Тёмный

እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 952 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 903   
@abenezerdeneke7660
@abenezerdeneke7660 4 года назад
እስቲ ጩባውን አይቶ ፊልሙን የከፈተ
@ኪያነኝከራያ
@ኪያነኝከራያ 4 года назад
እኔ
@احمدمحمد-ف3م7م
@احمدمحمد-ف3م7م 4 года назад
እኔም
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 года назад
እኔ
@mesi3803
@mesi3803 4 года назад
እኔ
@kukukokita6583
@kukukokita6583 4 года назад
Ene
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
ቅድስ ገብኤል የልባችን መሻት ይፈጽምልን ከዚህ በሽታ ይስውርን አሪፍ ፌልም ነው እዩት
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 года назад
Amennnnn wde yhen kfu beshta ke alem yatfaln
@ራሄላራሄላ
@ራሄላራሄላ 4 года назад
Amen
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ያጥፋልን
@menenteferi3584
@menenteferi3584 4 года назад
amen amen amen
@eliehreiz5911
@eliehreiz5911 4 года назад
Amen
@aroninfotechs4422
@aroninfotechs4422 4 года назад
ጩባው ያንተን ፊልም ሁሌ ኣሪፍ ነው እስኪ ጩባው ላይክ ጉጩለት
@betiwerk6839
@betiwerk6839 4 года назад
Abat channelh arif new subscribe argew alew ena pic ketlbet
@MGMG-if7sj
@MGMG-if7sj 4 года назад
arif channel new temechehe gn
@gazihached2102
@gazihached2102 4 года назад
Xxxxxxxxxx
@makishow1572
@makishow1572 4 года назад
@@MGMG-if7sj M Hmmmm ? J Klein 'l lol num km l K uu mms num nay jj
@ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ
እኔ ጩባውን ስላየሁ ብቻ ከፈትኩት እኔም የምትሉ ግጩኝ ከመዳም ኩሽና ያጋጫችሁና ወዳችዋሎ😂😂😂😂😂😂
@adhamhd4893
@adhamhd4893 4 года назад
Ji
@adhamhd4893
@adhamhd4893 4 года назад
Hkk
@adhamhd4893
@adhamhd4893 4 года назад
Mvn.
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 года назад
እኔም
@tsegaalene4485
@tsegaalene4485 3 года назад
😍😁😎😚🤣
@rtry7295
@rtry7295 4 года назад
እናሲዝ ዘረኝነት ይጠፋል ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች ፣ሀኒ ምርጥ አርቲስት የምር ይኸ ካራክተርሽ በጣም ደስ የምትይ፣ እርጋ ያልሽ በጣቃለይ ምችት ይበልሽ፣ሀኒ የምትሉ እሲኪ ልያችሁ፣
@kidist-m1b
@kidist-m1b 8 месяцев назад
አረ ያጥፋልን ፈጣሪ በቃ ይቀለን
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 года назад
እናስዝ በቅርቡ ኮሮና ይጠፍል ከዛ እንደለመድነው መሰብሰብ መጫወት አብሮ መብላት እረምኑ አንድነታችን ይቀጥላል
@phone4862
@phone4862 4 года назад
እንደ አፍሽ ያርገው ማሬ በጭንቀትት አቅን ብቻ ተመስገን
@kamila21husein85
@kamila21husein85 4 года назад
አሚንንንንን ያርብ
@dubaidubai5156
@dubaidubai5156 4 года назад
አሚንንን እህት
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
Amen endafesh yadergelin ameeen
@ስመረትብቸኛው
@ስመረትብቸኛው 4 года назад
አሜን ያጥፋልን
@ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ
ወይኔ ስታምሩ ጨባው በሳቅ ግደለኛ የጩባው እድናቄ በላይክ ግጩኛ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
🤛🤛🤛yieho🙈😀
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ቤትም ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 года назад
