Тёмный

"እኛ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር እየተነጋገርን አንጽፍም እንዴ? ዶክተር መስከረም ለቼሳ (የ "ፀሐይ ከተማ" ጸሐፊ) 🛑 ክፍል ሁለት 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 127 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

21 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 2 года назад
አባት ሆይ ለዚች መልካም ሴት የሰጠሃትን ጥበብና እውቀት ለኔም ለሃጥያተኛዋ ልጅህ ስጠኝ፣ዋው ነው ምለው አፌን ከፍቼ ነው ያጣመጥኩሽ ከዚህ በላይ ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይስጥሽ፣ከእግዝያብሄር ጋር የሆነ ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው❤ ተባረኪ
@girmamekonenn249
@girmamekonenn249 2 года назад
በስመአብ አገላለጽ የተዋህዶ ጀግና ዶ/ር መስከረም ለችሳ በጣም አከብርሻለሁ ሁሉም ሊያየው የሚገባ ጥሩ ጥያቄ ከጥሩ መልስ ጋር
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 2 года назад
ዳካተር ያለሽበት የክርስትና ደረጃ ይገርመኛል ለምትናገሪው ነገር ሁሉ እርግጠኛ ነሽ ይሄ በራስ መተማመንሽ በውስጥሽ ያለው መንፈስ ቅዱስ እና መባረክ ነው አንቺ እንደአባቶቻችን ከዚህ አለም አስተሳሰብ ከፍ ትይብኛለሽ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💙
@abetiko4953
@abetiko4953 Год назад
P
@sash2718
@sash2718 Год назад
በትክክል
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
መልካም አንደበት ልዩ እውቀት የተሰጠይ ከሱ ከፈጣሪ ነው እና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ። በእውነት ሁሌም በጣም ነው የማከብርሽ የማመሰግንሽ 💚💛❤🙏ኑሪልን እንድንማርንሽ💚💛❤🙏🌺
@mogesabera9211
@mogesabera9211 2 года назад
እንደዚህ አይነት ውይይት በኢትዮጽያ ይኖር ይሆን ተብሎ ቢጠየቅ በጣም ዘግይተናል እኒንጃ እንላለን ። እግዚአብሄር ይመስገን ይሀው ዛሬ እየሰማን ነው
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 2 года назад
መባረክ ክርስትና ሙሁርነት እናትነት ጥልቅ ኢትዮጵያዊነት
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
Betame Egziabeher yemesegen
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 года назад
መስኪዬ የኔ ደርባባ የኔ ውብ የኔ ጥበበኛ የኔ ትሁት የኔ አስተዋይ ስዎድሽ ያንችን ኢንተርቪው ስሰማ ልቤ እርክት ይላል እዎድሻለሁ እማይዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በረከትሽ ይድረሰኝ እናቴ 💚💛💝
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 года назад
የማከብርሽ እና የማደንቅሽ እንዲሁም የምገረምብሽ ውድ እህታችን ዶ/ር መስከረም በእግዚአብሔር ሠላምታ ሰላም እልሻለሁ! የእውነት ከእምነትሽ የፅናትሽ፣ ከዕውቀትሽ የአንደበትሽ በተለይም በራስ መተማመንሽ ያስቀናኛል። በአደባባይ የምትመሰክሪለት የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ! ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ!
