Тёмный

እነ አብርሽ በአባይ ቲቪ ተሞሸሩ ያልተጠበቀዉ ሽልማት - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 458 тыс.
Просмотров 405 тыс.
50% 1

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
• አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይ...

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,2 тыс.   
@HeluTube940
@HeluTube940 5 месяцев назад
የማዳም ቅመም ያልተዘመረላት ጀግና ነች የሚል ብቻ❤❤❤🎉
@Mame-c7d
@Mame-c7d 5 месяцев назад
እውነት ነው
@Rahima-y3f
@Rahima-y3f 5 месяцев назад
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝​@@Mame-c7d
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 5 месяцев назад
ያልተዘመረላት በጣም 😢
@DerbiBacheya
@DerbiBacheya 5 месяцев назад
Rutaye yene fiqrr❤❤❤❤❤
@Ekrambelay
@Ekrambelay 5 месяцев назад
የኔ ምርጥች 😘
@BirukTube-
@BirukTube- 5 месяцев назад
ወንድሜ በጣም ነው ምታምሩት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@Amharawit21
@Amharawit21 5 месяцев назад
ቡራ🎉❤ያተስ መቼ ነው😮
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 5 месяцев назад
ቡራዬ🥰🥰
@sadh5915
@sadh5915 5 месяцев назад
ቡራ ምርጥ ሰው
@Hafaizah
@Hafaizah 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад
ብራዬ❤
@EfremTube21
@EfremTube21 5 месяцев назад
እንኳን ለዚ ክብር አበቃቅ የኔ ጠንካራ ወንድሜ እረ ሰርጉ እስክንሰርገዉ ጨንቆኛል ❤🙌
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 5 месяцев назад
ኤፈዬ🎉🎉
@FatiyaEbrahim1988
@FatiyaEbrahim1988 5 месяцев назад
ኤፈ አንታንም ለዚ ያብቃህ❤❤❤
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ 5 месяцев назад
ለምን እኛ ብቻ እንጨነቃለን እናተም ተጨነቁጅ ሆ አተንም ለዚህ ክብር ያብቃህ ኤፊ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 5 месяцев назад
አተ ቱልቱላ 🤧 አሽቃባጭ
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 5 месяцев назад
ኤፍዬ የኔ የዋህ የአብርሽ ወንድሜ😍😍💪💪
@BirukTube1624
@BirukTube1624 5 месяцев назад
ሩታ የአብርሽ ድምቀት አብርሽ የሩታ ድምቀት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@2-iu2co
@2-iu2co 5 месяцев назад
የኔ ንግስት ሩታየ❤❤❤❤
@HhllGgff
@HhllGgff 5 месяцев назад
❤❤❤🎉
@Foaiz238
@Foaiz238 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Amrenaዩቱብ
@Amrenaዩቱብ 5 месяцев назад
😢እንኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤❤❤❤
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Wasn1234-w7y
@Wasn1234-w7y 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@UTOPIATUBE19
@UTOPIATUBE19 5 месяцев назад
❤❤❤አረሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ጀግኖች ስለሆናቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@muhamad3183
@muhamad3183 5 месяцев назад
እኛም አንወዳቺሗለሁ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 месяцев назад
ሽኩረን👍👍👍👍
@ዳማሲና
@ዳማሲና 5 месяцев назад
እኛምእኖዳችሗለን🎉🎉
@Gimjayetube
@Gimjayetube 5 месяцев назад
ዊናዬ እናመሰግናለን ትለብኛለህ የኔ😘😘😘 ኣብርሽ እና ሩታ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv 5 месяцев назад
እናመሰግናለን,ወዲማቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 месяцев назад
ሩታን እና አብርሽን በፍቅር የሚወዳቸዉ ብቻ በላይክ👍👍😍😘👌
@JfjsjNdnxj
@JfjsjNdnxj 5 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
@Janetzonbi
@Janetzonbi 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉የኔ ዉዶች ዉድድድድድ
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 5 месяцев назад
😀😀 አባይ ቲቪ በዚህ ህዝብ ሙድ ያዘበት እኮ😀😀😀
@Mekdi8871
@Mekdi8871 5 месяцев назад
me too 🥰🥰🥰
@SamiraSabir-sh6el
@SamiraSabir-sh6el 5 месяцев назад
እልልልልል
@MUNAMuna-r4g
@MUNAMuna-r4g 5 месяцев назад