እህት የሆነ ፕሮግራም ፊልም ምናምን ሲለቀቅ ተሎ ብየ ያችን ኮሜት ነው የምፈልገው ለመደብኝ ለማንኛውም በጣም ነው ደስ የምትይኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 4 года назад
Amen
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
አሜን አሜን እህቴ
@almazdereje663
@almazdereje663 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ፈ5ወ
አሜን(፫)
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 4 года назад
የልጁ ድምፅ ዋው ነው ኧረ ተጠቀምበት ጓዳ ለጓዳ አታርመጥምጠው አሪፍ ድምፅ አለህ በኮምፒውተር ያልታገዘ ያልተበረዘ የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ከቻልክ በዝማሬ ፈጣሪህን አመስግንበት
@musiclayerix8629
@musiclayerix8629 3 года назад
ሰው ጠላሽ የሚል ዘፈን አለው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
በእውነት ድምፅማዋዋዋ
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 года назад
እኔ መቸም ሚሊዎን ብርሀኔን አይቸ ማለፍ ግፍ ይሆንብኛል በጣም ነዉ እምወደዉ በተለይ ዘጠነኛዉ ሽ ላይ የሳቄ ምንጭ እሱ ነዉ እኮ እህህ ኮሜንት አይቸ እመለስ አለሁኚ
@abeba5164
@abeba5164 4 года назад
ለመላው። የኢትዩጵያና የአለም ህዝብ ሰላም ያውርድልን መደሀኒለም ሆይ። ማርን ይቅር በለን ወገኖቻችንን። ማርልን እኛንም። ክመከራ ስጋ ክመክራ ነፍስ ጠብቀን አሜንን
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
አሜን 🙏
@molyuzho7552
@molyuzho7552 4 года назад
Amennn
@desudesu9790
@desudesu9790 4 года назад
Amen amen amen
@abebawteshome9889
@abebawteshome9889 4 года назад
አሜንን
@dawitabyssinia4594
@dawitabyssinia4594 4 года назад
ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Gm3KM2qpkws.html🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
እር ይህ ልጂ ገራሚ የሆነ ድምፅ አለው በጣም የሚያምር 😮👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
Yetu liji now😂😂🤔
@መስከረምየድንግልማርያምል
ጌታ ሆይ ይሄን በሽታ ከምድረ ገፅ አጥፋልን ሰላም ለአለም ሁሉ🙏🙏🙏
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 года назад
ወይኔ እዴት ደስ እንደምትሉ ሁላቹንም ውድድድድ በተላይ ጩቤው
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ፊልሙ ሁሉ አንድ ዓይነት ጭብጥ ምንምምምም አዲስ ነገር የላችሁም! በዛ ላይ መሸታ ቤት የተራቆተች ሴት ሰካራም ዝሙት...ተዋናዩ ሁሉ ለሃይማኖቱ ክብር የሌለው ኦርቶዶክስ ሃይማኖቱን አስነቃፊ አሰዳቢ!😬
@chanal163
@chanal163 4 года назад
እነንቴን ብሎ አማኝ ቆሻሻ አሽቃበጭ ሁላ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
@@chanal163 መና ቅሩ ምድረ ቅንቅን
@Lነኝየእሱብቻ
@Lነኝየእሱብቻ 4 года назад
@@firehiwotseblegiorgis301 ተግባሩና ወሬው ከሰማይና ከምድር በላይ የተራራቀ እንደ ኦርቶዶክስ በዚ አለም የለምኮ
@djephi
@djephi 4 года назад
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር ሀያል @ እንጂ ሀያል.@ እንደ ሌለ ነው። ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን... ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏 "መልካም ቀን"
@Sarasara-cs7dq
@Sarasara-cs7dq 4 года назад
Amen amen
@xman9841
@xman9841 2 года назад
ድምጹ ያምራል ከምር
@philly11
@philly11 4 года назад
100 like ኣግኛለው ቢየ ኣሲዛለው like ጉጪኝ አንጂ የኣራዳ ሊጆች! ገለ ዓይነት ፊልም ከኣ ሞ። love from ur Eritrean brother.