@rahelfekade8287
@rahelfekade8287 2 года назад
ምን ላርግሽ በጣም የኔ ውድ አንቺ ኢትዮጵያን ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘😘❤️❤️❤️
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
ድንቅ ሴት ሰላምሽ ይብዛልኝ👏👍
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አይችሁ እግዚአብሔር ከያዝን እመቤቴን ጠበቃ ካደረግን ምንም አይጎድልም ❤አለማመኔን እርዳው ጌታየ
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
ውድ ዶ/ር በዚህ ዘመን እኮ ሰው የግል አመለካከቱን ከተናገረ የግድ የመንጋ አስተሳሰብ ውስጥ ገብቶ ያልታሰበና ያልተባለ እያሉ ሀሳቡን ከሚገልጽ ማህበረሰብ ጋር ያመንሽበትን ያነበብሽውን በመግለጽሽ በድጋሚ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 года назад
ዶክተር መስከረም በጣም የማከብርሽ ምርጥ ሰው ነሽ።እውነተኛና ጠንካራ ሀገር ወዳድ ሰው ነሽ። በራስ የመተማመን ስሜትሽ ብርቱ ነው ትንታኔሽ የማይሰለች የሚወደድ ዓይነት ነው ፡ተማሪዎችሽ እድለኛ ናቸው ። ጥሩ ዜጋ ታፈሪያለሽ እናከብርሻለን
@biruktadege7251
@biruktadege7251 2 года назад
ብዙ ጥያቄዎችን የመለሰልኝን የዓመቱ ምርጥ መጽሐፌ ነው የፀሐይ ከተማ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ !!! የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የተጨመረበት ለመሆኑ እኔ ምስክር ነኝ አንብቤ ስጨርሰው የተሰማኝን ሐሴት መግለጽ አልችልም እያጋነንኩ አይደለም ግሩም ነው። ስለምን እየተናገርሽ እንደሆነ የሚገባን ሰዎች ስላለን ሁሌ ጻፊልን የሚለፈፈው ትንሳኤ ባንቺ እና እንዳንቺ ቅን በሆኑ ሰዎች አማካኝነት የሚታወጅ ነው። እመብርሐን ትጠብቅሽ አንድየ መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥሽ።
@Mekdisha
@Mekdisha 2 года назад
Amen!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
Amen Amen Amen
@jareda.6279
@jareda.6279 2 года назад
Thank you Dr Meskerem.....we need people like you
@AmharaNews9
@AmharaNews9 2 года назад
what a brilliant and beautiful Dr. As an Orthodox and Ethiopian, I am proud of you.
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
ዶክተር መስከረም እናመሰግናለን ትጉህና ሀይማኖታዊ ሰው ስለሆንሽ ግንዛቤሽ ገራሚ ነው
@merawit2074
@merawit2074 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሚጠፉት አትደምረን
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
በጣም ደስ ይላል፡ የዓለማችን ዘዋሪዎች ከሲኦል ሃይል ቃልኪዳን ገብተው ይህንን እየሰሩ ነው፡ እኛም የእነርሱ ውሻዎች መሆን ሳይሆን ከኣርያም ካለው ኣባታችን ፈጣሪ ግንኙነትና ቃልኪዳን ማድረግ ኣለብን፡ ይህን ካደረግን ወደ ጥሩ ደረጃ እንደምንደርስ ጥርጥር የለኝም፡ ዶክተርም ይህን ያወቀች ምሁር ነች።
@sabellaro673
@sabellaro673 2 года назад
በመጀመሪያ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሃል :ተብለናልና ሁሉ እንዲስጠን በፀሎትና በስራ ተግቶ መፅናት ነው :: ዋልያ መፅሃፍትን በእጅጉ እናመስግናለን ::ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@TGST645
@TGST645 2 года назад
በእግዚአብሔር ላይ የአለሽ እምነት የኔ እናት ተባረኪልኝ
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጥበብን ይስጥሽ። ሁልጊዜም የምለውን ቃላት ሰማሁ። ቃሉም ሰው አክብሮ የፈጠረ ጌታ እያለ እድሜውን በሰላም እንዲኖር እንዲኖር ብንፈቅድ። በሰው ልጅነታችን መኖር አንችልም? እንዴ?