አብርሽ እናትና አባትህን ጥለህማ ዱባይ እንዳታደርገው ሰርግህን የጋሽዬን ደስታማየት እንፈልጋለን🎉🎉🎉❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 месяцев назад
ቃጣይ ማርክ እና ሄሉ ይቅራቡልን ያምትሉ ላይክ 😊😊😢
@RabeaNow
@RabeaNow 5 месяцев назад
አወ ይቅርብልከነሱ ብዙነገር ተምርናል የኔውዶች❤❤❤🎉🎉🎉
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
የነዚህ እኮ ፊልመሰ ነው ሚሰሩት የነ ማረክ እውነተኛ ፍቅር ነው
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 5 месяцев назад
​@@sn-jn3egንጃሳ
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 5 месяцев назад
Fiqre❤.tiqaribilini.tij
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 5 месяцев назад
​@@sn-jn3egእሽ ከዛስ ወሬኛ ተናግረሽ ሙተሻል ከቱ😂😂😂
@HuggTh
@HuggTh 5 месяцев назад
የታመመውን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይማርልን!!😢🙏😢እና አብርሽ እና እሩታ ደሞ እንደ እህት ልምከራችሁ በፆም በፀሎት በስግደት በርቱ በርቱ ፍፃሚያችሁ እንዲያምር እውነት የሰው አይን ካባድ ነው!! እና የመምህር ተስፋዬን አበራን ገጠመኞች አዳምጡ ትጠቀማላችሁ በተረፈ እወዳችሗለሁ!! እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችው!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 месяцев назад
አሜን አሜን ትክክል
@hirut457
@hirut457 5 месяцев назад
ደምሩኝ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
በትክክል ሁሉም ነገረ በእግዚአብሔር ፍቃዲ ነዉ❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 месяцев назад
የኔ መልካም ደምሪኝ
@mubetube2
@mubetube2 5 месяцев назад
የኔ እንቁወች ስወዳችሁ❤እልልልል ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂
@muhamad3183
@muhamad3183 5 месяцев назад
ማነዉ ደሥ የማይለዉ ሙቤ በነሡ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችንም
@mubetube2
@mubetube2 5 месяцев назад
❤❤👌
@hayat1218
@hayat1218 5 месяцев назад
Mubin daruing 🎉🎉 plse
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂
@Mama-c9o4n
@Mama-c9o4n 5 месяцев назад
ዋው ሁሉም ነገር የሚያምርባችሁ ጥንዶች አይለያችሁ ከትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 5 месяцев назад
እስኪ ሩታ እና አብሪሺንተከትሎ አባይ ቲቪ የመጣ እጂ🙌🙌 አባይ ቲቪ በዲጋሜ እናመሰግናለን👌💧🙌🙌🌺አዲነታችን🌺🌺
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 5 месяцев назад
አብርሽ እና እሩታ መልካም እድል መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ቲጂዬ በጣም ነዉ የማደቅሽ የምወድሽ የኸን የቤት እቁብ ወይም ቁጠባ ለመዳም ቅመሞችምኮ ብንመዘገብ እችላለን የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 5 месяцев назад
መልካምነት ከራስ ይጀምራል መልካም ሰዉ ስለሆንሽ ቲጂዬ ከአብረሐምና ሩታዬ ጋር መልካሞችና ቅን ስለሆኑ በድጋሜ መገናኘታችሁ ሰላም አለዉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አሜን ❤❤🎉🎉🌹🌹🌹🌹❤❤🎉🎉
@merongm5989
@merongm5989 5 месяцев назад
ወራትን ሳያስቆጥሩ በድጋሚ በሰከላ ሾው የቀርቡ ሪከርድ የሰበሩ ምርጥ ጥንዶች ሩታዬ የፍቅር ምንጭ ሁሌም ደስ ይበላችሁ አብርሽዬ ምርጥአፍቃሪ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
@retibeta
@retibeta 5 месяцев назад
ሩታዬ እና አብርሽ አምሮባችሃል በጎ ስራ ላይም ላይ አብርሽ ትልቅ ተሳትፎ አለው ሩታም የታሙውን እግዛቤር ይማርልን❤❤❤❤❤❤❤
@MAuyhu
@MAuyhu 5 месяцев назад
የኛ እንቁዎች መጣችሁልን ስወዳችሁ እኮ የመዳብ ቅመሞች ለኛም አላህ የእረፍት እንጀራ የስጠን ❤❤❤የአረብ የታመምከው ወንድማችን ደግሞ አላህ ያሺርህ😢
@hirut457
@hirut457 5 месяцев назад
ደምሩኝ ቤተሠብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 5 месяцев назад
aminnn
@sinkesinke6926
@sinkesinke6926 5 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@gggfgg3441
@gggfgg3441 5 месяцев назад
ከዚህም በላይ ደስታ ይጨምርላችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ቅን ልብ ያሸንፋል
@Dana-ck2bw
@Dana-ck2bw 5 месяцев назад
🌹👍🌹👍👍👍🤲🤲🥰❤️❤️😘❤️🥰🥰🤲🤲🤲🤲👍🌹🌹🌹👍👍👍🤲❤️❤️❤️🥰🥰🤲🤲🤲👍👍👍🌹🌹🌹👍🤲❤️❤️❤️🥰🥰🤲👍👍👍👍
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 месяцев назад