@የቅድስትአርሴማፍቅርልዩነ
Hhhhhhh eski bel ane khebka ember kalotes axketom eyom kabe teward eile eya hawey lol kkkkkk
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад
ይህበሸታ ከመጣ ወደህ እመበላውን እምሰሪውን አላወቀውም ይመሻል ይነጋል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
በሁላችንም ነው እህቴ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
21/ዛሬ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ነች ቢሆንልን😍 በለን ያሰብንውን ሁሉ የልባችንን መሻት ትፈፀምልን🤲 🤲🤲 አሜን
@tutubuza7464
@tutubuza7464 4 года назад
አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@@tutubuza7464 አሜን
@abdulahidahir946
@abdulahidahir946 4 года назад
Amen
@ፍቅርታጎንደሬዋየናቴናፋቂ
አደኛ ነኚ እኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🇪🇹
@zahrasaarazahrasaara8942
@zahrasaarazahrasaara8942 4 года назад
Ethiopia lazlalam tenuor
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
ውይ ደስ ሲል ጓደኝነት ማለት እደዚህነው ጓደኞቹ ደስ ሲሉ በተለይ ጭውቴ
@tsakitewaaa4345
@tsakitewaaa4345 4 года назад
Skip ad የምትለውማስታወቂያ አንደኒ የምታናድደው ካለ በላይክ
@የቅድስትአርሴማፍቅርልዩነ
ማዕተብሽን ፍተሽ ማስያዝሽ አፈርኩብሽ ወራዳ ብታውቂው በደምና በስጋ ነው የተዋጀሽው ክቡር አካላቶች የፈስስበት ነው ውርርድ የገጠምሽበት ማፈርያ የኛ ፊልም ሲባል ስውን የማያንፅ ነው በብዛት ።
@ምህረትየተዋህዶልጅ
በጣም ወጣቱ መስልጠን ይሁን አላውቅም ለብር ብሎ መሀተቡ ባወለቁ ወጥር ቅስፈት ነው ወራዳሁላ መምህሮቻችን ያስተምሩናል ሌት ከቀን እኛ ባዶ
@ሪችነኝየእናቴናፋቂየመዲና
አንደኛ ነኝ፣ሁለተኛ ነኝ፣አምስተኛ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ብቻ ነውዴ የምታቁት የፈጣሪ ያለ
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
😂😂😂😂
@yashl4018
@yashl4018 4 года назад
ሴት እህቶቻችን እበከችሁ እሚብርት ሸፍኑ
@heratalem4902
@heratalem4902 4 года назад
የአመቱ ምርጥ ፊልም ልጅ ግን ድምፅህ ዋው ነው ከባለብሙያ ጋር ብትገናኝ እና ብትሰራ ጥሩ ስራ ይወጣዋል
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 года назад
ፈታ ያለ ፊልም ነው 😂😂😂💪💪👌👌👌👍👍ቀጡሉበት በረቱ
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 года назад
አረ ደዘዬ የኔ አለም ስወድሽኮ ከተማየ የኔ ሙሽራ እስኪ የደብረ ዘይት ልጆች ወጣ ወጣ በሉ ሰፈራችሁን ፈልጉ የኮሽም አጥራችን ትዝ አለኝ ኡፋአአአ የደሀ ልጂ ነኝ ግን ሀብት ለማግኘት ሀብታም አልመኝም ሆሆሆ
@yehagersewdegu7966
@yehagersewdegu7966 4 года назад
E mamaye ye dezewa😘
@sura8533
@sura8533 4 года назад
እንዴት በማተቧ ታሲዛለች ? ማተብ እንደዚ ቀላል ነገር ሆነ🤦🏾‍♂️🤷🏾‍♂️
@vhgh1238
@vhgh1238 4 года назад
ለፊልሚነው
@tesfaye5190
@tesfaye5190 4 года назад
የሚዘፍነው ልጅ ድምጹ ሲያምር
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ጩባው አንተ ያለህበት ፊልም ምርጥ ነው ዳይ ወደ ማየት
@hgohgghgijgdtj7127
@hgohgghgijgdtj7127 4 года назад
ሚሚ በቃአያልፍሽም
@yonasfanta6412
@yonasfanta6412 4 года назад
ወረኛ...
@markosmegersa
@markosmegersa 4 года назад
በነገራችን ላይ ፊልሙ የተቀረፀው በሞባይል ነው እንዴ ድምፁ አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ በዛላይ ጫጫታውን ሁሉ ነው ያስገባችሁት
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 года назад
ዋው ነው ድምፅ በሙዚቃ እንደምናይህ ተስፍ አለኝ
@musiclayerix8629
@musiclayerix8629 3 года назад
ሰው ጠላሽ ሚል ዘፈን አለው እኮ
@borntodie6459
@borntodie6459 4 года назад
አሪፍ ነው ምንም አይልም በማየቴ አልተቆጨሁም እዮት እስቲ አፍ አውጥቼ ያቺን ነገር ልለምን በሰ የምትጀምረዋን ነገር ኮሜንት ልታነቡ መምጣታችሁ ስለማይቀር እያደረጋችሁኝ እለፉ በኮሮና ሞት ይሁንባችሁ
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад
ስለ ፊልሙ ኮምቶ ሰፕ የሚጠይቅ ሁሉ ይደረጋል
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
ቤተሰብ እንሁን
@borntodie6459
@borntodie6459 4 года назад
@@አበበችአየለ-ነ8መ thanks a lot mare
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ትንሽ ቅር ያለኝ ዘፋኙ ሲዘፍን ቢታይ ጥሩ ነበር ። የሃና እህት ባልሳሳት ዘመን ላይ የደሞዜ ሚስት ሆና የሰራችው ናት አይደል ?
