Тёмный

እናቴ አባቴን ለማሳከም በቁም ጠወለገች... ... በሙዚቃው ከ14 ዓመት በላይ … ስጠራ መንፈሳዊ እሆናለሁ … ቡዜ ማን 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 123 тыс.
50% 1

በሙዚቃው ከ14 ዓመት በላይ … ብዙ አመት ለፍቼለው … የሆነ ተዓምር ተፈጥሮ … ለእናቴ ጥሩ ህይወት ባኖራት እመኛለው ቡዜ ማን | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 630   
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 26 дней назад
እኔ ቡዜን በትንሽነቱ እንጨት ስራ እንዲለምድና እናቱን ለመርዳት ካለው ጉጉት ይታገል የነበረ ብላቴና ያለእድሜው ትልቅ አሳቢ የናቱን ነገር አውርቶ የማይጨርስ እኔ እንደውም ለእናቱ እሱ ብቻ ያለቸው እስኪመስለኝ በእድሜ ምናልባትም ትንሹ አሳቢ ብዬ ብገልፀው ማጋነን አይሆንም ትምህርቱን እየተማረ በትርፍ ሰአቱ እዛች እንጨት ቤት ሊሰራ ቢመጣም አብረውት ለሚሰሩት ጏደኞቹና ትንሽ ከፍ ክፍ ብለው በሞያም ላቅ ያሉትን ልጆች ቤንች ላይ ወጥቶ መዶሻም ይሁን መሮ እንደማይክ ወደ አፉ በማስጠጋት እየዘፈነ የሚያዝናናቸው ልጅ ነገር ግን ታለንቱ ሙዚቃ መሆኑን ሁላችንም እናውቅ ነበር ሁሉም የሱ እዚህ መድረስ የሚይስደስተው ብዙ ወላጆች አሉት እሱን እንደ ልጁ የሚያዩ እኔን ጨምሮ ብዙ ነን እና ቡዜ የህይወቱ መነሻ ድምፁን ይዞ ጣምራ ክበብ ሲገባና እራሱን እያሻሻለ ለዚህ ቢበቃም ቡዜ ችግር የማይበግረው የልጅ አዋቂ ቅን የሰው ምክር የሚሰማ ሰው አክባሪ የታዘዘውን እንቢ የማያውቅ ነው ለእኔ በእውነት በዛ እድሜው እንደ 50 በላይ እንደሆነ ሰው የሚያስብ ሰው ነው ቡዜን ያወቀ በቡዜ ላይ አይሳፈጥም ቡዜ ገና ታሪክ ይሰራል ቡዜን ለማያውቀው ትልቅ ይመስለዋል ቡዜ ትንሽ ልጅ ገና የብዙ ሰው እገዛን ድጋፍ እንጂ በሱ ላይ ምንም አይነት የክፋት መገድ መናገርና መስራት በራሱና በልጆቹ ግፍ መስራት ስለሆነ እባካችሁ ተውት ህልሙን ያሳካበት እኔ ፅሁፌን አይቶ ያውቃል እኔ የምጠራው ብዜ ብዬ አደለም የራሴ የሆነ ስም አውጥቼ ለት በሱ ነው የምጠራው እዚህ ሚዲያ ላይ አልፅፈውም በጨረሻም እንኳን እንዲህ ጎበዝ ሆነህ እንዲህ ለመተቸት በቃህ እንኳንም እንዲህ እድግ ብለህ የናትህን ታርክ የእህት ወንድሞችህን ታሪክ ለመቀየር በቃህ የሄን እድል ለሰጠህ ሰይፉ ፋንታሁንም እግዜር ይስጥህ እንዲህ አይነት የተደበቁ ምስኪኖችን በማውጣት ታሪክ ስትቀይር ስለማይህ እንወድሀልን አንተም በርታ እንግዲህ ከእድሞም ጋር ሴፉዬ ፅድቅንም ያው ትሸምታለህና ስለቡዜ ከብዙው በጥቂቱ ምስክርነቴን ልስጥ ብዬ ነው መልካም የስራ ዘመን
@djermi1064
@djermi1064 26 дней назад
Tebarek arif miskirnet new
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 26 дней назад
ቡዜ መልኩ ቆንጆ ስለሆነ የሚቀኑበት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል። በዚህ መልክ ብዙ ሰው የማይቀርብ ከሆነ ደግሞ እንደ ኩራት ይቆጠርበትና ስሙን ሊያጠፉበት ይችላሉ። እኔ ግን ሙዚቃው በጣም ነው የሚመቸኝ።
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 26 дней назад
ተባረኪ ሠው የሠውን ማንነት ሣያውቅ ሠውን ለመዝለፍ ይሮጣል
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 26 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥህ/ሽ እውነት ምስክርነትሽ አስደሰተኝ ❤❤
