Тёмный

እናቴ አንቺ ብይልኝ የልጅ ጓደኛ !!! 

Emebet Kassa
Подписаться 223 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

ቤተሰቦቼ ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ እምትፈልጉ በ እዚህ ስልክ ደውሉልኝ
📞 09-00-00-61-59

Развлечения

Опубликовано:

 

30 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 493   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Год назад
ቤተሰቦቼ ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ እምትፈልጉ በ እዚህ ስልክ ደውሉልኝ 📞 09-00-00-61-59
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k Год назад
እሙዬ በእነትሸ ኢትዮጵያ ሰመጣ ላገኝሸ እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንሸ ከሶስት ወር በሃላ እመጣለሁ አሁን ወጪ ሀገር ነኝ ያለሁት የኔ ሳቂታ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን ❣️❣️❣️🙏🙏
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 Год назад
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
you tuben asetewaawekilang bekenenet belijish
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
@@user-wv1pd7pr2k አወ ደስ ትላለች እኔም እገባለሁ አዲስ አመት አብረን እናገኛታለን የሀገሬ ልጅ ነች ደስትለኛለች የኔ የዋህ
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Год назад
እኔም
@user-vw4ot3fc9f
@user-vw4ot3fc9f Год назад
ማነው እንደኔ የእሙየ ልጅ እሸቱ ላይ ድንቅ ልጆች ይቅረብ የምትሉ
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Год назад
❤❤❤
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Год назад
❤❤❤
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u Год назад
ከይ መቅረብየለበትም ደብቀሽ አሳዲጊ እሙዬ በዛ እብዙ አይን ይገባብሻል ወይ መዝሙር እድዘምር አድርጊው
@tigisttigist2816
@tigisttigist2816 Год назад
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
​​@@user-yw2gh6qz9u ምኑ ይበላል??ምን የመሰሉ እፃናት ቀርበው የለ ጭራሽ የኢትዮዽያ ህዝብ ቡዳ መሰለሽ
@y.5206
@y.5206 Год назад
😍😍❤💕💞🌹😘የእሙየን ህይወት የቀየረ አምላክ ለእኛም የተባረከ የተቀደሠዉን አስደሳች ኑሮ ይደለኝ አሜን🙏🙏
@Hana-be6ur
@Hana-be6ur Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tezeta8813
@tezeta8813 Год назад
አሜን ለሁላችን
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Год назад
አሚን 😢😢የምር ዛሬስ ከፋኝ
@shagaetopia3239
@shagaetopia3239 Год назад
Ameen 🙌 🙌 ❤
@Mahlet40
@Mahlet40 Год назад
አሜን🙏
@Enat363
@Enat363 Год назад
የኔ ቀብራራ ልጅ❤❤❤ ወንድ ልጅ እኮ ለእናቱ መከታ ነው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ቤቢ ተረግዞ ተወልዶ አድጎ እናቱን አገዘ እኔ ማዳም ጋር ተጎልቼ
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 Год назад
Ayzosh egziabher lhulum qen alw!