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
እ እኔም መሰለችኝ
@ziztube1468
@ziztube1468 4 года назад
Awo nat zeynibe nat
@thergg4091
@thergg4091 4 года назад
ነች አወ
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 4 года назад
አዎ ካራክርተሮ ዘይነባ
@Tube-sk6tc
@Tube-sk6tc 4 года назад
ጩባውን እንደኔ የሚወደው
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ጩባው እንደ እኔ የሚያስቀው በ#like # ግጩኝ።
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 4 года назад
ፊልሙ በስልክ ነውእዴ የተቀረፀው ምንም ድምየለምኮ
@ethiopia9260
@ethiopia9260 4 года назад
ነፃነት ወርቅነህ ፣ ጩባው፣ ፋሪስ ብሩ፣ ሙሀመድ ሚፍታህ ካሉበት ያለምንም ጥርጥር ያምራል ማንኛውም ፊልም
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
*አዲስ ከሆነ ሹክ በሉኝ ጊዜዬን ከማጠፋ ።ሚሊዮን ስላለበት አየዋለሁ ለእሱ ስል*
@ደስታሽደስታየነው
@ደስታሽደስታየነው 4 года назад
አዲስ ነው
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@@ደስታሽደስታየነው አመሠግናለሁ
@djephi
@djephi 4 года назад
ሚሊዮን yemtwedut eski be like
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 года назад
ወይኔ ሸሚዙ ግን ፍረደበት እየተቀያየራችሁ የምር ያበደነው አቤት ጩቤቲ
@abebebeso518
@abebebeso518 4 года назад
Good movies I liked it Million especially he is funny
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 года назад
የኮሮነ መደንት ሰብስክረይብ ነዉ ተበለ በል ግቡ ገጨ ገጨ እንደረረግ
@fatema6593
@fatema6593 4 года назад
5ነኝ ደመርኝ አገሬ ለዘላለም ኑሪ❤
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
eshi wuda anchim dmrign
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад
ደምሬሻለሁ እኔ ስከፍት ግን እዳረሱኝ
@kidstkidst4672
@kidstkidst4672 4 года назад
የመጬ ነው የተመቸኝ እስኪ ጩቢቲ የተመቻችሁ👌
@fantahunashagrea2016
@fantahunashagrea2016 4 года назад
ጩቢቲ ከባድ ድምፃዊ መቶብሻል ቮካል ስሪ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
ክክክክክ
@hanajimma8158
@hanajimma8158 4 года назад
Really
@tube7921
@tube7921 4 года назад
እስኪ በቅንነት ሰብ,,አርጉኝ እኔም በፍጥነት እመልሳለሁ እንደጋገፍ ጀማሪ ነኝ
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
ማነው እንደ እኔ ኮሮና ከመጣ ጀምሮ የመጀመርያ ግዜ ፊልም የሚያየው
@zizlove1883
@zizlove1883 4 года назад
ዋው ድምፁ ሲያምር 🥰
@martigetachew9302
@martigetachew9302 4 года назад
Jegina voice New yalew
@kingrayatube5724
@kingrayatube5724 4 года назад
አንተ ግን አይደብርህም የመጣህበት ባስ ሳይመለስ እኛ ላይ አራዳ ስትሆን? lol ! ስድብ ጠላሁ
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 года назад
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀን Ewedachehalehugru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2Tzc_bEJQpk.html
@josismart1491
@josismart1491 4 года назад
ምንድነው አረ እንሰልጥን? ለምንድነው ስለፊልሙ comment የማንፅፈው? ለምንድነው ስለ ማዳም ስለ ምናምን ምትኮምቱት ኡፍፍፍፍፍፍ
@birukfenta7089
@birukfenta7089 4 года назад