@tebletshadish6379
@tebletshadish6379 26 дней назад
Wwwww aseteyayetke betame yedenkal
@mikynegn
@mikynegn 26 дней назад
ለእናትህ እና ለእህትህ ያሰብከውን ለማድረግ የምትወዳት ማርያም ትርዳህ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 26 дней назад
ቡዜ መልኩ ቆንጆ ስለሆነ የሚቀኑበት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል። በዚህ መልክ ብዙ ሰው የማይቀርብ ከሆነ ደግሞ እንደ ኩራት ይቆጠርበትና ስሙን ሊያጠፉበት ይችላሉ። እኔ ግን ሙዚቃው በጣም ነው የሚመቸኝ።
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c 26 дней назад
ጀግና ነህ ማርያምን መስራት የማይችል ሁላ ብዙ ያወራል ወንድሜ አንተ ማንንም አትስማ ዝም ብለህ ወደፊት
@user-jg7ps3ep5z
@user-jg7ps3ep5z 26 дней назад
ከዛሬ ጀምሬ አንድም ቃል አልተነፍስም ሰላተ በዚ በወጣትነት እድሜክ እንዲ ስነስርዓት ያለህ ልጅ መሆንክን አላቅም ነበር ለቤተሰብክ የምትከፍለው ዋጋ እራሱ የሚገርም ነው ቡዜ ወንድምችን በርታ አንተ ያመንክበትን አድርግ ወደ ፊት ብቻ ተጓዝ
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 24 дня назад
❤❤
@Fkrye16
@Fkrye16 23 дня назад
ሰውን ሳታውቁ ላለመውራት ተጠንቀቁ
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 26 дней назад
በዚህ ልጅ ሙድ እንዳትይዙ ከዛሬ በኋላ!!
@enathagertube4619
@enathagertube4619 26 дней назад
ጎበዝ ነህ ክርስቶስ በመንገድህ ሁሉ ይምራህ ስለማንም አትጨነቅ ምርጥ ልጅ ነህ
@NureyaTube-kt7fn
@NureyaTube-kt7fn 26 дней назад
ቡዜ ይመቻኛል ከምጠለህ ይልቅ የምንወድህ እንበልጠሌን ❤❤ ጀግነ ነህ ቢሮ
@suralema919
@suralema919 26 дней назад
ማሪያም ለመሳቅ ነበር የገባውት በጣም ነው ያከበርኩ ወድሜ 🙏🙏🙏
@fargatqhwuwuw3619
@fargatqhwuwuw3619 25 дней назад
😂😂😂😂
@setotawresearchandprojectc3799
@setotawresearchandprojectc3799 25 дней назад
ቡዜን በስራ አጋጣሚ ስለማውቀው አንድ ቀንም ጠልቼው አላውቅም። ሰይፉ ለምን አለጠየቀውም 3 የታገቱ ሰዎችን አስለቅቋል፣ ገዳም አሳድሷል። የምር ጀግና ነው።
@underrated8519
@underrated8519 25 дней назад
ዋው🙏🏾ከማን የታገቱት?
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 26 дней назад
እኔ የሙዚቃ ወዳጅም ጠላትም አይደለሁም አድናቂም ነቃፉም አደለሁም ፡ግን ለቤተሰብ ሲሉ ላይ ታች የሚሉ ልጆች ያለፉበትን ያልረሱ ጎበዝ ልጆችን ሳይ ልቤ ያለቅሳል😢 አይዞህ በርታ ትልቅ መንፈሳዊ ጥሪ በዉስጥህ አለ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ
@AbBekele-nx6in
@AbBekele-nx6in 24 дня назад
🥰
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 26 дней назад
ቡዜ ማን በጣም አድናቂህነኝ በርታ እመቤቴ ትርዳህ ትደግፍህ!!