አብርሽ እና ሩታ የእውነት ተጋብታችሁ አሳዩን👫 ተጋብታችሁ በአንድ ጎጆ ለማየት የምንጓጓ ብዙዎች ነን ማን ነው እንደኔ የሚጓጓው👍🏻👍🏻👈🏻ከመጥፎ የሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው እናመሰግናለን
@bauluawz5913
@bauluawz5913 5 месяцев назад
ወላሂ እኔም የነሱን ደስታ ለማየት እደት እደጎጎሁ የምር❤❤❤❤❤
@MaremAbdo-s8h
@MaremAbdo-s8h 5 месяцев назад
ማሻአላህ ❤❤👏👏👏👏👏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 месяцев назад
ደምሪኝ የኔቆጆ
@ameraahmed7170
@ameraahmed7170 5 месяцев назад
​@@k.dyoutube5305ውደ ደምሪኝ ልደምርሽ
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
የኔ መልካም❤
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 5 месяцев назад
ማነው እንደእኔ አባይ ቲቪን ሲጠብቅ የዋለው A&Rየኔ ውዶች❤❤❤❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው
@AminaChege-k5b
@AminaChege-k5b 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 месяцев назад
ሩታ አንችኮ ምርጥ አፍቃር፣በራስሽ እምትተማመኝ ጎበዝ ሁሌ የሚጠሉሽን እወዳችሆለሁ እያልሽ ከአንደበትሽ ክፉ የማይወጣሽ ብልህና ጠንቃቃ ሴት ነሽ።ለአብርሀም ከእግዚያብሄር የተሰጠሽው ውዲ ስጦታ ነሽና ፍፃሜችሁ ይመር ።ሁሌም ፍቅር ጤና አምላካችሁን ማመስገን በቤታችሁ ይሙላላችሁ።ለቤተሰቦችሽም ትልቅ ክብርይገባቸዋል በስርአት አሳዲገው ፍላጎትሽን ሳይገዲቡ እዲታሳኪ ስላደረጉሽ።🌹🌹🌹🌹🌹
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
❤❤
@خديجهخديجه-ه6ث
@خديجهخديجه-ه6ث 5 месяцев назад
ደሥ ያለው ያጨብጭብ አብርሸ በኛ ተማመን❤🎉❤🎉❤🎉
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s 5 месяцев назад
ውኔ ምግዜም እምነት በፈጣሪ ነው ታረሚ እሺ
@خديجهخديجه-ه6ث
@خديجهخديجه-ه6ث 5 месяцев назад
@@ZahraH-t8s እሽ
@خديجهخديجه-ه6ث
@خديجهخديجه-ه6ث 5 месяцев назад
​@@ZahraH-t8sእህቴ ፈጣሪጋ አታያይዠኝ እደምናይህ ለማለት ፈልጌነው
@RahmaSuleman-z4w
@RahmaSuleman-z4w 2 месяца назад
Aseyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaSuleman-z4w
@RahmaSuleman-z4w 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nomore8101
@nomore8101 5 месяцев назад
እኔም ጠርጥሬ ነበር ለምን 500 ሺህ በላይ እይታ ነበር የነበረቸው ከቀረቡት ሀሉ 1ኛ ናቸው አሁነም ሪከርዱን መልቀቅ የለባቸው አሁንም የሩታዬ የኔ ልዕልትና የአብርሽ አድናቂዎች ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад
አሁንም ድጋሜ ይመጣሉ ጠብቂ እንደጉድ እየሄደ ነው
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 месяцев назад
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 17 дней назад
​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839ስዎድሽ ከስንት በላይ ከተታዬ ናዉ ሪከርድ የምሰብሩት ማወቅ ፈልጌ ናዉ 🤔
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 17 дней назад
@@RahilRahil-i6f ላይክ 24 ሽ በላይ በሀያ አራት ስአት ስብሽክራይብ 10 ሽ ቪው ደሞ ከሁለት መቶ በላይ ያገኘ በሀያ አራት ሰአት መሰለኝ ውደ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 5 месяцев назад
አሁንም ሪከርድ ይሰብራሉ እርግጠኛ ነኝ አብርሸና ሩታዬ በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አሉ ጌታ ይመሰገን💘💘💘💘💘💖💖💔💔💓💓💓
@Mekdi8871
@Mekdi8871 5 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤️🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad 5 месяцев назад
አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃቸው❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 5 месяцев назад
እረ እግዚአብሄርየ ይጠብቃቸው የኔ ውዶች ሁላችንም እንፀልይ
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад
ማርያምን ምን ብዬ ቃል እግለፃቹ ደስታዬ ወደር አጣ የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ወደፊት❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 5 месяцев назад
💋💋💋💋🍇🍇🍇🍇🍇
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 5 месяцев назад
💋💋💋💋💋💋💋
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 5 месяцев назад
ኧረ እደዛሬው ብሉ ማነው ያስደሰተው አብርሽና እሩታ የኔሱሶች ኑሩልኝ❤❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 5 месяцев назад