ere Aw Bro Enadal Like Argulge Mnamn Saudi Embassy yalw NW Yemselgem
@selamayele3224
@selamayele3224 4 года назад
ቃል ማህተብሽ በጣም ነወ ሚአምረው የኔ ቆንጆ ❤
@abduman5796
@abduman5796 4 года назад
ይልቅ የባለ ነጠላ ዜማው ድምፅ ምየክለው ዬለም ክክክ
@bigmick2996
@bigmick2996 4 года назад
Know am watching cause of ma child hood friend here sole man love you man long live am to see you this damn position keep iu up
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ
ዋው ደሰየሚል ፊልምነዉ ዋው ድምፅ ደሰይላል በዝህ ድምፅህ ብዘምርበት የበለጠ ደሰይልነበር 👌
@ዮርዲዩቱብ
@ዮርዲዩቱብ 4 года назад
እኔምለው ለፊልሙ አስተያየት መስጠት ትታቹ ላይክ ላይክ ምትሉት ግን ምንድነው የምታገኙት ጥቅም? 🤔
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 года назад
እኔምግራገብቶኛል ሰለቹኚ
@aragawgashaw2120
@aragawgashaw2120 4 года назад
እንዴ አድስ ፈልም እንየው ጋይስ
@ninasweet2159
@ninasweet2159 4 года назад
Amazing voice you have bro pls tetekmebet manim tenesito yal demetse fames eyehon balebt seat anit yihen yemesel demetse yizeh atefezez pls pls kalhon gildo gar hid 😂
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
ሚሊ ዘና እያረከን ነበር ቀልድ ና ፊልም በአንድ ላይ ልጁ ደግሞ ድምፁ ሲያምር
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 года назад
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ኑና ደምሩኝ ስትመጡ በ ኮመት አሳውቁኝ እኔም በናተ እመጣለሁ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
eshi anchim dmerign
@rahtube6981
@rahtube6981 4 года назад
ጎራ በይ እህት ደምሬሽ አለሁ እኔ
@tube7921
@tube7921 4 года назад
ደምሬሻለሁ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад
አርጊያለሁ እኔ ስከፍት እዳረሱኝ ነግሪያለሁ
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад
ሁላችንንም አርጊያለሁ
@bamnatayele120
@bamnatayele120 Год назад
lefekere mahetabe mawelek 😮‍💨😮‍💨😮‍💨
@abareabate3930
@abareabate3930 4 года назад
Whoa! It's just for funny and for laughing,also A Great action With it዆዆
@edlawetabera2996
@edlawetabera2996 4 года назад
Abo tamachachugne abo demte yabada nawe katelebate cubty yalabate filme dase yelale
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 4 года назад
የማለዳዋ እንቁ ማህሌት ዘውዴ እንኳን ሰላም መጣሽልን ንገሽበት በፊልሙ አለም
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 года назад
አብረነው ማፍቀር ነው የቀረን kkkkkkkk ይመቻቹህ ጥሎብኝ በግብዣ ማያት እወዳለሁ አመሰግናለሁ ለጋበዝከኝ ልጅ እረ ስድብ ጠላው kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@enattaye9796
@enattaye9796 4 года назад
ኢትዮ ውሥጥ በጣም ብዙ የታረክ በታ እያለን የሚሠሩት ፊልሞች ሁሁ መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት ሺሻ ቤት ቁማር ሢጋራ ከተማ ለከተማ እንደ እብድ ውሻ እየሄዱ ከከተማ ሣይወጡ ይበጫበጫሉ
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 4 года назад
Are Kurt yibal
@betilove6176