@user-tc2tl7rg3v
@user-tc2tl7rg3v 25 дней назад
ማሪያምን ብዙ የሚወዱህ ሰወች አሉ ቡዜ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 26 дней назад
ብዜ ምርጥ ሰው በጣም ነው ምወድክ ምቀኛን አትስማ ወደፊት ተጓዝ አይዞክ በርታልን ቡዜ ወንድማችን እናትክን እግዚአብሔር ይማራቸው ❤❤❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 25 дней назад
💔Amene ❤🕊
@user-lo4uh9wf9x
@user-lo4uh9wf9x 26 дней назад
ተፋቱት ምን አርግ ነው የምትሉት እኔ በጣም ነው የምወደው ካይን ያውጣህ በርታ ለኔ ጀግናዬ ነህ አይዞህ ቀና በል የጠላህ ያጎንብስ
@tamertamtamerbehailu9875
@tamertamtamerbehailu9875 26 дней назад
እሚገርመው ሜም የሚሰሩት ሰዎች እኮ ሽንትቤት ሰው አለ ለማለት እራሱ የማይሆን ድምፅ እኮ ነው ያላቸው በርታልን
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 26 дней назад
እናቱን ያከበረ የተባረከነዉ በርታአ❤❤❤
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 26 дней назад
ጀግና ቡዜ ማንን እንዳትሰማ ! በጀመርከው መንገድ በዚሁ ቀጥል !!
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 26 дней назад
የኔ ጀግና እመቤቴ ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅምልህ አቦ ጀግናነህ ሰርተህ ❤❤❤❤❤ ለቤተሰቦችህ የምትኖር
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 26 дней назад
😢ሰዉ ምቀኛ ነዉ ኡፍ😢ሰይፍሻ ተባክ ❤ ታዉቂዉን እማይታወቁትንም ታቀርባለህ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 26 дней назад
ቡዜ እኮ ድምፁ የተጨበጨበለት ነው
@xssa6895
@xssa6895 19 дней назад
ስወደው ይህን ዘፋኝ አርግማት ከልቤ አምርሬ የሚለው ሙዙቃ የልጄን አባት የበደለኝን ማሌን ያስታውስኛል ብቻ ተመስገን ያ ቀን አለፈ😢
@kirubelacham4218
@kirubelacham4218 26 дней назад
ሰይፉ አሁን ገና ቁምነገር ሰራክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 26 дней назад
መስራት የማይችል ሰው ብዙ ያወራል ወንድሜ አንተ ማንንም አትስማ ዝም ብለህ ወደፊት ።እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ።
@maheltendale
@maheltendale 26 дней назад
የኢትዮጵያ ኮማቾች ንፋስ ሆኑብኝ ዛሬ ነፋስ ሁላ ዛሬ ስለማንነቱ ስትሰሙ ጎበዝ ጠንክር አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይሻላችሁ ይሆን ፀባያችንንን ፈጣሪ ይቀይርልን አፈር ለኮማቾች🙄
@msaratm1234
@msaratm1234 26 дней назад
ብዙዬ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ነህ ጥሩ ስራወችን አበርክተህልናል ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ ብዙዬ የእኛ ሰው ምንም ብታደርገው የአላዳች ነገር የሚቃወም አይጠፋም ምክንያቱም ሀበሻ ነን እኛ😏 እንወድሀለን በርታ❤
@benseattle1767
@benseattle1767 26 дней назад
ቡዜ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ለእናት እና ለእህትህም ማድረግ ያቀድከውን ሁሉ ደስታ እንዲሰጥልህ ፀሎቴ ነው። በርታ ወንድሜ።
@teshomebitta7373
@teshomebitta7373 26 дней назад
የዚህ ልጅ ዘፈኖች ስለማይመቸኝ ብዙም ሳላዳምጥ አልፈዋለው አሁን ግን በግድም ሆነ በውዴታ ማዳመጥ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ። በርታ ቡዜማን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 26 дней назад
በግድ 😂😂😂😂
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 26 дней назад
ግደታ የለውም መተውይቻላል ሆ
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 26 дней назад
በባህሪው ብቻ እንኳን አደንቅሃለሁ!