አባይ ቲቪ ጂጂ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ልጄች ናቸው አብርሽ እና ሩታ የፉቅር ተምሳሌቶች ናቹው ምርጥ የሆነ የፉቅር ታሪክ ያላቹሁ ሰለዚህ ይገባቸዋል ደስ ይላልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 5 месяцев назад
ቲጂ ስምሽን ሰለቀየርኩብሽ ይቅርታ ❤👍
@HelenSolomon-o2h
@HelenSolomon-o2h 5 месяцев назад
ቲጂዬ አምናለው ሁሌም ፍቅር ካለ ፈጣሪ አለ እናም የሰው ልጅ ሲዋደድ ብቻ ሳይሆን ሲለያይ ተዋሽቶም ቢሆን እኮ ማስታረቅ አለብን እና ቲጂዬ እባክሽ አስታርቂልን ሽማግሌ ሆነሽ በወላዲት አምላክ ሀይልዬ እና ዮርዲ❤❤❤
@ሩማንዩቲዪቢ
@ሩማንዩቲዪቢ 5 месяцев назад
ለመጀመሪያ ግዞ እሪከርዱን የስበሩት ሁለት ጥዶች ጀግና ወች ናችሁ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 месяцев назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 5 месяцев назад
አሁንም ሊሰብሩት እኮ ነው ♥️♥️♥️♥️
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 5 месяцев назад
2016 ላይ ዋናዋ እሪከርድ ሠባሪ እሩታየ የአብርሽ ንግስት የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад
በትክክል የኔ ትሁት አደበተ ጣፋጭ ተወዳጂ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 месяцев назад
ለወድ የፍቅር ጥያቄ በማቅረቧ😂😂
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
በጣም❤❤❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
​@@HsksnsHaovsአዎ ምን ልታመጥ ነው የቅናት መንፈስ😂😂😂😂
@sayedahmada736
@sayedahmada736 5 месяцев назад
@@HsksnsHaovs መልካም መቃጠል ዉሀ እየጠጣሽ 😂😂😂👎👎👎
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 5 месяцев назад
እንኳን ለ5ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች⛪🙏💓🙏⛪⛪
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 5 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 5 месяцев назад
AMENN AKUN ABARO ADERASAN❤❤❤
@MekedesTadie
@MekedesTadie 5 месяцев назад
አሜንንንንን
@Mekdi8871
@Mekdi8871 5 месяцев назад
❤️🙏❤️
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 5 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sabitatubeሣቢታቲዪብ
@sabitatubeሣቢታቲዪብ 5 месяцев назад
የታመመዉን ወዲማችንን አላሕ አፊያዉን ይመልስለት😢😢😢😢😢😢
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke 5 месяцев назад
አሜንንን 🤲🙏🥲
@Nefisanaseer-p2u
@Nefisanaseer-p2u 5 месяцев назад
Ameeeeeen
@Mekdi8871
@Mekdi8871 5 месяцев назад
Amen ❤🙏❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 5 месяцев назад
ማነውእሡው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Kamla-r4h
@Kamla-r4h 5 месяцев назад
ማነው እንደኔ በጣም ደስ ያለው ይገባቸዋል የምትሉ በላይክ ገለፁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አግዚአብሔርአራኛዬነው
@አግዚአብሔርአራኛዬነው 5 месяцев назад
ትጅዬ ማልካም ሳዉ ባጣም ነው የምዋድሽ🥰 አብርሽ እና ሩታ ባበታ ክርስቲያን ታጋቡ💒👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi8871
@Mekdi8871 5 месяцев назад
💒❤🙏❤️
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 месяцев назад
አብርሽዬ ለኛ ለዱባዮች ያለህ ክብር ይለያል እናመሰግናለን
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 5 месяцев назад
አሺቃባጭሑላየማንንምገዘብአየለቃቀሙ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 месяцев назад
@@naimaahmed3300 ያንቺን አለቃቀሙ ጥንቸል ምቀኛ ሰላቢ ውሻ ውጪ ከዚህ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
ድባዮች ታድላቹ🥺❤❤❤
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 месяцев назад
የኔ ማር 😘😘😘​@@DPo-fq3lb
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 5 месяцев назад
ሀሀሀሀ ዱባይ ብቻ ነው 😂😂😂😂የሚያዩት 😮
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 5 месяцев назад
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ አብርሽን እንኳን አበረከክሽልን ሩታ የኔ ወርቅ ንፁህ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 5 месяцев назад
ቲጂዬ እንወድሻለን እነዚ እንቅ የሆኑ ጥዶች ስለጋብዝሽልን
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 месяцев назад
