ ኢትዮጵያ ሀብቷ ሁሉ ነገሯ በብልጽግና እጅ ወድቋል:;ከዚህ ዉጭ መፍረስ አለ:;ቤተክርስቲያ ግብር ትከፍላለይ:;
@maryamemne
@maryamemne Год назад
ዶክተርየ የኛ እንቁ በክርስቶስ ፍቅር እወድሽ አለሁ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hodanamen7083
@hodanamen7083 Год назад
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!
@agegnehusisay3098
@agegnehusisay3098 Год назад
እንዳቺያሉትን ንፁህ ክርሥቲያኖች እግዚአብሔር አምላካቺን በሺዎች ያብዛልን
@DessieCityPeaceandDevelopmentA
@DessieCityPeaceandDevelopmentA 23 дня назад
እጅግ የጣፈጠ ረ/ፕሮ ዶ/ር መስከረም ሌንችሳ ቃለ ሒወትን ያሰማልን ዘመንሽ ሂሉ ይባረክ የትውልዳችን ሀይማኖታዊና የሀገራችን አብሪ ኮከብ ደ
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 8 дней назад
የመሰከረም፡ትምህርት፡ከተክለሐይማኖት፡ተቅማጥ፡አይተናነስም፡የኢትዮጵያ፡እና፡የህንድ፡ጣኦት፡ተቆጥሮ፡አያልቅም፡ታቦቱም፡የደረቀ፡እንጨት፡ህዝቡ፡ሰካራም፡ጋለሞታ፡የሆነ፡ሐይማኖት።
@judi9599
@judi9599 Год назад
እደዚህ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ያብዛልን
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Год назад
ምን አይነት ልበ ብሩ ነሽ ያንቺን እሩቧን እውቀት ቢሰጠኝ ፈጣሪ🤲🤲🤲
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Год назад
ተባረኪልን መስከረም እኸታችን ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤ የኛ አልማዝ 💎💎💎
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Год назад
እደቺ ያለ ሺ ይወለድ 😱😱😱😱😱እደዉ መታ መታ ዉለጂ የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@workuyared3806
@workuyared3806 Год назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ ጉባኄውም የተባረከ ይሁን በጣም ያምራል ።
@meseret44
@meseret44 Год назад
በቤቱ የፅናሽ እህቴ 🙏
@woinegetachew1356
@woinegetachew1356 Год назад
,በለ ሕየወት ያሰማልን ዶክተር ያንችን እምነት በኦርቶዶክስ ሰም ላሉ ምንም ለማይሰሙ ሁሉ ይሰጥልን
@HaregewoinBekele
@HaregewoinBekele 23 дня назад
ዶ/ር መስከረም ፈጣሪ ይባርክሽ ለእኛ እንዳስተማርሽን ትምህርት ለአንቺም ህይወትሽ በሙሉ የጣፈጠ ይሁንልን ኑሪልን ለኢትዮጵያ ሀገራችን እንዳንቺ ያሉትን ድንግል ማርያም የተሰጣትን ሀገር እንዲጠብቁላት ረጅም እድሜ ትስጥልን አሜን!!!!
@sarah14252
@sarah14252 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetasfaw318
@emebetasfaw318 21 день назад
እጅግበጣምአብዝቶ እግዚአብሔር የይባርክሽ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Год назад
እውነት ነው መስኪ ጀግና ናት እዚህ እማሪካን በትምህርት ላይ እያለች ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን እሷ ህፃናትን ስብስባ ሀይማኖታቸውን እንዲያቁ ባላት ግዜ ሁሉ ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል ታገለግል የነበረች ጠንካራ እህታችን ናት :: ባልቤቷ ተመስግን የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ሲያገለግል ነበር ሁለቱም በሀግራቸውና በኃይማኖታቸው የማይደራደሩ ናቸው እንደነሱ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን !!!
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m Год назад
ቃለህይወት ያሰማን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@berhanudeboch9728
@berhanudeboch9728 21 день назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር!!!