@brkti_tube
@brkti_tube Год назад
😁😁😁😁
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Год назад
ክክክክክክ እውነትሽነው የኛ ነገር
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣አይዞን እንደርሳለን ዋናው ጤና ነው
@kerimmuktar7894
@kerimmuktar7894 Год назад
አብሸሪ ለሁሉም ጊዜ አለች
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
በስደት አለም ያላችሁ አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 Год назад
ሁል ጊዜ የምታመሰግኝው አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር በጥበበ በሞገስ ያሳድግልሽ ከክፉ አይን ይጠብቅልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ 🙏 🙏 ❤️❤️
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
ሠላም እሙ ደስ ስትሱ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤ ማን እደራስ ልጅ እኔ እህቴ እደወለደች ሞተችብኝ ከተወለደ እስካሁን አሳድጌ ሁለት አይነት ትምርት እያስተማርኩ መውለድ ምን ትርጉም አለው ማሳደግ ነው እያልኩኝ ልጀይሆናል እያልኩ እመካ ነበር ግን አክስቴ እጅ እናቴ አይልሽም ይሉኝ ነበር ጓደኞች ትክክል ነበር አሁን እኔ እመምመኘው አልሆነልኝም ዛም በጣም ይከፋኛል ነገር ግን አደራዬን ታዋጥቻለሁ እህቴ ቃጥ ብላ ባታየኝም እደምኞቷ አርጌ አሳድጌ ላት አለሁ ለኔም ፈጣሪ አምላክ ይሠጠኛል ዋናው ስደትን በቃይበለኝ
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 Год назад
Ayizosh
@semira8296
@semira8296 Год назад
የኔ እናት አላህ ውለታሽን ይመልስልሽ እኔ ወልጄ ለባሌ እናት ጥያት መጣሁ አሁን 2 አመት ሁኖታል አያቷን እናቴ አደለሽም እናቴ ሌላ ናት አንች አያቴ ነሽ ትላለች የባሌ እናት በጣም ነው የሚከፋት
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Год назад
ዞሮ ያው ቦታው መፈለጉ አይቀርም አላህ ለራስሽ የሆነ ልጅ ይስጥሽ
@y.5206
@y.5206 Год назад
አይዞሽ እህትሽንም ነፍስ ይማር 🙏 😢ዋናዉ መልካም መስራትሽንጂ ከሠዉ ምስጋን ባይቀርብልሽ ምንም አይደል እግዛብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ምኞትሽ ምኞቴ ነዉ እግዛብሔር ስደትን በቃ ብሎ ምኞታችንን ያሳካልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😘
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
አላህይስጥሺያረብብ
@hanlove412
@hanlove412 Год назад
ኡፍፍፍ ልጅ እኮ ለእናት የልብ ምት ነው የወለደ ያውቀዋል
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ልጅ ከናቱጋ እንዳዝ ሙልቂቅ ሲል ደስ ሲለኝእኮ እሙየ እግዚአብሔር ያሳዲግልሽ 🥰🥰🥰
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
የኔ ጌታ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ እሙ የሙዳም ቅመሞችዬ እኛም ስደት በቃ ብሎን ፈጣሪ ሀገር ገብተን ወልደን ለመሳም ያብቃን 🙏🙏🙏
@user-go2lu9gu1s
@user-go2lu9gu1s Год назад
ተመሴጌን አደገልሽ እሙዬ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Год назад
እሙይዬ ስታምሩ እናት እና ልጅ 😘❤️🥰 እህቶችሽን ስላም በይልኝ...መኪና እያየሽ አደራ እሙይዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ🥰
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ
@wenoalamayoture5046
@wenoalamayoture5046 9 месяцев назад
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃች ወላሂ መውለድ ደስይላል
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
ደስ ስትሉ እሙ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ ጎበዝ የኔ ሀብት እናቱን ያዝናናል❤❤❤❤❤❤❤😁😁
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Год назад
ወይኔ እሄንን ልጂ አባቱ ስያይ ምን ይሰማው ይሆን ለሱ ይብላኝ እሱስ አደገ እናት ግን ምንም አትሁን ሁሌም ትኑር ።
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ዋው እድግ እድግ በልልን ቅመም ልጅ እህቶቻችን የት ሄዱ እሙ አቅርቤልን ናፍቀውናል ምርጥ እህቶች አሉሽ❤❤❤❤❤
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 Год назад
ቤቢየ የኔ ቆንጆ የኔ ቅናተኛ እኔን ወለጅ አላለም ክክክ አንተማተወለድክኮ የኔጣፋጭ እሙየ ኮምቸአላውቅም ልጅ በጣምእወዳለሁ በፈጠረሺ ልጅ ሥጣት ብለሺ ዱአአድርጊልኝ ፀልይልኝ ገና አላገባሁም ግን ወላሂ ለልጅከመጓጓቴየተነሣ እፈራለሁ የዎህነሺ ፀልይልኝ ባባየዎ ፍጣሪ አሣድጎትልቅደረጃያድርሥህ
@saraabera5655
@saraabera5655 Год назад