@betilove6176 4 года назад
Ethiopia sibal geter terara meda Kebt kalayachu ayxemachum kebtoch wala ker
@enattaye9796
@enattaye9796 4 года назад
@@betilove6176 የሆንሽ ኮተት ነሽ ምን ታውቂና ነው ሥታሸቺ ያደግሽው ግማት ቦታ ሥለሆነ ንጹህ አየር አይወድልሽም አዞሮ ይደፋሻል
@edenseifu4986
@edenseifu4986 4 года назад
Please tell me whose song is in 1:15:00
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 4 года назад
even me, i need it this song
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 4 года назад
በለው ድምፁ የዘፋኙ ከፊልሙ ይበልጣል እናሲዝ
@rabiyekaluwa443
@rabiyekaluwa443 4 года назад
Enasiz
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 года назад
እናሲዝ
@vucuc4324
@vucuc4324 4 года назад
ሴቶች ሲርቋችሁ እዳ ሲቀርቧችሁ እዳ
@ወለተማርያምወይንሽት
ክክክክክክክ ወንዶችስ ሲወደዱ እዳ ሲጠሉ እዳ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ኦ እግዚአብሔር ኮሮናን ያጠፍልን አሜን !* ስላም እና ጤና በያላችሁበት ይሁን ኅድኞች እንዴት ናችሁ አዲስ ፊልም ተልቆል ኑኦ እንየው እሲኪ 🙂!*
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 4 года назад
ዋው ድምፅ የባቲንና የአንባሰልን ቅኝት ይመስላል ስራበት በእውነት አሪፍ ነው
@high1166
@high1166 4 года назад
ፐ አሪፍ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው
@dunidagi668
@dunidagi668 4 года назад
ፊልሙ ላይ ስልክ ለማውራት ስታነሱ ቢያንስ አብሩት ሲጠራም ጨለማ ነው።ፊልም ተመልካቾች ወደ ቤቴ ጎራ በሉ መልሴ ፈጣን ነው
@Sigmafxethio
@Sigmafxethio 4 года назад
የራስህ ድምፅ ከሆነ ግን .... ባህሩ ቀኜ አልሞተም 😊
@makdemakde821
@makdemakde821 4 года назад
ቆይ ፌልሙ አሪፍ ነው እርእሡ ብዙም አልመሠጠኝም
@martamarta2901
@martamarta2901 4 года назад
ቆንጆ ነው! እኔም አይቼ ደብሮኝ አልፌው ነበር ግን አሪፍ ነው ! እዪው😊
@jubaluba1532
@jubaluba1532 4 года назад
ማነው የሚያሲዝ የመጬ አሪፍ ሙቪ ነው !
@efireaction5199
@efireaction5199 4 года назад
እናስዝ ሰብስክርይብ አታዳርጉኝም ተባልተችሀል
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
ቤተሰብ እንሁን
@haditube1026
@haditube1026 4 года назад
አረ በሳቅ በናሲዝ ተጀመረ በናሲዝ አለቀ አሪፍ ነው ያዝናናል ሹፉት ፍቅር ያሸንፋል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ፈጣሪ ሀገራቺን ኢትዮጵያ ቤተሰቦቻችን ከዚህ አስከፊ በሽታ ይጠብቅልን እኔን ደግሞ የመዳም ነገር የጩሀት እውነት በጣም በጣም እራሴንሰለቸኝ እያዞረኝ ነው እናንተስ ዕዕፍፍፍፍፍፍ AYYYY ኮርና ኮሮና ?
@ephremyassin667
@ephremyassin667 4 года назад
ይሄ ነው አቅማችሁ.
@behabtukaza7258
@behabtukaza7258 4 года назад
ፊልሙን አይቼዋለው በከፊል ጥሩ ነው ። ድምፃዊው ግን እቤት ብቻ ከሚዘፍን ወጣ ብሎ ለተመልካችና ለአድማጭ ድምፁን ቢያሰማ የበለጠ ተጠቃሚ ነው። አሪፍ ድምፅ ነው። ጩቢቲ ተበላሽ ተፎካካሪ ና ድምፅ ያለው ዘፋኝ መጥቶብሻል።
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ያላያችሑት ኑ አብረን እንየው የዛሬው ቅዱስ ጊውርጊስ በያለንበት ክክፍ ነገር ይጠብቀን 🙇🙇🙇
@helenjima5396
@helenjima5396 4 года назад
Amen amen amen amen amen Amen 🙏🙏🙏❤
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
ወይ😀😀😂 ደስ ሲል እናሲዝ የሁላችንም ጨዋታ ነበር
@mrchu5492
@mrchu5492 4 года назад