ቲጂ እናመሰግናለን በድጋሜ ስላመጣሽልን ስለጋበዝሽልን እንወዳችሁአለን
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 5 месяцев назад
❤❤❤
@ኢክራም-ሐ9ቘ
@ኢክራም-ሐ9ቘ 5 месяцев назад
ማርክና ሄሉንም ጋብዙልን እባካችሁ
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን 5 месяцев назад
አብርሽና እሩታ በወጣ ይተካ መልካም ሰዉ ናችሁ ይገባቸሄል የኔ እቁወች❤❤❤ እሩታዬ የኔ መልካም ሴት
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 5 месяцев назад
ወይኔ ማርያምን ምን ብዬ ቃል እግለፃቹ ደስታዬ ወደር አጣ አብርሽዬ የኔ ጅግና የኔ አስተዋይ ሩታዬ የኔ ንፁህ ኣፍቃሪት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 месяцев назад
ደምሪኝ ቆጆ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
አሜን🤲❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
@tsadi-Tube ታይ ገይርኽለይ🤭 እሽ🥰
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
Amen❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 5 месяцев назад
አባይ ቲቪ ጂጂዬ ከልብ እናመሰግናለን አብርሽ & ሩታዬ ምርጥ ጥንዶችን መልሳችሁ ስለጋበዛችሁአቸው ደስ ብሎናል በእውነት ይለያሉ ከቅናት ከምቀኝነት ፅድት ያሉ በራሳቸው አለም የሚኖሩ ምርጥ ድንዶች ሁሌም በፍቅር ኑሩ መጨረሻችሁን አሏህ ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉 ለታመመው ወንድማችንም አሏህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት
@hirut457
@hirut457 5 месяцев назад
ደምሩኝ🎉🎉🎉ቤተሠብ
@brtukanayelgni7482
@brtukanayelgni7482 5 месяцев назад
የታመመው ወንድማችን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክለት
@FFd-u3l
@FFd-u3l 5 месяцев назад
ማነው ግን የታመመው
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
ማርያምን ቃል የለኝም ስለእናተ😢😢😢😢🎉🎉🎉
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 5 месяцев назад
ዋዉ ቲጅዬ በጣም ነዉ የማመሰግንሺ ድጋሚ ሰለጠራሻቸዉ የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔዉድዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም እድል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 5 месяцев назад
በመጠበቅ እዳዬን አይቼ ተቀደምኩ ይሁን ችግር የለም❤❤❤❤❤❤❤ዋናው መምጣታችሁ ነው የኔ ምርጦች
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 5 месяцев назад
ንጉሱና ንግስቲቱ የኢ/ያ ዛራና ቻንድራ💜 የ2016 ምርጥ ጥንዶች የት ኣላቹ የኣብርሽና ሩታዬ ወዳጆች ዛሬ የደስታችን ቀን ነው💚🥰🥰
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
አለን🥰🥰🥰🥰🥰
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
ከለን💪
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад
አለን❤
@NafesahNafesah-s7s
@NafesahNafesah-s7s 5 месяцев назад
አለን❤❤❤❤❤
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 5 месяцев назад
አለን💞💞♥️♥️
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 5 месяцев назад
አብርሽ ና ሩታዬ የፍቅረና በተቸገሩት ያለውን በመስጠት በመልካም ሰራቹ አለም የማመሰክርላቺ እንቆዎች ተባርካቹ አኡንም ለብዙዎች በረከት ኡኑ ያሰባችኡትን ኡሉ ጌታ የፈቀደውን ያሳካላቹ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ ሌሎቹም እደዛው።ሩትዬ አበርሸዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@BBi-r5p
@BBi-r5p 5 месяцев назад
መጀመሪያ አባይ ቲቢ እናመሠግናለን ለነዚህ እቁ ለሆኑ ጥዶች ሥራበረከታችሁ የነዉዶች አብርሽ እና ሩታዬ ከሠዉ አይን። ከሠዉ አፉ አላህ ይጠብቃችሁ። ያሣካላችሁ ምነዜም ደሥ ይበላችሁ እኔመቸም በደአ አጠገባችሁ ነኘ። ተምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃችሁ የሠዉ ደሥታ በጤም ነዉ ደሥ የሚለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samprincess378
@samprincess378 5 месяцев назад
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ደሰ ብሎኛል ሩታዬ እና አብርሸዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 месяцев назад
ወድማችን እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢 አብርሽና እሩታ በፍቅር ኑሩልን
@BirukTube1624
@BirukTube1624 5 месяцев назад
አብርሽና ሩታዬ ታምራላቹ ደስ ይላል እስኪ እንደኔ የተመቸው የማደም ቅመሞች ለይኩ እስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HabibaAbdulla-r8k