Ayzosh ehet yesteshale ename gziybhar erdani
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጅሽንም መድሀኒአለም በሞገስ ያሳድገው ልጅ ሁሉ ነገር ነው
@fatum164
@fatum164 Год назад
አላህ ያሳድግልሽ እሙዬ ደስ ስትሉ❤😍😍😍👍🌷🌷
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
አላህ ያሣድግልሽ እሙየ በእርግጥም ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ እንኳን ደስታሽን ያብዛልሽ ከነለልጂሽ
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Год назад
ወይይ አሏህ ያሳድግልሺ ደስ ሲል ልጀን ነው የሚመስለው ደግሞ አራዳ ነው በዛላይ የፀይም ቆንጆ ደሰ ሰትሉ ❤❤❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
የኔ ቆንጆ እሙዬ የኔ ገራገር መግቢያሽ ደስ ይለኛል እናቶቼ አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ በጣም ነው ምትመችኝ ውስጥሽ ንፁ ነሽ ከነልጅሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለቁም ነገር ያብቃው ይሄ ፍልቅልቅ ልጅሽ ያሳድግልሽ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
እግዚያብሄር ያሳድግልሽ በጥበቡ ❤❤❤❤❤እሙየ ያንችን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቁይርልን
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Год назад
ጥሩ ትምህርት ቤት አስገብተሽ አስተምሪው ብዙ አታቅብጭውእግዚአብሄር ተምሮ ጥሩ ደረጃ ደርሶ ያሳይሽ ጎበዝ እናት ነሽ::
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Год назад
ተይው ይብላበት ማርዬ እንኳንም ወለድሽው እግዚአብሔር ባርኮ ያሣድግልን እመቤት አንዳንዴ ዬማይወራ ሥለምታወሪ ጬርሸ አላይም ነበር ላይክ ዐድርጌ ቶሎ ዕወጣ ነበር ዐሁንግን ለቤቢ ፍቅር ሥል ባላለቀ ዕያልኩ ዓያለሁ እመቤት በጣም ደሥተኛ መሆን ዐለብሽ ሁለ ነገርሽን ሙሉ ይሆናል በልጅሽ እግዚአብሔር ለእህጻናቱ ሢል ዘመኑን ይባርክልን አሜን❤
@aleti4562
@aleti4562 Год назад
I hope this kid will be superstar in youtube world. He is so active and free infront of camera. Dear mom..Well done
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ እሙዬ አቺኮ ትለያለሽ የምር አፌ ቁርጥ ይበልል ወድልጂኮ አሞት አለዉ
@meseretalemu9206
@meseretalemu9206 Год назад
❤❤❤ሰታምሩ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግልሽ
@serkalemserkalem2760
@serkalemserkalem2760 Год назад
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን እሙዬ ቆንጆ አንችን እናቱን ሃገሩን ወገኑን ጠቃሚ ልጅ ያድርገዉ ፈጣሪ😘😘😘😘😘😘
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Год назад
ሳምር አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል❤
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
እግዚያብሄር ያሳድግልሽ በጥበቡ ❤❤❤❤❤እሙየ ያንችን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቁይርልን amrobshal
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 Год назад
እሙዬ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቃቹ❤❤❤
@jwaya919
@jwaya919 Год назад
እጅግ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙዬ የኔጀግና❤❤❤
@samira7639
@samira7639 Год назад
ቅመም የሆነ ልጅ ነው አሙዬ ፈጣሪ ያሳድግልሽ💞💞💞💞💝💝
@user-vw4ot3fc9f
@user-vw4ot3fc9f Год назад
ሜኖውን ሲያነብ በሳቅ ገደለኝ እሰይ የኔ ጎበዝ በርታ ትምሮ እንግሊዘኛ ያስመረረን በኛ ጊዜ ነው አሁንማ ትንሽ ትልቁ ያንተረትረዋል
@nazrul4837
@nazrul4837 Год назад
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ እናቱ መሳይ ቆንጆ
@wasihunmengesha7587
@wasihunmengesha7587 Год назад
እግዛብሄር ያሳድግልሽ በርቺ እሙ የትላንት ማንነትሽ ለዛሬ ማንነትሽ ትልቅ ትርጉም አለውና እንዳትረሺው በተረፈ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እሱ በተራው ለማስደሰት ያብቃልሽ ይባረክልሽ
@sus2475
@sus2475 Год назад
የኔ ጀግና አላህ ያሳድግህ የኔ ውድ 😂😂😂😂😂ተይ እሙዬ እሱን ብቻ ውደጅ ማን እንደልጅ ያረብ ልጄን አሳድግልኝ
@konjonesh
@konjonesh Год назад
እሙዬ የኔ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አንቺ ትለያለሽ የኔ አብሳ በርቺልኝ❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Год назад