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽልኝ አደራ ይህን ግራ የገባውን ወጣት አስተምሪልን 💚💛❤️
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 19 дней назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ ዉድ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ከተኩላወች ይጠብቅሽ
@ensratube
@ensratube Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ግሩም ንግግር🙏
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥኒናሽ እህቴ
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 Год назад
በእዉነት አንደዚህ በሃይማኖት የበሰሉ በዓለም እዉቀት የላቁ እህቶቼን በጣም እወዳቸዋለሁ ፤ አከብራችኋለሁ መሲ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ እግዛብሔር ይባርክሽ
@gaga320
@gaga320 Год назад
ክብር ለአምላካችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም።
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@masreshareta4355
@masreshareta4355 12 дней назад
እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 Год назад
እናከብርሻለን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
ስወድሽ ውዷ እህታችን ቅመም ነሽ እኮ 😘😘😘
@chombe9555
@chombe9555 Год назад
እኔ ይህችን ድንቅ ፍጡር ሀይምሮ ብሩህ በዚህ ዘመን ማግኜት ከባድ ቢሆንም በእውነት በዚህ ህይዎቴ ማዬቴ እድለኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አሜን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 Год назад
የኔ ቅመም❤
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Год назад
ዘጸአት 20 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ። ⁴ “በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። ⁵ አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) የሚጠሉኝን ልጆች ከአባቶቻቸው ኀጢአት የተነሣ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ የምቀጣ ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ነኝ፤
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
እውነትም “ስምን መልአክ ያወጣዋል”፡፡ ከነ ስምሽ የዘመን መጀመሪያ፣ የአዲስ ዓመት መግቢያ፣ የወራት በኩር “መስከረም”፡፡ አንቺ ለእኔ ከማደንቃቸው ሁሉ አንደኛ ነሽ፡፡ በዕውቀትም በማስተዋልም ሆነ በእይታሽ የሚቀድምሽ የለም፡፡ በእውነት 24 ሠዓት ባደምጥሽ አንደበትሽን አልጠግበውም፡፡ የተዋህዶ ጌጥ፣ የዕንቁዎች ሁሉ ፈርጥ ነሽ! በአንቺ የማያጌጥ ኢትዮጵያዊ፣ በአንቺ የማያምርበት የተዋህዶ ልጅ አጋንንት ማስተዋሉን የነጠቀው ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ! ያከበርሽው ያክብርሽ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ያርግሽ! የምትመሰክሪለት ታላቁ አምላክ በአባቱ እና በመላዕክቱ ፊት ይመስክርልሽ!
@abelmehari926
@abelmehari926 Год назад
መስኪ በሕይወቴ የብዙ ነገር አስተማሪዬ ነች። ቅድስት ሥላሴ ይጠብቁሽ።
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 11 дней назад
እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ።
@AgimasSisay
@AgimasSisay 23 дня назад
ረ/ኘሮፌሰር መሰከረም ለቺሳ እጅግ በጣም በኢትዮጲያዊነቷ እናበእምነቷየማትደራደርእውነተኛ ሰውነች።እናም ሰውነትንሳያውቁተምረናል የሚሉትንተምረውየደነቆሩትን እባክሻ ምከሪልን።
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Год назад
ዶ/ር ቃለህይወት ያሰማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን!
@bsratkeshi3591
@bsratkeshi3591 Год назад
በእውነት በጣም ደስየሚትል ኑጹህ ልቦና የላት ሴት እግዝአብሄር ከመራ ከኩፉ ነገር ይጠብቅሽ
@anaremelka3287
@anaremelka3287 Год назад
God Bless you.
@kelemkelem3098
@kelemkelem3098 Год назад
እጅግ ውብ ግሩም ነገር አባቶቻችን አርቀው ያዩ ነበር እነርሱ ጋር ይሄዱ ነበር እንጅ እነርሱ አይመጡም ነበር ሌላው ኢትዮጵያ ት፤ያለች የሚለው ለማይገባቸው በጣም በሚገርም የገለጥሽውን ከልብ አመሰግናለሁ
@aragawgenetu2561
@aragawgenetu2561 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@habtamuay
@habtamuay Год назад
Thanks God! God bless you our sister!