@HabibaAbdulla-r8k 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nomo6793
@nomo6793 5 месяцев назад
ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ😢❤❤❤❤❤እሩታዬ የአብርሽ ንገግስ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 месяцев назад
አብርሽና እሩታዬ ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ❤❤❤❤❤
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ለእኛም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ታክሲ አይዞችሁ ለእኛም የእርፍት እንጀራ ይስጠን አብርሽና እና እሩታ የፍቅር ተምሳሌትናችሁ❤🎉
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 5 месяцев назад
አሜን
@Lujeyni111q11
@Lujeyni111q11 5 месяцев назад
ምን ብዬ በምን ቃል እግለፃቹ ሁሌም ደሰታቹ የሰማን አ$ሩ😍😍😍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 5 месяцев назад
እመኑኝ አብርሽ እና ሩታ እንደ ፋኒ እና ሳምሪ ትልቅ ደረጃ ታልደረሱ
@alem945
@alem945 5 месяцев назад
Awnas man karechaw daresu Eko
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 5 месяцев назад
እመኝላቸዋለሁ የውነት 😘
@nasanate8410
@nasanate8410 5 месяцев назад
ያረግላቸው ማርያምን ❤❤
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 5 месяцев назад
በጣም ይደርሳሉ
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
ያረግላቸው ማርያምን❤
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
ወይኔ እኔ ደሞ እነ አብርሃምን እምንከታተላቸው እኛ አረብ አገር ያለነው ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ በለስልጣናትም ይከታተላቸዋል ዋው ደስ ይላል❤❤❤ የዛሬ ወር እጣው ለእናተ እንዲወጣላችኹ መልካም ምኞቴ ነው❤❤❤
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 5 месяцев назад
በቤተክርስቲያን ተጋብ በስጋው ደሙ በቅዱስ ቁርባን ❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 месяцев назад
ሁሉም ሰአቱ ሲደርሰ የነሱ ፕላን ነዉ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
በትክክል እግዚአብሔርን❤
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 5 месяцев назад
እውነት አወ የተባረከ ልጅ እንድታገኝ ❤
@seralove8471
@seralove8471 5 месяцев назад
መናፍቅ ናቸዉ እኮ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад
​@@seralove8471እጂ ወደዛ አላበዛችሁትም ዝቃጭ
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New 5 месяцев назад
የኔ አበቦች የማልጠግባቹህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስታቹሁን ይጨምርላቹህ ሰርጋቹሁን ለማየት ያብቃን እወዳቹሁ አለሁ ሩታየ የኔ ወርቅ ♥️♥️🎉🎉🎉🎉🫶🧿👸🤴♥️🥰🥰
@haregmak1519
@haregmak1519 5 месяцев назад
ወይኔ ሲያምሪ😍😍😍😍😍😍በጌታ እመቤቴ ትጠብቃቹ።ፈጣሪ እኮ ሲያገጣጥም አኬራቸውም በለው❤❤❤❤ድባይ ኑልን እንጠብቃችዋለን❤❤❤ቲጂዬ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን ስለሁሉም ነገር🙏
@hirut457
@hirut457 5 месяцев назад
ደምሩኝ ቤተሠብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ 5 месяцев назад
የአብርሽ እና ሩታ ሰርጋቸው ሀገር ቤት ቢሆን አሪፍ ነው እንደውም ከኔ ብጢ ጋር ባሳልፍ የበለጠ አሪፍ ነው የምትሉ 👍
@xoxo6891
@xoxo6891 5 месяцев назад
_የኛ ወርቂ A&R እመ ብርሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ የኔ ወዳጅ❤🎉🎉_
@meditube147
@meditube147 5 месяцев назад
አብርሽ ናሩታ ስለናንተ አስተያየት መስጠት ቃላት ያጥረኛል ብቻ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ለወግ ማረግ ደርሳቹ ያሳየን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hhhj5172
@hhhj5172 5 месяцев назад
የ2016 ምርጥ ጥንዶች ሪከድ ገና ስብርብር ታድርግላቹ የኔ ምርጦች💞💞💞💞🥀❤️❤️🥀🥀
@menbi-l7l
@menbi-l7l 5 месяцев назад
ዘሐራና ቻድራ አቦ ፍቅራችሁን ያብዛዉ በስደት ያላችሁ ለሐገራችሁ ያብቃችሁ ሐገራችንንን ሠላም ያርግልን
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 5 месяцев назад
አሚንንንን ያረብ
@Ayuukiyya
@Ayuukiyya 5 месяцев назад
Please mube kana abirsh ye kiy houseing quture setgh 🙏🙏🙏
@sara48308
@sara48308 5 месяцев назад
