Тёмный

እናታችን ስትሞት ከመንትያ እህቴ ጋር ለማደጎ ተሰጠን!ቤተሰቡን ፍለጋ ከፈረንሳይ የመጣው ወጣት! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 404 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@woine123
@woine123 Год назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በሁለት ወር ውስጥ ቋንቋ ለመልመድ መሞከር መቻሉ ጠንካራ ፍላጎቱን ያሳያል :: እግዚአብሔር ይርዳህ::
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Год назад
Wel come mesi እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቤተስቦቻችሁን ታገኛላችሁ ድንግል ማርያም ከነልጂሽ እርጃቸው
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሳቦችህ ጋ በሰላም ያገናኛችሁ 2 ወር ውስጥ ቋንቋ መለመዱ ገራመኝ ልጁ ጎባዝ መሆኑን ያሳያል እግዚአብሔር አምለክ ይርደህ መሲዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር በአንቺ ሆኖ ብዙ ሰዎች እንባ እየተበሰ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Год назад
መስዬ እግዚያብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ ጌታ ከስጋ ዘመዶቻቸው ጋራ ያገናኛቸው እናቲቱ ታሳዝናለች የኔ ከርታታ ሳያልፍላት አፈር በላት 😭🙌👈
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
😢😢😢😢😢
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
😭😭😭😭😭
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Год назад
አላህ ቤተሰቦችህ ያገናኝህ የኔ ወንድም ሰያሳዝን
@asterzeke4822
@asterzeke4822 Год назад
እግዚአብሄር ይርዳህ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Год назад
አይዞህ ተስፋ ሳትቆርጥ ፈልጋቸው። እንድታገኛቸውም ፀልይ። ፈጣሪ ያሳካልሀል። ቤተሰብህ ጋር ተገናኝተህ ለማየት ያብቃን
@godlover7602
@godlover7602 Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ማንነትህን ሥለፈለክ በጣም ደሥ ይላል ኢትዮጵያዊይነት ኩራት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
የኔ ጌታ እግዜአብሔር ያገናኝህ አይዞህ መሴጋ ቀርቦ ያፈረ የለም ❤❤❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso Год назад
እንደልክ እና ማን ያዛዋል እባክችሁ እናንተም የአራባምንጭ ልጆች ስለሆነችሁ ተባበሩ ለእነዚህ ልጆች
@mazitube6165
@mazitube6165 Год назад
እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ያገነኝህ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የኔ ወንዴሜ መሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን ይሙላላችሁ በአለም ያገናኛችሁ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Год назад
አባታቸውን እዲያገኙ እግዜአብሔር ይርደው
@bute5158
@bute5158 Год назад
ምንአልባት እናቱም አልሞተችም ይሆናል ለመስጠት ተብሎም ይሆናል ነኝ ብትል ዲኤንኤ ይረዳሀል ይህንንም በውስጥህ አድርገው ብትኖርስ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
ትክክል ፤ በጣም ያሳፍራል
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
ፍቅር ሐይል አለው ይገርማል በዚች ጊዜ ውስ አማርኛ ለመናገር መሞከር የሚደነቅ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳው ቤተሰቦቹን እንዲያገኝ 🙏
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም እህቶቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Год назад
ያሳደጉዋቹህ እግዚያብሄር ይባርካቸዉ ወንድም እና እህት እንኩዋን አንድ ላይ አደጉ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
እግዝያብሄር ያገናኝህ የኔ ምስክን
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Год назад
መሲዬ እድለኛ ነት አሁን ቤተሰቦችህን ታገኛለህ
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Год назад
እንደሚገኝ አልጠራጠርም ፈጣሪ ይርዳህ
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Год назад
አላህ ያገናኝህ እናትህም ሞታለች ያሉት ዋሽተውም ለመስጠት ይሆና አላህ ይርዳህ
@kante5318
@kante5318 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ አክስት ነበረችኝ ከአዲግራት ወደ ነጌሌ ቦረና 03 ቀበሌ ሂዳ እዛው ቀረች ምንም ፎቶ የለንም ምናልባት መፍትሄ ይኖር ይሆን
@fasikafyissa
@fasikafyissa Год назад
ፌስ ቡክ ላይ የነጌሌ ቦረና ህብረት ፔጅ አለ እዛላይ ፃፊና ጠይቂ ይነግሩሻል ስሟን ብትፅፊ እኔም ልጠይቅልሽ እችላለሁ
@kante5318
@kante5318 Год назад
@@fasikafyissa በጣም አመስግናለሁ ደሃብ ኢድሪስ ትባላለች የተወለደችው አዲግራት 01 ቀበሌ የዛሬ 25 እመት እንደወጣች ይሀው እስከዛሬ
@fasikafyissa
@fasikafyissa Год назад
@@kante5318 እጠይቃለሁ አይዞሽ
@fasikafyissa
@fasikafyissa Год назад
@@kante5318 ፌስ ቡክካለሽ እዛላይ ፃፊ ትንሽ ከተማ ስለሆነ ሰው በብዙ ይተዋወቃል
@kante5318
@kante5318 Год назад
@@fasikafyissa Okay ወንድሜ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Год назад
ሰላም መሲ እኔም እናቴን 31 ዓመት ሳላገኛት ሆነኝ።የእኔ ቀን መቼ ነው!😢😢😢😢 እግዚአብሔር ከቤተሰቦች፣ ከዘመዶቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ።አውቀዋለሁ ስሜቱን አጥንት ውስጥ ነው የሚጠዘጥዘው።
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
አፈላልጊት ታገኛታለሽ
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Год назад
ፈጣሪ በሠላም ያገናኝሽ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 Год назад
ወድሜ አይዞህ ቤተሰሶችህ ይገኛሉ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳይገሉህ
@godlover7602
@godlover7602 Год назад
be proud to be Ethiopian ❤❤❤❤❤
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Год назад
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ ከዘመዶቻችሁ😢😢❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Год назад
