Тёмный

ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert - Abbay tv - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 498 тыс.
50% 1

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 5:00 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ።|
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 960   
@AlemShiferaw
@AlemShiferaw 2 года назад
ፍፁም አስፋው ልጅ ዘር ይውጣልሕ ያተ ውጤት ነው በዚሕ ስአት ያተን ስሚት ባየው ደስ ባለኝ🥰🥰🥰🥰🥰
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ
@אגרהמולו-ש7ו
@אגרהמולו-ש7ו 2 года назад
ትክክል፣ነው፣ፍፁም፣አስፋው፣የድሆች፣አባት፣እድሜይስጠው
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 2 года назад
እውነት ነው ለሰው መልካም ማድረግ ጥሩ ነው
@adenethiolove8095
@adenethiolove8095 2 года назад
አሜን፫ በጣም እንጂ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
እዉነትአለሽ እግዚአብሔርአምላክእድሜናጤናይስጥህወንድማችንፍጹም በለህበት
@ኢትዮብያታሸንፍለች
ኑ ፍፁሜን እናመስግን ደግነት ለራስነው የደግነት ጥግን ይህውአየነው🤲🤲🤲እረጅም እድሜ ተመኘውልክ ከነቤተሰቦቸክ ፍፃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
Amennnnnnnnn
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@አለልኝአባቴመድኸን
እግዜር ይባርከው አብዝቶ የኔ አብርሀም ፍጹም ተባረክ ያልታየም ይኖራል ደግስራው
@youtoutube7668
@youtoutube7668 2 года назад
በጣም ፋጼበጣምባለውለታዋነው😍😍
@የሥደቷሥቄለኔሥየጌታዬእና
ግን ወታ ምሥጋናዋን ማቅረብ አለባት
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 года назад
የእሙን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም የመደም ቅመሞችን ሂወት ይቀይርልን እግዚአብሔር😪😪
@tube2021
@tube2021 2 года назад
ያስብላል
@እናትያላህስጣታናት
አሚንንንን
@አዲ-ቈ5ረ
@አዲ-ቈ5ረ 2 года назад
አሜን
@ዉሲንሙሀመድ-የ1ቐ
@ዉሲንሙሀመድ-የ1ቐ 2 года назад
አሚንንንን
@ተስፋታደሰ
@ተስፋታደሰ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saifulrana3775
@saifulrana3775 2 года назад
ፍፄ 1000 አመት ኑርልን ምን አይነት ስሜት ይሰማህ ይሄን ውጤት ስታይ አቤት መታደልህ እባካችሁ ፍፄን አቅርቧል ስሜቱን ይግለፅልን ፍፄ ሙቸ ነው ምወድህ
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v Год назад
ትክክል
@aynalemwondemu3973
@aynalemwondemu3973 8 месяцев назад
እውነት ነው የፍፁም ዉጤት ነው
@meccam2106
@meccam2106 7 месяцев назад
ትክክል ወላ
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 2 года назад
ፍፁም እየ እግዚአብሔር ይባርክህ የእሙ ዉጤት ያንተም ዉጤት ነዉ♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 2 года назад
@@sinteblog5870 ቤተሰብ ነኝ በእግዚአብሔር የኔዉድ💞💞💞💞
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
@@atsedegodefa9732 Amsgnalhu wedi vidiyouwen bmayet like sechgne wedi
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
ደስ ሲል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዛም ፍፁሜ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@semutasew2244
@semutasew2244 Год назад
ህይወትኮ መጨረሻዋ አይታወቅም ፈጣሪ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን
@Sara-jq7tg
@Sara-jq7tg 8 месяцев назад
አሚንንንን❤
@naimoh2693
@naimoh2693 2 года назад
ፍፄ ሺ አመት ኑርልን አንተ ትልቅ ክብር ይገባሀል
@allahisone7100
@allahisone7100 2 года назад
የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን የእሙ እዚህ መድረስ ድንቅ ነው የፍፁም አስፋው ውጤት ኮንፊደንስ እኮ አለ😃😃 አሁን እሙ ከገጠር በቅርብ የመጣች ልጅ ናት ቢባል ማን ያምናል😃
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 года назад
ጹሑፍሺን ወደድኩት
