Тёмный
No video :(

እነዚህን ልጆች አስታወሳቹሀቸው? 

Melektegnaw-መልክተኛው ስነ
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@TensaDesta
@TensaDesta 3 месяца назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሲሰራ አንተን የወለደች እናት እንዴት ታድላ ይሆን ምናለ አንድ ቀን እንኳን አግኝቼህ ላንተ ያለኝን ክብርና አድናቆት ዝቅ ብዬ ብገልፅልህ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 15 дней назад
እኔም
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q 7 месяцев назад
ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ኢትዮጵያ እህት ወንድሞች የረዳችኋት በሙሉ ዘርዘራቹ ይባርክ ክፋ አይንካቹ የዚህን እፃናትና የእህታችንን እንባ ያበሳቹ ቤታቹ ኑሯቹ ይባረክ ኑሩልን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 месяцев назад
እውነት ቃል የለኝም ሳየው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ተለውጠው ሳያቸው የእኔ እናት ከነልጆችዋ ፍቅር ናቸው እስይ ጨርሶ ይማርሽ
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 7 месяцев назад
እውነት እውነተኛ ከፈጣሪ የተላክ መልእክተኛ ተባረክ እህቴ እንኳን ከልጆችስ ጋር ፈጣሪ ደስታን የሰጠሽ
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 2 месяца назад
እግዚአብሔር እንደዚህ ሰውን እንደምታስደሶ ጌታ እየሱሶ ክርስቶሶ ደግሞ አንተንም እድሜ ሙሉህን ከምትወደቸው ሰዉ ጋር ያስደሶትህ የሒወት ዘመንህን ይቦርከው
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 15 дней назад
ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ድንቅ ወንድማችን 🙏 ሰው ስቆ ማየት እንዴት ደስ ይላል ለሰጪ ይስጠው 🙏🙏🙏
@Fufuabcd
@Fufuabcd 4 месяца назад
አዝን ና መልስህ ስትረዳቸው ውስጤ ይደስታል አንድንዴ ላይክ የማያደርግም ልብ ይኖር ይሆን እላለሁ መቼም ካለ አለመታደል ነው እርሱ ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል ከቃል በላይ ነው ስራህ❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 месяца назад
መልክተኛው እዬ መድሀኒያለም በሄድክበት በወጣህበት ሁሉ እሱ ከፊትህ ይቅደም ይህን ቤተሰብ ደስ አሰኝተሀል እና እድሜህን ሁሉ ተደሰት❤
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 7 месяцев назад
May God Bless You 🙏 Amen. You Are Doing Fantastic Job Helping Unfortunate Poor People.
@SameeraSama-zc2zp
@SameeraSama-zc2zp Месяц назад
የኔጌታ በምን ቀን ተዉልድክ ትድራህ ዘምንህ ይባረክ
@lydiamesfin4610
@lydiamesfin4610 7 месяцев назад
እውነተኛ መልእክተኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ማንነትህ አይቀየርም የሰውን እንባን ወደ ሳቅ እግዚአብሔር ረድቶአችሁ የቀየራች ሁላችሁም ብድራታችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏♥️
@Anumma572
@Anumma572 7 месяцев назад
Egziabeher Ymesgn. Tbarku
@fhhgjg7633
@fhhgjg7633 7 месяцев назад
ሱብሀንክ የአላህ ፈገግታዋ አላህመጨረሻሺን ያሳምርላችሁ
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 2 месяца назад
ዋውውው ከመጀመሪያው አይቻቸዋለሁ አልሃምዱሊላህ ደስታቸዉ በመመለሱ ደስ አለኝ
@ttigisthhailu717
@ttigisthhailu717 2 месяца назад
መልክተኛው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ኑርልኝየ
@senaitasmare
@senaitasmare 4 месяца назад
እሰይ የልጆቹ መልክ ተመለሰ መልዕክተኛው እግዚአብሄር ያላሰብከው እንጀራ ይስጥህ 🙏
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 7 месяцев назад
Excellent Job, May God Reward You For Your Monumental Services. Thanks.