@eta2197
@eta2197 2 года назад
Listen her please real doctor
@shallomperets962
@shallomperets962 2 года назад
ጀግኒት! በዓላማሽ የጸናሽ ጥሩ አራኣያ ነሽ።
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 года назад
ጣፋጭ ውይይት ቀጣዩ ክፍል ይፍጠን
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 4 месяца назад
እግዚአብሔር ብዙ ዘመን ባርኮ ቀድሶ ይስጥሽ ገና ብዙ እንገበያለን ካንቺ እጅግ ብዙ እውቀት አለ በውስጥሽ ዶክተር መስከረም ለቺሳ
@Ethiopia796
@Ethiopia796 2 года назад
ዶር መስከረም አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን::
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
@eliabcon6898
@eliabcon6898 2 года назад
ዶ/ር ትክክል ነሽ አዎ ማመን እና መካድ ያስፈልጋል። ላመነው አለሙን ያስገዛለት ዘንድ እውነት ነው።ባህላዊ ሐይማኖት የሚባል ነገር የለም ።ግልጽ ነው ትግሉ የብርሐንና የጨለማ ነው።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 11 месяцев назад
ድንቅ እና ጀግና እናት እግዚአብሔር ያኑርልኝ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ አከብርሻለሁ
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 года назад
ዶ/ር ተከታታይ ትምህርት በማህበራዊ ሚዲያ ብትጀምር ብዙዎችን ከስህተት መንገድ ትታደጋለች።
@hanigetie5717
@hanigetie5717 2 года назад
ዶ/ር በጣም አደንቅሻለሁ እንደናንተ ያለ ይብዛለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@User-kd3op
@User-kd3op 2 года назад
ብሩህ አዕምሮ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነን ሁላችንም አንድ አይነት ብንሆንማ ምንያህል በደል ነበር ርቱዕ አንደበት ከዕውቀት ጋር ድነቅ ነው አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ግራ ለገባው መልስ የሚያገኝብሽ የቀድሞ አባቶቻችንን የምናይብሽ ነሽና እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ።
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 года назад
ዶ ክ መስከረምዬ ፀጋውን እድሜውን ያብዛልህ አደበተ እርዕቱ ያንች አይነቱን ያብዛልን ወላጆችሽ የዘሩት ተባረከላቸው በምላክ የተመረጠችእንቁ ልጅ ለኛም ማስተዋልን ያድለን ሃገራችንሰላም ያድርግልን ሚስጥራቸውን ሃሳባቸውን ስለጠቆምሽን ክብርሽ ይብዛልን ተውልድን ማዳን ነውና
@woldealebeza3807
@woldealebeza3807 2 года назад
እግዚአብሔር በመረጣቸው ሰዎች አማካይነት መልዕክቱን ያሰተላልፋል እንዳንቺ ዓይነቱን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ጤናና ረጅም ዕድሜ ከመላው ቤተሰብሽ 💚💛❤️🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 2 года назад
ውድዶ /ር መስከረም ለቺሳ ብእለሽ እንተለጀትመግለፅ ግልፅ ነው የኔ አስተያየት ነው በመሀከል እደልምድ ያድርግሽው የመገረም ሳቅ ባታደርጊ መልካም
@sarawendosen
@sarawendosen 2 года назад
የዘመናችን እሌኒ ዶክተር መስከረምተባረኪ
@user-cc3fc7rg1r
@user-cc3fc7rg1r 2 года назад