@JJ107TV
@JJ107TV 25 дней назад
ከእንጨት ስራ እስከ ጣምራ ከጣምራ እሰከ አአ በድምጻዊነት ....በርታ ቡዜ ማን 👍
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 26 дней назад
ቡዜ እመቤቴን ይዘህ ምንም አይሰማህ ያሉትን ይበሉ ❤❤❤❤❤❤ በልጅነት የተሰራ ስህተት ካለ ሁላችንም እናጠፋለን ❤❤❤❤ አሁን ባለህበት እምነትህን በተለይ አጥብቀህ ወደፊት ነገሮችን በትእግስትና በጥበብ እለፋቸው ጊዜው ከባድ ነው።
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 25 дней назад
መርየም ሰው ማዳን አችልም የተከበረች የነቢ ኢሳ እናት ናት ከዛ ውጪ ታሪክ የላትም የሚድነው የሚድናት አድ አላህ ቢቻ ነው
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 26 дней назад
ብዜ ምርጥ ሰው ክብር አለኝ ላንተ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ
@yeshiwalelign
@yeshiwalelign 26 дней назад
ምርጥ ሰው ወንድማችን በርታልን በአልበም እንጠብቅለን
@user-so5qh3ry3q
@user-so5qh3ry3q 26 дней назад
ዘፈን አይችልም ማለት አልችልም በግሌ ይመቸኛል ጎሳዬ ምርጥ የዘፈኑ ክሊፕ እንዳሳተፈው እንዳትዘነጉ። በቅርቡ ይሄን የሚተቹ ሰዎችና አድናቂዎቹን የሚያስደም ስራ ይዘህ መተህ አፋቸውን አዘጋልን ።
@hanlove412
@hanlove412 26 дней назад
ጎሳዬ አላሳተፈውም ሰርፕራይዝ ነው ሁሉም ያረጉት ሚስቱናት ያሰበችው ክሊፑን ዘፈን አይችልም😆 ዘፈን በ90s ቀረ🙄
@underrated8519
@underrated8519 26 дней назад
@@hanlove412አተወዋሺ የ ቡዜ ድምፅ ያምራል ይችላል ከ ያሬድ ነጉ እጥፍ ይቨልጣል ያሬድን ግን ሲናገሩ ሰምቼ እላቅም ቡዜ መልኩ በጣም ስለሚያምር ነው ነሰለኝ ወንዶቹ የሚቀኑበት
@marya7483
@marya7483 26 дней назад
@@underrated8519awoooo
@Martaethio363
@Martaethio363 25 дней назад
​@@underrated8519ኖ ቡዜን ለማድነቅ ያሬድንም ማሳነስ የለብንም ሁለቱም የራሳቸዉ አቀራረብ አላቸዉ እና ያሬድንም ፎቶ በለቀቀ ቁጥር አደል እንዴ የሚያሾፉበት
@user-xj6fr3ps8s
@user-xj6fr3ps8s 26 дней назад
አይዞን በርታ ወንድሜ
@user-rn5fz9jl7v
@user-rn5fz9jl7v 26 дней назад
ሙሉውን አይቻለሁ ቡዜማን ሁሉም የሰው ልጅ ላይ ብዙ ያሳልፋል እኔ ግን መልክህን በጣም ነው የሚስበኝ ቆንጆ በጣም ሸበላ የሆንክ ነህ አቦ ማንም አትስማ አባቱ አሁንም ትችላለህ ወደፊትም ትችላለህ❤❤ i have big respect for you buza
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 25 дней назад
ምርጥ ልጅ ነው እናቱን የሚወድ እንደምኞትህ ይሳክይልህ 👏👏
@user-vo2is4xc3w
@user-vo2is4xc3w 25 дней назад
እኔ እኮ በጣም ነው ምወድክ ማርያምን ባሎድክ እናደድ ነበር በራሴ ምክንያቱም ጀግና ነህ በሁሉም ነገር❤❤
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 26 дней назад
አይዞን ብዜን ተዋቸዉ ቀላጆቹን