@hannaamare3434
@hannaamare3434 4 месяца назад
Wedemhen Selelkam serah geta Yebareksh Tsegawn yabzalsh 👍👍👍🙏❤️
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 7 месяцев назад
እግዚአብሄርን ነው የምልህ አነጋገርህ ብቻ ማራኪ ነው እደት መታደል ነው በእባ ነው የማየው እደት ብትታደል ነው እ እደት ብትመረጥ ነው እመቤትን እኔጃ ቃል የለኝም 😭😢
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 дня назад
የኔ እናት አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢አስለቀሰችኝ
@genet4431
@genet4431 3 месяца назад
መልክተኛው እግዚያብሔር ጤና ከበረከት ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 месяца назад
መልእክተኛው ተባረክ ሰውነቱዋም ምልስ ብሎላታል ቶሎ ብለህ ግን ቤት ግዛላት አደራ
@መልክተኛው
@መልክተኛው 7 месяцев назад
ክቡራን ቪዲዮዎቹ ብዙ ሰው ጋር ደርሶ የእገዛችንም አቅም እንዲጨምር ቪዲዮዎቹን በተቻላችሁ አቅም በማጋራት ብትተባበሩን አንድ በረከት ነው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад
መልእክተኛው ክፉ አይንካህ እሔን ንጹህ ልብ አይቀይርብህ ቃላት የለኝም ላንተ ቻናልህ ቀይረህ ነው ብዙ subscriber ነበረው ተሳስቸ ይቅርታ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 3 месяца назад
መታደል እኮኖ ነዉ ደግነት የኔ መልካም ወንድም
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 месяца назад
💚💛❤️
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 6 месяцев назад
ልዩ መልካም ሰዉ መልክተኛዉ ባለ አደራዉ መንገደኛዉ ማስተር በቃ ልዩ ሰወችጨ
@yeneMB
@yeneMB 7 месяцев назад
Yasad8gihi antemi...yenezhi lichi amilaki lantemi destawuni. Yechemirleh
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 7 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen egizaber mazegene tabarak
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 4 месяца назад
መልክተው እንዲየው ምን ላርግህ❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ክብር ለእግዚአብሔር ለሥላሴ እልልልልልልል🙏🏾💕 ግን ምንያህል ገንዘብ እንዳገኙ በሚዲያ ባይታይ ምን ይመስልሃል ለሴፍቲ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 4 месяца назад
እዲት ደስ ይላል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 месяца назад
እንተን ልጅ በምን ቃል ላመስግንሕ መልክተኛው ባላደራው አብነት ፈጣሪ የባረካችሑ ንፁሕ ወገኖች ዘር ቀለም ሐይማኖት ስው ሳትለዩ ስውን በመርዳታችሑ እኔ በናንተ ኮራሑ አፌን ሞልቼ አሉ ብየ ለማናገር የማታሳፍሩ ከየት እንደተገኛችሑ ገንዘብ ሳያታልላችሑ ለስው ከስው አደራ ተቀብላችሑ የምታደርሱ ገንዘብ ሳያሳሳችሑ ይሕን ሑሉ ለምታደርጉት አምላክ ከናንተ ጋር ይሑን ተባረኩ አነጋገራችሑ ትሑት ስውን ሳትንቁ ዝቅ ብላችሑ እቅፍ እድርጋችሑ የምትስሙ ውይ እንዴት እንደምወዳችሑ እንደማከብራችሑ ከአንዳችሑ ጋር አብሬ ብስራ ደስ ይለኛል እኔም እንደናንተ ስው መርዳት እወዳለሑ በዚም ከስዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ በማንኛውም ሑኔታ ላይ እሳተፋለሑ ባለሑበት አገር ላይ ተባረኩልኝ❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 5 месяцев назад
ውይ 🙏🏽💕💕
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 4 месяца назад
Des Des ylal betam Dhnet aynu ytfa
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 4 месяца назад
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ሼር እናድርግ እባካችሁ ።
@user-jc3tk9lv9g
@user-jc3tk9lv9g 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowow
@abebechgebsa2321
@abebechgebsa2321 7 месяцев назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@TensaDesta
@TensaDesta 3 месяца назад
እኔ መልክተኛው የምታስተላልፍቸውን ነገሮች ሁልግዜ በማልቀስ ማየት ስለሚከብደኝ አሁን አሁንማ ማሳለፍ ጀምሬያለሁ
@eezx5065
@eezx5065 7 месяцев назад
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoAsd-if2bc
@GoAsd-if2bc Месяц назад
😢❤❤🙏🙏
@user-qb7jr4tc7f
@user-qb7jr4tc7f 7 месяцев назад
Yene inti ❤❤❤❤❤❤
@bahrainzinj
@bahrainzinj 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadaahmed252
@sadaahmed252 7 месяцев назад
😢😢😢መልክተኛዉ ምርጥ ሠዉነህ
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l Месяц назад
Tebirakkk.yebezalika.yan.wendama
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 7 месяцев назад
☝️🇪🇹☝️🤲
@muluhaile6536
@muluhaile6536 7 месяцев назад
Endawe yatadlke badseti bezate ebaya fasasa tabrake llascwema bawati yetka🙏🙏🙏
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 15 дней назад
አላህ ደሞ ለመልክተኛው ይድረስልተ።
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-wc7wo2jy9k
@user-wc7wo2jy9k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍
@almazderess8971
@almazderess8971 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AAAA-tn1ny
@AAAA-tn1ny 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@seyatube5967
@seyatube5967 4 месяца назад
😢😢😢❤❤
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 7 месяцев назад
Malktyw allh.mulu..Tanahen .ysteh❤❤❤
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 День назад
Fetar yekber yemesgen
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 7 месяцев назад
ABO TEBAREKU
@meazafkire701
@meazafkire701 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
የኔ የዋህ አይ
@Hana_444
@Hana_444 7 месяцев назад
እንደማመሪ እብረነ እንደጊ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 7 месяцев назад
Allh ysdsth
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 3 месяца назад
ኡፍፍ❤
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 4 месяца назад
ተመስገን
@user-lp7tt7gx7w
@user-lp7tt7gx7w 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@user-kk1fq9jb5h
@user-kk1fq9jb5h 7 месяцев назад
fater edmen tn e yestelgi
@AminaAmina-te3ho
@AminaAmina-te3ho 2 месяца назад
😂😂
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@MominaGobe
@MominaGobe 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
@getahunhailu1248
@getahunhailu1248 Месяц назад
ANTE ke semay yeweredek melak enjii sew aydelehm yemr
@mimialegnta8939
@mimialegnta8939 2 месяца назад
❤❤❤
@user-on8cq2sl5c
@user-on8cq2sl5c 7 месяцев назад
❤❤❤
@sabagebry5017
@sabagebry5017 7 месяцев назад
❤❤❤
Далее
ФОТОГРАФИЯ ЦЕНОЙ ЖИЗНИ
32:38
Просмотров 1,6 млн
መልክተኛው
2:50
Просмотров 1,5 тыс.