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 2 года назад
Enmii
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 года назад
እውነት ነው
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
8አመት ከገጠር ከወጣሁ በከተማ በውጭ አገር ሁሉ ኖሪለሁ ግን አሁንም አይነት ፋርነት አለቀኝ አለ የድሮ ባህሪ አለቀኝ አለ 😥
@kale4846
@kale4846 2 года назад
ኮሜንቶች በየሚዲያው እየገባችሁ የእሙዬን ህይወት የቀየርክ የምትሉት ይገርመኛል አንድ ጊዜ ካላችሁ አይበቃችሁም በምታቀርበው ነገር ሁሉ የእመቤትን ህይወት የለወጥክ አምላክ የኛንም ለውጠው ከምትሉ ለሰራችው ስራ አስተያየት ስጧት አበረታቷት በቃ ያለፈ ታሪክ ማውራት ምን ይጠቅማል ታሪኳ ለሷ ይቀመጥላት ከኛ የሚጠበቀው ለስራዋ አስተያየት መስጠት እና ማበረታታት ነው
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
ሀበሻ ምቀኛ ነው ስንት ውጣ ውረድ አይታ ነው እዚህ የደረሰችው እናም በትክክል
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 2 года назад
አንጀት አርስ ኮሜንት እኔም እያልኩ ነበር ሰው ለማሸማቀቅ የማያደርጉት ነገር የለም በስመአብ ሁሉም በተሰጠው እድል ነው የሚኖረው እጅግ አበዙት ምሃይመነቱን
@AlemneshKebede-x7z
@AlemneshKebede-x7z 4 месяца назад
እሷ አራሷን መች ደበቀች ከብዙ የሥራ ሙከራ በኋላ እዚህ ላይ መድረሷ ታታሪ ከመሆኗም አ/ ርእረድቷቷል
@sea-em9eg
@sea-em9eg 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 3 месяца назад
የሰዉ ልጂ ጠንክሮ ከሰራ ይቀየራል በራሥ መተማመን ና ጠንካራ የመሆን ነዉ ሲቀጥል ያለፈ ሒወት አለፈ ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ በቃ ጠንካራ መሆን ብቻና ብቻ ነዉ መፍትሄዉ 👍👍👍👍
@ረዱ
@ረዱ 2 года назад
ፍጼ መልካም ቅን ሰው ❤️❤️ የእሱ ውጤት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ❤️❤️
@gamilagamila3085
@gamilagamila3085 2 года назад
ፍፂ አላህ እረጀም እደሜ የስጥህ የአተ ወጤት ነዉ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Год назад
Betame
@abyelove9263
@abyelove9263 2 года назад
እመቤት ከነ ውዝዋዜሽ ድንቅ አለባበስ ከምርጥ ዘፈን ጋራ ።BRAVO. በርትተሽ ስሪ።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ Год назад
ለሰዉ መልካም መሰራት ምንአይነት ደስታ እንደሚፈጥር ተባረኩ የምትደግፏትም
@maklithajman1402
@maklithajman1402 2 года назад
የሰው ልጅ ሰርቶ ሲሳካለት በጣም ደስ ይላል እሙ ጎበዝ ለረዱሽ ሁሉ እግዚያሀብሔር ይባርካቸው
@hargegobena8962
@hargegobena8962 7 месяцев назад
የእመቤትን ህይወት ከእግዚአብሔር በታች የቀየረ ፍፁም አሰፋዉ ዘር ይዉጣልህ ያንተ ዉጤት ነዉ ደሰ ይበልህ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
ፍፄን ሳያደቁማለፍ ንፍገትነው ጥሩስራ መቸምአይረሳ ፍፄ ወድማችን መሰሎችህን ያብዛልን እሙየ በርች ጀግናነሽ
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад
እሙ የኔ ንፁህ ከምንም በላይ ደስስስ የምትልኝ ከዱቄት ነፃ በመሆኗ ዋው ከፊቷ ላይ ምንም አይነት ቀለም የለን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@HadiyaUsman-y7w
@HadiyaUsman-y7w Год назад
በራሱ የሚተማመን ሰው ምንጊዜም አሸናፊነው. ኡሙ በርቺ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤
@nononononono3721
@nononononono3721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ህይውትሽን የለወጠውን ለጌታ ዘምሪለት
@ሠኒ-ረ3ተ
@ሠኒ-ረ3ተ 2 года назад
የአላህ አላህየ የኛንም ቀይርልን አሁንም አልሀምዱሊላ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Год назад
ፍፁም ዘርህ ይባረክ ይሁሉ ያንተ መልካምነት ነው የሙዬ ሂዎት የቀዬረው
@firdosፊርዱ
@firdosፊርዱ Год назад
ወላሂ ቢላሂ ደጋግሜ ነው የሠማሁት መጀመሪያ ፍፅም አስፍው ክብር ይገባዋል የመቤትን የቀየርክ ሂወት የኛንም የመዳምን ቅመሞች ቀይርልን አምላኬ ሆይ🙏
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Год назад
😡😡🤔🤔ምን አስበሺነዉ አምላኬሆይ 🤔🤔
@Janet-u1b
@Janet-u1b 9 месяцев назад
Astfurullah wallahi billah eko new yaleshew tawkoshal gen
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 Год назад
I like this song.