እግዚ አቤሔር ይርዳህ ወድሜ❤❤
@user-xw5qe8cp9c
@user-xw5qe8cp9c Год назад
ድንግል ማርያም ታገናኛቹ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl Год назад
ታናሽ እህትም አለኝ ብላል እንዴት ሊያውቅ ቻለ?ምናልባትም ወላጅ እናቱ በሕይወት ሊኖሩ ይችላሉ ።
@sarasarita835
@sarasarita835 Год назад
አርባምንጭ የኔ ሀገር
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻቸው ያገነኝህ ❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 Год назад
አርባ ምንጭ መወለዳቸውን አውቃለሁ።
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
እንዴት ደስ ይላል😭❤❤❤
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Год назад
እመብርሀን ትርዳችሁ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Год назад
ሰላም መስዬ ሰላምሽ ይብዛ ወድማችን አላህ በዚህ ሁለትቀን ያገናኝህ ወድማችን ዱአዬ ነው መስዬ ዘመንሽ ይባረክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
መልካም እድል❤
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Год назад
ፈጣሪ አምላክ ዪርዳሕ
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Год назад
መድህኔለም ይርዳህ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Год назад
እግዛብሔር ይርዳህ መልካም እድል
@mahderfikre7567
@mahderfikre7567 Год назад
Bonne chance avec la famille Felicitations
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሜ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Messi thank God always you are the way to people to meet parents. God help you brother.
@hanahaile596
@hanahaile596 Год назад
እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx Месяц назад
አላህ አላህ ያገናኛችሁ😢😢
@sumayya-2176
@sumayya-2176 Год назад
መሲየ እኔ ሁለት ልጆች ፍራንስ አለኝ በማደጎ ሄደው ፍራንስ ውስጥ ከኢትዮጲያ የሄዱ በጉድፈቻ የራሳቸው ኢባሲ ውስጥ ግሩፕ አላቸው ተብያለሁ እና እሚቀው መተጃ ካለ አናግሪልኝ መሲ ኮ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
አላህ ያገናኝህ
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 Год назад
እባካችሁ መሲን በጣም ነው እምፍልጋት እማገኝበትን መገድ ፈልጉልኝ መሲም ካነበብሽው ኮሜቱን እባክሽ አውሪኝ አቺን በመፈለግ ደከምኩኝ
@AlemtsehayMengistu-su6td
@AlemtsehayMengistu-su6td Год назад
Egziabher yirdachihu! Tefera ehete abraw silalech Betam edilegna new
@bekelechreta2305
@bekelechreta2305 Год назад
አግዚአብሔር ይረክ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Год назад
ህናታችሁ ላትሞት ትችላለች በርታችሁ ወላጂ ህናታችሁን ፈልጉ ህናታችሁ መሞቶን በምን ህርግጠኛ ሆናችሁ?
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
እፍ በኖርችላቸው 😢😢😢
@fretube4487
@fretube4487 Год назад
Selame mesiye eneme eheten aflgenge beyeshe eytebekoushe new meche endemtdewylenge tesfa aregalew
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ😢
@wedyeyegzaw2793
@wedyeyegzaw2793 Год назад
Good Luck My San Gashow
@user-dc6fw3qi8l
@user-dc6fw3qi8l Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@abrhamasenafii3856
@abrhamasenafii3856 Год назад
እባክሽ እርጅኛ
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 Год назад
Yallahe Allahe yasgagelehe😢 yena Nate seayasazene
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Год назад
Yena geta 🙏🙏🙏🙏🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
EGZABHER YERDAHE.
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Weyyy Ayi enat !! Enat atmut gin
@elizabethziwde110
@elizabethziwde110 Год назад
የተፈጥሮ ወላጅ ነው? ወይስ ወላጅ ቤተሰቦች
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
መሲ እንዳልክ እና ማን ያዘዋል ይተባበሩት ካነበባችሁት
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday Год назад
Jegna new fetari yrdah
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
ወላሂ አወ እንደ አርባ ምንጭ የዋህ ተቀባይ የለም
@britnishyago6564
@britnishyago6564 Год назад
ebes kidame kesati layi bikiribi turunew
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
🙇☝️☝️☝️
@astercailler8709
@astercailler8709 Год назад
Courage
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Год назад
Wey yene mar des sel seyasazen ayzoh tagegnaleh
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Год назад
Mesi yemer tafach nesch kalatesch tehtnadch becha teru lej nesch
@kokibitew4944
@kokibitew4944 Год назад
meche new enam lijene yemagegniewe egzabhere yerdachu
@etegegntag2845
@etegegntag2845 Год назад
Lijesh keyat naw yatafabash
@kerianassir7601
@kerianassir7601 Год назад
ሸገር ሂንፎዎች ለምን ለሚገደለው ሙስሊም ድምፅ ማቶኑት?
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Kidanemhiret tirdachihu
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Год назад
🤞🤞🤞🤞💕🙏🙏👏👏💕💕💕
Далее
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
Просмотров 2,6 тыс.
Нужна подпись😂инст:sarkison7
0:13