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 26 дней назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😇😍🥰💕✝️✝️✝️
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 25 дней назад
የምር ግን ሁሌም የኔም ጥያቄ ነበር ለምን እንደሚቀጠቅጡት 😂 ምስኪን ልጅ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 26 дней назад
ቡዜማን ምርጥ ልጅ ነህ ተይማነሽ የሚለውን ሙዚቃህን በጣምነው የምወደው😍😍😍
@TigstRoby
@TigstRoby 26 дней назад
ቆጆ ስለሆነም ይቀናሉ በጣም ነው እኔ ምወደው❤❤❤❤
@biniwondimu6538
@biniwondimu6538 26 дней назад
ቡዜ ማን ሙዝቃክ ይመቸኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseid6427
@seadaseid6427 26 дней назад
በጣም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NigstAdmase
@NigstAdmase 24 дня назад
በጣም እኔም
@MeseretTeshome-ep2yh
@MeseretTeshome-ep2yh 26 дней назад
ቡዜ ማን እንወድሀለን በርታ
@LoliLove-jh6uh
@LoliLove-jh6uh 26 дней назад
ይሄ ህዝብ የሚለው አያጣም በርታ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 25 дней назад
💔👍
@kidyadad
@kidyadad 25 дней назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድህ ትችላለህ ባንተ ዘፈን አልቅሼ አውቃለሁ ብዙ ግዜ አበሻ የቲፎዞ ሰው ነው በራሱ የሚመራ የለም ለዛ ነው ብዝዬ እኔም ካንተ በላይ በኢትዮጽያውያን እንደኔ የተሰደበ የለም ከ ኔ የባሱ የውጪ ስታይል የሚወዱ ሰዎች ሳይኖሩ ቀርተው አይደለም አበሻ በሰው እንጂ በራሱ አይምሮ አስቦ አያውቅም ህመማችን እኛው እናውቀዋለን በፍፁም እንዳትሰመማ ትችላህ በጣም እወድሀለው ሁሌ ሶሻል ሚድያ ላይ እንደኔ ሞራልህን ልነኩት ስፈልጉ የምገባኝ ነገር ሰይጣን በላያቸው የነገሱ ኢትዮጵያውያን በግል ያንተን ማደገግ እማይፈልጉ ሰዎች የፈጠሩት ነገር እደሆነ በራሴም ስለማየው እንደኔ ትኩረት እማይሰጠጥ ካልሆነ እንዳይሰማው ብዬ አስብልህ ነበር ሁሌ ሰይፉ አቅርቦህ ይህን ማድረጉ ጥሩ ነው ትንሽ እንክዋን ጭንቅላታቸውን ብያሰሩት ለምን ምን አልባት ለሰዎች ቦታ የምትሰጥ ከሆነ እንዳትጎዳ እንደውም ወደ ፌት ለምቀኛ ሰው እጅ እንዳትጠጥ አሳፍራቸው አንተ አት ሊስት ታዋቂ ነህ ከነሱ የተሻለ እውነት እኔ የተሰደብኩትን መልስ የማገኛው እንደዚህ በማህበረተሰቡ ዲሞ ራላይዝድ በሚደረጉ ሰዎች ተሸለው ስገኙ ነውና እኔ ፎቶ ሞዴል ስለነበርኩ ምንም አይነት ክፍያ ሳልጠይቅ ክሊፕ ላይ እሰራልሀለው ፍቃድህ ከሆነ ማውራትና ሆኖ መገኛት የተለያየ ነው ያንተን የኔን ሩብ መሆን ስለማይችሉ ብቻ አትችይም አትችሉም ይሉናል እኛ ግን ችለናል ገባህ በርታልኝ Miss bikini
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 26 дней назад
ትችላለህ በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ!