@addisken24
@addisken24 2 года назад
እሙዬ በጣም ፈጣን ና ትጉ ደፋር መሆንሽ በጣም ያስደንቀኛል።በርቺ።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@SadSad-ew5ui
@SadSad-ew5ui 8 месяцев назад
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን እሙ እዚ ደርሳ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል ፍፄ እድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ አብዝቶ የአንተ ፍሬ ናት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
የኔ የውህ የኔ አስተዋይ የኔ መልካም ደግ ቅን መልካም ጀግና ሴት የኔ ዉድ ትልቅ ደረጃ ድረሽልኝ ሁሉ ግዜ ደሰታድሽ ያሳየ እሙዬ እረጅም እድሜ ድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ብርቱ ጠካራ ሴት ዉድድድድ ❤️🙏
@tinawa56
@tinawa56 9 месяцев назад
ፍፄ ዘር ማንዘርህ ይባረክ ከነ ባለቤትህ ከነ ልጆችህ ገብርኤል ይጠብቅህ
@genetadane1058
@genetadane1058 2 года назад
እሙየን የቀየረ ከፈጣሪ በታች ፍጹም አስፋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ የኔ ውድ በርች እሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 2 года назад
ዘፈን አልወድም ግን እሙዬ የኔ መልካም ሁሌም ሳቂልኝ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 года назад
ፍፄ ዘር ይባረክ ይሁሉ ያንተ በጥሩስራ ነው ለዜ የበቃችው እሙዬ ዘር ይባረክ እንዳንተ ያለውን ወንድሞች ያብዛልን ፍፄ የተባረክ 🇪🇹
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 9 месяцев назад
ፍፄ ይኸ ሁሉ ያተ ውጤት ነው ❤❤❤❤❤
@gbngjndb355
@gbngjndb355 2 года назад
ፍፁምን አቅርቡት የዚህ ሁሉ ውጤት የሱ ነው እና ክብር ይገባዋል ፍፄ ❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💜💜💜💜💜💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤
@ethiopian1740
@ethiopian1740 2 года назад
እሙየ በርችልን ፍፁም ያንተ ዉጤት ነዉ ደግነት ለራስ ነዉ ተባረክልን ወንድማችን
@ድግልእመቤቴአትለይነይከቤ
እሙየ የኔ ውድ ይገባሻን ብዙ ለፍተሻን በርችልን ♥♥👌👌👌
@letaykalay1893
@letaykalay1893 Год назад
ገወዝ ቐፅልሉ ናይ እንፍፅም እና ኣለማዮ ውጥየት እዩ እሙየይ እንኳዕ ናብዙይ ኣብቀዕኪ ፈጣሪ።
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks Год назад
ፈፁም አስፈው እድሜ ጤና ይስጥህ እረጂም አድሜ ከልጆችህ አገኝው ዋጋለን መላክ እኮነህ በማረያም❤❤❤❤❤❤❤
@shalushalu58
@shalushalu58 2 года назад
ምረጧ ጎጃሜ የፋኖ ዘረ ደሜ ነሽ
@wageyemakonenn3465
@wageyemakonenn3465 2 года назад
ከእግዜር በታች ፍፁም አሥፋው ክብር ይገባሀል የኔየዋህ የልጆችህ አባት ያርግህ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
❤❤❤❤❤ትክክል ይለያል አማራ❤❤❤❤❤❤
@jarmu9113
@jarmu9113 Год назад
ፍፁም አንተ መልካም ደግ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አየኸዉ የስራህ ዉጤት እግዚያብሄር ዘርህን ይባርከዉ የወለድካቸዉ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልህ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ፍፁም ላንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለመቤት እንደዚህ እንዳሸበረቅካት አንተም ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስህ
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Год назад
.ስለሁሉም ነገሮ እግዚአብሄር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልሺ የኔ ውድ ❤❤❤
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 Год назад
እረጂምእድሜ ከጤናጋር ፍፂዬ ከነ ቤለቤትህና ልጆችህ ጋር እሙዬ በርች ፍልቅልቅዬ ፍፁም አስፍው አቅርቡልን በፈጣሪ ይህ ሁሉ የሱውጤት መልካምነት ነው ፊቱን እንዬው የተሰሜውን ካንደበቱ እንስማው ተባረክልኝ ወንድማችን ሁላችንም ቅንነት ይልመድብን በዚህ አጋጣሚ አያስደስትም