የኔ ጌታ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙዬ😥❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደርሶልሻል ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ❤
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Год назад
እሙ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት ስታምሩ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳደግልሽ ይጠብቃቹሁ አሜን፫❤❤❤❤
@madina971
@madina971 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ለወግ መአርግ ያብቃልሺ እህቴ
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Год назад
ቤቢየ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ ❤ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ደስታችሁ ይብዛ እሙ
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Год назад
❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍአምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እሙዬ😂😂😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sdds7438
@sdds7438 Год назад
ደስ ስትሉ እሙዬ በነገራችን ለይ ኮሞንት ስፅፍ ለመጀመርያ ግዜ ነዉ እሙ ላንች ነዉ ታስታዉሽ ከሆነ ከፍፄ ቀርበሽ የተናገርሽዉ ነበረ ምንድነዉ መችም ብሆን ምንም አልጠቀምም ብለሽ ነበረ ታድያ ምን ተገኝ አሁን ዛሬ ፀጉር ነገ ኮስመትስ ታረግያለሽ ግን ማለት ነዉ ምንም እንዳትጠቀም ማርያምን ያለ ምንም ነገር ቆንጆ ነሽ ❤
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Год назад
እንኳንም ተወለድክ የቆቅ መርቅ የሆነ ልጅ😂🦋💙😘😘😘🥰
@rodaroda749
@rodaroda749 Год назад
ማሻአላህ allh ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ 😘😘ስታምርሁ
@tifiuc-zu2wh
@tifiuc-zu2wh Год назад
ስታምሩ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
ባባዬ እድግ በልልኝ እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
እዉይ የኔ ንጉስ አደክልኝ እሙ ታድለሽ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Год назад
እሙዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ እድግ በል❤❤❤❤❤❤
@aleenamj-zc3mc
@aleenamj-zc3mc 11 месяцев назад
እሙየ አላህ ያሳድግልሽ አይቸ አልጠግባችሁም ወላሂ ደስስስስ ስትሉ ❤❤❤
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv Год назад
መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሙየ ደስ ብሎናል ከልጅስ ጋር ❤❤❤❤❤
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 Год назад
ክክክ ደስ ሲል ልጁ የኔ ውድ ደህና አጫዋች ሰጠሽ
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Год назад
መሻላ እሙ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ የኔ ጥንካራ
@Abay487
@Abay487 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤቢዬ ወይኔ ልጄን አስታወስከኝ 🤣🤣🤣 ልጅ ልወልድ ነው ስትባሉ ምትቀኑት ነገርስ😅😅
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Год назад
እሙየ ደስትትሉማሻአላህእናትናልጂ አላህያሳድግልሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ደስስትሉ እድግ ይበልልሽ እሙዬ ❤😘
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Год назад
Good job, mom and son Have a good blessed day. 🙌
@mironlidou1104
@mironlidou1104 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙ የኔ ፍልቅልቅ❤😘😘😘😘😘😘
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Год назад
እመቤት ካሣ ያንችን ሒወት የቀየረ ጌታ እኔንም ከጨለማ አላህ ያውጣኝ
@user-vz6sh1yp8u
@user-vz6sh1yp8u 7 месяцев назад
ታድለሽ የኔ ውድ እሙየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስታምሩ እወድችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahlet40
@Mahlet40 Год назад
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል❤❤❤❤❤❤🙏
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Год назад
ልክ ያክስቴን ልጂ ሁሉነገሩ እሯያሁንልጂ እደዉ በስሎነዉ የሚወጣ😂 በጣም ሳኩ