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን እህታችን....ጀግና ነሽ በርቺ መስኪ👍
@solomebereket3373
@solomebereket3373 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንሽን ሠላው ቤተሰቦችሽን ይባርክ ። የአንቺን አይነት ሰዎች ያብዛልን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 года назад
የኔ ውብ አንች እኮ የአለማችን እንቁ ነሽ
@danisolomun644
@danisolomun644 6 месяцев назад
ትክክል
@holisticstationary6154
@holisticstationary6154 2 года назад
የእኛ እንቁ መምህርት መስከረም ለቺሳ ስወዳት አነንደበታቷ የማይጠገብ ረጅም እድሜን እንመኛለን፤
@meleseworkneh1780
@meleseworkneh1780 2 года назад
እንግዲህ ምን እንላለን ? ተባረኪ እናት ተስፋዬ ነሽ::
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 Год назад
Thank you Dr Meskerem
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 года назад
" ሸክሜ ቀላል ቀምበሬም ልዝብ ነው " የተዋህዶ ምስጢር በሰዎች መካከል ፍቅርን መዝራት እሾህ አሜከላን መንቀል ተቻችሎ መኖርን መስበክ ነው ::
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 2 года назад
እንግዳዋ እንዳለችው እውን ጭካኔ ከክርስትና ሊመነጭ አይችልም? ለናሙና ያህል ብቻ አብረን እንመልከት👇👇👇 ** በኦሪት ዘዳግም ምዕ.20 ከቁ.16-18 ላይ «የቃል ኪዳን ተብሎ በሚጠራው ከተማ ውስጥ በሚኖሩ ነዋሪዎች ላይ የሚደረገውን ወረራ አስመልክቶ የሚከናወነው ድርጊት እንደሚከተለው እናነባለን፡-« ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች ምንም ነፍስ አታድንም። ነገር ግን ለአማልክቶቻቸው ያደረጉትን ርኵሰት ሁሉ ታደርጉ ዘንድ እንዳያስተምሩአችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት እንዳትሠሩ፥ አምላክህ እግዚአብሔር እንዳዘዘህ ኬጢያዊውን አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም ፈጽመህ ታጠፋቸዋለህ።» ከላይ የጠቀስነው ስድስት የብሄር/የህዝብ አይነቶች በጥቅሱ ውስጥ በተገለጸው መልኩ ዘራቸው ከምድረ-ገጽ እንዲጠፋ ከእግዚአብሔር ተወስኖባቸዋል፡፡ ቀደም ሲል ከላይ እንደተጠቀሰው ዓይነት ህዝቦች የእርቅ ወይም የግብር ጥሪ አይቀርብላቸውም የሚቀርብላቸው አንድ ነገር ብቻ ነው *ሰይፍ*፡፡ ከሰይፍ ሌላ አማራጭ፤ ከመገደል ሌላ ምርጫ፤ ከውድመት ውጭ ሌላ ነገር በአማርጭነት አይቀርብላቸውም፡፡ የሚጠብቃቸው መጥፋት ብቻ ነው፡፡ ** እነዚህን ህዝቦች ለመገደልና ለመውደም ፍርደ ገምድላዊ ውሳኔ እንዲበቁ ያደረጋቸው አንዳችም ወንጀል ፈጽመው አይደለም፡፡ ያደረጉት ነገር ቢኖር ከኦሪታዊያኑ በፊት «የቃል-ኪዳን መሬት» በሚሉት አከባቢ ተረጋግተው በሰላም መኖራቸው ብቻ ነው፡፡ የኦሪት አንቀጾች በማብራራት ተግባር ላይ የተሰማሩ ተንታኞች ይህንን አንቀጽ አስመልክትው ቀጣዩን ገለፃ እንዲህ በማለት ያደርጋሉ..