@Lacomanza
@Lacomanza 26 дней назад
ቡዜ የሚገርም ጥንካሬ ያለህ ልጂ ነህ
@sofisofit3890
@sofisofit3890 25 дней назад
ጠንክሮ የሚሰራ ሁሉ ትችት ይበዛበታል አብሽር ትችቶች ደግሞ እንደ ብረት ሊያጠነክሩህ ነዉ የሚገባዉ አንተ ጀግና ነህ ብርቱ ጠንካራ ዝም ብለህ ወደፊት ገስግስ 🙏
@tigraya4426
@tigraya4426 26 дней назад
ወንዲሜን ነው የሚመስለው ያሳዝነኛን ደግሞ❤❤❤
@semerafeker7849
@semerafeker7849 26 дней назад
ብዜ ማን ማንም አትስማ በጣም ነው ምኖድክ እኔም ባለቤቴም እኖድሀለን ሰው እንከን አያጣም ወድሜ በርታ እመቤቴ ትርዳህ እሶን የያዘ ምንም አይሆንም አይዞህ ወድሜ የናትህ ምርቃት በቂ ነው ከነ ቤተሰቦቼ እናከብርሀለን እኖድሀለን
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 26 дней назад
ዋው እኔ ደግሞ ዝም ብሎ እንደ ዘመኑ ወጣት ይመሥለኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ በርታ
@Novates7
@Novates7 26 дней назад
ጀግና ነህ ወንድሜ😍😍😍 በርታልኝ አንተ የእውነት ሰው ነህ ማርያምን! emebete tagezeh
@zemadonky9597
@zemadonky9597 25 дней назад
ቡዜ የኔ ምርጥ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በርታልን ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 25 дней назад
አንተ ስራህን ስራ ወሬኞች ያውሩ ለቤተሰብ ዋጋ የሚከፍሉ ጥቂቶች ናቸው ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤
@seadaseid6427
@seadaseid6427 26 дней назад
ጀግና ነህ በእዉነት ላንተ ያለኝን አስተሳሰብ እንድቀይር አድርጎኛል ይሄ ቃለመጠየቅ👍👍👍👍
@user-me3hs5do3z
@user-me3hs5do3z 26 дней назад
ብዜ ሁሌም ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ስትንደረደረ ጨኸት ይበዛል በርታ ሁሉንም አፉን ታዘጋለህ
@user-fd7hj6pp2o
@user-fd7hj6pp2o 26 дней назад
በጣም ነዉ ምወድክ ለኔ ሁልጊዜ አንደኛ ነክ💪 በርታልኝ ከነቤተሰብ እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለውz 🙏🙏🙏
@SabelaBeni
@SabelaBeni 26 дней назад
በርታልኝ ሀበሻ ምንም ያክል ትልቅ ነገር ብታደርግ አንተን ከማማት ከመተቸት ወደኋላ አይልም. ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን ቀጥለዋል
@metekelbizamo
@metekelbizamo 26 дней назад
አሳዘነኝ ማርያምን አይዞን!
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 26 дней назад
ቡዜ ሠወች ይቀኑብሀል ሢመሥለኝ ግን ማንንም እንዳትሠማ ሥራህ ላይ አተኩር
@RahelGirma-oc5mx
@RahelGirma-oc5mx 26 дней назад
Seifu I really respect your support for this young man. You getting more and more mature i think you're at the level excellency now .keep doing what you are doing!!!