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 Год назад
አፄ ዘረያዕቆብ በደብረብርሃን ከተማ መነኮሳትንና ጳጳሳትን ከነነፍሳቸው ከአንገታቸው በታች ቀብሮ ከብት እንዲነዳባቸው ያደረገውን ነፍሰገዳይ ንጉስ ዘረያዕቆብን ማወደስሽ በጣም ገርሞኛል።
@genetbalyneh8398
@genetbalyneh8398 Год назад
Enamesegnalen doctore 🙏🇪🇹🙏🤲🙏🥰🥰🥰
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
ረዳት ፕሮፌሰር ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@solomonmelka2880
@solomonmelka2880 Год назад
የሚያስደምም ፥ በቀላሉ የቀረበ፤ ሰምና ወርቅ ዘዬ ሊተነተን የሚችል ተስፋ ሰጪ መልዕክት። እግዝአብሄር ይስጥልን:።
@MulugetaSisay-ho6yi
@MulugetaSisay-ho6yi 7 дней назад
ዶክተር መስከርም እናመሰግን አለን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
መስኪዬ ኑሪልን መናፍቃን አንጫጫሽ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 Год назад
Thank you all and God bless you!
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qj1jm1bl3v
@user-qj1jm1bl3v 17 дней назад
ዶክተር ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 Год назад
God bless you sister 🙏 ❤️ I really appreciate 🙏 your spirit and exposed truth.
@haimi_hawaz6825
@haimi_hawaz6825 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እህቴ እንድናስተውል እግዚአብሄር በአንቺ ላይ አድሮ አሁንም እያነቃን ነው ዘርሽን እንደአሸዋ ያብዛልኝ ይሄ ሁሉ ምስክርነት መታደል ነው ተመርጠሻል
@yohanneshaileselassie8683
@yohanneshaileselassie8683 Год назад
ፕሮ/መስከረም አምላክ ፀጋውን ያጎናጸፈሽ ታላቅ ሰው የእግዚአብሔርን ቃልከነባሩ ዓለም ጋር እያነጻጸርሽ የምታቀርቢው ትምህርት በበኩሌ አልጠግበውምና በርቺ አሁንም የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክለሽ የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ጥበቃ አይለሽ ፡፡
@nigatemelakumelise-fj1er
@nigatemelakumelise-fj1er 2 месяца назад
Kalehiwet yasemalen yeagelegelot zemenehen emeamlak tebarekelen💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sirgagakedir697
@sirgagakedir697 Год назад
ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@beke8193
@beke8193 6 дней назад
ዶክተር መስከረም እኛም እንወድሻለን
@shomlestemesegen687
@shomlestemesegen687 Год назад
ጌታ ይባርክሽ የእመብርሃን ልጅ
@mela1567
@mela1567 Год назад
የምትደንቅ የምትገር ሴት ናት እኮ! ዶ/ር መስከረም!!! ስወዳት!!!!!!!
@surafels.3147
@surafels.3147 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዶ/ር መስከረም
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Год назад
Gobez!!! Ass. Prof. Meskerem Lechissa. I always appreciate you!!!
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 2 месяца назад
✝️ በተክርሰትያን ሁሌ አዲስ ናት✝️ 🙏ፈተናው ከባድ ብሆንም እንኳን🙏 🙏በያላችሁበት ፅኑ አሜን ትልቅ ምክር ነው 🙏🙏🙏 ✝️ ቅድስት ፍቅርተ ከርሰቶሰ በረከትዋ ይደርብንና አሜን አሜን አሜን✝️ 🙏እህቴ አመሰግናለሁ በጣም ነው የገነባሽን🙏🙏🙏🙏
@wondwossendemlie8487
@wondwossendemlie8487 Год назад
#መስኪ_ረጅም #እድሜና_ጤና #ይስጥሽ !!
@mulatdemeke7031
@mulatdemeke7031 Год назад
ጥልቅ ዕውቀትሽ ቤተክርስቲያናችንን ብቻ ሳይሆን አገራችንንም አዳኝ ነው። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
@birtukantarekeg4801
@birtukantarekeg4801 Год назад
እግዛብሔር ይጠብቅሽ!!