ዬኔ እቁዎች ውድድድድድ ነው ዬማደርጋችሁ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ ሁሌም ሳቁልኝ💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Senayit28
@Senayit28 5 месяцев назад
የኔን ኮሜንት የሚታዩት ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣቸው ❤❤❤
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl 5 месяцев назад
አሜን ፫
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 5 месяцев назад
አሜን፫
@fikrtetube9462
@fikrtetube9462 5 месяцев назад
አሜን
@DgfDtzumraEbrahim
@DgfDtzumraEbrahim 5 месяцев назад
Amin
@moomoalkaaber2171
@moomoalkaaber2171 3 месяца назад
aminnn yareb😢😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 5 месяцев назад
አቤት ፍቅር ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤ መጨረሻችሁን ያሣምረው❤
@samira7639
@samira7639 5 месяцев назад
ሩታዬ እና አብርሽዬ ዉድድድ ወርቅ ነገር ስታምሩ ማርክዬ እና ሃሉዬ ይቅረብልን ቲጂዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
አሁንም ሪከርዱ ይሰብራሉ ለዚህ ደሞ የመዳም ቅመሞች አደኛ ናቸው ፍቅር የሆኑ ልጆች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@Jkeesum
@Jkeesum 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ ይሠብራሉ ቪዶ ሲለቀቅ 321k ነበር አሁን 325k 20 ሺ ላይክ ከሁለት መቶ በላይ ቪዉ ታይቷል የኔ ወርቆች❤❤❤❤
@MomnaUtupia
@MomnaUtupia 5 месяцев назад
@@Jkeesum በትክክል አዉን ይሰብራሉ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 5 месяцев назад
ሰላም የኔ ምርጦች የሩታና የአብርሽ አድናቂወች የት ናችሁ ሞቅ ደመቅ አድርጉስ የምትወዶቸው በላይክ ለጥዶቹ😍💓🎉♥
@DghbCcgh
@DghbCcgh 5 месяцев назад
አለን
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 5 месяцев назад
አለን❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 5 месяцев назад
አለን
@ngsti4018
@ngsti4018 5 месяцев назад
አለን ውዴ
@SofiaButajira
@SofiaButajira 5 месяцев назад
የታመመውን ወንድማችን አሏህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ህመሙን ይፈውሰው እዘነቱን ያዛለት ያረብ ለተማም ጀማል እርዳው ያአሏህ🤲
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 5 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ አብርሽ አጥብቀህ ያዛት❤❤❤🎉🎉
@AsmaAshango
@AsmaAshango 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማረው የታመመውን ወድማችን እሩታ &አብርሽ ሰርጋችሁን በቅርቡ እጠብቃለን❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 месяцев назад
ውድ ደምሪኝ
@FatiumaHabshi
@FatiumaHabshi 5 месяцев назад
አሚኝ
@bizu831
@bizu831 5 месяцев назад
አረ ለይኩኝ የአብርሼ እና የሩታ ወዳጆች❤ ተሰቃየሁ
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 5 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው: ሩታ ማለት የእናቶቻችንን ወግ ማእረግ የተላበሰች ለብዝዎች ተምሳሌት የምትሆን ድንቅ ልጅ ነች❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 5 месяцев назад
በጣም❤❤❤🎉🎉🎉
@tftggg8965
@tftggg8965 5 месяцев назад
ትክክል
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 5 месяцев назад
ትክክክል
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 5 месяцев назад
የናተ ታማሜ ሁኘ ቀረሁ ሰአቱ እንዴት እንደረዘመብኝ❤❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 5 месяцев назад
እሰይእንኮንደሰአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
😂😂😂😂😂😂
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@HaymiTube138
@HaymiTube138 5 месяцев назад
የሩታን ንቃት አለማድነቅ አይቻልም ዋዉ👍👍👌
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 5 месяцев назад
ድሮም አዲሶች ንቁ ናቸዉ❤❤
@bdggg2768
@bdggg2768 5 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኝል እንካን ደስ አላችሁ አብርሽና ሩታዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 месяцев назад
Wow!! ስታምሩ ሩታዬ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ !! ቲጂዬ ምርጥ እወድሻለዉ❤❤!!!