የእግዚአብሔር ወዳጆች ይህ የቤተክርስቲያናችን ድምፅ አደባባይ ሚዲያ ነው ።ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ እንደግፋቸው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GkIfvKpMnik.html
@meronpkl3101
@meronpkl3101 4 года назад
ለጩቢቲ ስል ነው ያየሁት🙄😂
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 года назад
እስኪ እንሹፈው የ ኮሮና ጭንቀት አናታችን ላይ ወጣ እኮ ትንሽ እንኩዋን ፈታ እንበል 🙏😢
@ሰኢድአደም-ወ8ተ
@ሰኢድአደም-ወ8ተ 4 года назад
እስኪ ውዶቸ በናታችሁ ምንም አይቆጥርባችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝበናታችሁ
@starthegunners7089
@starthegunners7089 4 года назад
ምን ዓይነት ጥያቄ ነው የምን ሰው? ወይ ፈጣሪ'ያለህ
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 4 года назад
በተለይ ጩቢቲ የውነት ድምቀት ነው አቦ ይመቻቹ
@kiyateka9170
@kiyateka9170 4 года назад
Filmu lay yemizefnew lij demtsu betam new miyamrew👏
@Mm-pz7od
@Mm-pz7od 4 года назад
አሪፍ ነው ጩቢቴን እምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@jannajanna6475
@jannajanna6475 4 года назад
ጩባው ውስጤ ነህ የኔ አደኛ ሚሊዬ
@shanmughadasankannoly4908
@shanmughadasankannoly4908 3 года назад
ራጃ ዮጋ ጥንታዊ የማሰላሰል እና የመንፈሳዊ ግንዛቤ ስርዓት ነው። የነፍስ የመጀመሪያ ባሕርያትን እና በጎነትን እንደገና በማደስ ወደ ውስጣዊ ሰላም ፣ የግል ኃይል እና በራስ ወዳድነት ሁኔታ እንድንመለስ ያደርገናል ፡፡ ከማንነት እና ዓላማችን ጋር ለሚዛመዱ ለዘመናት ጥያቄዎች ብዙ መልሶችን ይሰጣል እናም ወደ እውነተኛ የአእምሮ ሰላም እና ተፈጥሯዊ የደስታ ሁኔታ የሚወስደውን መንገድ ይከፍታል ፡፡ ራጃ ዮጋ ስለራስዎ ግልጽ የሆነ መንፈሳዊ ግንዛቤን ይሰጥዎታል ፣ በውስጣችሁ ያሉትን ድብቅ ባሕርያትን እንደገና ለመፈለግ እና ለመጠቀም ይረዳዎታል። አዳዲስ አመለካከቶችን ለመፍጠር እና አዳዲስ ምላሾችን ለማዳበር ይረዳዎታል። እንደ ማንኛውም ችሎታ ፣ ይህ ልምምድ ይጠይቃል። በየቀኑ ትንሽ ማሰላሰል በማድረግ ብዙም ሳይቆይ ተፈጥሯዊ እና ቀላል ልማድ ይሆናል ፣ ይህም ለሚያደርጉት ጥረት በልግስና ይከፍልዎታል ፡፡ ቪዲዮ አጫውት የራጃ ዮጋ ማሰላሰል ማንም ሰው በየትኛውም ቦታ ሊጠቀምበት የሚችል ዐይን ዐይን-ነክ ዘዴ ነው ፡፡ እንዴት ዘና ለማለት መማር ይፈልጉ ፣ የበለጠ ትኩረትን እና የፈጠራ ችሎታን ይፈልጉ ወይም የግል ዕውቀትን ይፈልጉ ፣ የራጃ ዮጋ ማሰላሰል እነዚህን ሁሉ ፍላጎቶች ሊያሟላ ይችላል ፡፡ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የብራህማኩሚሪስ ማእከልን ወይም ww.brahmakumaris.com ን ይጎብኙ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 года назад
በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው ግን ያለው🤟🏾
@kidist-m1b
@kidist-m1b 8 месяцев назад
አሪፍ ነው በረቱልን ❤❤❤❤❤❤
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 года назад
የወንዶች ጓደኝነት ደስ ሲል።
@Lakomelza-Jeddah2023
@Lakomelza-Jeddah2023 4 года назад
👗👗 ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሸር 🙏🙏 ላኮመልዛ ባህላዊ አልባሳት ጅዳ ( ሃዪ ሰፋ) ማንኛውንም የባህል አልባሳት ከፈለጉ ላኮመልዛ ባህላዊ አልባሳት አለለዎት በተመጣጣኝ ዋጋ በጥራት እና ፍጥነት እናቀርባለን ከዚህ በታች ባለው አድራሻችን ያገኙና‼ ☎☞+966535384940 ☎☞+966560398795 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RsNNp5DgL2c.html
Далее
Million Berhane Ethiopian Movie ሚሊዮን ብርሀኔ
1:38:31