@AzizaMohammed-k3m
@AzizaMohammed-k3m 7 месяцев назад
ፍፁም አስፋው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው እሙን ለዚ ደረጃ መብቃት የሱም ውጤት ነው
@wudedemeke1684
@wudedemeke1684 2 года назад
ፍፁም መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ ወንድም አለም እንደ አነተ አይነቱን ደጋግ ሰዎችን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@toybamohammed8555
@toybamohammed8555 2 года назад
በርቺ ያገሬ ልጂ ሰው እደዚህ ሲሳካለት እንዴት ደሰ ይላል
@genettecere8937
@genettecere8937 9 месяцев назад
ፍጹሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ደግ ወንድም
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
እሙዬ የገብርዬ ሙሽራ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔጀግና😍😘❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@samirasamira8847
@samirasamira8847 2 года назад
ክክክክክክክ የገብሬል ሙሹራ ቱ
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 года назад
Agbachi enda balo new gebru
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
@@samirasamira8847 ደደብ ሳይገባሽ አስተያየት አትስጭኝ። ገብርዬን የማታውቂ የታሪክ አተላ ።
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
ውዶችዬ ደምሩኝ
@hanitamzegen7280
@hanitamzegen7280 2 года назад
ፍፄ ምን እንደምል አላውቅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ተመኘንልህ ምስጋናችን ከልብ ነው
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 года назад
እሙ በረቺ ገና ብዙ ስራ ትሰረያለሽ የኔ ቆንጅ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሪኝ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@marrymarry1903
@marrymarry1903 2 года назад
ዋውእሙየ ይመቺሽ
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 2 года назад
ፍፁም አስፋው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ይህ የአንተ መልካምነት ነው ለዚህ መብቃቱ
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
እሙዬ የኔ ዉድ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@appid4765
@appid4765 5 месяцев назад
ሉዮ ፍጥረት ነች ህወት ከፊተና ባሃላ ደስታ እዳላት የእ/ር ቃል ይገልጣል ።
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
ይሁላ የፍፄ መልካምነት ነዉ ፍፄ እመቤቴ በሄድክበትባለህበት ትጠብቅህ ልጅ ይዉጣልህ ፍፁም አስፋዉ እሼቱ መለሰ በቃ ስወዳቹህ ቃላት የለኝም የኔዉዶች
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@bobmarleyethiopian6812
@bobmarleyethiopian6812 2 года назад
ፍፁም ደግ ሰው።
@sinayyoutoube5021
@sinayyoutoube5021 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@Ttkertatawa
@Ttkertatawa 10 месяцев назад
እሙየ የኔ አስተዋይ ስወድሽ❤ ፍፁሜን ደግሞ በጣም አመስግኝው ❤🎉
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 года назад
ዋው ድምፅ ❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 2 года назад
እያማያ ቤት የደስታ ምንጭ ፍፃሜ አስፋ የወደድከው ይባረክ እድሜ ከጤና አጋ መዳኃኒዓለም ያድልህ
@أمريماس-ص9ح
@أمريماس-ص9ح 2 года назад
እድሜና ጤና ለፍፁም አሥፋው የሡ ውጤት ነው የእሙዬ እዚህ መድረሥ
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq Год назад