«በተጠቀሰው የአህዛብ ከተማዎች ውስጥ የሚኖሩ ነዋሪዎች በዘህ መልኩ እንዲወድሙ አምላክ ሊያዝ የቻለው፡- የእስራኤላውያን ደህነት ከጣኦት አምላኪን ለመጠበቅና ለማጽዳት ሲል ነው፡፡ እርግጥ ነው እስራኤላውያን በእነዚህ ክፉ ህዝቦች ላይ እንዲፈጽሙት አምላካቸው ያዘዛቸውን ነገር በተፈገው መልኩ አልተገበሩም፡፡ እንዲያጠፏቸው የታዘዙትን ህዝቦች በታዘዙት መልክ ከምድረ-ገጽ ላይ ቢያጠፏቸው ኑሮ፤ ይህ ሁሉ ስደት፡ መንከራተት፡ መሞትና መበታተን ባልገጠማቸው ነበር ፡፡» **እንዲህ ያለውን ዘር የማጥፋት የወንጀል ተግባር የተጠቀሱት የመጽሐፍ ተንታኞች አሳፋሪ በሆነ መልኩ ሲደግፋት እናስተውላለን፡፡እንዲሁም የእስራኤላዊያኑ ሰይፍ ዘር የማጥፋቱን ወንጀል ሙሉ በሙሉና ‹‹በተሳካ›› መልኩ ባለመፈፀሙ ምክንያት ማዘናቸውን ገልፀዋል- ተንታኞቹ፡፡ የክርስትና ሐይማኖት የሚከተሉት አውሮፓዊያን ወራሪዎች በሚሲዮናዊን መንገድ ጠራጊነትና በስመ ክርስትና ለቅኝ ገዥነት በተንቀሳቀሱ ጊዜ በሰሜን አሜሪካና በአውስትራሊያ የፈፀሙትን የዘር ማጥፋት ተግባር ማን ይዘነጋው ይሆን? እነዚህ ክርስቲያን ወራሪዎች በሰሜን አሜሪካ ይኖሩ የነበሩ ‹‹ቀይ ህንዶች›› የሚባሉትን ቀደምት ነዋሪዎች ያለ ርህራሄ አውድመዋቸዋል፡፡ በአንድ እጃቸው ወንጌልን በሌላኛው ደግሞ ሰይፍን አንግበው የመጡት እንግሊዛዊያንም እንዲሁ በአውስትራሊያ ቀደምት ነዋሪ የነበሩትን ‹‹አቦርጅኖች›› ለወሬ ነጋሪ ሊተርፍ በማይችል መልኩ አጥፍተዋቸዋል፡፡ ***እነዚህ ወራሪዎች በተጠቀሱት ህዝቦች ላይ ይህ ነው ሊባል የማይችል ፍፅም ከሰባዊነት የወጣ ዘግናኝ ተግባር ፈፅመውባቸዋል፡፡ይህን የጥፋት ተግባር በወቅቱ የነበሩ ታዛቢዎች ‹‹አውሬያዊ ተግባር›› ብለው ሰይመውት ነበር፡፡ ተግባሩ ግን ከአውሬነት በላይ ነው፡፡ለምን ቢሉ አውሬ ለጥቅማ ጥቅም ብሎ በመሰሉ ላይ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ የዘር ማጥፋት ተግባር ሲፈጽም አልታየምና ነው፡፡አውሬ ከመሰሉ ውጭ ያለን እንስሳ ለምግብነት እንኳ ከፈለገው የሚበቃውን ያህል በልቶ ረሀቡ ሲታገስለት መብላቱን ያቆማል፡፡ የጠቀስናቸው ወራሪዎች ግን ግድያ የመግደል ረሃባቸውን አያስታግስላቸውም ፡፡የሰው ደም እንደጅረት ማፍሰስ የሰው ደም የመጠጣት መሰየም በእጅጉ ያንሳቸዋል፡፡ የተወሰኑ ብሔሮችን ከምድር-ገጽ የማስወገድና ዘር የማጥፋት እሳቤ የመነጨው ‹‹ቅዱስ›› እየተባለ ከሚጠራው መፅሐፍ ከ ‹‹ ኦሪት›› ነው፡፡ አይሁዳዊያንና ክርስቲያኖች ይህንኑ እሳቤ በዚሁ መፅሐፍ ተወራርሰውታል፡፡
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 2 года назад
እድሜና ጤና ለምወዳት እናቴ ፣እህቴ ዶ ር መስከረም
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነትነው ከእግዚአብሔር ጋር ስንኖር ነገሮች ሁሉ ቀላልናቸው
@gulilatababu9614
@gulilatababu9614 Год назад
ዶ/ር ተባረኪ የዕምነት ፅናትሽ አለት ነው የመላዕክቶች አለቃ ሊቀመላዕኩ ፅኑ በአላችሁበት ቁሙ እውነት የሆነው እውነተኛው ትክክለኛው አምላካችን ይመጣል እፊታችሁ ቆሞ እኔ ነኝ አምላካችሁ የሚላችሁ ሃሰተኛ ነው ተጠንቀቁት ከአለው ቅዱሱ መላዐክ ያልተናነሰ ጽናት ያለሽ በመሆኑ እኔም ሌላውም ሰው ቆም ብለን ፀንተን እንድናስብ እድናውቅ አድርገሽናል ከፍ ያለ ዕድሜና ጤና ከመላቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ
@felekeendashawe3769
@felekeendashawe3769 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ ዶክተር
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 года назад
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር በፀጋ ላይ ፀጋውን በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥሽ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር ለመንግስቱ ያብቃሽ ስለእውነት ስለመሰከርሽ ስላስተማርሽን ከዚህ በላይ ይስጥሽ