@Beteymak
@Beteymak 26 дней назад
ሁሌም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው፦የበአል ዘፈንህን ግን በጣም እወደዋለሁ❤❤
@Nejat197
@Nejat197 24 дня назад
ቡዜ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ አከበርኩህ ፈጣሪ እናትህን ጤና ያድርግልህ ❤❤❤
@fevenolana68
@fevenolana68 26 дней назад
የግል አሰተየዬተ ነው የኔ የቴዲነም የራሰክን ሰትዘፍን አዳመጥኩ የድምፀክ ከለር በጣም ቆንጆ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ዜማና ግጥም ከሌላ ባለሙያ ብትወሰደ
@surafellema5017
@surafellema5017 26 дней назад
Bro i feel you betam tenkara sew nek berta dont give up💪💪
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 6 дней назад
የእኔ ወንድም ለቤተሰቦችህ ባደረግከው ሁሉ አምላክ ብድራቱን ይክፈልህ ተባረክ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 26 дней назад
ቡዜየ የጥንካሬ ምሳሌ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 23 дня назад
እኔ በጣም ከልብ ነው የምወድክ ቡዜ ጀግና ነክ በርት አንተ ምርጥ ደምፅ አለክ የማንም ፎሮፎራም አየዘፈነ ነው በዚ ዘመን በርታ
@KefaLove-cy8be
@KefaLove-cy8be 26 дней назад
ወንድሜ በርታ የማይሰራ ነው ብዙ የሚያወራው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 25 дней назад
ቡዜ ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደውን ሁሌም ፈተና አለው አይዞን ሐበሻ ሁሌም ምቀኛ ሸረኛ ነው አትጨነቅ የሚገርመው በሕይወቴ ዘፈን ታምራት ደስታን ከልቤ ከልቤ ነው የምወደው የሚገርመው ግን ያንተን ዘፈን ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው እና ልብህ ንፁህ ነው ሁሌም ሁሌም በጎ ሁን አይክፍህ ማርያምን ማርያምን ደስ ብሎኝ የማዳምጠው የምወድህም አሁን ሰለ ተናገርክ ሳይሆን ማንም ለቤተሰቡ መሰዋት የማይከፈል የለም ሰለ እናትህ ይሰጠው መልስ ልብ ይሞላል ገና አለም ላይ ታዛራታለህ እምን ብቻ❤🎉🎉
@mihretnigussie1484
@mihretnigussie1484 26 дней назад
እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ የዋህ❤️🙏
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 26 дней назад
በነገራችላይ የቀናብክ ነዉ ብዙ ሚያወሩት ሰለዚ ወደፊት መስሚያክ ጥጥ አርገዉ❤❤❤❤ እንወድካለን እሺ
@yaredtadesse9384
@yaredtadesse9384 24 дня назад
በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለህ ወንድሜ በርታ 💯👍
@jobaad2982
@jobaad2982 26 дней назад
Buzye ykrta betam enem andu negn meme keserut wust🥺🥺🥺❤
@AddisProperties_
@AddisProperties_ 25 дней назад
ቡዜ ትልቅ ልብ ያለው ልጅ ነው በሰው ያ ሁሉ ውርጅብኝ መቋቋም ከባድ ነው 🙏 በርታ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 26 дней назад
እውነት ብለካል ሰይፍሻ ይፋቱት ብዙ ምርጥ ልጅ 👍
@HomeOfBereket
@HomeOfBereket 26 дней назад
ሀበሻ እኮ ምቀኛ እና ሸረኛ ነው። ሁልጊዜ ይኮረኩምሃል ..😎
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 26 дней назад
በደፈናው ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ምቀኛ አድርገህ መሳልህ ስህተት ነው ! እዚህ የተፃፉትን ኮሜንቶች እንኳን ብትመለከት አብዛኛው ቡዜን የሚያበረታታ ሆኖ ታገኘዋለህ !!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 25 дней назад
ትክክል
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 26 дней назад
በርታ ❤ እሽ ሁሉም ለበጉ ነው❤
@user-ry5gi4ze4e
@user-ry5gi4ze4e 25 дней назад
ቡዜበጣም ነው የምወደው ድምጽ ህን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 24 дня назад
ብዙዬ ምርጥ ሰዉ በርታ ሰዉ የዉጭዉን እጂ የዉስጡን ማንነት አያዉቅም እና በርታ ወድሜ ብዙ እጠብቃለን❤
@kinfezewdu5457
@kinfezewdu5457 26 дней назад
ሰይፉ ግን ታረም ጥያቄክ ብስለት ይጎለዋል or ደግሞ አውቀክ ነው ሞራል የምትነካው ፠ እንግዶችህን አክብር
@deenh9960
@deenh9960 26 дней назад
Betam