ፍፄ በምን ቃል ትገለጥ❤❤
@hanitamzegen7280
@hanitamzegen7280 2 года назад
እኛንም አስበን ፈጣሪ ተስፋ መቁረጥና ፈጣሪን ማማረር አያስፈልግም እግዛብሄር የወደቀን ያነሳል
@አፀደየሚኪየእናት
@አፀደየሚኪየእናት 2 года назад
የፍፁም አስፍው ደግነት ይህነው
@ማርቲጎጅዬ
@ማርቲጎጅዬ 2 года назад
ፍፄ ይሄ ሁሉ ያንተ ነው❤🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@bantihunabebe3982
@bantihunabebe3982 2 года назад
ከሙዚቃው ይልቅ በኮሜዲው ብትሰሪ ይሻላል ።ተሰጥዎሽ ኮሜዲው ነው ልክ እንደ አማን
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Год назад
ያርቢምንይቸግርሀል የእሙሂወትየተቀየር የኛንምየመዳምቅመሞቺሂወት ቀይርዉ በስደትደከመን😢😢😢😢😢😢
@sirguttube
@sirguttube 2 года назад
ዋነው ትግስት ነው ሰው ካሰበው ይደርሳል ሁሉም ያልፋል የዘፈን ደጋፊ ባልሆንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
እኔ ስለእሙ ቃል ያጥረኛል መጀመርያው እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ማለዳ ኮኮቦችን ለመሰረተው ፍፂ ጌታ ይባርክልን እሱ ነውበር የከፈተው የብዙዎችን ማለት ይቻላል ማለዳ ኮኮቦች ባይኔር ምናልባትም እሙ እዚህ ጋር አትደርስም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ይሄንን ስፅፍ ከደስታዬ ብዛት እንባዬንን መቆጣጠር አልቻልኩም እሙ በርቺ ጎበዝ ነሽ
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
ልክ ፍፁሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopia7387
@ethiopia7387 2 года назад
She practice everything by herself. Amazing job well 👍
@kalkidan7912
@kalkidan7912 Год назад
አንድ ሠው ቢጣራ አይሰማም ቃሉ እስኪ ሁላችሁም ፍፄ ፍፄ በሉ ያንተ ውጤት ነው 👌👌👌👌👌
@seblegebre3125
@seblegebre3125 2 года назад
ጎበዝ እመቤት በርቼ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏
@tijitube658
@tijitube658 2 года назад
እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሌላ ምንም ቀል የለኝም ዬሴት ጀግና ብዬሻለዉ
@ትግሰት-ጘ2ሸ
@ትግሰት-ጘ2ሸ 2 года назад
ፍፁምየ እሙየ እዚ ደርሳልሀለች ደስ ይበልህ የኛቅን
@hggh6500
@hggh6500 2 года назад
ስለሑሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 года назад
ፍፁሜ እግዛቢሄር ቤትክን ትዳርህን በበረከት ይባርክልህ ይህ የአንተ መሰረት ነዉ ዛሬ ላይ ያየነዉ
@MeriMeri-r5q
@MeriMeri-r5q Год назад
ዋው❤
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 8 месяцев назад
እሙየ ብዙ እንጠብቃለን ገና ብዙ ውድድድድድ ነው እማደርሽ እኔ ድሀዋ የልጀ ናፋቂ ስደተኛዋ እህትሽ❤❤❤❤❤❤
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
ሰው ካሰበው መድረስ እንደሚችል በእሙ አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
ጎበዝ ለጆሮ ተስማሚ ሙዚቃ
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 26 дней назад
😂😂😂😂❤
@የነገንማንያውቃልጌታነህ
የመቤትን ህይወት የቀየረው እግዚአብሔር የኛን የማዳም አንፑላንሶችንም ይቀይርልን ከእግዚአብሔር በትንች የፍፁሜ ውጤት ነው ፍፁሜ ውጤትክን እየው ደስ ይበልህ
@genet21
@genet21 Год назад
የኔ ፍላጎት እዚህ አለች አባይ ቲቪ ላይ አስገቦት ዋና አዘጋጅ አድርጓት ስሞትላችሁ ውይ የኔ ማር እዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@ሔለንንጉሴ
@ሔለንንጉሴ 2 года назад
ፍፅ የነዝህን ደስታ ሥታይ ምን ይሰማሀል የኛ መልካም ወድም የሰት ሠው ሂወት የቀየርህ ፈጣሬ ልጆችህን ቁም ነገር ያድርስልህ
@TgggFfgg-jq6dt
@TgggFfgg-jq6dt 9 месяцев назад
እሙዬን ታያት ማነው እደኒ ደስ የሚለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsionhaile43
@tsionhaile43 2 года назад
ጎበዝ እሙዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ማማዬ