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 2 года назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆንሽ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣት
@abebe7532
@abebe7532 10 дней назад
Dr Meskerem Lechssa💚💛❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Egzeyabher Edme Tena yestish🙏🙏🙏
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 года назад
ዶክተር ጥበቡን ከዚህ በላይ ይግለፅልሽ
@yimer2543
@yimer2543 2 года назад
ዶ/ር ጥሩ እይታ ነው እናመሰግናለን !
@bekelemogoes4964
@bekelemogoes4964 2 года назад
Tebarek yen Ethiopia
@user-ub7jh3qz5b
@user-ub7jh3qz5b 5 месяцев назад
Vቃለ ሕይውት ያሰማልን
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
ኢትዮጵያ እኮ ትንሳኤ አላት መስኪዬ እንችን ማየት እራሱው ትንሳኤ ነው እናተን አያሳጣን🙏🙏🙏❤🌼💐🌾🌸🌺🌹🙏🙏🙏
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ
@destazelalem7400
@destazelalem7400 2 года назад
ሸክሜ ቀላል ቀምበሬም ልዝብ ነው " የተዋህዶ ምስጢር በሰዎች መካከል ፍቅርን መዝራት እሾህ አሜከላን መንቀል ተቻችሎ መኖርን መስበክ ነው ::💚💛❤
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 года назад
በርች በጣም አስተዋ ልጅ ነሽ። ስለ ሀገሪ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር( እውነታዋን ) ሰታሞግሽ ውስጤ ደስ ይለዋል።❤❤❤❤!!
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 года назад
እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል አገላለጥሽ ማወቅ እንዴት ጥሩ ነው ታሪክ ያለን አገር በመወለዴ እኮራለሁ ኢትዮጵያየ ኑሪልኝ በክፉ የሚያዩሽን አይናቸው ይሸፈን ዶክተርዬ እናመሰግናለን
@unopinionated1823
@unopinionated1823 2 года назад
I am so proud of the hunger that this generation of Ethiopians has for knowledge and clarity. Despite a weak educational system, the critical thinking level of the audience is incredible. We certainly need more open platforms to objectively discuss many of these issues. We should systematize the study of our traditions as well, instead of relying of personalities like Dr. Lechissa one at a time.
@adhenoirda8395
@adhenoirda8395 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ አስተዋይ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እንደ አንቺ አይነት ብሩህ አእምሮ ያላቸው ሴቶች ተፈጠሩ ደስታም ለቅሶም ነው የተቀላቀለብኝ ወላዲት አምላክ አትለይሽ፡፡
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b 2 года назад
ድንቅ ሰው
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v 2 года назад
Dr. Meskerem you are my hero.