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure Год назад
ረዳት ፕሮፌሰር መስከረም ሌቸሳ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የዕውቀት መንገዱን ያብራልሽ እመ ብርሃን ትቅደም በመንገድሽ አንች ያለበት ሁሉ ያላዳመጥሁት ዬቲብ የለም በጣም እወድሻለሁ እህቴ በአካል በገኝሽ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ተባረኪልኝ።
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባክሽ እህታችን
@behiwotkinfeb.k1950
@behiwotkinfeb.k1950 Год назад
መስኪ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን የተዋህዶ አርበኛ (አርሴማችን) ነሽ እ/ር ከእኛ ከክፉዎች ላይ ቀንሶ ዘመንሽን ያርዝመው
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
አንደበተ ርቱእ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የተዋህዶ ጀግና ድንቅ ኢትዬጵያዊ,
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Год назад
የኔ ጀግና ነሽ ።
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selomonfanta9618
@selomonfanta9618 Год назад
በጣምደስ የምትል ዶክተር እናመሰግናለን
@solomontadese5646
@solomontadese5646 26 дней назад
gobez egziabher ybarksh..
@mihwaretsehay9858
@mihwaretsehay9858 Год назад
ተባረኪ! ቡሩክ ሁኚ! የንጹሐን አበው አምላክ እግዚአብሔር አይለይሽ! የቸርነቱን ሥራ ይሥራልሽ! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን! ሀገራችን ኢትዮጵያ የወላድ መካን ሁና ቆይታለችና እንደ አንቺ ያሉ የሀሳብ ልዕልና የላቸው እናቶችን ትውለድ! እናቴ ኢትዮጵያ እውቀትን ከወኔ ከሀሳብ ልዕልና ጋር አንቺን ወልዳ የአራስነቷን ገንፎ እንደ በላሁ ደግሞ እንደ አንቺ ያሉ ዕውቀትን ከማስተዋል እና ከሐሳብ ልዕልና ጋር አስተባብረው የያዙ እናቶችን ወልዳ በድጋሜ የአራስነትዋን ገንፎ ለመብላት ያብቃኝ፡፡የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎችም ተባረኩ ቡሩክ ሁኑ፡፡
@muchenewbelay5948
@muchenewbelay5948 Год назад
ምን አለ እንደ እሷ ያሉትን ቢበዛልን
@Wise888
@Wise888 Год назад
I really love you my dearest sister in Chirst.
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Год назад
የማትጠገቢ አንደበት መልካም፣ ድንግል ከአንቺ ጋር ትሁን!
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Месяц назад
Ewnet new egziabher yimesgen
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hannasisay6703
@hannasisay6703 Год назад
Love you tackcare wish you long age
@blentube1484
@blentube1484 Год назад
Yagelglot zemenishin ybark
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 Год назад
God bless you sister 🙏 Thanks for exposed the truth.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Dr.Emebete Tibarkish!
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 19 дней назад
Amen and Amen 🙏🏽
@emebetmezgebu6624
@emebetmezgebu6624 Год назад
ድንግል ማርያም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
@tamiratdemessie5497
@tamiratdemessie5497 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ሥለ ልጅህ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰትል የቃልህን ፍቺ አብራልን።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
90 like ድምፅ ስጥቻለው
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Год назад
Amen amen amen egzabher yiwagaln
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 Год назад
እውነት ነው ግሩም ሴት
@temesgendesalegn1817
@temesgendesalegn1817 Год назад
ተረት ተረት የምትችል ሴት
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Год назад
God bless you!
@henera6699
@henera6699 Год назад
ባልጠነከርም ያጠነክራል እውነትሽ
@hailewoldeb
@hailewoldeb 10 месяцев назад
አህታችን እንወድሸሰለን
@MulugeteLeme
@MulugeteLeme 7 дней назад
ቃለህት ያሰማልን
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 9 дней назад
ዶር እንወድሻለን
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 Год назад
❤❤❤ kalehiwet yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Год назад
Ehtachin kalehiwet yasemaln egzabher tegawn yabzalshi
@sofiagizaw249
@sofiagizaw249 18 дней назад
betam akerarebish keftegna menfesawineten yetelabese new egziabhere kef yadregesh.
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Год назад
አንቺን ማዳመጥ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንደበተ ርቱእ
@yeshibelay4860
@yeshibelay4860 Год назад
Yene jegna nat betam new mwedat fetari yitebqsh yene konjo
Далее
Повага | GOVOR TikTok #govor #shots
00:53
Просмотров 166 тыс.
Что произошло в ресторане!
0:16
Кастинг пройден?
1:00
Просмотров 1,1 млн