@wubalemmoma
@wubalemmoma Год назад
እግዚአብሔር ያአሳድግልሽ እሙየ የኔ ማር
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Год назад
አላህያሳዲግልሺ አዲጎ ለራሡም ለናቱምጠቃሚያዲርግልሺ አዲልጂለማሣደግ ምንያክል መፅዋትእደምንከፍል ወላጆችእናዉቀዋለን ልፋትሺንአላህይቁጠርልሺ ተጠንቅቀሺያዝ ልጂሺን ወቅቱበጣምእሚያሥፋራነዉ ታይሆን ነዉመጠንቀቅ አጥብቆያሠረ ዘቅዝቆይሸከማል ይላልያገሬሰዉ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Год назад
እሙ በረቺ አቢንም ፈጣሪ ያሳድግልሺ በረቺ እኛ የመዳም ቅመሞቺ ከጎንሺ ነን።። ።።።።ደሞ የመዳም ቅመሞቺ እረስ በርስ ተደማመር. እንኳን ለራሳቺን ለሰው ።እተርፍለን በረቱ ሁላቺሁም የሀገሬ ልጆቺ. አቢ. በጣም ነው የምወድህ እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Год назад
እመበቲየ ልጅሽንና ስቲጀሚርዉ የሚሰማዉ ክላሲክ ሙዚቃዉ ሲመች
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
ማሻ አላህ አደገልሽ❤❤❤
@GoogleUser-co7um
@GoogleUser-co7um Год назад
በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ጤናውን ያድላችሁ የኔ ውድ አድግ በልልኝ
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 16 дней назад
እግዚሐብሔ ያሳድግልሽ እሙ❤❤
@asafashkindu1954
@asafashkindu1954 Год назад
እሙየ፣የኔውድ፣እግዚአብሄር፣ያሳድግልሽ።
@zcell7886
@zcell7886 Год назад
እሙየ እግዚአብሔር ይሳድግልሽ❤❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Год назад
እግዚአብሔር ያሣድግልሽ አሙዬ❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙ
@abiyimer6394
@abiyimer6394 Год назад
የኔ ቆንጆ ስታምሩ❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube Год назад
እሙዬ ስታምሩ እኔም እንዲ ከልጆቼ ጋ የማሳልፍበት ቀን ናፍቆኛል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ቤቢ ጌታ ያሳድግክ እሙ ደስ ስትሉ
@mamimami1739
@mamimami1739 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግ ል ሼ ውዴ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Год назад
ሰላም ነሽ እህቴ አሙዬ ደሰታሎ እግዚአብሔር ሰላም ይብዛልቹ
@user-zc6cn6td4x
@user-zc6cn6td4x Год назад
Egziabher yasadegeleshe enat❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Год назад
እሙዬ የኔ ዉድ ቤቢሹዬ የኔ ጭዋ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤
@sabitube1097
@sabitube1097 Год назад
እሙዬ❤እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ አለኝ❤❤❤😂
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s Год назад
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያስድግልሺ
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 Год назад
አላህ ያሳድግልሽ. ሙዬ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
ታምራላችው በጣም እህቶችስ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Год назад
እሙዬ እመቤቴ ታሳድግልሽ ለቁምነገር ታብቃልሽ ❤❤❤❤❤
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Год назад
አላውቅም የቴዲ አፍሮ ልጅ ይመስለኛል ልጅሽ❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Год назад
ማሻአላህ ስታምሩ አላህያሳድግልሽሽ
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy Год назад
እሙ ያሁሉ ሲቃይ አልፎ ልጅሽን ስታዝናኜ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል ተመስገን
@asyamarr6756
@asyamarr6756 Год назад
የኔማሮች ፈጣሪ ያሳጅግልሸ 😂😂❤❤❤
@Defend202
@Defend202 Год назад
እሙዬ አላህ ያሳዲግልሽ የኔሀብት 👌
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
እድግ በል የኔ አባት ❤❤❤🙏🙏🙏
@aass2629
@aass2629 Год назад
ተጠንቀቂ አትልቀቂዉ እሙየ መኪናእንዳይገባብሺ
Далее
እሙ ሰክራ ጉድ ሆነች🤔🤔🤔
20:35
Просмотров 19 тыс.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
ሰርፕራይዝ አደረግናት#duet
14:29
Просмотров 8 тыс.
መልስ ሰንበት---
13:26
Просмотров 163 тыс.
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2,7 млн
Разговор на Патриках
1:01
Просмотров 3,7 млн