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 года назад
ፈጣሪ አንደበትሽን ያብዛልን
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር መልሶችሽን እምትመልሻቸው ከፈገግታጋር ደስ ሲል
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
በዕውነት ደግ ነሽ መደነቅ ይገባሻል።
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 года назад
ስለሆነውናስለሚሆነውም ሁሉ ፈጣርያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም እጅግ ከፍ ይበል ተአምራትን ግዜው እንድናይና እንድንረዳ እንድንሰማ እያደረገልን ነውና ውይይቱና መማማሩ ይቀጥል እንበርታ እንማር አንወቅ ።
@zenasemhagn2959
@zenasemhagn2959 2 года назад
የታደለች ሴት ነች ደስ የምትል እንቁ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን አንቺን ማገኘታችን ለብዙ ወጣት ተሰፋ ነሽይባርክሽ
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 года назад
ተዋህዶ ጀግና ዶ/ር መስከረም ለችሳ
@nebiyatteruzer79
@nebiyatteruzer79 2 года назад
Kalehywaten yasemalen.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
Thank you for revealing the truth really .the truth set you free .telling the truth is what God want .Dr meskerem you are true daughter of the nation for telling them all mosaic .moslem . Orthodox come from abroad 🙏🏾
@kukumekonnen720
@kukumekonnen720 Год назад
እንደው እግዚአብሔር ይስጥሽ ረጅም እድሜ ❤
@henokroba7714
@henokroba7714 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይሰውርሽ ከዚህ በበለጠ እውነቱን ያብራልሽ
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 2 года назад
Kemesekelu yeha ayewetam🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@teklehonelign2622
@teklehonelign2622 2 года назад
Thanks for sharing your thoughts and beliefs Dr.
@eyobabayneh9169
@eyobabayneh9169 2 года назад
D/r Thank you for willingness and teaching
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Egzabehir xegawn yabzalsh jegna
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
እግዚአብሔር መርጦሻል ገና ብዙ ታበረክቻለሽ
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ።ብዙ ምክርና ተግስፃት ሥለምሰጭን።እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰሽ።አንዳንድ ነገሮችን ከዕድሜ ከተማርኩት ብገልፅ ደስ ይለኛል።ከርስ ውጭ ብሆንም ባልሆንም።ምሳሌ ማርክሲዝንም ብናነሳ ባጭሩ ዕሮብ ዓርብን አሥጥሎናል አንድ የኢሠፓ አባል ልጁን ክርስትና አያስነሳም ወላጅ አምኖበታል በግዜው የውስጥ ሕጋቸው ነበር። ባጠቃላይ ወጣቱ የሲጋራ ሱስ እነዲሁም የጫት ሱስ ውስጥ እንዲገቡ ሆኖል።የሴቶች ጉዳይን እነመልከት ሴቶች እኩል ናቹሁ በሚል የተፈጥሮ ልብሳቸውን ጥለው ሱሪ መደበኛ ልብስ እንዲሆን ተደርጓል።በባልና ሚስት መሀል መከባበር እንዳይኖር አድርጓል ቤት ፈርሷል።አሁን በቤታችን ያሉ ልጆችን ብናይ ቤታቸውን ጠንክሮ ከመያዝ ይልቅ ወደ ውጭ ነው የሚያደሉት።ይህ ሁሉ የሆነው ትክክለኛ ትምሕርት ባለመሆኑ ነው።ባጭሩ።የአሁኑን ግዜ እንመልከት በዪቱዪብ የሚሰጠው ኃይማኖቶች ብንመለከት ገንዘብ ላይ በመሆኑ ገንዘብ ለመኖር ዋነኛ መሳሪያ ሊሆን ችሏል።ገንዘብ ከፈጣሪ በመብለጡ በተገኘው መንገድ መዝረፍ ነው በየአቅጣጫው።በመንግሥት ዘረኝነት እየተዘራ መሆኑ ይታወቃል።