@yeshyesh5397
@yeshyesh5397 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምታምሩ አብረሽ እና የረታ የምትወዱ ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@Zeineb874
@Zeineb874 5 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@MeazaMekonn
@MeazaMekonn 5 месяцев назад
ፈጣሪ ቸሩ መድሀኒያለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏A R❤
@RabiyaGstachio
@RabiyaGstachio 5 месяцев назад
እሮታ ኮቲሽ እርጥብነዉ ❤❤❤❤ብዙነገሩ ተለወጠአብርሽ አችበመምጣትሽ ፍቅር እርዝቅምአለሽ የምር❤❤
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug 5 месяцев назад
በጣም አምሮባቸዋል መጨረሻቹንጌታ ያሳምርላቹእወዳችዋለው
@birtukan7265
@birtukan7265 5 месяцев назад
ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም በእውነት ከሁሉም በላይ የሰው ፍቅር ስጠኝ ይላል ያሀገሬ ሰው በእውኑ
@SlamahSalim-px4yv
@SlamahSalim-px4yv 5 месяцев назад
ትግራወይቲ ነኝ ግን ማርክ እና ሄሉ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወም ይቅረብሉና😢
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 5 месяцев назад
ታይ ገይርክና
@samurisamuri4424
@samurisamuri4424 5 месяцев назад
ይቅረቡ እያ ትብላ ሰበይ ይቅርታ ኣይበለትይ🥰🥰😅​@@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 5 месяцев назад
@@samurisamuri4424 😂😂እሺኒ እርጋን መፅኣ ማለት እዩ😁💙💙
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 5 месяцев назад
ክቀርቡልኺ እዮም ኣጆኺ😁
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 5 месяцев назад
ትግራዊት ነኝ ለምን ትላላችሁ ከይቅርታጋ ትግራይ ያለዉኮ ኢትዮጵያ ነዉ ሁሉም ክልሉን መጻፍ ተገቢ አይደለም አንዲነታቸን ጥሩ ነዉ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 5 месяцев назад
ሩታዬ የኔ ገዳም በረከትን ይዘሽ ነው አብርሽ ጋር የመጣሽው❤❤❤❤
@LalmazeWendemu
@LalmazeWendemu 5 месяцев назад
ዋው ሩታዬ እንኳን ደስ አላችሁ ጥሩ እድል ነው እራሳችሁን ጠብቁ እሽ
@AylemMrey
@AylemMrey 5 месяцев назад
አብርሺ እና ሩታዬን እደኔ💟💟💟💟💟የምትወድ በላይክ አሳዬኝ
@ZdRayaTUBE
@ZdRayaTUBE 5 месяцев назад
ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂 የምወዳቹ❤❤❤
@emutube9137
@emutube9137 5 месяцев назад
😂😂ቀስሆሆሆ😅😅
@HayatHayat-pi3vh
@HayatHayat-pi3vh 5 месяцев назад
አቤት አቤት 😂😂😂😂 ለወሬ😂😂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 месяцев назад
ቀስበዬ ዉድ ደሚሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 месяцев назад
​@@HayatHayat-pi3vh ዉድ ደሚሪኝ
@annahanna8932
@annahanna8932 5 месяцев назад
ወንድማችን ተማም ጀማል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😥😥 አብርሽና ሩታ ሙሽሮች የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤️❤️
@سعادتيالفنانه
@سعادتيالفنانه 5 месяцев назад
ማርክና ሄሉ ይቅረቡልን የኛ ምርጦች ለፍቅሯ ስትል ዋጋ የከፈለች መልካም ሴት
@የሩታዬናፋቂ
@የሩታዬናፋቂ 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@HahaBabba
@HahaBabba 5 месяцев назад
በትክክል ሄሉዬ የኛ ልዩ👌🥰
@taebamohammad2248
@taebamohammad2248 5 месяцев назад
የአብርሺና እሩታ ስርግ በዱባይ ይሁን የሞትሉ❤❤ላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@Sabit33
@Sabit33 5 месяцев назад
11:14 ስንት በቀን እንካ መብላት የማይችሉ ሀልጋ ላይ የተኛ ስንት ሚስኪን እያሉ የናሱ እዩን እዩን ምን ይሉታ ለመዝናናት እንካ ይከብዳል
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske 5 месяцев назад
Gudi eko new ena ensu tadiya abiro desitacheun ayatatimu new ende mitilu balachew seat yidesetu enam seunm balachew eydegefu new min malet new dmo miqegnet enji.endi aybalm beka feta yibelubet
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 5 месяцев назад
​@@Sabit33ምቀኛ የስው ደስታ የማያስደስትሽ ነሽ እና ላዚም መታመም አለባቸው 😊
@SophiaAwale
@SophiaAwale 5 месяцев назад
እሰይ ወረኛ ዝብለሽ አትጠገራሪም የምን ምቀኝነት ነው ደሞ ለድራማ እኛም እንደበርበቸዋልን እነሱም እነሱም ለቢዝነሰቸው ነው
@Sabit33
@Sabit33 5 месяцев назад
@@SophiaAwale እኮ እር ዝም በያት 💐💐💐
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 месяцев назад
በእዉነት ዛሬ በጣም በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ቲጂ እግዜብሔር ይሰጥሽ በነ አብርሸ ምክኒያት ዛሬ ሰብሰክራይብ አድርጌለሁ አብርሽና እሩታ እግዜብሔር በሁሉም ነገር ጠብቆ ኑሯችሁን ባላሰባችሁት መንገድ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ይሔ ልብሰ ነገ በእዉነት ባማረ ሰርግ ተመርቃችሁ ለመልበስ ያብቃችሁ አይዞችሁ ሁሌም እንወዳችኋለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 5 месяцев назад
የኔ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤ከወዴት እደኔ ብቸኛነት የምመስለኝሥ ነገር😢❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@merry-2121
@merry-2121 5 месяцев назад
የአብርሽ እና ሩታ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዮኝ 👍👍😂
Далее
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 391 тыс.
tiktok || ወስኛለው በቃ አግዙኝ
29:17
Просмотров 153 тыс.
💑 አብርሽ እና ሩታ ተጋቡ 😍
26:43
Просмотров 234 тыс.