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 26 дней назад
እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ በርታ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 25 дней назад
እኔ ሁሌም ነው የምወደው የሚጠሉት ምቀኞች ናቸው የኔ ወንድም በርታልኝ ሰው ምቀኛ ነው ❤❤❤❤❤❤
@AlemuAyelign
@AlemuAyelign 25 дней назад
አይዞህ ጥሩ ሰዉ ስትሆን ፈተናዉ ይበዛል ኮሽታ ሊረብሽ አይገባም ሲቀጥል መጽናት ማርያምን ይዘህ በልብህ እድለኛነህ ወንድሜ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 26 дней назад
ጀግና ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሞላልህ እናትህንም ጨርሶ ይማርልህ የማይሰራው ሰው እና ምቀኛ ብዙ ያወራል ቦታ አትስጣቸው ::
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 22 дня назад
በጣም ነው የምወደው ወንድሜን ነው የሚመስለው ወንድሜ ስደት በነበረበት ሰአት የሱን ሙዚቃ ሰሰማ ደስ ይለኝ ነበር በርታ ወንድሜ ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ከሀጥያት በቀር ትፈፀምልህ❤❤❤🎉🎉🎉
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 25 дней назад
ቡዜ ማንን በጣም ነው የምወደው ቤተሰቤም ያውቃል በሚፖስታቸው ነገሮች ላይ ሁሉ አድናቂው እኔ ብቻ እስኪመስለኝ ስወደው ጨዋነቱን በውስጥ አየው ነበር ።ዝነጣው ..ውይ ስወደው
@birukdaba7927
@birukdaba7927 25 дней назад
እይዞን ቡዜ ሙድ የ ሚይዝ ሚም የሚሰራው ስራ ፈት እና በራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ነው እና በርታ የልብህን ጥንካሬህን ፈጣሪ ይጨመርበት እና ስኬታማ ያርግህ :: ለቤተሰብ ያለህን አመለካከት ስርአትህ በጣም ደስይላል እና በርታ 👍🏽
@zadargosha
@zadargosha 26 дней назад
ወንድሜ የእናትክ አምላክ ይጠበቅህ ❤❤❤❤❤😢😢
@user-bq9ps9es7g
@user-bq9ps9es7g 26 дней назад
ቡዜ ምርጥ ሰው በርታ ወደፊት ብቻ❤❤❤
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 26 дней назад
ብዙ ጊዜ የሚተቹህ ሰዎች ስለምትበልጣቸውና መስራት ስለማይችሉ ነው::so አትስማቸው አንተ ስራህ ላይ አተኩር ሙዚቃ ባልደግፍም ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳህ❤እናትህንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልህ❤ ተውት ሰዎች
@oromoohits4921
@oromoohits4921 26 дней назад
Big respect man
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 26 дней назад
በጣም ነው የምወድህ ቡዜ በርታ ማንንም አትስማ
@user-mp9ld2gm3v
@user-mp9ld2gm3v 26 дней назад
Seyfu fetari yibarkih Betam hulem menager emifelgewun tenagerk Misika min yahil kebad endehone yemayawuku Tera sewoch nachew Gin betam yasazinal buzz Yemilefa sew new
@admasuyirgalem3371
@admasuyirgalem3371 26 дней назад
A hero! Werewun enesu yawuru....ante sirahin sira
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e 25 дней назад
በጣም የምወዴው የማደቀው ሰው❤
@Rahel-HRBBDS-GT
@Rahel-HRBBDS-GT 25 дней назад
እግዚኣብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 26 дней назад
የኔ ምስኪን
@elleniafework9926
@elleniafework9926 25 дней назад
እግዚአብሔር ይረዳሃል አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ።
@betiyohabesha6747
@betiyohabesha6747 26 дней назад
Betam new emudu!!! Negrlej sefu beljk eschkalu❤❤❤❤
@eskedarberihun
@eskedarberihun 26 дней назад
ቡዜ በርታልኝ ወንድሜ 👏👏
@user-be3ll9lq5q
@user-be3ll9lq5q 25 дней назад
የኔ አባት ያሳካልህ እኔም ህልሜ በዚች ምዲርላይ ለናቴ የሆነ ነገር ማዲረግ ነዉ የዘወትርምኞቴ
Далее
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 4,8 млн
Умная кошка
0:20
Просмотров 7 млн
сколько мне лет
0:59
Просмотров 6 млн
Умная кошка
0:20
Просмотров 7 млн