ዘረኝነት ከፈጣሪ በልጧል ለመኖር ከመሥራት ሰው የሠራውን መቀማት ነው ቀላሉ አቋራጭ ሀብታመ ለመሆን መንገዱ ዜጎች በየትኛውም ሰው ገንዘባቸውን ይነጠቃሉ።ይህ ሁሉ የሚያሳየን ከኃይማኖት ሥነምግባር በቀላሉ ሰውን እነዲወጣ ኃይማኖቱን እንዲረሳ አድርጎታል።ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሥሥት፣ከገንዘብ እነ ከሥልጣን በአግባቡ እንድንጠነቀቅ አስተምሮናል።ነገር ግን በቦታው እዳንገኝ ፣ከመሥመር እንድንወጣ ፖለቲከኞች ከሥጋችን አልፎ ነፍሳችንን አስነጥቀውናል።ጎበዝ የሆነ ከዚዓይነቱ መጥፎ ሥራ ነፍስንም ሥጋንም ከሚያጠፋ ነገር ተጠንቅቆ መኖር ይገባል።የባለጊዜዎች ሴራ ና ተንኮል በቀላሉ የሚታወቅ አይደለም።አባታችን አዳምና ሕይዋን የታዘዙትን ቢጠብቁ ኖሮ ከማለት የተሰጠንን ሆሞርክ ተጠንቅቆ መሥራት ይሻላል።ከዘላለም ሞት።የቅዱሳን ምልጃና ፀሎት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን።
@solomonmekonen1264
@solomonmekonen1264 2 года назад
Thank you doctor
@user-tw4qp2ri2l
@user-tw4qp2ri2l 2 года назад
ምንም ማለት አይቻልም በርቱ ቀጣይ እባካቹ ነው የኔ ጥያቄ
@zergitaye9548
@zergitaye9548 2 года назад
Dr. Meskerem, I really appreciate you. You are my hero....... Kibret yistilin....
@deregemamo6964
@deregemamo6964 2 года назад
Tebareky
@Abi-wk9cu
@Abi-wk9cu 2 года назад
🙏❤enwedshalen enakebrshalen
@fasildawit4708
@fasildawit4708 2 года назад
ሰወድሽ የኦርቶዶክስ አይን እኮነሽ ያብዛልን እንዳቺ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሃቀኛና የ እቆም ሰው ደፍር መሆንሽ ያስገርማል በብዙ ኑሪልን 🙏❤️😇
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
She is right 🙏👏🙏👏 Specially Kerestena tiru Tewagi ayadergehem ,......
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
Thank you all of you .God bless you .Dr meskerem talk and and truth for the first time in the country’s religious philosophy that all religion comes to the country from abroad through Egypt Coptic from Palestine
@fekadeselassieashenafi7536
@fekadeselassieashenafi7536 2 года назад
ብዙ ከማወራ በቃ ዝም ብዪ ደስ ስትል ብዪ ብገልጻትስ።😊 አንድ ቀን ባገኛት እና እሷም እንደንቡረ እድ ጓደኛዪ ብትሆን ምንኛ ደስ ባለኝ።😌
@ema8805
@ema8805 2 года назад
I'm so proud of you doctor ! 1 Ken Egziabiher kanchi gar Biyagenagnegn elalew
@esiabu2261
@esiabu2261 2 года назад
Thank you
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 года назад
ለዝግጅት ክፉሉ አክብሮቴን እየገለፅኩ! ( እውነት አርነት ታወጣቹሐለች!!!) እንዳለን የአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የሐያላን ሐይል የጌቶች ጌታ አምላካችን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ በእውነት ላይ ተመርኩዛ የፀሐይ ከተማ በሚል ርዕሰ የፃፈችው ልብን የሚመስጥ ስነ ፅሁፍ በመፃሐፉ ውስጥ ብዙ ቁም ነገሮችን ያካተተ ትውልድን ለመታደግ የሚያስችል ድንቅ መልእክት ያለው ዘመኑን የዋጀ ክህሎት ነዉ !!! በቅዱሱ መፃሐፍ ( የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ !!!) እንዳለን እንቁ ሆና የተሰጠችንን ሐይማኖታችንንና ሀገራችን ኢትዮጵያን ከመቸውም ጊዜ በላይ ፀንተን እንጠብቅ !!! ዶክተር መስረት ለቺሳንም እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርልን!!!
Далее
Экзамен у женщин и мужчин
0:27
Просмотров 4,5 млн