@helanhelan50
@helanhelan50 2 года назад
የፍጼ ውጤነው ልጅ ይውጣል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፍጼ ❤❤❤🙏🙏 እሙ እያየሁሺ ተለወጥሺ ከዚህም በላይ ብዙነገር ካች እጠብቃለን በርችልኘ እሙ የኔ ውድ 💖💖💖
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Yabe.sera.27
@Yabe.sera.27 Год назад
Wuda.demerugn.eski
@אוסנתטקלה-ט8צ
@אוסנתטקלה-ט8צ 2 года назад
እሙየ ደሜ በረች እናንተንም እናመሰግናለን
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
ፍፁም እግዚአብሔር ቤትህን ልብህን ይባርክልን አተን ነው ምናስታውሰው እሙን ስናይ እሙ ለፍጹም ዝፈኝለት አቺ ብትረሽው እንኳን እኛ ባቺ ውስጥ የፍፁምን ደግ ልብን ነው የምናየው አደራ በጸሎትሽ ኡልግዜም አስቢው ዋ የመጣሽበት የረሳሽ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ኡሉ ነው የሚዝንብሽ አድ ቃል እድትሳሳቺ አንፈቅድልሽን እሙ አደራ ልቦናሽ እዳይለውጥ ጸልዬ ላቺም ላገርሽም በፍጹምም አደራ አደራ አደራ ።
@Etagegn2124
@Etagegn2124 2 года назад
Wow 🤩 omg she so beautiful and great 👍 woman for all of us Ethiopia 🇪🇹
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
ፍፁም ካሳዉ ለዚህ ለመድረሷ ብዙ ነገር ደክሟልፈጣሪ ያክብርህ ❤
@AlemEth-y2y
@AlemEth-y2y 2 месяца назад
አሜን❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ተጀምረ በርች
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Sነኝስዴተኛዋ
@Sነኝስዴተኛዋ 2 года назад
ማሬ ማሻአላህ ድምፅ
@y.5206
@y.5206 Год назад
እሙየ የኔ ልዩ ያንችን ህይወት የቀየረ አምላክ እኛንም ስደተኛ ልጆቹንምኞታችንን አሳክቶ በሠላም በጤና ሀገራችን መልሶ ያኑረን🙏💚💛💕💓💞💓💓
@gjch5302
@gjch5302 7 месяцев назад
እር ፍፁም የት ነክ እድሜህ ይረዘም አሙን እዚክ ያድረስካት አንተ ነክ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@manuel2445
@manuel2445 2 года назад
ቆንጆ💚💛❤💚💛❤👍
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
ልዩ ነው እሙዬ ስወድብ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 года назад
ጀግኒት የጉጃም ፍሬ በርቺ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
በጣም እየጎበሽ ነው በርቺ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tilanishleiwe4779
@tilanishleiwe4779 2 года назад
I love you talented Emmy
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 7 месяцев назад
እውነትም የካሣ ልጅ ነሺ የኢትዮጵያን ህዝብ ክሰሺዋል ተባረኪ🎉🎉
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 года назад
እውና ለማናገር እማቤትን ሰየት ፍጼ ናው ማታውሠው ፍጼ ዘመንን እግዚሐብሔር ይበርክ እሙ።በርች ትችየሌሺ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ!! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 Год назад
የኔ ውድ እሙዬ በርቺ ወድቆ መነሳት እንዳለ ባንች አዬሁ የምትወጃት እመቤቴ እሷ ከዚህ የበለጠ ከፍ ታድርግሽ በዚህ ድምፅሽ ደሞ እናትና ልጁንም በመዝሙር እንደምታመሰግኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ ፍፄ ተባረክ በልጆችህ ይባርክህ የኔ መልካም እንዳተ አይነት ሺ በተወለደ ቅን እውነትም ቅን ልብ ❤
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
የእሙን ኮፊደንስ አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርች ጀግኒት❤
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
ፍሥምየ አተ ደግሠው የወደቀን ያሠሣህ እድሜና ጤና ከነዘረማንዘርህ ያተ ውጤት ነው ሥናመሥግንህ እንኖራለን ሁልግዜም❤❤❤
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
Просмотров 547 тыс.